😭😭ውደ ቤተሰቧቼ ውንደማቸን

  Рет қаралды 21,687

Sadaየተንቢ

Sadaየተንቢ

2 ай бұрын

Edit with InShot: inshotshare.app

Пікірлер: 435
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu
አረ ሙስሊሞች ንቁ እኔም ሰለምቴነኝ ግን አላህምዲላህ እድሚ ለስደት ስልኬ ዲኔን አሰውቆኛል።
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p
እኛ ሙሲሊሞች ተሰባስበን የሰለምቴዎች መቀበያ ድርጂት መክፈትአለብን 😢የምሬንነው እድዚህ አይነት እህትወንድሜች ወደ እስልምና ሱገቡ ብዙጫና አለባቸው እኛ ከጎናቸው ሆነን ማበረታታት አለብን የትናችሁ ሙሲሊም ሀብታሞች ኡስታዞች እኛም ቅመሞች ሁላችንም ልናስብብት ግድድድድነው
@Fafi51296
@Fafi51296
ኧረ ኢሣ የምር ጎበዝ ነክ በርታ እኔም ሠለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላሕ በዙ መከራ አሣልፊለሑ እሥልምና ከተቀበልኩ በኋላ specially አባቴ እገላታለሑ ብሎ ሠፈር ሰፈር አሥሩጦኛል ። ኢሥላማዊ መፀሀፎች ቀዶብኛል ብቻ ብዙ ነገር አሣልፊለሑ በስተመጨረሻ አባቴ እህት ወንድሞቼ ወደ እሥልምና መጡ አላሕ ያፅናን ለእሥልና ዋጋ ከሚሠጡ ያርገን ። የሥም ሙሥሊም ከመሆን ይጠብቀን ።
@tube962
@tube962
ምን ሆኖ ነው የተአቸገርው ታሞ ወይስ ካልመመ ዋነው ጤና ነው ሙስሊም ደሞ ይፍተናል ያንን ፍተና በትግስት ማስለፍ ነው ማሻ አላህ በርታ👍👈
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611
ለካፊሮች ምንም ላላጡ ምትረዱ እህቶች ለዚህ ወንድማችን እርዱት
@gryhyy4223
@gryhyy4223
ዱአ እርጉልኝ እንድሰልም የምፈልገው ወገን እለ ለናንተ የረዳ እንድረዳው
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y
አሁን አብሽር ትደርሳለህ አሊም ለመሆን። እኔ ወደፊት አሊም መሆን እፈልጋለሁ በአላህ ፍቃድ
@AyshaWagabo
@AyshaWagabo
ያአለሀ በኢሰልምና ያለ ሰዉ ኢሰልምነን አያዉቀዉም ሳላምቴኦች ጣካር በሉ ኢኛም ያማደም ቅመሞች ካጎናቸዉ ማሆን አለብን
@kadotube9947
@kadotube9947
አብሽር ወንድማችን አሁንም አረፈድም እርድት ያጀማዓ😢😢😢
@ZainabAwal
@ZainabAwal
ማሻአላህ ምን አለ የወደፊት ባሌ ሰላምቴ ቢሆንልኝ ወላሂ ያአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u
ጀግኖች ናችሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ኢሳ ወድሜ አብሽር አላህ የወደደውን ይፈትናል
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y
ሸአዳ አስዛችሁ ዝም አትበል ተሎ ቁረአን ሀዲስ አስተምራቸው ።
@rodahty496
@rodahty496
በትክክል ለሰለምቴወች ግሩብ ተከፍቶ መቁአቃም አለበት እንሻአላ በምንችለው ሁሉ አለን
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m
አብሽር ወንድሜ በርታልኝ ከአላህ በታች የቸልነውን ስያይ ሁሌም ደስ ትሉኛለቹ አይዞህ አላህ አለልህ
@zzaytn4041
@zzaytn4041
አብሽር ወንድማችን በቻልነው
@EthiosalemChannel
@EthiosalemChannel
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳው
@seadaabera4805
@seadaabera4805 9 сағат бұрын
ማሻአላህ የሰለምቴዎች ጥንካሪ ግን የሚገርም ነው
@user-mf2km2hh8q
@user-mf2km2hh8q
ማሻአላምሻአላ❤❤❤❤❤ወድሞቸች፤አብሽሩላከይርነውበርቱልን✅✅✅✅✅👌💯💯💯💯🕋🕌
@RukyaDawud-ii7zf
@RukyaDawud-ii7zf
ሡብሀንአሏህ💔💔💔💔💔💔💔ያአሏህ ልቤን እማፀዳበትን ስበብአምጣልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔የኔውድም አተኮአሏህ ወዶህነው ጥፍጥናውን ያሳወቀህ አብሽር❤❤❤
@Zyban-zx5rf
@Zyban-zx5rf
አቢሺሪ ውዲሚ❤❤❤❤❤
||ደስ ሚል ቆይታ|| ከነቢሎ ጋ|| ሱረቱ ረህማንንም አብረን ቀርተናል ||አልሀምዱሊላህ||
12:19
Qari"Tawfik Al Habeshi={ቃሪእ ተውፊቅ አል ሀበሺ}
Рет қаралды 23 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 119 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
የሙስሊሞቹ ተሞጋች ምን አጣ?
15:08
የመለከት ድምፅ kedir sado
Рет қаралды 1,8 М.
ፖስተር ሀይሉ: ማሜ : ሐዊ  አስተማሪ ት/ት
1:18:52
ረሙ አባቱ ማነው❓
9:46
remu khan
Рет қаралды 59 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 30 МЛН