ልድገምሽ ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Lidigemish New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 499,494

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 249
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Жыл бұрын
ግን ከገጠር ድራማ የታዘብኩት አለ የገጠር ሴቶች ይሰፋሉ ይፈትላሉ አሁን ሁሉ ቀረ
@efrahmuhmed2833
@efrahmuhmed2833 Жыл бұрын
😊አሁን ከዚህ ምን ትምህርት እንውሰድ ምግጥና ብልግና 😮
@alemneshbirhanu4060
@alemneshbirhanu4060 Жыл бұрын
በሀላችን እያሠደብሽ ነው ሌላው ስራሽ ጥሩ እያለ በጣም መሥመር ዘለልሽ ምረጭ የምትሠሪውን ትውልድ ወደመጥፎ መሥመር አትገፋፊ
@user-sf4go7oo9x
@user-sf4go7oo9x Жыл бұрын
😂 ወዶች ከዚሕ ተማሩ ከተቀዛቀዝክ አለቀልሕ 😂
@user-xh4jr3ld2x
@user-xh4jr3ld2x 19 сағат бұрын
ባህል አታበላሹ፡ባለቤቱን አምኖ የሚኖርን አባወራ ምን እያስተማራችሁ እንደሆነ አወቁ ፡፡የትወና ብቃት ኮሚክነት ረዕስ ቦታ አካባቢ ሊመረጥ ይገባል!!!አስቡበት አልልም እንደዚህ አይነት አያስፈልግም፡፡ችሎታ በመጥፎ አይገለፅም፡፡
@mymamking8293
@mymamking8293
የዲሮ ባህል ጥሩ ነገር ብትከተሉ መጥፎ ነገር ብትተው ይበጃል ከዘነዘናና ከሙቀጫ ምን ትምህርት ኣለው ሽክሽክ ዝንብለህ ነው እንጂ
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
የሴት መላ ይገርማል ሴቶች ከእንዲህ ያለው ውሰለታ ይጠብቃችህ
@user-jm1pu4jd2x
@user-jm1pu4jd2x
የ ገጠር ሳይሆን የ አራት ክሎ ነው
@TegegnGetahun
@TegegnGetahun
ሴትን ያመነነና ጉምን የዘገነ አንድ ነው ባልዮ ይለፋል ውሽምዬ ይበላል
@yabsrabantihun3669
@yabsrabantihun3669 Жыл бұрын
እነዋ ብቻ ናት የምወዳት እውነተኛ እናት ሌሎች ግን😢😢😢
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ወይ ሀገር ቆይ ግን ለትዉልዱ ምን እያስተማሪነዉ ከባል ከሚስት እየሾለኩ ሌላቤት መዘሞት ወይ ግዜ አይድርስ ግን ከዚህ ትምህርቱ ምን እደሚወስዱ ሣሥብ አይ😢😢
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm
ይህ ሰዉ ዝም ብዬ ሳየዉ ያንን ነገር ሚሰርቅ ይመስላል ክክክክክ ቁልጭቁልጭ ይላል❤❤
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
ዛሬ የማላጎርሰው የማላጠግበው ነገር የለኝም 😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@mekonennmoke
@mekonennmoke
ውይ ለፍላፊ ለሰከንድ ዝም አትልም የወሬ ወረፋ ትይዛለች ሁላ 😭😭😭😭😭
@user-yc9hg7yz6v
@user-yc9hg7yz6v Жыл бұрын
አኡዙቢሏህ መልካም ነገር ብታስቀምጡ አይበልጥም
@Nic1821
@Nic1821
የገጠር ሴት መፈተል መስፋት እንጅ እንዲህ የተበላሸና የተበከለ ጸባይ የላቸውም
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይውሺምዬ ጉድነውኮ የምትሟዘዙወዶች ተማሩበት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc
የምር ግን ቀልድ ያምርብናል እያላችሁ ሰዉ ሳቀ ብላችሁ ዝሙቱን ዉስልትናዉን አታብዙት የሀገሬ ገበሬ በዚህ ልክ ባለጌ አታድርጉት አበዛችሁት እያንዳንዱን ሳየዉ ብልግና ዉስልትና አያጣዉም
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl Жыл бұрын
የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል ነፍሴ ሊወጣ
@teddygirma5135
@teddygirma5135
" ዛሬማ ማላጎርሰዉ ማላስገባዉ ነገር የለም " አቤት ቅኔ
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 54 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
"ዉይ ነዶ" ሙሉ ፊልም አርብ ይጠብቁን (Comming On Friday) 2024
2:26
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 22 М.
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 246 М.
[NEW🔥] ተጋብተዋል - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
17:13
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 30 М.
"ሞቆባት"ምርጥ አዲስ አስተማሪ የገጠር ድራማ(Mokobat New Ethiopian Dirama) 2023
24:03
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Lij Hamido
Рет қаралды 709 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН