እድሉን ስጪኝ አላስከፋሽም ይልኝ ነበር || የወታደር ልጅ ነች

  Рет қаралды 446,963

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

የፍቅር ጥግ የሆኑ ናቸው አብሮነታቸው የተዋጣ ነው ። የፍቅር ነገራቸውን አብርን እናድምጥ።
ሃሳብ አስታየየታች ሁን ለማጋራት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላሉ

Пікірлер: 734
@aberaabate7406
@aberaabate7406 2 жыл бұрын
የወታደር ልጅ መሆኗ እራሱ ኩራት ነው ወታደር ልጅም ሲያሳድግ አሳምኖ በራስ መተማመን የሚለውን አሳውቆ ያሳድጋል። ቤተሰቦቿን አመስግኑልኝ
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤awo bexm iwunet new
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ሰሞኑን ከሜካፕ ነፃ የሆኑ ፊቶችን እያየሁ ነው ማሽ አላህ ሴቶች ቀጥሉበት😍😍😍 ፈጣሪ በሰጣችሁ በራሳችሁ ውበት ኩሩ በተረፈ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን💚💚.... እኔ ግን ለምንድነው የማልቀናው?
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 2 жыл бұрын
ሜካፕ መጠቀሙ ምን ችግር አለው ?ሲቶች እራሳቸውን ከጥንት ጅምሮ ያስውቡ ነበር አሁን የመጣ ነገር አደለም
@rozitube2054
@rozitube2054 2 жыл бұрын
@@yesufabdulhakim9326 ውዴ በቅንነት ደምረኝ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
በጣም ችግር አለዉ ለምን የለዉም ሜካፕ የሰይጣን ስራ ነው
@user-od1qf9op6u
@user-od1qf9op6u 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
@@yesufabdulhakim9326 እንዴት የለውም ??የሚወጣው ወጭ ሢቀጥል አላህ የሠጠንን ውበት በሰንት አይነት ዱቄት እና ጭቃ የመሠለ እፊት ላይ መምረግ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ሁሉም ጥንድ ተመርቀን ጎጆ ወጣን ይላሉ የተማራችሁበትን ለወላጆች አትከፍሉም እንዴ ለቤተሰብ የጠቀምነው በአረብ ሃገር ያለን ልጆች ነን 😂✊✊
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
የኔም የሁልግዜ ጥያቄ ነው 🤣🤣🤣🤣
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
እነሱ እኮ በድሜቸዉነዉ እሚያገብት እሚወልድት እማ እኛ ደሞ ለቤተሰብነዉ እድሜችን እምጨርሰዉ ተመስገንነዉ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
@@mekdesbeyene8372 ሁሉንም በግዜው መጠቀሙ ይሻላል ያው እኛ ቆይ ትንሽ እያልን እድሜ እናባክናለን ። እኔ ግን በህይዎቴ የሚያስደስተኝ በስደት ሆኘ በትንሹም ቢሆን ቤተሰቤን መደገፌ ነው ።
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
@@mekdesbeyene8372 ከልጅነት እስከ ትልቅነት በትንሹ 15 አመት አስተምረው ለአንድ አመት ያህል እንኳ ሳይረዱ ሌላ ህይዎት ውስጥ ይገባሉ በዛ ላይ ስራ የሚያግኙት ከስንት አንድ በዛ ላይ ደመወዛቸው እንደነገሩ ነው ። ብቻ ደና እንሁን ለ ሀገራችን አላህ ሰላም ያውርድልን።
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 жыл бұрын
ወላሂ አወ ልክ ነሽ
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
ክህሎት ግን ከዬት ነው የምታመጣቸው እኛ ፍቅር የለም እንላለን ይህ ከዬት መጣ ታዲያ አይናችንማ ታውሯል እኮ እረ ፍቅርማ አለበት አለ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ እስከመጨረሻው ያዝልቃቹህ ያዝልቃቹህ
@ementmedia8081
@ementmedia8081 2 жыл бұрын
Ahah
@hayat9971
@hayat9971 2 жыл бұрын
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጉኝ በማርያም 🙏🙏🙏
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
@@sisyoutube2031 እሽ
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
@@POWE4755 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በፈጣሪ የምታስቀኑና ሌላውን የምታስተምሩ በስረአት የቆያችሁ መልካም ጥንዶች ባሁኑ ግዜ ተዋደድን ካሉ ቶሎ አልጋ ላይ ለመውደቅ ነው የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ ሀሳባችሁ ይሙላ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
ከልብሽ ሴት ነሽ ውዴ በቃ እግዚአብሔር በልጆች ፀጋ ይባርካችሁ
@seadalove5488
@seadalove5488 2 жыл бұрын
እርጋታው እንዴት ደስ ይላል በአላል 🥰አይለያቹ ወልዳቹ ሳሙ ከምቀኛ ይጠብቃቹ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 жыл бұрын
እናንተ ደግሞ በጣም የተለያችሁ ውቦች ፣ጎበዞች፣አዋቂዎች ናችሁ።ለዘመኑ ወጣ ት ጥሩ ምሳሌ ናችሁ። ከእናንተ ሌላው ቢጠብቅም ዋናው የሁለታችሁ አንድነት፣መከባበር ፣መፋቀር ነው።በተለይ ሴቷ ቆፍጣና ወጣት ነች፣ወንዱ ገራገር ፣ጨዋ ወጣት መሆኑ ያስታውቃል!!!
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
በጣም ስነስረአታቸው ደስይላል
@meronbekele1878
@meronbekele1878 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅር የለም ስንል ደግሞ እንደናንተ ያሉትን ስናይ እንፅናናለን እግዚያብሄር ይባርካቺሁ
@jidatahan7613
@jidatahan7613 2 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ለኛም እንደዚህ ያማረ ፍቅር ይስጠን ክርስቶስ
@erahmeteshetu2094
@erahmeteshetu2094 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ
@toutube6237
@toutube6237 2 жыл бұрын
አሚንንን
@sisaysifan6701
@sisaysifan6701 2 жыл бұрын
Le egha fiker sayehon genzbcinn bicha naw miflgut😡
@kasanish6709
@kasanish6709 2 жыл бұрын
አሜን የኛ ነገር ያስጨንቀኛል
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏😍
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ለዚህም ስአት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እስከዚህም ስአት ያልቆየ ያላየ አለና ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ያሳምርላችሁ ሁሉም ነገር ሲፈቅድ ነውና እስኪፈቀድልን ተመልካች ነን ክክክክክክክ ሞት እያለ ክፋት ተንኮል ይቅር አንድ ቀን ይቆጥርልናል
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ፈቅር መንገዴ ደምርኘ ዉድ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ባለማህተቦቹ ይህን ሰሞን በቃ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸው የሚቀርቡልን የመዳም ቅመሞቹ በሉ እንሹፋቸውስኪ ከተሞክሮአችን👌👍😍😉
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም! 👇👇 👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/gdedo7uE3NGyf4U.html
@kennaaabebe309
@kennaaabebe309 2 жыл бұрын
Balemahitebochu😅. Stop dividing
@user-uw9bu4ox5l
@user-uw9bu4ox5l 2 жыл бұрын
ባለማህተብ ትላለች ሸርሙጣ ሙስሊሞች ፍቅረኛ ምናምን አያውቅም አልሀምዱሊላህ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
@@user-uw9bu4ox5l ሸርሙጣማ ሙስሊም እንደሆነ ታቃላችሑ የገዛ ወንድም እህታችሑን የምታገቡ ያም ሳይበቃችሑ ከአራት በላይ አግብቶ መግማማት የምቶዱ የዝሙት ሀይማኖት እስልምና 👉😈😈😈😈😈😈
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
@@user-uw9bu4ox5l አች ግልፍጥ ፈቅር እምባል አታቅም በገዘብ እኮ ነው እምታድሩት በፍቅር አደለም አች ውሻ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ በአብሮነት ይለቅ❤💕💕💕🙏እዉነተኛ ፍቅር ከፈጣሪ ዘንድ ነዉ🙏💕❤❤
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ
@semeramuhemed2805
@semeramuhemed2805 11 ай бұрын
ኲኲኳኲኳኲኲ 0:46
@mesemese3004
@mesemese3004 2 жыл бұрын
ዋው እውነተኛ ፍቅር አለ ማለት ነው እውነት ለመናገር የክፍለ ሀገር ልጆች ነው በፍቅር የሚጎዱት የምንጎዳው😥 ያለንን ካሳጡን ቡኃላ ዙረው አያዩንም
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
መሲዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mesemese3004
@mesemese3004 2 жыл бұрын
@@semiethiotub እሽ ውዴ
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 9 ай бұрын
እነዚህ ጥንዶች ስወዳቸው ማርያምን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ በፍቅር ኑሩ❤❤❤
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
ግን ከዬት ነው የምታመጣቸው ፍቅርን እስከ መጨረሻው ይሁን 🙏🌹🌹🌹
@smera1438
@smera1438 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ
@user-nz4zt1my1p
@user-nz4zt1my1p 2 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬወች ደሞ ለየት አሉብኝ አቤት ፈገግታ ፍቅር እስከመቃብር
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላች የኛን ም ከእስር ያዉጣቸዉ የሌላችሁም አላህ ይወፍቃችሁ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለኛ የመዳም ቅመሞች ሚስግንነታችን አይተህ ጥሩ ባል ስጠን 🥰🥰🥰🥰
@user-bs8sv7er5w
@user-bs8sv7er5w 2 жыл бұрын
Amiiinnn
@user-qz5xx6xq6h
@user-qz5xx6xq6h 7 ай бұрын
መጀመርያ እኛ ራሳቹን በንፁልባችን ፈጣሪን አንጠይቀው ፍቅረኛም ስንይዝ በንፁልብ ኣፍቅረን ክብር እንስጣቸው አንጂ ይመጣሉተተ
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
የፍቅርሽ ጥግ በጣም ያስቀናል። እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቸውን ያዝልቅለቹ እስከ መጨረሻ።
@edmealemtaye5100
@edmealemtaye5100 2 жыл бұрын
በእውነት እመቤታችን ትዳራችሁን የተቀደሰ በዘር የተሳሰረ ያድርግላችሁ በጣም ወድጃችኋለሁ በእውነት ስርአት ያላችሁ ሰው ናችሁ የተባረካችሁ ሁኑ ለሰው የጥሩ ምሳሌ ናችሁ ፡፡
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
አማት አቱ ነዉ የሚባለሁ ልክ ወንዱ አማቱን አቱ ሢል ሢያምርበት የምር ክብር ነዉ አማት አንች አትባልም ዉዶች አይለያችሁ ሥታምሩ
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይጠብቅላቹ እርሡ ፍቅር ነውና ።ይህ ፕሮግራም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅ እንዲሁም ሕዝቦቹን ይባርክ።
@ethiopiafans6696
@ethiopiafans6696 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ነሽ የምር የ ሴትነት ክብር ይታይብሻል ፈጣሪ እስከዘላለም ያቆያቹ
@susutub17
@susutub17 2 жыл бұрын
ከምትፈልገው ነገር የሚያቆምህ አመለካከትህ ነው! ሰዎችና ሁኔታዎች ጠንካራ ከሆንክ ከጎንህ ይቆማሉ፤ በአላማህ የማትፀና ወይ ልፍስፍስ ከሆነክ ግን ሁሉም ይጠቀምብሀል፤ ለራሳቸው ፍላጎት መረማመጃ ያደርጉሀል። አላማህን አስቀድም ወዳጄ! ኒያህን አሳምር ለማንኛውም ስራህ በአላህ ብቻ ተተካ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@susutub17
@susutub17 2 жыл бұрын
ነይ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ በልጅ ልጅ ልጅ ይባርካችሁ በምርኩዝ አብራችሁ አርጁ አሜን በሉ ደግሞ ምርቃቴመሬት ጠብ አትልም 🙄😂😂😂
@almazetiho7080
@almazetiho7080 2 жыл бұрын
አዝግ 😁😁😁😁
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
@@almazetiho7080 እኔ ይልቅስ አንችም አሜን በይ አልማዝየ🙄😂😂
@milkymilky3084
@milkymilky3084 2 жыл бұрын
😂😂
@mitu4533
@mitu4533 2 жыл бұрын
amen 🙏😄😜
@almazetiho7080
@almazetiho7080 2 жыл бұрын
@@user-qr7zd8vl1v አሜን ማህሌቴ 😁🥰🥰🥰🥰
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ🙏 ግን ሚስትህ ድንቅ ናት specially በባሌ ድርድር አላቅም ያለችው አባባል ድንቅ ነው እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንላችው
@user-dc1ir6dj1p
@user-dc1ir6dj1p 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ይጨምርላቹሁ የኔው አለጅ ሊደፍኝ የደረሠ ችግሩ እኔ ስለማፈቅረው አለሁ እየተቃጠልኩ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 жыл бұрын
am 45 ,,,የምወደው programme ነው!!! የሚያስቀና ፍቅር ነው በደንብ ተንከባኩት መከባበራቹ እና ፍቅራቹ ደስ ይላል shes so stronger than you bro ,,,,,you have to look after her plz ,,,i waish to see you next with bebeies oready shes peomise 😄keep it up !!!
@AmanAman-ns2ye
@AmanAman-ns2ye 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እለል ፍቅረቻዉ አለህ ሆይ የኛንም ትደር በፊቅር የታማላ አድርግልን አይቻግርክ የአለህ
@haithamaman6442
@haithamaman6442 2 жыл бұрын
ክክክክክክክበሚሥጥርንገሪውሀያልየሆነውአላህይሠማሻል
@AmanAman-ns2ye
@AmanAman-ns2ye 2 жыл бұрын
@@haithamaman6442 ኢን ሻአለህ
@etheethe4338
@etheethe4338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይህን በጣም ተደስታላቹ እኔም እችላለሁ ቅን ናትደሴኝ ነው መልካም እድል ተማኙልኝ ለእድስ አመት ተበራኩኝ ጥንዶች
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ለዘላለም ወልዳችሁ ሳሙ ባሬ ግጥሙን አያጣም አዴል ነገሩ አናግሮ አናጋሪን ፈጣሪ ይያዝላችሁ ምርጦች ናችሁ እናተ ሺአመት ኑር ሙባችሁ አይታበስ
@asterhaylay7857
@asterhaylay7857 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኖራችሁ
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 2 жыл бұрын
በጣም ጐበዝ እኔም ልክ እንደ አንቺ ነኝ ለዚህ ሁሉ የቤተሰብ አስተዎፅኦ ነው የታደልክ የታደልሽ
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 жыл бұрын
በጣምምም ጀግና ሴት እንደ ልጅነቷ አይደለችም የዋህነትህ ነው ይቺን የመሠለች የሠጠህ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳር ናቸው አቦ ይመቻቹ ዘመናቹ ይባረክ💚💛❤
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ፕሊስ
@saras6084
@saras6084 Жыл бұрын
የኔናት በጣም አስተምረሽኛል የምር እኔም እዳች ሁኝ የማሳይሽ ቀን ናፈቀኝ በትምህርትሽ ዉዴዋየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉድድድድ በማያልቀዉ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ውለዱ ክበሩ አታልቅሽ የእኔ ቆንጆ ስታለቅሺ አዘንኩኝ ሴት ልጅ እኮ ካፈቀረች አፈቀረች ነው 🥰🥰🥰የመዳም ቅመሞች ለእኛም እንደዚህ አይነት ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን ተመልካች ሆነን ቀረን እኮ የማላቀው አዳሜ ናፈቀኝ አሁንስ ሊጀምረኝ ነው መሰለኝ ፍቅር 🤭😂😂
@rehanhibrahim5834
@rehanhibrahim5834 2 жыл бұрын
ማሻአላህህ ተባረከላህህ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ዉዶቸ የሰዉአይን ጥሩ አይደለም ሚዲያላይ ወጣ ወጣ አትበሉ ከልብ እምትዋደዱ ሰዎች እባካችሁ አትዉጡ ሚዲያ ላይ የሰዉ አይን መረዝ ነው በፈጠሪያችሁ ተመኩ ግን ሰበቡን አዲረሱ ሌላዉ ሀሳባችሁን አላህ ያሳካላችሁ መጨረሻችሁ ይመር
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 жыл бұрын
ለካ ፍቅርአለ እኔኮ ፍቅርያለ አይመስለኝም ነበር ክህሎቶችን ሳይደግሞ አመነታሁ
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w 2 жыл бұрын
የሰሞኑ እንግዶች ምርጥ ፍቅረኞች ከሜካብ ነፃ ውበት አየሁ ፍቅር እሥከመቃብር❤❤
@nesrudinmhammed2
@nesrudinmhammed2 2 жыл бұрын
በውነት በአጋጣሚ ገበቼ ብዙ ነገር ያዳመጥኩበት ምርጥ የትዳር እና የፍቅር ታሪክ ብስለት የተሞላበት የፍቅር ታሪክ አላህ እስከመጨረሻ ከክፉ ይጠብቃቹ ያሰባቹበት ድረሱ
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 2 жыл бұрын
What a beautiful Couple,both have a great Manners I would love to be around them all the time, it shows they have a great and beautiful family
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቸሁ ለእኛም እወነተኛ ትዳረ ይዲለን ሥሥት ብላ ሠታየዉ ሠታምሩ ❤❤
@user-my1ky9eh6s
@user-my1ky9eh6s 11 ай бұрын
ደስ ሲሉ ፍቅራችሁ እስቀመጨረሻ ያድርጋላችሁ ❤❤❤
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
ክህሎት Welcame ብለኛል ፖርግራሞቹ በጣም ደሰ ይሚል ናቹ በሪታልኝ።
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 2 жыл бұрын
You both are blessed. May the Almighty grant you eternal happiness. This is true love, keep it sacred for life
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
እመብርሀን ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እንደሰማይ ከዋክብት እንደባህር አሸዋ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ💞💐💐💐
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ወለዱ ስሙ
@bayeayele367
@bayeayele367 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ውዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
ፕሊስ ሰብስክራይብ አድርገኝ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 жыл бұрын
የዛሬወቹ ደሞ እርጋቻቸው አፌን አስከፈቹኝ ዋውው አይለያቹህ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 9 ай бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤ስታምሩ ባልናሚስች ት ካንድ ወዝ ይቀዳን ሲባል በፀባይ ይመስለኝ ነበር እናተግን በመልክም 😂😂😂
@rozinhailu3244
@rozinhailu3244 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች በቃ ጥንዶች አድናቂ ሆነን ቀረን በቃ
@user-by1jw8hl1n
@user-by1jw8hl1n 2 жыл бұрын
ምን ታደርጊዋለሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገልቱም 😌
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
@@user-by1jw8hl1n ሳህ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-sp2dm6ud1l
@user-sp2dm6ud1l 2 жыл бұрын
ወላሂበጣም
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አዎ ምን ታደርጊዋለሽ ውዴ😆😆😉
@user-tm2zm3xt8b
@user-tm2zm3xt8b 2 жыл бұрын
ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የምንለው ለዛ ነው እግዚአብሔር ፍቅርቹ ያብዛላቹ
@toutube6237
@toutube6237 2 жыл бұрын
በ ጣም ደስ ትላላችሁ የልጄ አስተዋይ ነት ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@eteneshmekonnen8528
@eteneshmekonnen8528 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ስታሳዝን ጓበዝ ይህ ነው ትዳራችሁ ይባርክላችሁ።
@user-oy3pz3td4j
@user-oy3pz3td4j 2 жыл бұрын
በጣም ታምራለችሁ ትዳራችሁ ያማረ ይሁን እላችሁ እህቶች ትዳር የለላችሁም አላህ ይውፍቃችሁ
@user-ej8ep2lj4r
@user-ej8ep2lj4r 2 жыл бұрын
እህቴ እርግማን ነው ወይስ ምርቃት።ኣይይይይይይ ተይኝ እስቲ እህቴ።
@haimanotteferra5572
@haimanotteferra5572 2 жыл бұрын
God bless your marriage you are so you are so blessed to understand my husband was like that too but we live 50 years together and the best life in my life
@feruzaberhan8613
@feruzaberhan8613 2 жыл бұрын
ይህን ቻናል እኔም ደስ ይለኛል ከዱቄት የፌፅዳ ዉበት እያየን ነው አልሀምዱሊላህ
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር እንዴት እዳሳዘንሽኝ ፍቅርሽን ስገልጪ እግዚአብሔር የምትመኙትን ይስጣችሁ አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ በልጅ ይባርካችሁ😘😘😘
@almazalmaz8382
@almazalmaz8382 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@_mekdestube9964
@_mekdestube9964 2 жыл бұрын
ሴት።ልጅ እኮ ስታፈቅር ልክ የላትም ለፍቅር ትሞታለች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@computerschool-dy7qc
@computerschool-dy7qc 2 жыл бұрын
እኔ አለሁ አንዱን ሳጋባ አንዱን ሳፋታ ቁጭ ብየ ቀረሁ አምላኬ ሆይ እኔንም ሹፈኝ 😓😓
@smera1438
@smera1438 2 жыл бұрын
ትዳር ምሮጣ አይደለም እግዚአብሔርን በጾም በጾለት ለምኝው አዳደየ ስለ ትዳር ጸልዩ ሲባሉ ፋራነት ይመስላቸዋል ላወቀው ግን እግዚአብሔር ያዘጋጀለትን ያዘጋጀልነን እንሰጥ ነበር ከማግባት በፊት እጸልይ አተ ያልከው ነው ወይ ማለት አንርሳ መልካም ቀን እህቴ
@computerschool-dy7qc
@computerschool-dy7qc 2 жыл бұрын
@@smera1438 🥰🥰👏👏👏
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l 2 жыл бұрын
አይዞሽእህት
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 10 ай бұрын
ልዩና ቅዱስ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
she has a beautiful face, a skin free of makeups, he is lucky! More blessings to you both
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
አደራህን ልቧን እንዳሰብራት ልጁቷ ልቦን አሰረክባለች
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስ ሲሉ እግዚብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው እግዚአብሔር ሀሌም ፈቅር ይሰታችው
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 2 жыл бұрын
ማሮች ተባረኩ እኔም እንደናንተ ደስ የሚል ፍቅር ፈጣሪ ይስጠን
@user-er5zk7vh8n
@user-er5zk7vh8n 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከመካብ ፅድት ብላ ኮፍደንስ ስኖራት ደስ ይላል ደሞ ርጋታቸዉ ደስ ይላል ደሞ ክርስትያን የሆናቹ ሁላችን ማተባችን ጠበቅ ኣድርገን መሀድ አለብን
@user-er5zk7vh8n
@user-er5zk7vh8n 2 жыл бұрын
እሺ
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 жыл бұрын
፡ቆንጂት ቤተሰቦችሽን አክብሪ በተለይ እናትና አባቶች መቼ እንደሚያመልጡን አይታወውምና ጊዜ ስጫቸው የግድ እሁድ ባትችይ እንኳን በስራ ቀን ከስራ በሁዋልስ አየት አርጊያቸው ። የምን ጊዜም ጠበቃዎችሽ መሆናቸውን አትርሽ ። ቤተሰብዽን ማክበርና መጠየቅ ባልሽን ከመውደድ አያግድም እናም ይሄን አጉል ጅልነት ተይው። ትዳር የሚባረከው አባት እናት ሲመርቁ ነው
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ
@meseretakalu4737
@meseretakalu4737 10 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነው እኔ ከሁሉ በላይ እርጋታሽ ነው የገረመኝ ውበትሽ የውስጥ ነው ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል።ብዙ አመት ነው ወደ ኃላ የመለሽኝ ልዩ ነሽ እውነትም
@batigach6670
@batigach6670 2 жыл бұрын
Wowwww ketwadedu ayekere endeznwe fexara tedarachune yebareki
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 жыл бұрын
በጣምደስትላላችሁ።ፍቅራችሁንእንደአብርሀምናእንደሳራይሁንላችሁ።ቤተሰብሽንምጠይቂእሱምይጠይቅበጣምአትጫኚው።አንድሳምንትእቤትሽአንድሳምንትደሞቤተሰብጠይቁ።ትመረቃላችሁ።በተረፈክፉነገርአይያችሁ።ውለዱክበሩ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
ስታምሩ ሰላሙን ያብዛላችሁ።
@genetalie5709
@genetalie5709 11 ай бұрын
ኦህ በጣም ነው እምታምሩት አብራችሁ በሞቀ ፍቅር አርጁ ጃጁ ውለዱ ክበዱ በልፅጉ
@user-kn5he2uj5m
@user-kn5he2uj5m 2 жыл бұрын
እንደዛ ነው ..... የኔ እናት በስስት ነው የምታየው በጣም ታምራላቹ
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 жыл бұрын
እስይይይይ አቤት ደስስስ ስተሉ እኛም የመዳም ቅመምች እውነትኛ ፍቅርኛ ይስጠን ፈጣሪ 😕😕🤕🤕አይይ የኔአዳም የትነህ😏🙁😓😜😎😋
@user-ls6wb9gv3z
@user-ls6wb9gv3z 2 жыл бұрын
🤣🙄🤣😂😂😂
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 2 жыл бұрын
😒😒😒የኛ መጥበህ ነው የፈቀርንው😂😂😂😂😂
@ganikoo436
@ganikoo436 2 жыл бұрын
አሜን 🙏ግራ ጎኔ የት ነህ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ግን እኛ የመዳም ቅመሞች ሁላችንም ላጤዎች ነን እንደ
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 2 жыл бұрын
አይለያቹ 👩‍❤️‍💋‍👨ስታምረ👌 ግን ከዛ ከዛ የሚል ቃል አበዛቹ ልበል
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
She is pretty lovely💞 luck man.have a great life 😍🙏
@user-sx8ni6ki5h
@user-sx8ni6ki5h Жыл бұрын
ውይይይይእግዙአብሄር አምላክ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻያሣምሪላችሁ እውዳችሃለሁ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
በራሳችሁ እየተማመናችሁ ነው የኛ ሴቶች አቤት መውደድና ፍቅር ያዝልቅላችሁ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
እንደማመር ማር
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምርኘ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
ክህሎት በጣም እናመሰግናለን ለወደፊት ትዳራችን በደንብ እየተማርንበት ነው
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 2 жыл бұрын
ሳልዝናና ሳልደሰትሳላፈቂር ማይመስል ትዳር ዉስጥ ገብቼ ከዛ አረብ ሀገር ሄደሽ ብር ሳታመጪ ልጅ አንወልድም ተብዬ ይሄው እየተሰቃሁ አረብ ቁሺና 3ቤሩት አሁን ደግሞ ወደ ዱባይ ፈጣር ከማይጣፍጥ ጉደኚነትም ሆነ ትዳር አይስታችሁ ልለየሁ ፈልጌ ዝም ስለው ቤተሰቦቼን በ እሳት ነው ማቃጥላችሁ ይላል 😭እኔን ማሰቃየቱ አነሰሁና እዉነት ሁል ጊዜ እንደዝ እወድእህላአው እወዳታለሁ እያሉ የሚመጡ ጥንዶቺን ሳይ እምባ ነው ምያንቀኝ 🤦‍♀️አንድ ቀን ግን ሁሉም ያልፋል
@sabletube3397
@sabletube3397 2 жыл бұрын
በእምነትሺ ፀልይ ነገሊላ ቀንነው ደስተኛ ትሆኛለሺ እድሜና ጤናይስጥ ተስፋአትቁረጭ ታሪክን ቀያሪ ፈጣሪነው የማያልፍ የሚመስሉ ቀናቶች ያልፋሉ። እኔ ካሁን በፊት አሰቃቂ የነበሩትን ቀናቶች አልፊ አሁን ደስተኛ ሁኘ እየኖርኩነው ክብሩ ይስፋ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
የኔእናት አላህይገላግልሽ አይዞሽ
@seasea3347
@seasea3347 2 жыл бұрын
Ayzoisha
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔውድ
@hivv2532
@hivv2532 2 жыл бұрын
ወይ አላህ እስተመጨረሻው የርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@merimaendris8385
@merimaendris8385 9 ай бұрын
የፍቅርሰው እኔም ሰፕራይዝአይሳካልኝም የኔቢጤ ስታምሩ❤❤❤
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
በሉ ቶሎ ውለዱ ከዚህ የበለጠ ደስተኛ ትሆናላችሁ
@smera1438
@smera1438 2 жыл бұрын
ትክክል ማማየ
@azeb5309
@azeb5309 2 жыл бұрын
Eh. I have been married for about 16 years. Please don't push your family away. You need their help very soon, when you have a baby, they will be your main support.....
@user-xb7id7ov4e
@user-xb7id7ov4e Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል.... R/n ship gize yasalefachihut.. Betam miwodewu life nw
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤
@user-yz4tp3fh7u
@user-yz4tp3fh7u 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g 2 жыл бұрын
@@user-yz4tp3fh7u እሽ
@usmangedefaw3927
@usmangedefaw3927 2 жыл бұрын
Yene wdoch hulem enante leyu nachhu fekrachun Eske mecheresha yazleklachu yenante tdar lebzuwoch msale yemihon tdar new huletachun lemeglets kalat yelegnme betam new emwedachhu bertulegn
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ከዱቄት ነፃ ውብ ቆንጆ ናቹ ፍቅራቹን እስክትጃጁ ያብዛው ያዝልቃቹ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነዉ የምታምሩት
@POWE4755
@POWE4755 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እውነተኛን ፍቅር ለኛም ስጠን ያረብ 😂😜😜😜
@user-dg8vq4sj6l
@user-dg8vq4sj6l 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@sisyoutube2031
@sisyoutube2031 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አድርጊኝ 🙏🙏🙏
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
ቅናታም🙈😂😂😂
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን
@alamalo4942
@alamalo4942 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ec1eo4ye7k
@user-ec1eo4ye7k 9 ай бұрын
ውይ በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣራ እድሜ ከጤና ጋር
@merydesta5604
@merydesta5604 2 жыл бұрын
ኣንቺ ሰታወሪ የኔ እምባ መፍሰስ ምን ይሉታል ተባረኩ የኔዉዶች ኡፈፈፈፈፈፈ ሰላማችሁ ብዝት ዝት ይበልላቹሁ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ባለማህተብ ጨዎወች ታምራላቹህ ፊቷ ድቄት የለውም ምርጥ ናት ታምራላቹህ
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 жыл бұрын
እኛም እድህ ብለን ነበር አይ ልጅነትኮ ደስ ይላል አሁን
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 16 МЛН
Habesha blind date | Hope and Leyu - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
41:13
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 494 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26