No video

Copy of Ethiopian food how to make Ayib begomen ቆንጆ የጉራጌ ዝሟሞጃት (አይብ በጎመን)አሰራር

  Рет қаралды 45,312

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

• Ethiopia cheese how to...
• How to make Ethiopian ...

Пікірлер: 98
@user-ze5dr9iw7u
@user-ze5dr9iw7u 4 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ከስራሽም የድምፅሽ እርጋታው በቃ ምን ልበልሽ ትረካ ነው የሚመስለው 👌🏾😀
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@salamsisay9455
@salamsisay9455 4 жыл бұрын
ድስ ላይክ ያርግሽዋ ሴትዮ ጤንነትሽ ያሳስበኛል😂😂 በርቺ የኔ ባለሙያ
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
ቅናታሞች ናቸዉ😄
@salamsisay9455
@salamsisay9455 4 жыл бұрын
@@user-op2zt2oe1j ይሄኔ ጋለሞታ ናተ😂😂ወጥ ስሪ ስትባል ገፎ የምትሰራ
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
@@salamsisay9455 😂😂😂እኮ ሀበሻ እኮምቀኞች ነን
@salamsisay9455
@salamsisay9455 4 жыл бұрын
@@user-op2zt2oe1j 😂😂😂 ቀላል በተለይ ሴቶች ሀሀሀሀ መዳምን አታይም ቸጀርባ ቅማል እራሱ ደግ ናት ስጠግብ ትተውሻለች
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
@@salamsisay9455 ወይ ጉዴ😅😅😅😅😅😂😂😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በጠዋት አስጎመጀሽኝ መልኩ ብቻ ይበቃል
@tube-tv2rr
@tube-tv2rr 4 жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም በቃ ባለሙያ ነሽ ሱሪ ሱሪ ያረቀና እጃይ የትረፍ ባሻዮ😘
@salamsisay9455
@salamsisay9455 4 жыл бұрын
ገር ክስታንኛ ትሺ
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
This LOOOOOOOOOOKS so YUUUUUUMMMMYYY!!!!!.. Now, I am hungry for ayib begomen. 😭😭😭😭😭 Delicious recipe! Thanks so much for sharing us an amazing knowledge of cooking. Be blessed sistu!!! 👌👌👌👌👌 💯✔💯✔💯✔ 🥇 - 🎖 - 🏆
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Жыл бұрын
I love your all food recipes 😋 you so special. to me Love ❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
That looks delicious!
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
Thank you for sharing. I wish you show as how to grind the cooked collard?
@abgiyateka2403
@abgiyateka2403 4 жыл бұрын
ተባረኪ እጅ የትረፍ😘😘😘
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
Wow wow yene balmoya betam yamral lelochu Technology rikowal Eyalu sirawum rikochowal be mashen yifcalu gobaz barchi ye ager lij🥰🥰🥰
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በርቺ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው ዋው.... ይሄን የመስለ ጣፋጭ ምግብ የስሩትንእጆችሽ ይባረኩ በርቺ 💚💛❤️👑🙏... እንዳምቺ በጣም ጎበዝ እህት ነበረች.. ማርቲ ኤ ጠፋችብን አምቺን ተክታልን 😍
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
Oh. You are right! I remember Marti A I missed her too.😢 She was doing a good job!! 💚💛❤👈
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
Birtukan Yemiru .... ብሩትካን.. እጅግ በጣም ጎበዝ..& ስርአት ያላት እህት ነበረች ማርቲ ኤ .... ቴክስት አርጌላት በ ዩቲዩብ በፊት በለቀቀችው አላገኘችውም መስለኝ በጣም ጠፋች በስላም ትሁን ብቻ 💚💛❤️👑🙏
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
@@hiamanotzewedu9738 Ho. Yes. You are💯%✔ I wish her she is ok. And, you are so kind and humble. What we Ethiopian 🇪🇹 missed. You're the best, sister thank you!!!💚💛❤👈☝☝.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
Birtukan Yemiru .... thank you so much your appreciate God bless you 🙏🙏🙏💚💛❤️👑👈
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
@@hiamanotzewedu9738 🙏🙏🙏
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Betam new mameseginish buzu temarku kanchi thanks again
@zowitravelfamily9102
@zowitravelfamily9102 11 ай бұрын
Adotya gomenu tetebswal??
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ችሎታው ያለሽ ነሽ
@hayatjemal3786
@hayatjemal3786 4 жыл бұрын
ጎመኑ የምን ጎመን ነዉ ከመክተፍሽ በፊት ዛላዉን ብታሳይ ሀሪፍ ነበር ሌላዉ ዋው ነዉ አላህ ይጨምርልሽ ማሬ
@meserettesema8013
@meserettesema8013 4 жыл бұрын
እህታችን በርቺ ባለሞያ ነሽ እውነትም አዶት!!
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
ዋዉ ምራቄን አመጣሽዉ እጅሽ ይባረክ
@filayemirets2194
@filayemirets2194 2 жыл бұрын
cororima ba engilizagn min yibalale?
@user-yp6lv8hn4b
@user-yp6lv8hn4b 4 жыл бұрын
አጂየት ማለት አንቺን ነው ተባረኪልኝ በጣም ባለሞያ ነሽ በርችልኝ የኔዋ
@truworkwube5569
@truworkwube5569 9 ай бұрын
ውዴ ከጨመቅሺ በሗላ ፈጨሺው ወይስ ከተፍሺው አልገባኝም
@himeyonasy3779
@himeyonasy3779 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት እንዳማረኝ
@mercilove5420
@mercilove5420 4 жыл бұрын
Gobez nesh👌
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ዋው በጣም ያስጎመጃል በጣም አዶትዬ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ
@barechabreha2418
@barechabreha2418 Жыл бұрын
Enchatu endate yegbal goman weste????
@kebebushdana2035
@kebebushdana2035 3 жыл бұрын
ዋዎ በጣም ደስ ይላል ዎድጅያለው ❤
@mimigebrestadik5968
@mimigebrestadik5968 4 жыл бұрын
Betam yameral thanks for sharing with us
@ATNEZ834
@ATNEZ834 4 жыл бұрын
Wow wow wow tebareki
@tigistteshome8788
@tigistteshome8788 4 жыл бұрын
Number one 👍👍
@hannafuaid5884
@hannafuaid5884 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጡሪ ምሽት
@nardosfinot7921
@nardosfinot7921 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ!!!
@alembekele9455
@alembekele9455 3 жыл бұрын
Wowwwww!
@tititechale5602
@tititechale5602 4 жыл бұрын
Wow good job
@user-ry8vt4pl6q
@user-ry8vt4pl6q 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ
@tibletshewa6391
@tibletshewa6391 4 жыл бұрын
1 gna nesh gomenun gen setkenetishina setketfiw gelts alaregshewum.
@nessigez8102
@nessigez8102 4 жыл бұрын
እንዴ እንደሚያምር እጅሽ ይባክ ጥያቄ አለን ጥባቶውን ከየት ነው የገዛሽው?
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ባለሞያ
@netsantgashaw5018
@netsantgashaw5018 Жыл бұрын
Became gobez
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@halimaabdella3424
@halimaabdella3424 4 жыл бұрын
Abo gered!!!
@samerleban2523
@samerleban2523 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Thanks my dear looks so good thanks for sharing
@ethiopianmamatalk3147
@ethiopianmamatalk3147 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 4 жыл бұрын
ዋው
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 4 жыл бұрын
ሰላም ያዶት እህቴ ስራሽን በጣም የማደንቅ የደቡብ ኢትዮጵያ ሴት ነኝ የምኖረው ጀርመን ነው የሸክላ እቃዎችሽ እጅግ በጣም ያምራሉ ፍቃድሽ ከሆነ ብትነግሪኝ ከይቅርታ ጋር!!
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ግማሹን ካገርቤት ግማሹን እኔ ምኖረው አሜሪካ ነው ከሀባሻ ሱቅ ነው የገዛሁት
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ለዚህስ አልታደልንም ጌታ ብርክ ያርግሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ።
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
እረ ተይ ምራቄን አስዋጥሽኝ ላላገኘዉ ስደት ላይ ነኝያዉም ጉራጌ ነኝ 😔
@tititechale5602
@tititechale5602 4 жыл бұрын
Good job
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ዝሟመጃት በሰላም ያድርሰን
@hannahanna826
@hannahanna826 11 ай бұрын
የተንቢ
@meronbelay4828
@meronbelay4828 4 жыл бұрын
Gobez
@senaittube502
@senaittube502 4 жыл бұрын
ጎረቤተሸ ጥሩ ነበር ❤️
@fetiha.nurahalhamdulillah3337
@fetiha.nurahalhamdulillah3337 4 жыл бұрын
anatan.tastawishgnalesh.yene.mare.wedede.new.maregesh
@mehretendale3085
@mehretendale3085 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሁን ደሞ የአምብር ቆቆስየ ሰርተሽ አስተምሪን እባክሽ ከቻልሽ?
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እሺ
@newain2500
@newain2500 4 жыл бұрын
እስቲ የእናቶቻችን የምስክር ክትፎ ስሪልን ሶሞኑ በህልም ስንል አየሁ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
እሺ
@habesh0578
@habesh0578 4 жыл бұрын
Gomenun endet arigesh new endih adikikesh yefecheshiw?
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
በእጄ ነው የከተፍኩት በጣም ይቅርታ ስከትፍ የነበረው በሆነ ስህተት ተቆርጦብኛል
@aynalemde6945
@aynalemde6945 4 жыл бұрын
Good job 👏
@user-eg8cr9kz7l
@user-eg8cr9kz7l 4 жыл бұрын
መሻላህ ውዴ እህቴ የቅቤ አነጣጠር አሳይን
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hpeEoLSkuK2ZaH0.html ይሄው ሊንኩን ልኬልሻለው ከአንድም ሁለት ቪድዮ ሰርቻለውkzfaq.info/get/bejne/aryYd6x-vZq9Yqs.html
@user-tv6jl1ms7h
@user-tv6jl1ms7h 4 жыл бұрын
እጅነ አፈር
@mennadesta7955
@mennadesta7955 4 жыл бұрын
❤️
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
ጎመን በእጅሽ ነው የከተፍሽው
@holly53
@holly53 7 ай бұрын
That’s my question too?
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 3 жыл бұрын
👌🏾👌🏾👌🏾😘
@mubarikdalil5055
@mubarikdalil5055 3 жыл бұрын
Abo gurage adotenda tz barechem ejena afer hhhhhhhh
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
ተከትፉዋል አደል??
@lubabamalka2805
@lubabamalka2805 4 жыл бұрын
ሴት ነሽ በእውነቱ አቀራረብሽ ንጵህናሽ ይማርካል ከአይን ያውጣሽ
@nikkphillips1972
@nikkphillips1972 3 жыл бұрын
You should add your recipes on Khal,com, There is a very big chance that you will be on the front page..........,
@selamawitdesta5112
@selamawitdesta5112 3 жыл бұрын
ታውቂያለሽ
@faven1230
@faven1230 4 жыл бұрын
please dont talk like kidist makeup artist...be urself
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
I didn't get it, dear, what I did wrong?
@faven1230
@faven1230 4 жыл бұрын
@@AdotEthiopianfood when u say like, comment, share....sounds like her beside that i like what u do 🤗
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
My dear Ruti, You are wrong😔 That is not true!!! Keep your unpleasant thoughts to yourself!!!!!... IF YOU DON'T HAVE ANYTHING TRUTHFUL OR NICE TO COMMENT, DO NOT COMMENT ANYTHING AT ALL!!!!!!!!..
@faven1230
@faven1230 4 жыл бұрын
@@whatislove7252 min agebash yene ergo zinb
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
@@faven1230 you are Low emotional intelligent person💀🖐!!!!...
@zulfatigstu4669
@zulfatigstu4669 4 жыл бұрын
ዋው
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 71 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 168 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 14 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 39 МЛН