ደሀ ሚበላዉ ምግብ...?

  Рет қаралды 516,621

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ደሀ ሚበላዉ ምግብ...? @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL ​#kids #show
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
#kids
#family
#mother
#father
#littlebigshots
#children
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#answer
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 377
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*መቅደስ ማሞ ወልደ ብርሃን 😂😁🤭አይይ እናቴ እንዴት እንዳሳቅሽኝ 😁🤭😂ኡፍፍፍ ሆዴ ጥርሴን ደከመኝ*
@hawwiisanyioromoo4745
@hawwiisanyioromoo4745 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኔስ ኡፍፍፍ በሳቅ
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*ስስቅ ደክሞኝ አያቅም ዛሬ ግን ጥርሴን ደከመኝ 😁😂ያልሳቀ አለ እንጅ እኔ ላልስቅ ነበረ ግን አስገደደኝ 😁😂😁 ወይኔ ሳቄ official ቻናሌን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🥰😊🥰*
@ejegenege5420
@ejegenege5420 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@ayeleawhile6149
@ayeleawhile6149 Жыл бұрын
@@Finoterama pm
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!
@zewditu1735
@zewditu1735 Жыл бұрын
አሜን
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
امين يارب
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Жыл бұрын
አሚይንንንን ያረብ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-hi9fq4fj6j እሙየ ደምሪኝ💕💕
@neimaseid835
@neimaseid835 Жыл бұрын
አሚን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ልጅ እንደኔ የሚወድ 👍👍👍 ልጆችኮ ፍቅር ናቸዉ ።
@halustube6172
@halustube6172 Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ ዝምድና እቀጥል
@sufiaawole3682
@sufiaawole3682 Жыл бұрын
ሰለም ለሀገረችን ፊቅር ለሂዝቦቸቺን አለህ ይስጠን ያራብ ጉሉ አሚን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😭😭😭
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ💕💕
@user-ef3vq6sf3i
@user-ef3vq6sf3i Жыл бұрын
እኔ
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
አደይን በተከታታይ እንለቃለን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
እናቶች ደስ ሲሉ ጥጥ ሲፈትሉ እሼ ሀገር ወዳድ አላህ ይጨምርልህ ይከ ነው ኢትዮጵያ
@fatumaseid7760
@fatumaseid7760 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለሀገራቸው ሲሉ በዱር በገደል የሚዋደቁ የሚገላቱ ወገኖቻችንን አንተ ጠብቃቸው ! ሰላሙን አንጣልን
@user-ef3vq6sf3i
@user-ef3vq6sf3i Жыл бұрын
አሚን
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b Жыл бұрын
አሚንንንን🙏🙏
@senayitsenayit640
@senayitsenayit640 Жыл бұрын
Eshetu Selame new
@senayitsenayit640
@senayitsenayit640 Жыл бұрын
@@comedianeshetu betame efelgeh alehu eshetu pelac
@berkteengel5437
@berkteengel5437 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
ፈጣሪ ስደት በቃሽ ብሎ ሀገሬ ስገባ ምርጥ ልጅ ቀልጣፋ ልጄን አቀርባለው
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ጤና ላጣ ጤንነትን ፍቅር ላጣ ፍቅን ያረብ እኛማ ተሳሳች ነብስ ተንከባላይ ስጋ ነን ያረብ ወንጀላችንን አይተህ እለፍው ያረህማን አገራችንንም ስላም አርግልን🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼😭😭😭😭😭😭😭 ሞት እኛ ጥሩ እስክንሆን አይጠብቅም እኛነግ መልካም እና ደግ ሆነን መጠበቅ ያለብን ጥሩና መጥፎን የመለየት ወይንም የመስራት ድርሻው የኛነው የፍለገ ሁኔታ ላይ ብንሆንም ፍጣሪያችንን አመስጋኝ እንሁን 🤲🏼🤲🏼
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
አሜን😥😥😥😥🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
ወይኔ ሆዴ የቃላት ጥያቄው እሼ😅😅 😅😅 እሸቱ መልካም ሰው ልጆቹን ግን ከየት ነው የምታመጣቸው ወይኔ በነሱኮ ብዙ ተምረናል ካዋቂው ይልቅ በህፃናቱ አሁንም በርታልን ሰላም ለሐገራችን ይሁን
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሼ እንዳንተ ያሉትን ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ያብዛልን ሽ ያርግልን አሚን
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t Жыл бұрын
🤣🤣🤣 ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰
@user-gj2jm7gx3s
@user-gj2jm7gx3s Жыл бұрын
💚💛❤ ክብር በዱር በገደሉ ለሚዋደቁት እምየ ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ 💚💛❤ እሼ ክብር ይገባችኋል በእናንተ ውስጥ ሀገሬን አያታለሁ😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እሼ አካል ጉዳተኞችን ሁሉ ስላሳተፍክ ትከበራለህ እነሱም ጨዋታ ይወዳሉ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የኔ ማር እንደት አባቱ ደስ ትላለች በእግዚአብሔር እፍፍፍፍ ጣፋጭዬ ነገር ናት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ማርዬ እሼዋዬ የኔ መልካም ወንድም ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድምዬ እስር ቤት ውስጥ ነኝ ሳውዲህ በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ💚💛❤_ _ግን በጣም ያሳቀኝ ነገር ብኖር መሃልጋ አንድ እድል ስጠኝ ስትል። ግን ሁሉም ያስቃሉ አባባሉ ያስገባቸው በድንገት የሚመልሱት ነገር እንደት አባቱ ያስቃል በስመአብ እሼዋዬ ይህ ሀሳብ እንደት መጣልህ መቼም አያልቅብህ አንተ ማ አልተቻልክም የእኛ ፍልቅልቅ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆የዛሬዎች በሳቅ ገደሉኝ የምር ጌታ ሆይ ወይኔ የት ህጄ ልሳቅ እፍፍፍፍፍ ሆዴን አመመኝ ወገቤንም አሳመሙኝ የዛሬዎች ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣_
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 Жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@fitsummamo2410
@fitsummamo2410 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እሼ! መድረክህ ላይ ከሚጋበዙ ሕፃናት መካከል የጎዳና ልጆች ቢካተቱበት። እነርሱ ሂደቱን ጠብቀዉ መመዝገብ ስለማይችሉ ታለንት ያላቸዉን አንተ ፈልገህ ብታመጣቸዉ። አንድም እነርሱን ከማህበረሰቡ ጋር ማቀራረብ ነዉ ሁለትም አጋጣሚዉን ተጠቅሞ ብዙ ባለራዕዮችን ከነርሱ መሀል ማዉጣት ይቻላል።
@Mullerofficial21
@Mullerofficial21 Жыл бұрын
ትችላለህ እሼ በርታልን ወንድማችን
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
እሼ የኛ ብርቅየ ፍልቅልቅ እኳን ደና መጣህ ሰላም ለኢትዮጲያ እና ህዝቦቿ
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 Жыл бұрын
እሸቱ መልካም ሰው ለምታረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ኃይሉን እና ፀጋውን ይስጥህ እመቤቴ ማርያም አትለይህ እንደ አንተ አይነቶቹን ፈጣሪ ያብዛልን እኔና ልጆቼ ከካናዳ እያየንህ ነው ስራዎችህ ሁሉ የሚደነቁ ናቸው በርታልን
@zaharaza3316
@zaharaza3316 Жыл бұрын
ክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ ጉዴ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እሼ የኛ መልካም እንወድሀለን🥰 እግዚአብሔር ለሀገራችን ና ለሁሉ ዓለም ሰላም ያርግልን😥
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
የዛሬው ድግሞ ይለያል ዌዌዌዌ ክክክክክክክክ በሳቅ
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
በለው ሰው አማረኛን አውልቆ ጥሎ የለም እዴ ጎበዝ😂😂😂😂😂
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ በዚህ ካላለቀ ደስ አይልም፡፡ ለሰው የሰጠኸውን ፍቅር ሰውም በፍቅር ይመልስሃል ጀግና ማለት ሀሳብ ልዕልና ማሸነፍ ነው፡፡
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ 😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@user-wj1tc2fb6n
@user-wj1tc2fb6n Жыл бұрын
እሽ ሁሉም ዩቱበሮች እዳተ ቢሆኑ ኢትዮጵያ ባድ አመት ዱባይ ትሆን ነበር ታድለህ ትለያለህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ሀገሬ ሰገባ ያተን ፕሮግራም መታደም እፈልጋለሁ
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገረችን ፍቅር ለህዝባችን ፈጣሪ ያድልልን
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d Жыл бұрын
ይህ ጨዋታ አዝናኝ ነው ዠ👌👍
@hanantarik966
@hanantarik966 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ የኔ ውድ እንዴት አባሽ ነው ደስ እምትይው አፌ ቁርጥ ይበልልሽ😘😘😘😘
@ath1381
@ath1381 Жыл бұрын
አሚን😂🙈
@nurakedir6918
@nurakedir6918 Жыл бұрын
ያኔ ጣፋቺ 👍👍👍
@sadanuru7191
@sadanuru7191 Жыл бұрын
እረ የዛሬው ይለያል ያስቃሉ እሼ ምርጥ ሰው በርታ
@zuzu5980
@zuzu5980 Жыл бұрын
ያረቢ ሆይ አንተ ሰላምነክ ሰላምን ትወዳለክ ሐገራችን ካለችበት ጭንቀት አዉጥተክ ሰላም ስጣት ዉዶቼ እርቀን ያለን እህትወንድሞች በየሚዲያዉ ገብተን ስለዘር ሰለጥላቻ ከምናቦካ በያለንበት በሐይማኖታችን ዱአ እናድርግ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ💕💕
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
የኔ ጣፉጭ እድግ በይ 😘😘
@kstet11
@kstet11 Жыл бұрын
🥰🥰 😨ብታምኑም ባታምኑም ምላጭ ውጦ ተፉው
@mateyasdamte6042
@mateyasdamte6042 Жыл бұрын
ሌላ ሌላ ....😂😂😂 እሼ ተባረክ
@hawatube4864
@hawatube4864 Жыл бұрын
እድግ በይ የኔ ማር
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
የኔጣፋጭ እድግበይ የዛሬ።ልጆችኮ ሀሀሀ ሺሮምንሺነው ስትባል አክስቴ ሩዝ ከጭቃ ጎበዝ የኔቆጆ ሀሀሀሀሀሀሀ
@alemnegnyenatalijealemnegn4422
@alemnegnyenatalijealemnegn4422 Жыл бұрын
አሼ ተባረክ የኔ ሰው ህፃናት እኮ መላኢካን ናቸው ውድድድድ በማያልቀው❤😘
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ💕💕
@alemnegnyenatalijealemnegn4422
@alemnegnyenatalijealemnegn4422 Жыл бұрын
@@Tsehay1261 እሸ ማሬ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@alemnegnyenatalijealemnegn4422 አመሰግናለሁ💗💗
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
የቃላት ጥያቄው በጣም ያዝናናል ያስቃል አመላለሳቸው የሌለ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@muhammedabol8323
@muhammedabol8323 Жыл бұрын
ኧረ እሼ ምንሼ በጣም አሳጠርከው እንጅ የእውነት ደስስስስ የሚል ሾው ነው ግን ትንሽ ደቂቃዋን ጨመር!
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ልጆች ይሁን አሜን በሉ ።
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ💕💕
@LijMati
@LijMati Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ልጅ እድግ በይልኝ።
@adeybemnetmulugeta5669
@adeybemnetmulugeta5669 Жыл бұрын
ደስ ይላል እሼ በርታ ሎዩ ናት እደጊ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
እሽ ምርጡ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ አቦ
@azebabebe3702
@azebabebe3702 Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆቺ በሰዉሀገር ሀዘንከባዲነዉ ሰላም ለሀገራቺን ጀግናዉ ወንዲሜ ለሀገሩ ተሰዉቶን እናቴ ከአለ አባት ብቻዊን በዲህነት አሳደገቺን ከቹግሮ ስናወጣት ልጂማጣትከባዲነዉ
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w Жыл бұрын
አሸ ምርጥሰው እንዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑፕ
@asmaethiopia4764
@asmaethiopia4764 Жыл бұрын
አሜን
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Selam lee agerachen selam lee Ezibachen😍Eshee Mirx sawu Nuriln 1000amet Kifu ayenkak
@seidshito5830
@seidshito5830 Жыл бұрын
እሸቱ በርታ ደሰ የሚል ሰረሰ እየሰራህ ነው
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z Жыл бұрын
አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ💕💕
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Wow wow wow wow I love it
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
ማዘር ጥጧን ይዛ ከተፍ😍😍😍
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t Жыл бұрын
እሸቱ መለስ አድናቂህ ነኝ🥰 በማሪያም ብየሀለሁ 🙏መልእክቴ እደሚደርስህ ደስፋ አደርጋለሁ 🙏 ቆቦን በጦርነት ተሰቃይታ የከረመች ሀገር ነች ዛሬ ጡሩ ነገር ሰምተናን እና ሂደህ ጎብኝልን እስኪ የራያ ህዝብን ካድ ላይ አድርገህ ጠይቅልን አደራ አደራ
@halustube6172
@halustube6172 Жыл бұрын
ዉዴዋ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o Жыл бұрын
ዉይ ባደረገዉም ግን ነፃወጣችልን በጣም ደሥብሎናል
@halustube6172
@halustube6172 Жыл бұрын
@@user-pv5uq4pc4o ዉዴ ደምሪኝ
@nigatuwakada7116
@nigatuwakada7116 Жыл бұрын
thanks eshe des yilal berta..
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
Eshetu enkuwan be selam metachu, yena konjo setamere edge bayelen,yena marrrr 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤damo ayatocheshen egizabher zemenachu yebarke
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እሼ😍😍😍😍
@user-bf2ol3rl5j
@user-bf2ol3rl5j Жыл бұрын
አናቅም ደስ ይላል 🤣🤣🤣
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
እሚሳሳቱትሰዎች ሲያስቁ አጥቂ ሲል ተከላካይ።🤣
@zenashjara34
@zenashjara34 Жыл бұрын
መሳለሚያ ❤❤❤ሰፈሬ
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይ
@bita3264
@bita3264 Жыл бұрын
Mastawekyaw beza Eshe 😭
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
እረ እሼ ሺ አመት ኑርልን ፈጣሪ በየሄድክበት ይጠብቅህ የሳቄ ምንጭ🌹❤🌹
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ💕💕
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z Жыл бұрын
የኔ ቅምመ 😍😍😍👍👍👍😘😘
@saladinmamad933
@saladinmamad933 Жыл бұрын
Wow bay,ee baredadha imo beysisa bayate
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አህለን እሼ ስድብ ያዋጣላቸዋል አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
Yen tefache arsemye ayetesh deselu balmoye regem edemna tena ysetacwe anchem adegesh telke derge dersash lemyt ybkacwe weddd 🥰🥰🥰🥰💚💛❤👌
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የእናትዋን እናት ነው የምትመስለው የኔ ቆንጆ እድግ በይ 🥰🥰
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ቀይር አላለችም ሚስኪን አንድ እድል ስጠኝ ስትል አሳዘችኝ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
እሸቱየ ምርጥ ወንድማችን
@sifenisifeni
@sifenisifeni Жыл бұрын
የአገር ተረካቢዎች ልባቸው አይምራቸው ውሰጥ አቢቾ አለ ይሄ ነው ትውልድን መቅረፅ ሀቀኛ መሪ መሰካራዎቹ ሀቅ ተናጋራዎች ናቸው በህፃናት ልብ ውሰጥ አለ መሪዬ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሰተር ዶክተር አብይ አህመድ 🙏👏👏👏
@sabaamha4477
@sabaamha4477 Жыл бұрын
እሼ ፍቅር የሆንክ ሰው ከትልቁም ከህፃናቱም እንደ ፀባዩ ተጣጥሞ የሚቀርብ ልዩ ፕሮግራም ነው አረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@Elhamelham-ht3iw
@Elhamelham-ht3iw Жыл бұрын
ማስታወቂያ በዛበት በጣም እሼ 🌹🌹🌹🌹🌹
@ejigararso3
@ejigararso3 Жыл бұрын
mastawqiyaw Beza eshe
@tube1934
@tube1934 Жыл бұрын
አለህ ሀገረችን ሰለም የርጊልን
@rebuniphotocopy2259
@rebuniphotocopy2259 Жыл бұрын
so funny
@user-td3lr4wv1w
@user-td3lr4wv1w Жыл бұрын
የኔ ማር💖💖💛💛💛💖😘
@user-mj5zq8ot3d
@user-mj5zq8ot3d Жыл бұрын
መቅደስ እንዴት እዳሰቀችኝ 😂😂😂😂ማሞ ወልደብርሃን አይ 🤣🤣
@almasademase2216
@almasademase2216 Жыл бұрын
ወይኔ እኔም አምስት ምስራ እሚሉኝ ሰወች አሉ ለምድነዉ ብየ ስጠይቅ በህጸንነቴ በጣም ትንሽ ነው የነበርሁት አሉ 😍😍😍
@EthioOromoChristianmedia123.
@EthioOromoChristianmedia123. Жыл бұрын
Please continue question and answer 😂😂😂😂
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
እሰይ እማማ እኔ የእናተ ጊዜ ነው ስሚ😍😍
@user-sk1tv8wx5w
@user-sk1tv8wx5w Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ዛሬ😂
@zuzubint8118
@zuzubint8118 Жыл бұрын
እሼ ምርጤ እኔም እኔንም እድታቀርበኝ ድቅ ልጆች ዬ ውድድድድ ታዳ እደሕፃን አድርገሕ ሐገሬ ስገባ😛
@zedzena5845
@zedzena5845 Жыл бұрын
Yena tafache 😘😍😘🥰🥰🥰😍😘😘😘😍🥰😍😘
@massialem6676
@massialem6676 Жыл бұрын
እሼ እንኳን ደና መጣክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክህ ከጠላይ ይጠብቅልን ፍቅርን አንድነትን ይስጥን እሽቱ መቺ ነው የአቡነ አሮን ገዳም ለማየት ጓግቻለሁ እባክህ የነፍስ ዋጋ ያርግልክህ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
አደኛነኝ።ላይክ
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
እውነት እኔ ከማልቀስ ውጪ መሳቅ አያምረኝም የንፁሃን እምባ ያቃጥለኛል የዛሬዎቹ ግን 👉😂
@meronregasa4597
@meronregasa4597 Жыл бұрын
Ayzok wendm hulachenm Ethiopia lay balew nager aznenal
@user-ef3vq6sf3i
@user-ef3vq6sf3i Жыл бұрын
እድግ በይ ጣፋጭ
@godislove9390
@godislove9390 Жыл бұрын
Ayatoch siyamiru ❤siyakoru
@tigdisfazer265
@tigdisfazer265 Жыл бұрын
ሸ ትለቅ ሰው ስወድህ እመቤቴ ትጠብቅህ😍😍😍😍
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ💕💕
@tagegnehukassa794
@tagegnehukassa794 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@hawaahmed3051
@hawaahmed3051 Жыл бұрын
እሸቱ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Sa'at yichemir ishe
@asmaethiopia4764
@asmaethiopia4764 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ለልጆች
@BbBb-ko3gj
@BbBb-ko3gj Жыл бұрын
የኔ ማር እድግግ በይ
@samuelalemayehu6439
@samuelalemayehu6439 Жыл бұрын
Eskezare kayehuachew betam eroto jemro eroto yaleke video new armut
@sefoniyasdaniel5250
@sefoniyasdaniel5250 Жыл бұрын
Programun sew enditlaw new enda betam mastawkiya beza Tew enji eshetu melese alebelziya kezi buhala alayem
@tube-ur7ze
@tube-ur7ze Жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኚ like አድርጉኚ🌹🌹🌹🌹
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ሁሉም ልብ ውስጥ ሀሳብ እና ምኞቶች አሉ… ግን ተፈፃሚ የሚሆነው አላህ የፃፈው ብቻ ሲሆን አላህ የፃፈልን ነገር ደግሞ እኛ ከምናስበው እና ከምንመኘው በላይ ውብ እና የተሻለ ነው ።ውብ ምሽት🇪🇹🙏
@ethiobests
@ethiobests Жыл бұрын
ሰለም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን ።
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 71 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:49
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 121
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 556 М.
It’S So Fun To Wash My Son’S Hair! #funny #baby#cute  #funnybaby
0:14
Amazing Children Toys
Рет қаралды 11 МЛН
BTS of this trend with my scarry friends 😳| Andra Gogan
0:16
Andra Gogan
Рет қаралды 25 МЛН