ምድነች ግን ምን ጉድ ነች ሰመረ ባሪያው/Semere bariaw tiktok funny reaction

  Рет қаралды 85,389

yummy2721

yummy2721

Жыл бұрын

#ebs #besintu #funnytiktok

Пікірлер: 118
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g Жыл бұрын
ሰመረ እንዳንተ ያሉ ሰዎች በዛ ባሉልን❤❤
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 9 ай бұрын
ሰመረዬ እንዲህ አጥረግርግልን እባክህ የተጠየፍናቸውን የምንጠላባቸውን ነው አጠቃላይ እናመሰግናለን 👍💕🙏💕
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 5 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ምን ላርግህ ተናግረህ ሳትጨርስ ነው የምታስቀኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@rihanaseid5236
@rihanaseid5236 Жыл бұрын
worl ባሪያው በጣም ምርጥ ሠውነህ ያንተን ኢትዮብ ሣይ ደሰ ይለኛል። ግልፅ ግልፁን ነው የሞትነግራቸው ጀግና ነሠ ጨዋ ነትህ ነው እኔን ደስ የሚለኝ ለዚ ነው . የምወድህ
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g Жыл бұрын
ሰመረ እንዳንተ ያሉ ሰዎች በዛ ባሉሉን❤❤
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 9 ай бұрын
በተለይ ስለአለባበስ የወንዶች ያነሳሽው ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ 😍😍😍😍 የዝህችን አድራሻ የምነግረኝ
@johnbekele8200
@johnbekele8200 11 ай бұрын
ፈረንጅ የሆነውን እንሁን ሲሉ አስጠላባቸው ማስተዋል ይስጣቸው ማለት ይሻላል 🙏
@asratfenta3495
@asratfenta3495 6 ай бұрын
ምትሰራው ስራ በጣም ደስ ይላል!!
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 11 ай бұрын
ከክራክም በላይ የቂጣቸው ጭቅቅት በጣም ነው የሚያስጠላው
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ምንድነው ሴቶች ይህን ይወዳሉ ምናምን እኔ መልካም እናትነት ነበር የምወደው ምንድነው ስለ ቤተሰብ ልጅ አይወራም ???
@user-md8zh1yb5o
@user-md8zh1yb5o 9 ай бұрын
ሰመረ በጣም ነው የምትመቸኝ አይዞ ቀጥለው
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
እኔ የምለው ሴቶቻችንን ምን አስነኳቸው? ሰመረ የሚናገረው እውነቱን ነው : ግብረገብነትን ቢማሩ መልካም ነው
@yummy2721
@yummy2721 Жыл бұрын
የዘመኑ ሴቶች ተበላሽተዋል እኮ
@YenbebGezhag
@YenbebGezhag 4 ай бұрын
በጣም ተመቸሽኝ በርቺ
@user-wz8xy3xi4v
@user-wz8xy3xi4v 10 ай бұрын
Yummy I wish you to do a reaction video as a guest wiz semre bariyaw.
@milan8639
@milan8639 4 ай бұрын
Semere my love ❤❤❤❤❤❤❤
@AhayatSeid-dc8mj
@AhayatSeid-dc8mj Жыл бұрын
አንቺ አትለፍልፊ ሰመረ ይበቃል
@mehdi3194
@mehdi3194 Жыл бұрын
ሄሉዬ በርቺልኝ ኦዴንሶችሽ እስኪመለሱልሽ ድረስ ከቻልሽ የምትሰሪውን ቪድዮ ከ6 ደቂቃ ባታስበልጪው አሪፍ ነው❤
@yummy2721
@yummy2721 Жыл бұрын
Ehe ameseginalew anite balikegn meniged degimo ayewalew
@hw4347
@hw4347 Жыл бұрын
እናቱ አንቺም እንዳልሽው የማታውቂው ነገር እንዳለ ተገንዝቤአለሁ ሰመረ ስለ ሮዚ ያለው ነገር አሁን ስለተናገረችው ሳይሆን ከዚህ በፊት በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ. ስለተጠየቀችው ጥያቄ የሰጠችውን መልስ በተመለከተ ነው እንደዚህ የተናገራት በወቅቱም በሆነ አጋጣሚ አኔም ሰምቻት ነበር በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለምናወራው ነገር ማሰብ አንዳለብን ከእርሷ ሁኔታ ተረድቻለሁ ምክኒያቱም ከአፍ ሲያመልጥ ፀጉር ሲመለጥ አይታወቅም ።
@johnab5338
@johnab5338 9 ай бұрын
ወንድ ልጅ አሩን ሲያራ በጣም ነው ሚያስጠላው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ አለች፣ የሷን ረስታና እግዚአብሔር በፈጠረው ነገር ስታላግጥ😮
@brookbizuayehu8725
@brookbizuayehu8725 7 ай бұрын
@yummy wendimen bagibaw lalechu nw eko mels yesetew videowin kortesh nw ende yayeshu?😂
@ST-tq9el
@ST-tq9el 6 ай бұрын
Hey ato Barecho, I agree with u that those shameless kids need to be told what is right/ acceptable in society. It seems like nobody taught them how to behave,talk,act, or dress properly, lol👌
@LaquuAshu
@LaquuAshu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 😢😢😢😢 barchi🙈🙈🙈min tilaleshe
@AlemuTewodros
@AlemuTewodros 9 ай бұрын
ማን ነሽ ግን አንቺ 😂😂
@NatnaelmanKing
@NatnaelmanKing 2 ай бұрын
Sis kajareban naw yalawet❤
@BirukAmsalu-qm2mb
@BirukAmsalu-qm2mb 6 ай бұрын
አለዉ ቆይ ደሞዜ ይጣ ግን ይበቀኛል😂 የምር ገና እድህ አይነት የሀሳብ ልዉውጯችን ሰማዉ የሆነ ነገር ተምራለዉ መጥፍን በመጥፏ ቃላት ገልፆ ማስተካል የለም ብቻ በቃም ጨዋ ቃላት ይወጣሻል በሪችበት አመሰግናለዉ!!
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 9 ай бұрын
ሰመረን እወደዋለሁ አጃቢዋ ግን ምንድናት አያስፈልግም ሰሜ በቂ ያምርብሃል።
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 10 ай бұрын
ጉዲዲዲዲዲአለቺአያቴ እኔየገረመኝያቺ😂😂😂😂😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
የቲክቶክ ሴቶችኮ ጨልለዋል😅 አይይ ሚስጊኖች
@zz-zw9lp
@zz-zw9lp Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ❤😂😂🎉❤
@garyterefe7332
@garyterefe7332 Жыл бұрын
Thanks sis...
@alkaderahmedmusa
@alkaderahmedmusa 10 ай бұрын
Kkkk agbashn ❤❤
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 8 ай бұрын
ሰመረና ሶፋ ላይ የተቀመጠችው (በግራ በኩል)በጣም የጨዋ መጨረሻ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው ፈጣሪ ይባርካቸው
@BirukAmsalu-qm2mb
@BirukAmsalu-qm2mb 6 ай бұрын
አሜን
@Hoosseincadear
@Hoosseincadear 4 ай бұрын
Gobez nesh ymr indeed Balsh motual😂
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 9 ай бұрын
የምኖረው ውጭ ነው እውነት ነው የምላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ወንዱ ሴቱ በተለይ የአሁኑ ዘመን ትውልድ ጤናማ አይመስለኝም በተለይ የወንዶቹ አለባበስ ውጮቹ እንኩዋን ሰለጠንን የምሉት እንደ Ethiopia ወንዶች የግብረሰዶማውያን ፋሽን ጥብቆ ሱሪ አይለብሱም😂
@rihanaseid5236
@rihanaseid5236 Жыл бұрын
ህመረ ባሪዬ ምን ላድ ርግህ ልክ ነህ እቃግዥ አይደለም እሺ ቆርቆሮ የተባለችውን ነው የነገርችን እሺ
@medinanuru1711
@medinanuru1711 9 ай бұрын
ሰምዬዬ ❤❤
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Жыл бұрын
ማብራራት በዛብሽ
@medinanuru1711
@medinanuru1711 9 ай бұрын
ባለጌእኮናት ገደልትግባ❤
@endriyas_endu
@endriyas_endu 9 ай бұрын
ስለ ሮዜ እሷ የተናገረው መምንመ ችግረ የለበትም ግነ እሰኪ የሷ ቪድዮ ምልስ ብለሽ ለማየት ሞክሪ እኔም እጠላታልሁ በጣም ስድ ነች ስለ ወንድ ልጅ የተናገረችውን መቼም አይረሳም
@samrawitghirmay5939
@samrawitghirmay5939 Ай бұрын
I love rozy she so sweet
@TibebuGetaneh-b3u
@TibebuGetaneh-b3u Ай бұрын
Semere Tikikil New Anchim Eko Kesemere GAr Chigir Yalebish New Yemeselesh Lemanignawum Sim En Aderasha Nigerign
@viva8589
@viva8589 Жыл бұрын
እነዚ ወንዶች ሌላ የለመዱ ናቸው
@user-qb5wi7uq1p
@user-qb5wi7uq1p 9 ай бұрын
ሰመረ እንዳንተ ያሉ ሰዎች በዛ ባሉሉን
@user-wj3ll1ok9i
@user-wj3ll1ok9i 2 ай бұрын
አንቺ ግን የመስማት ነው የመረዳት ችግር ያለብሽ? ጥሩ ወይም ብልህ ለመምሰል ትሞክሪያለሽ ግን መደዴ ነሽ።
@hamdiomar89
@hamdiomar89 2 ай бұрын
❤❤❤
@MeleseAyu-fo3oh
@MeleseAyu-fo3oh 3 ай бұрын
Continue
@fantumelese4589
@fantumelese4589 7 ай бұрын
እማዬ እወደሻለሁ
@user-uz5ph2ch8m
@user-uz5ph2ch8m Жыл бұрын
ሀሳብ አጥተሽ የእሱን መድገም ነው የያዝሽው። አፈ ቀላጤ አሽቃበጥሽ ልበል
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Жыл бұрын
ምን አገባሽ
@user-uz5ph2ch8m
@user-uz5ph2ch8m Жыл бұрын
ሮዚን የቸናገራት በሰጠችው ኢንተርቪው ነው
@user-rt7rq7ut4x
@user-rt7rq7ut4x 4 ай бұрын
Rosiy betam newregna nat eshi litshefgnilat atmokri eshi esuako wend lij lemn yitsdadal lemn shintbet yigebal betam yikefal yalech gud nat
@asmamawmengesha1910
@asmamawmengesha1910 2 ай бұрын
መልስ ከመስጠትሽ በፊት በደንብ አዳምጪ
@tigi432
@tigi432 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-gl8oh2xq2h
@user-gl8oh2xq2h 5 ай бұрын
Good
@user-vi1mu2zz3t
@user-vi1mu2zz3t 9 ай бұрын
ወንዶች ሽንት ቤት ቆይተው ሲወጡ ያስጠሉኛል አለች እሮዚ ማፈሪያ
@queensheba2506
@queensheba2506 3 ай бұрын
❤️💝💜👍👍👌👌
@frankgetachew1833
@frankgetachew1833 9 ай бұрын
anchi yamishal ende anchinim ke wendime fkir yizegnal blesh tiferiyalesh meselegn
@MeleseAyu-fo3oh
@MeleseAyu-fo3oh 3 ай бұрын
Thnaks
@mohammedyayoujuharyayoujuh7525
@mohammedyayoujuharyayoujuh7525 9 ай бұрын
😂
@yasabnehmisganaw5006
@yasabnehmisganaw5006 Жыл бұрын
ye reaction reaction video gin tinsh a? try to make your reaction directly
@samiglassglass5422
@samiglassglass5422 Жыл бұрын
አረ አለው አንቺ መቼ ፈለክሽኝ ቁንጂየዋ ሚስቴ
@zz-zw9lp
@zz-zw9lp Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉❤❤❤
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g Жыл бұрын
ስንት ገልቱ አለ እኮ
@user-wo4jn8qk2h
@user-wo4jn8qk2h 11 ай бұрын
Wedime begabesi malitus😮😮😮
@dawittesfalidet2215
@dawittesfalidet2215 Жыл бұрын
You’ve long beautiful fingers @ 6:46 @11:23 zemmm belesh werewen teyena Arefesh Paino temaribet! ( adnakot 👍🏽& chubee🗡 bandlay)😂
@jagamaroba
@jagamaroba Жыл бұрын
እንዴት አይናደድም? እንዴት አባቷን ወንድሟን ታገባለች?
@user-ku4he2po3s
@user-ku4he2po3s 11 ай бұрын
Yante ayenet balege mendere agegneh.. seta sete meche new gin sedeb yemetakomew.. enatehn eyawarek new, ante kemetakerebachew yante koshasha sedeb yebeletal
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Seme barichi erozan yetnagerw kezi befit aron yemiara wande aludem selalachi new
@sirakyohannes2878
@sirakyohannes2878 11 ай бұрын
Weye alew
@RobelTilahun-ry1bn
@RobelTilahun-ry1bn Жыл бұрын
Des teyalesh
@ashenafialemu4348
@ashenafialemu4348 3 ай бұрын
ገስጥ ተጫኔ
@MintasenotMintasenot-xu3he
@MintasenotMintasenot-xu3he Жыл бұрын
ምንድነሽ
@amanuelTube4592
@amanuelTube4592 Жыл бұрын
bedenb eyat betam balegena ethiopiawi leza yelelat werada sid nat
@Nan_J9
@Nan_J9 11 ай бұрын
ኢትዬ ጲያ ከየመን አትሻልም
@AlemuTewodros
@AlemuTewodros 9 ай бұрын
እየን ፊት ላገባው😂😂
@sisayalex
@sisayalex 11 ай бұрын
Isu malet yefelegew wandimen bagebaw bamilew ishi
@geta4087
@geta4087 7 ай бұрын
ከጀርባየሚጮውን ወፍ ነው የምትመስይው ይቅርብሽ አትስሬ
@pelatosrume45
@pelatosrume45 9 ай бұрын
Hello beautiful, have ur opinion and have fun !!!
@danieldani5530
@danieldani5530 8 ай бұрын
Eni endalon bcha
@TibebuGetaneh-b3u
@TibebuGetaneh-b3u Ай бұрын
Silk Askemich
@aburayan4936
@aburayan4936 Жыл бұрын
እናተም ቀሚሥ ልበሱ እራቅታቺህን ነዉ የምተህዱት😢
@solomonbela
@solomonbela 9 ай бұрын
balsh ene salhon alkerim
@kedirmare3746
@kedirmare3746 2 ай бұрын
Me
@kidankal
@kidankal Жыл бұрын
Wudye esu endezih yalat bezih video aydlm kezih befit belkekechew nw lela bmnm aydlm beka.
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Жыл бұрын
ሴቶች ወንዱስ
@misikerfikre6158
@misikerfikre6158 2 ай бұрын
Seme harif lij kimem nechi konijo
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
ግን እኮ ትክክል ናት አንተ ምን እያልካት ነው? ጭንቀቷን ነው እየተናገረች ያለቺው ስስቅ ነው የምታዩኝ እንጂ ከጀርባ ያለውን ታሪኬን የምታውቁት ነገር የለም ሳላውቀው ወንድሜን ባገባውስ ነው እኮ ያለችው? ይሄ ሁሉ ስድብ ሊወርድባት ይገባል እንዴ? ስትጨፍር መታየቷ ይሄን ያክል ያሰድባታል እንዴ? ምነው ፃዲቅ እኔ ብቻ ነኝ አልክ? ለማንኛውም ትክክል አይደለህም:::
@mohammedyayoujuharyayoujuh7525
@mohammedyayoujuharyayoujuh7525 9 ай бұрын
አንካሴ እግር ክራክ ቂጥ
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r 4 ай бұрын
አጋዥ መሆንሽ ነው ወይስ ልምምድ..?
@monaaallb6311
@monaaallb6311 Жыл бұрын
Samara menem alonam kaswagam menem yalawem ok.lejetwa anegagerwa betam maran edawad yadagache yaset wag yalelat selaunach naw ok
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 9 ай бұрын
ምን ኢቺ ሳይገባሽ አታውሪ ቀድሞ የተናገረችውን ሳትሰሚ ሰመረ ለመተቸት መከርሽ ደበርሽኝ
@yummy2721
@yummy2721 9 ай бұрын
My dear video aychewalew beka atinadeji normali new
@yosistarboy
@yosistarboy Жыл бұрын
alw alw alw mtchelshalw yt yhun honeymoon
@MuhdinDawud
@MuhdinDawud Жыл бұрын
Wendmen bageba kemalet bely min steyaf ena asafari neger ale atastebabyi
@enkuworkalemahu6543
@enkuworkalemahu6543 8 ай бұрын
Mejemeriya teredu eski kemefred befit,wendmua mehonun satawk agibtaw keza kekoyu behuala wendmua mehonun bitawk mn targ lijitua?zat is her question
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 11 ай бұрын
የፈር ገንፍ አንቺም እንደዚህ ፈራርስሽ ማን ያገባሻል ኮተት ሊላ ስራ የለሽም በስው ስራ ተንተርስሽ ማን አስተያየት ስጪ አደረገሽ የማታውቂውን ትዘባርቂያለሽ አቅምሽን እወቂ ከስምረ ባሪው ጋር እራስሽን ለማወዳደር መሞከርሽ እራሱ ያስቀጣሻል ገንዘብ ለመስራት ብለሽ የፈራረስ ሀሳብ ለመስጠት አትሞክሪ ስራ ፈልጊ ፅጉርሽንም አበጥሪው እሱም አንድ ስራ ነው እሺ
@user-xw6hg8ct5q
@user-xw6hg8ct5q 7 ай бұрын
Alawkm kalsh buhala hasab atschi mtdegfiwn sew lemn malet alebsh
@johnbekele8200
@johnbekele8200 11 ай бұрын
ከሴት ልጅ የማይጠበቅ ቪድዮ ሰርተለች ምናልባት አንቺ አላየሽው ይሆናል እኔ እንደውም ሰሜ ቢገርፋት ባይ ነኝ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 11 ай бұрын
Mène arga newe?
@nahomnahomwelde175
@nahomnahomwelde175 Жыл бұрын
የሚፈልገው ነገር ካለ በግልጽ ለምን አይነግራትም😳 አላልሽም? መጀመር ከዚህች ጋጠወጥ ምን ሊፈልግ ይችላል ? እውነት ነው የተናገረው ጋጠወጥ ጨምላቃም ባለጌም ነች። ከሴት ልጅ የማይጠበቅ ነገር ስትናገር ነው የምናውቃት። ሲቀጥል ደግሞ አንቺ እሱን የምትወቅሺበት እና እሱ እሷን የወቀሰበት ነገር በጭራሽ አይገናኝም። ከተናገረቻቸው ውስጥ አንዷን ለይቶ "ወንድሜን ባገባስ"? ብላ ስለተናገረችው ብታገባውም እሷን እንደማይገርማት ምክንያቱም የለየላት ጋጠወጥ ስለሆች ለሷ ምንም ማለት እንዳልሆነ እያስመሰለች እንደሆነ ነው የነገራት። አንቺ የምታወሪው ደግሞ "ብትጨፍር ምን ችግር አለው? ሀሉም አይደለም ወየሚጨፍረው" እሱ ያለው ሌላ አንቺ የምትተቺው ሌላ። ስለዚህ እይታሽን አስተካክዪ እና ለምን እንደዚህ ሊላት ቻለ ብለሽ የተናገረው ነገር ላይ focus አድርገሽ ተናገሪ። ልተችሽ ፈልጌ አይደለም። የተናገርሽበት ፓርት sense ስላልሰጠኝ ነው
@buliano
@buliano Жыл бұрын
ስራ የለሽም ወይ ያገሬ ሰው
@bruckfikre4854
@bruckfikre4854 4 ай бұрын
Wendemeshen mokere
@user-hj9ds9ik1h
@user-hj9ds9ik1h 10 ай бұрын
ሲጀመር በሰው ላይ ተንጠላጥለሽ እንጀራ የበላሽ እሷ ምን እንዳረገችው አላቅም አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት ወደኋላ የሷን ቪድዮ ተመልከች እንደሷ አፀያፊ ሴት አይቼ አላቅም በጣም አንሷታል ።
@yummy2721
@yummy2721 9 ай бұрын
Manim fitsum sew yelem eko sank sew lay mefred degimo tinsh yikebdali
@buliano
@buliano Жыл бұрын
አውልቁት ??ቃጭሎቹስ
@YusufAhmed-ln5he
@YusufAhmed-ln5he 4 ай бұрын
ለፍለፊ
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 451 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
#ሊያሾዉ እና የ #መቅደስ የቲክቶክ ወሬ😂
16:43
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30