No video

ደም በደም አደረገቻት 🤣 ታናሽሽ እንዴት ትመታሻለች ብሎ ሊደግመኝ🤣🤣

  Рет қаралды 49,866

Emu & Sam

Emu & Sam

Күн бұрын

Пікірлер: 888
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 2 ай бұрын
ፍትህ ላሳሚ ስቃጥል ኒዮ ዬትነው ያሳሚ ወንድሚ ምትሉ ባይክ ጋይሲ ዩኒ ይቅራብ ወላህ ባጣም ያናፋቃኝ ዩኒዬዬዬዬ ሳላም ባሉልን ኣዳራ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazz-u6w
@almazz-u6w 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-je7zl8ty2v
@user-je7zl8ty2v 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ፈጣሪ ሳቅ በሳቅ ያርገው አቦ እዚህ ቤት ስገባ ፈታ😂😂😂😂😂😂😂
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 ай бұрын
ትክክል ነዉ ምንም ፕራንክ ቢሆንም ዉስጡዋ በሳሚ ሊከፋት ይችላል አንተ እህት ብትሆኚ እሱ አማች ነዉ ትግስትተኛ ሆኖ እጂ ቢመታትስ ከቤት ዉጪ ስላት ማዘኖዋ አይቀርም እሄንን ማሰብ አለብሽ❤❤❤❤❤❤
@dxbdxa2244
@dxbdxa2244 2 ай бұрын
Ena bewn 1 sat abrachew alqetlm .westa betam new yemqeymew
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ትክክልየሚስጠላስራነዉስራችዉ ልጆየዋህልጅነዉእይ
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi Ай бұрын
ሁሉም ተመካክረው ነውኮ ሚሰሩት እሱ ስለማያስነቃ ነውጅ
@user-ci3yj9li9h
@user-ci3yj9li9h 2 ай бұрын
ወድሜ አምስት አመቱ ሳውዲ ከታሠረብኚ እስኪ ፆለት አርጉለት ስሞት እላቹህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@karamahshweil3500
@karamahshweil3500 2 ай бұрын
😢ፈጣሪ ይርዳዉ
@user-io6qc6qq6t
@user-io6qc6qq6t 2 ай бұрын
አብሽር አለህ ሰለም የርገዉ በሰለም የጋናኛች ያራብ ጊን በምን ምክኝት ነዉ5 አመት የተሰራዉ❤❤❤
@user-hw6nk4bb7h
@user-hw6nk4bb7h 2 ай бұрын
አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግለት
@magnessmagness6555
@magnessmagness6555 2 ай бұрын
ምን አድርጎ ነዉ አምስት አመት 😢😢😢እመብርሃን ታስፈተዉ😥😥
@avg4628
@avg4628 2 ай бұрын
ፆሎት እመብርሃን
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 2 ай бұрын
የሜካቡ በጣም አስቂኝ ነው እንደዛ አይነት ስሩልን❤❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 ай бұрын
እሙዬ የኔ ተኮለኛ 😂😂😂ማነው እደኔ ግን እሙየን በሀካል ማየት የሚፈልግ❤❤❤ባሩክየ እድግ በልልኝ❤❤❤ የፈረደበት ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂
@SameraAhmaad-kb9cu
@SameraAhmaad-kb9cu 2 ай бұрын
እኔእፈልግነበር ግን ፕራክ ታደርገኛለይ የሶተኮል አይልቅም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
እኔ ሀገር ስገባ ለልጃቸው ልብስ ይዤለት ብሄድ ደስስስ ይለኛል
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 ай бұрын
@@Aynalove3382 እኔም ወላሂ ኢንሻ አሏህ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 ай бұрын
@@SameraAhmaad-kb9cu ክክክክክ መቻል ነው እግድህ የሙ ተኮል አያልቅ
@user-io4nj3mg9j
@user-io4nj3mg9j 2 ай бұрын
ማሻአላ ደሞ ባቢ ወሬ ጀመረ አላህ ያሳዲግልሽ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ መቼም ፈርዶብሃል ሁሌ ከስራ ስትገባ እሳት ሆኖ ነው ሚጠብቅህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@VgHh-yw3hx
@VgHh-yw3hx 2 ай бұрын
😀😀
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 2 ай бұрын
😂😂😂ወየው
@beti5918
@beti5918 2 ай бұрын
😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-bm2xy5hq7d
@user-bm2xy5hq7d 2 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ በራሳቸዉ ሙድ ዘና የሚሉ ሰወች ኮበዞች ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 2 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ በየቀኑ ሊገሉህ ነዉ አይዞህ ወንድም ቻለዉ
@EeEe-iw6po
@EeEe-iw6po 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በጣም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
በጣም ለሁለት ተባበሩበት❤❤😂😂😂
@samira7639
@samira7639 2 ай бұрын
እሙዬ በጣም ነው የምወዳቹዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ቪዲዮ እህትሽ ድምጣቹዉ ሁለመናቹዉ ይመሳሰላል❤💕💕
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v 2 ай бұрын
በቀስተየእድለቁዉ ፈልገሽነዉ
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 2 ай бұрын
ወዮ ሙእቅ እያጠጣሽ ልትኖሪ ነው አላለም ወይ ሳሚ የሳቅ ምእንጮ😂😂😂😂😂😂
@user-gx2di4zq8o
@user-gx2di4zq8o Ай бұрын
😂😂😂አረ ወየው ሳሚየ የኔ ምስክን አረ ተው ጮጓራውን ላጣቹትኮ 😢❤❤❤
@user-mc1ib8iv3b
@user-mc1ib8iv3b 2 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ሳሚ በሳቅ ገደልከኝ በህንባ ነዉ የታጠብኩት😂😂❤❤❤
@user-ju9mw1cl4c
@user-ju9mw1cl4c 2 ай бұрын
አይ ሳሚ እነዚህ ልጆች ቦርጭህን ሁሉ አጠፉት እኮ😂😂😂😂😂
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@FhDyu
@FhDyu 2 ай бұрын
ግን ቦርጩ የት ሄደ ከእሙ ጋር ወለደደ😂❤
@user-je7es2ey8g
@user-je7es2ey8g 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@helenadefirs965
@helenadefirs965 Ай бұрын
ግን ለምድነዉ መጨረሻዉ የሚቆረጠዉ ምን እንደተሰማቸዉ የማነግሩን❤😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
ሳሚ እንድህ ትእግስተኛ ነዉ በጣም ይገርማል ተደርቦ ልማታ ሳይል😢😢
@Tgeste
@Tgeste Ай бұрын
😅😅😂😂😂እረወይኔበጣምነው የምታዝናኑኝ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 2 ай бұрын
ሳሚዬ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂 ጥሩ አቀባበል ውሎ ሲጊባ😂😂😂😂 እሙዬ ልላ ጊዜ video sitseri በጣም ስስ ታይት አትልበሽ ውዴ❤
@hayah2326
@hayah2326 2 ай бұрын
አይ ሳሚ ሺንታም አላለም😂😂😂😅😅
@adan1376
@adan1376 2 ай бұрын
እደው ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝኝኝኝኝ አረ ወየው አረ ሳሚን አቃጠላችሁት 😂😂
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 2 ай бұрын
የሄሉ እና የማርክ አድናቂ እዚም አላቹ እንንም አድንቁኝ
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉አቤት ስድብ ሳሚ በእሙ መጣሽበት 😂😂እሚቲ
@user-fu5bg6li2m
@user-fu5bg6li2m 2 ай бұрын
Kkkkkkkk
@user-fu5bg6li2m
@user-fu5bg6li2m 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SemiraAwal-or2xx
@SemiraAwal-or2xx 2 ай бұрын
አብሽር አላህ በሰላም የሀገሩ ያብቃልሽ ውዴ
@litshwalslc5478
@litshwalslc5478 Ай бұрын
በጣም ደስትላላቹ❤❤❤❤❤
@user-gn1ls1xz1x
@user-gn1ls1xz1x 2 ай бұрын
Kkkkkkkk sami hawey betami ekum des teblni an Ertreawit eya 💝💝💝🌹🇪🇷🌹🇪🇹
@ekramtube7866
@ekramtube7866 2 ай бұрын
ክክክክ የኔ የደስታዬ ምንጭ ናቸዉ እያፅናናችሁኝ ነዉ
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 2 ай бұрын
መጣችሁልን ባባየ አላህ ያሣድግልን
@fatmaabdullah4363
@fatmaabdullah4363 2 ай бұрын
አራ ወዮ ሞቱኩኝ ባሰቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂
@beti5918
@beti5918 2 ай бұрын
እለፍ አይዞሽ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 ай бұрын
❤❤ ወይ እናንተ ልጆች ግን ❤❤
@raksameera6520
@raksameera6520 2 ай бұрын
ጉድ አቃጥለዉ ሊዴፉት ነዉ ልጁን 😂😂😂
@zahrahi12UAE-st6qf
@zahrahi12UAE-st6qf 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የኔ የዋህ ሳሚ ሳሳዝን
@genettecere8937
@genettecere8937 2 ай бұрын
ሳሚ ተቃጠልክ ለምን ግን የቃጠሎ ፕሮግራም ብላችሁ አትጀምሩም ሳሚ ቻለው
@lkjhlkjh5070
@lkjhlkjh5070 2 ай бұрын
ዋዉ ዛሬ አደኛ ነኝ ስወዳችሁ እኮ🤣🤣🥰🥰🥰
@Hanawubrst
@Hanawubrst 2 ай бұрын
ማሮች ስወዳቸው
@user-pc8xg5pc3j
@user-pc8xg5pc3j 2 ай бұрын
ሙቅ እያጠጣሽ ልታኖር ነው እንደ አላለም😂😂😂❤
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 2 ай бұрын
አላህበሰላምለሀገሩያብቃልሺ
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሳሜ ጉድ ሆንክ እጨዋታላይ አትፈርእኪኪኪ😂😂😂😂
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 ай бұрын
አሥተዋይ እና ትግሥተኛነው ሣሚ እናተ አቃጣዮች አያልቅባችሁ ትችላላችሁ ❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 Ай бұрын
ከቦለቲካ ከዘርኝነት ከሀይማኖት የፀዱ በራሳቸው ሙድ ዘነ ያደርጉነል❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
የኔ ዚህ ልጆች ፕራንክ ፈታ ነው የሚደርጉኝ በርቱ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ በራሳችሁ አይድያ ነው የምትመጡት አቤት ተንኮል ❤❤❤
@MaMa-y1m
@MaMa-y1m Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አረ ወይኔ ዛሪ በሳቅ😂😂😂
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 2 ай бұрын
አየ ወንደ ምንም ቢሆን ለሚስቱ ማገዙ አየቀረም ሲሜቱን ተቆጣጥሮ ነዉ እንጂ በጣፈ ሊላት ፈልጎል ነበረ🤣🤣🤣🤣
@SemiraAwal-or2xx
@SemiraAwal-or2xx 2 ай бұрын
እሙዬ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃች አላህ ያሳድግላችሁ
@seadaYimam-ud7sx
@seadaYimam-ud7sx 2 ай бұрын
ተይ አየአሚቲ😂😂😂
@makdsshagye784
@makdsshagye784 2 ай бұрын
አሚት ትለያለሽ ትወና😂😂
@asterbede4961
@asterbede4961 2 ай бұрын
ምን ጉድ ናችሁ ሳሚ አሳዘነኝ😢😢😢😢😂😂😂😂😂
@BdbbBehhh
@BdbbBehhh Ай бұрын
ተቃጠለልጁልደፉትነውመሰለኝፆናቱንይስጥክ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂አይ ሳሚ ሚስኪን ፈርዶብሀል😂😂😂😂
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 2 ай бұрын
አር ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ወይ ሣሚ ሽንታም አላልክም በጣም ነው የምትገርሙት ፕራንክ አያልቅባቹም 😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😢😢😢
@Mozaze
@Mozaze 2 ай бұрын
አይ እናተ ልጆች አቃጥላችሁ ልደፉት ነው ኬመንት አልፅፍምጅ ወላሂ ትመቹናላችሁ ❤❤❤❤
@yshetsfaya1323
@yshetsfaya1323 2 ай бұрын
እነዚህን ቤተሰቦቺ ስወዳቸው የሳቄ ምንጮቺ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@mimiyegetalij3090
@mimiyegetalij3090 2 ай бұрын
ዘብይ ሽንታም አላለም 🤣🤣🤣🤣እረ ዛሬ በሳቅ ሳሚ 🤣🤣🤣
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 2 ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ ዛሬ ክምር በጣም በጣም በሳቅ ገደላችሁኝ
@smiranasa6987
@smiranasa6987 2 ай бұрын
ስወዳችሁ ወላሂ ዘና ነው እኮ የምታደርጉኝ ባባየን አላህ በጥበቡ ያሳድግላችሁ
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 2 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቹ❤❤❤❤
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k 2 ай бұрын
ከልቡ ነዉ እኮ ምናገረው ሳሚ አይዞህ ወንድመ
@user-uu8zv7ye5y
@user-uu8zv7ye5y 2 ай бұрын
እረ ከልጁ ላይ አትጩሁበት 😅 የመጀመሪያየ ስኮምት ❤❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ሳሚ እሙ እህትሽ እውነት ስውዳችው አትውራጭ አላለም ሳሚ ቻለው እንግዲህ😂😂😂
@BetewshAbreham
@BetewshAbreham Ай бұрын
በጣም እያዝናናችሁ ነው
@user-nj3dw8el6g
@user-nj3dw8el6g 2 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ሳምዬ አስተዋይ ሰው ትለያለህ የምር 💔 የናተ ነገር ግን 😂😂😂😂 ቃል የለኝም
@hawa-ve8rt
@hawa-ve8rt 2 ай бұрын
😂😂በሳቅ😂😂😂ውይ ሳሚ
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j 2 ай бұрын
እሙዬየታይችሽነገር አሥቢበት pትንሽ ይታያል እደምክርነዉ በጣም ነዉ የምወዳቹ ደሞ ባሮክዬ አላህ ያሣድግላቹ❤❤❤❤
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 2 ай бұрын
እንዳው እንዴት እንዳን ምተስቁኝ የምር ትለያለችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 ай бұрын
ፍትህ ለሳምቾ ስራቹ ሁሉ ያስቃል በናተ ፈታ ነው ምለው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-fb4ft5ge1f
@user-fb4ft5ge1f 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉
@user-gd7px2uh4h
@user-gd7px2uh4h 2 ай бұрын
እቶበሮቹ ሁላ አልቀዉእናተንብቻ እና እነትበይንንባየሁ ሥወዳቺሁ አብአገርነዉያለሁት ስራጠርሸ ስጠብቃቺሁ😂😂😂❤❤❤❤
@user-gd7px2uh4h
@user-gd7px2uh4h 2 ай бұрын
አረብአገርነዉያለሁት ላለሁብ😂😂😂😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
አይይይ እናተ ልጆች በጣም ነው የምታስቁኝ 😁😁ጩጬ ናችሁ የራሥችሁን ዓለም የምትኖሩት
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 2 ай бұрын
ሶፍት ሲያወጣ ሰሀኑ ላይ ያለውን ቀይ ስር አይቶታል😂ቆረጣችሁት እንጅ 😂😂😂😂😂 ስታስቁ
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 2 ай бұрын
😅😅😅 አይ ሳሚ ሚስኪና😅😅
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 2 ай бұрын
የሳቂ ምጮች😂🥰ስወዳችሁ🥰
@aliaalia3371
@aliaalia3371 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
ወይ እናንተስ አያልቅባቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
ጎበዝ እሙዬ ባለፈው ኮሜትፂፎነበር ባቢን ማቀፍ አታስለምጂ ከጎንሽ እድተኛ አርጊው ብየሽ ነበር አሁን ጥሩ አርገሻል ሲቀጥል እረ ተው ለሳሚ እዘኑለት😅😅 እኔግርምምየሚለኝ ሳሚበየቀኑ ፕራክ እየተደርገ አይነቃምወይ???😅
@fatema6394
@fatema6394 2 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞኩላችሁ ፍትህ ለሶሚ አቃጥለው ሊደፉትነው የኔውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-df3cs1be6l
@user-df3cs1be6l 2 ай бұрын
እናንተ የተመታችሁ ኧረ ለሳሚ አስቡለት
@almazmohammed1867
@almazmohammed1867 2 ай бұрын
አይሳሚ,ፈረደብህ,ኡነት,በጣም,አስተዋይ,ነው,እሳሚጋረ,የማየው,ነገረ,ለሠውልጂ,ክብረ,አለው,ሁሉንም,እንደየ,ደረጃቸው,ነው,የሚያየው,ሳሚን,ሳላደንቅ,አላልፉም,እሚት,ጎበዝ,ካራክተረ,ሆነሻል,እወዳችሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 ай бұрын
አልተቻላቹም ❤ሁለት እትማማቾች ሰውየውን ልታሳብዱት ነው ልጁ ካደገ እንዳይበቀላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው እኮ ከእውነቱ ነው የሚናደደው እናመሰግናለን ስለምታዝናኑ ❤እንወዳቸዋለን
@user-cv2sv3cc9o
@user-cv2sv3cc9o 2 ай бұрын
የምርሳሚጎበዝነህወላሂ😅😅😅😅😅😅😅😅እሙየደሞ ተኮለኛነሽ😂😂😂😂😂ስወዳችሁ
@busyline1119
@busyline1119 2 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ በየቀኑ ልጁን አሳበዱት😂😂😂😂😂
@beetbeti4602
@beetbeti4602 2 ай бұрын
ክክክክክ አይ ሳሚ ሁሊ እደተናደድክ ክክክ ሞትኩ በሳቅ ከምር በርቱ ምርጥ ፈታ ሾዎ ነው😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@martasolomon582
@martasolomon582 2 ай бұрын
ውይ በናትሽ አሰቃያቹት ገረምንን
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 2 ай бұрын
ወንድሜ በእውነት በጣም ትግስተኛ ነክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 2 ай бұрын
ሺትም❤😂😂😂😂😂😂😂
@abrehatgebrhansgebrhans9400
@abrehatgebrhansgebrhans9400 2 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍ሽንታም አላትም እንዴ የኔ የዋህ ምስኪን 🤣🤣🤣🤣🤣
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝኝኝኝኝ
@zainaberta
@zainaberta Ай бұрын
ሳሜ ሁሌ እራትሕ ብራክ ለዛውም ያበደ ፕራክ 😅😅😂😂😂
@sjshhejejj7947
@sjshhejejj7947 2 ай бұрын
ዋዉ ይችልጂ እናተጋ ስኮን አማረባት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@JdjflgfkhzJfdufigi
@JdjflgfkhzJfdufigi 2 ай бұрын
ልጁንክርስትናአስነሱት❤❤❤
@user-gn1ls1xz1x
@user-gn1ls1xz1x 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆታታታታታ🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💝🌹🌹
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 2 ай бұрын
አያልቅባቸው ጭራሽ ሁለት ሆኑ እኮ😂😂😂
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 2 ай бұрын
እርግጠኛ አሁንስ ካሜራ እንዳለ ያቃል ሁሌ ፕራክ ሲያረጉት አይነቃም አሚት ግን አንደኛ
@ethiopiatakele533
@ethiopiatakele533 2 ай бұрын
ያውቃል ሁሉ ግዜ እየሰራ
@user-eh1ds4mw8r
@user-eh1ds4mw8r 2 ай бұрын
ያቃል ግን ፈታ ያደርጋል የሚናገረው ንግግር
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
የሚወራቸው ነገር በጣም ነው ፈታ የሚደርገኝ😂😂
@Dubai890-tl7vm
@Dubai890-tl7vm 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤the way I 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
@usermb4vp5bx8d
@usermb4vp5bx8d Ай бұрын
sami.yemcheh❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@masarat2998
@masarat2998 2 ай бұрын
ሳሜየ አነጋገሩ ገላጋይሴመጣ ሽታም😂😂😂😂😂😂
@MichuAgaro
@MichuAgaro 2 ай бұрын
Yemr siwedachuuu iko yesqee minchii nachuu 😂❤❤❤❤❤
@user-gn9zb7uc1t
@user-gn9zb7uc1t 2 ай бұрын
😁😁😁😁😁😂😂😂😘😘😘😘😘እሙዬ ተኮልነዉ ስራቹህ❤❤
@user-pv8vj5vd1h
@user-pv8vj5vd1h 2 ай бұрын
ተጫወታቹበት እኮ ለሁለት ሆናቹ ምስኪን😂😂😂😂
@ZainabMousa-go5wi
@ZainabMousa-go5wi 2 ай бұрын
እነ አያልቅብሽ መጣቹህ 😂😂😂❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 2 ай бұрын
😂😂😂😂እዝቤት ዝናነዉ የሚያደርጉት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
ቤተሠብ እንኳን ደህና መጣቹሁ እሙ ሣሚ ሲናደድ ሥለ ሚማታ እሚት እንዳይመታት ሣቅ ባልሹ ከእሚት የበለጠ እሙ አንቼ ነሽ የሚሲቅው ሣሚ ጨጓራውን አትለጡት በተረፈ እወዳችኋለሁ
@user-ld9qh4lc3b
@user-ld9qh4lc3b 2 ай бұрын
Dhugaa bayyee namatii tolaa birakn kesan
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 222 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 47 МЛН
ባልሽ ፍችው እና ወንድሙን አግቢው🥺
12:08
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН