ፊልድ ማርሻሉ ''ገቢያችን ቀነሰ'' ሲሉ እና ውጣልን የተባለው ጦራቸው|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 151,849

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

5 күн бұрын

Пікірлер: 360
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 3 күн бұрын
በጨለማ ዘመን ሰላም አክብርልኝ ይባል የነበረው ሰራዊት በሙሴያችን ዘመን ውጣልኝ ተባለ ጉደኛ ሕዝብ እና መንግስት ሰው የተመኘው ይሰጠዋል
@HTT6892
@HTT6892 3 күн бұрын
ውይ የልቤን አልክ/ሽልኝ።
@fasilsemegn6780
@fasilsemegn6780 3 күн бұрын
ባክህ ሁለታችሁም አውሬ ናችሁ
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሰራዊት ክብር ድሮ ቀረ አሁን ያለው የመንደር ሚሊሻ ይመስል ከራሱ ህዝብ ጋር የሚገዳደል ተራ አራዊት ሆኗል
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 күн бұрын
የሚገርም ነዉ። የኢትዬጲያ ሠራዊት የተከበረ በልመና የሚገኝ ሠራዊት ነበር። ሱዳን ለሁለት ስትከፈል ለዓቢዬ ነፃ ምድር ሰላም አስከባሬ ወታደር ከኢትዮጵያ ብቻ እንዲመደብላቸዉ ነበር ፕሬዝዳንት አልበሽር የመረጡት። ተወዳጅ ኃይል ነበረን። ምንያደርጋል ተዲያ።
@getenehwasihun4335
@getenehwasihun4335 3 күн бұрын
​😊
@befairbalance7507
@befairbalance7507 3 күн бұрын
​@GeminiOneStar well said and Well explained
@azeb9433
@azeb9433 3 күн бұрын
በጣም ማዘንህ ከአነባብህ ያስታውቃል ❤ በጣም የሚያሳምም ነገር ነው ፈጣሪ መፍትሄውን ያምጣልን አሜን ❤
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 3 күн бұрын
አሁንማ ከክልል ውስጥም እንዲወጣ ነው ህዝቡ የሚፈልገው እድሜ ለብልፅግና።
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 күн бұрын
ትልቅ ጋዜጠኛ አበበ ባዩ የጌታ ፀጋ ካንተ ጋር ይሁን !
@Dats09
@Dats09 3 күн бұрын
Yayesew new yanebebew
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 3 күн бұрын
ያየሠው ሽመልስ
@igiteodo
@igiteodo 3 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ሀገሩን በ ፍጥነት ወደ ቁልቁለት ወሰዱት ..አይ ብልፅግና
@peace8494
@peace8494 3 күн бұрын
@@igiteodo ብልግና ነው እንጂ ይሄ ምን ብልፅግ ነው
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 күн бұрын
እነዚህ ብልፅግና ሳይሆኑ ድንቁርና የሚለው ነወ የሚገልፃቸው
@endeshewderso8841
@endeshewderso8841 3 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ ሙያህን በአግባቡ የተጠቀምህ ጋዜጠኛ
@eldadyena4478
@eldadyena4478 3 күн бұрын
Leke belekale
@eldadyena4478
@eldadyena4478 3 күн бұрын
Bada new zem belew
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 3 күн бұрын
እናቶችና እህቶቻችን የሚደፍር ሰራዊት ነው የሚከበረው የት ዓለም ነው ያለው ይህ ሰው
@hailemicaelzewdu2495
@hailemicaelzewdu2495 3 күн бұрын
E/F የምታቀርቧቸው ዜናና ትንተናወች፤ የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁናቴ ፤በትክክል የሚያሳዩ ናቸው። ኢትዮጵያ በከፍተኛ ሁኔታ Reform የሚያስፈልጋትሃገርናት።❤❤❤
@seni41
@seni41 3 күн бұрын
በአህኑ ሰአት የኢትዮጵያ ሰራዊት ሳይሆን የገል ሰው ሰራዊት ሆነዋል
@KingTissue-gb3jy
@KingTissue-gb3jy 3 күн бұрын
❤🎉እንደዛ የሚጠራው ሰራዊት 🎉❤🎉በውዱ "" በ አባቴ ዘመን ነበረ ""አላህ ይራህመው ይህንን የሀገረን ውርደት ሳያይ ወደ አኬራ ሄደ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Amhara19
@Amhara19 3 күн бұрын
የKenya በረከት ይደርብን እንጅ ምን ይባላል
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደ አሁን ተዋርዳና ተንቃ የነበረችበት ዘመን አልነበረም።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 күн бұрын
ሴት ደፋሪው እና ዘራፊ የአንድ ሰው ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በአማራ ምድር እየተቆላ ነው።#አማራ 💪💪💪🇪🇹
@user-lp3br9ss2k
@user-lp3br9ss2k 3 күн бұрын
@bruktadesse1832 ያኔ በጥጋባችሁ እና አቃጣሪነታችሁ ዘመን ግን "ህግ እያስከበረ ያለ" ምስኪን ሰራዊት መሆኑን እና ከዚህ ሰራዊት ጎን መሆናችሁን ከልጅ እስከ አዋቂ፣ ከምሁር እስከ ደንቆሮ፣ ከካድሬ እስከ ቦዘኔያችሁ ደጋግማችሁ ስትነግሩን ነበር። ይህ የአስተሳሰብ ለውጥ የመጣው ሰራዊቱ ተቀይሮ ነው ወይስ እናንተ ተቀይራችሁ? ለምን???
@eldadyena4478
@eldadyena4478 3 күн бұрын
Kikikikikikiki
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 3 күн бұрын
ያኔማ የክፋት እና የሴራ ጠበብት የሆነውን ኮትኩቶ ያሳደገውን አባቱን ወያኔን እየቀጠቀጠልን ስለነበር ደግፈነው😂😂😂አሁን ወደ እኛ ሲዞርብን ተቃወምነው😂😂
@user-lp3br9ss2k
@user-lp3br9ss2k 3 күн бұрын
@@tadesseshibeshi6562 well, #አማራው ተራራው መርህ አልባ ፖለቲካችሁ ያመጣባችሁን መዘዝ ዋጥ ስልቅጥ አርጉት።
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 3 күн бұрын
​@@tadesseshibeshi6562ውያኔ ከማለት የትግራይ ሕዝብ ማለቱ አይሸልም ለማነኞውም የትግራይን አናትና ንፁሕ ድም ቤታቹህ ገብቶ አናትህ አህትህ ተድፍራ ታንሸ ውንምችህ ሰገድሉ ኣባትህ ሰገድሉ አንድት አንድምያም አንዃን አውቃቹህ የትግራይ ሕዝብ ሐዬማኖት ሰላለን አንድናንተ አሰይ አልል አንልም አሺ የጉሬብት ሰው
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 3 күн бұрын
ድሮ ቀረ አሁንማ የወጣበትን ህዝብ የሚወጋ የሚደፍር የግሞች ስብስብ ሆኑአል።
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 күн бұрын
ፍትሒ ንደቂ አንስትዮ ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ሰላም የውርደልና መጥፍእቲ የጥፍኣልና አምላክ ምሕረቱ የውርደልና 💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️
@Bio650
@Bio650 3 күн бұрын
እውነቱን ነው ምርኮኛና የጫማ ሌባ በአለም የሌለ ማዕረግ ፊልድ ማርሻል ብብቱ ደረስ ኮከብ ደረደረ
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 3 күн бұрын
አለማፈሩ አይ ፊልድ ማርሻል ወራዳ አንድ እውነት የማያወራ ወንድሜ ያየህሰው ክብረት ይስጥልኝ
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 3 күн бұрын
ለጁላ ልጅ በማእረጉ መጥራት ስህተት ነው ብርሀኑ የተራ ወታደር ስብእና እንኳን የለውም እንኳን ፊልድ ማርሻል 😂😂😂😂።
@Ethio575
@Ethio575 3 күн бұрын
እውነታ እና ሀቁ ይህ ነው💚💛❤😭😭😭😭😭😭
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 3 күн бұрын
በእናንተ በምርኮኛች እጅ የወደቀ እለት ነው የረከሰው ባንዳ ለሆዱ አንጂ ለሐገሩና ለሕዝቡ ክብር ይለውም ጭንቀቱ የማይሞለው ከርሡ ነው በሕልም ሆነ በውኑ የሚያሥጨንቀው ።
@user-ib9xu5gh6j
@user-ib9xu5gh6j 3 күн бұрын
በመለስ ጊዜ ነበር ከኣለም አንደኛ የተባለው 💪💪💪
@epll7127
@epll7127 3 күн бұрын
እነዚ ቤታቸውን መምራት ማይችሉ ማህይማን አገራችንን ወደ ገደል እየከተቱት በቶሎ ማስወገድ አለብን
@peace8494
@peace8494 3 күн бұрын
ኢትዮጵያን ምርጥ አድርጎ ሲመራ የነበረውን የተቃወመች ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያንዊን ገና ብዙ ዋጋ ትከፍላላቹ
@tadesseshibeshi6562
@tadesseshibeshi6562 3 күн бұрын
ህወሀት በዘር እና በጎሳ ከፋፍሎ ኮትኩቶ ያሳደገው ስርአት ነው ዛሬ እየገዛን ያለው አዲስ የመጣ ነገር የለም።
@peace8494
@peace8494 3 күн бұрын
@@tadesseshibeshi6562 ዛሬ ያለው ብልፅግና ይባላል ምኑም ከህወሃት ጋር የማይገናይ አታሰተውሉም እንዴ ኢትዮጵያን ከዛሬ 7 እና 8 አመት በፌት የት እንደነበረች እና ዛሬ የት እንዳለች? በኤሃዲግ ግዜ እኮ እርስ በእርስ ጦርነት አልነበረም ይልቁኑም ልማት ሰላም በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ነው የነበረው
@tamene6877
@tamene6877 3 күн бұрын
ተውንጂ ዋናው ችግር ፈጣሪው ማን ሁኖ ነው
@user-bn1eg2iy7e
@user-bn1eg2iy7e 3 күн бұрын
ኧረተው ህወሀት የዘራው ዘር እኮ ነው በሥሎ ያፈራው
@estifanoskidane4650
@estifanoskidane4650 3 күн бұрын
እናንተ ዘር ኣልባ ዘርዘር ኣትበሉ በዘር የምትሉት ጊዜ እኮ እናንተ ብቻ እኮ ናችሁ የምትጮሁ የነበራቹ ሙሴ መጣ ብላቹ ያንጨበጨባቹ የደገፋቹ በስመ ወያነ በየትግራይ ህዝብ ምን ኣይነት ግፍ እንደፈፀማቹ ታቃላችሁ ከትግራዋይ ኤርትራዊ ይሻለናል ትግራዋይ ከገፅመርየት መጥፋት ኣለበት እያላቹ ከቄስ እስ ዻዻስ ከገበርየ እስከ ሊቅ ካኣብይ ጎን ሁናቹ ያሽቃባጣቹ ከፈጣሪ እኩል ያደረጋቹ እኮ ወያኔ ሳይሆን መላ ትግራዋይ ስላሰረ ንብረቱ ሃብቱ ስትዘርፉ የነበራቹ እኮ እናንተ ናችሁ እዩ ገጣሪ የምኞታቹ ሰጣቹ ከሰው ሰይጣን ይሻለናል ሲላቹ ያእርኩስ ዻዻስ ኣሜን ያቹ ፈጣሪ ሰጣቹ ሰይጣን ኣሜን በሉ ኣሁን ማን ወድሞ ማን ሊለማ ማን ሙቶ ማን ሊቀር ማን ተቆርጦ ማን ሊፈነጭ ምድረ ደ ኣቁርት ፋንዲያ
@tadessewoldeab8294
@tadessewoldeab8294 3 күн бұрын
ድንቅ ትንተናና መረጃ ነው ፣ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊረዳው ይገባልና ተደጋግሞም ቢቀርብ መልካም ይመስለኛል ፣
@SaidHussen-ct4sy
@SaidHussen-ct4sy 3 күн бұрын
❤❤🎉🎉ኢትዮፎረሞች ያየሰውናአበበባዩ። በርቱልን
@AbrehetGhereziher-md2nh
@AbrehetGhereziher-md2nh 3 күн бұрын
ለማውራት እንኳን የጨነ ነገር ነው ያመጣው የኢጦጵያ ህዝብ የየተማረ ይምራን ምህላና ምክንያት ኣልቦ ጥላቻ።መጨረሻው ያሳየን
@etheth5034
@etheth5034 3 күн бұрын
የራሱን ህዝብ እየጨፈጨፈ የየአብይ ወንበር ይጠብቅ እንጂ ማንስ ሊፈልገው ይችላል ደፋሪና ጨካኝ
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 3 күн бұрын
ብርሃኑ ጁላን ሳየዉ ሳቄ ይመጣል ምርኮኛ 😂😂 ግን እንደት ምርኮኛ ፊልዲማርሻል ይሆናል ይሄ ራሱ አንዲ ዉዲቅ ነዉ
@t.g4082
@t.g4082 3 күн бұрын
Justice for Tigray💔💔💔
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 3 күн бұрын
እንካን የጎረቤት አገራት ሰላም ሊያስከብር በአገር ውስጥም ከክልላችን ውጣልን እየተባለ ነው
@zuryashkassa4177
@zuryashkassa4177 3 күн бұрын
ምንጊዜም100%✅ ኢትዮ ፎረም 🙏🙏🙏
@mimia7202
@mimia7202 3 күн бұрын
አዎ ድሮ መከላከያን ሞቼ እወዳቸው ነበት አሁን ግን ይሰቀጥጡኛል ያመኛል ሁላችሁብ ብልፅግናዎች ታሳምሙኛላችሁ😡😡
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 күн бұрын
ድንቄም ብልፅግና ዝቃጭ ታሪክ አተሎች 😢😢😢
@GeatishGeatish
@GeatishGeatish 3 күн бұрын
አቤት አገላልፃ ይገርም ብጣዕሚ ገራሚ ሚድያ ኢትዮ ፎሮም
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 3 күн бұрын
ዛሬ ደግሞ ድብን ብሎ ሰክሮ ነው የሚናገር የራሱን ዜጋ በጅምላ የሚደፍር ማነው እሴቶችን በጅምላ የሚደፍር የለም
@befairbalance7507
@befairbalance7507 3 күн бұрын
Thank you brother standing for the truth,morality dignity, humanity, integrity at the expense of your life where you started in Ethiopia, Wawooo journalism at its best, few in millions, please the so called Ethiopian journalists should learn from EF world class journalists i have ever known, EF i don't think you have any clue how we love you gentlemans ,brothers peace from tigray
@FarisHassen-lt3dr
@FarisHassen-lt3dr 3 күн бұрын
Real jegna jornalist yayesew shimeles pa you are youmaaa respect
@taibah5903
@taibah5903 3 күн бұрын
ኢትዮሮረም መጣህልን በርታልን እነዚህን ሰዉበላወች አቆለባብሰልን እንወደሀለን
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c 3 күн бұрын
ጉራ በኪሱ ፣ ራስን ከንቱ ማንገሱ፣ የሌለዉን ማወደሱ፣ አዉሬ ፣ አዉሬ እንጂ ፣ መች ይሆናል ወዳጅ ።
@user-qk8cf3pb2h
@user-qk8cf3pb2h 3 күн бұрын
አግባብ አደለም ያኔ በጨለማው ዘመን ሰላማቸው አቦላቸውን ያበራ ደሙን አጥቱን የከሰከሰ ሰራዊት ዛሬ አጣራዊ ሰላም ሳገኙ እደከብት እረኛ ውጣልን ይሉታል
@KinfGebrekidan
@KinfGebrekidan 3 күн бұрын
ኣጥንቱን ኣካሎን ያጎደለ በስማልያ እማ ኣታስፈልግም ተብሎ በባዶ ተባርረዋል ያው ያገለገለ መባረር በስማልየ ኣልተጀመረም
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 3 күн бұрын
ያ፡የሚመካለት፡መካላከያ፡የትግራይን፡ሴቶችና፡እናቶች፡የደፈረው፡ንዑሃንን፡ህፃናትን፡አረጋውያን፡በድሮን፡የጨፈጨፈ፡
@HayalYigezu
@HayalYigezu 3 күн бұрын
የትግራይን ብቻ አይደለም የአማራዉንስ ቢሆን
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 3 күн бұрын
Yayesew Jegna ❤ you are truly amazing!!!! Keep up the great work dear
@DhdjjxDhjdd
@DhdjjxDhjdd 3 күн бұрын
ብራሃኑ ኮሜዳን ቢሆን ይሻለዉ ነበር
@abibossmeka7974
@abibossmeka7974 3 күн бұрын
የሚገርም ዘገባ👌👌👌
@user-us1gp1if4i
@user-us1gp1if4i 3 күн бұрын
ኢትዮ ፎረም ሚድያ ሓቀኛ የድምፅ ኣልባ ህዝብ ድምፅ ነው።እወደዎሎህ ።።
@EsuYawikal
@EsuYawikal 3 күн бұрын
ግሩም ትንታኔ በርቱ
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 3 күн бұрын
Thank you Yeshwas
@Bogale-gb3iy
@Bogale-gb3iy 3 күн бұрын
ወታደሩ የኢትዮጵያ ሳይሆን የአንድ ግለሰብ ከሆነ አመታቶች ተቆጠሩ
@ayengeta1270
@ayengeta1270 3 күн бұрын
Thank you EF
@tinadina6358
@tinadina6358 3 күн бұрын
ያዬ ትችላለክ 👏👏👏🙏
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 3 күн бұрын
አንቺም ትችያለሽ
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 3 күн бұрын
@ቲናየ ኣለሽ 🥺
@user-qo3mk1by6u
@user-qo3mk1by6u 3 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው!
@MolaYemataw
@MolaYemataw 3 күн бұрын
የእብድ ስብስብ እንዴት አንድ ጤነኛ ብልጽግና ይጥፋ 😂
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 3 күн бұрын
Outstanding analysis!!! Thanks ethio forum
@Sidama2002
@Sidama2002 3 күн бұрын
Thank you for tireless contribution 🙏 ❤
@my-key-sh3194
@my-key-sh3194 3 күн бұрын
Please like and share for ethio forum the news of the people at heart
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 күн бұрын
Long life for Ethiopia under aby Ahmed leadership
@tayeAbreham
@tayeAbreham 3 күн бұрын
Balegize
@alexyedingllij2119
@alexyedingllij2119 3 күн бұрын
በእውነት እጅግ ያማል!!!
@brukg450
@brukg450 3 күн бұрын
As always on point and eye opener. Thanks
@mimia7202
@mimia7202 3 күн бұрын
የኢትዮጵያን ሰራዊት እድሜ ለናንተ አዋረዳችሁት ዘረኛ ጎጠኛ አደረጋችሁት ከዚህ በፊት እኮ እናቶቻችን ፈትፍተው እያጎረሱት ነበር አሁን ግን ያንን ያጎረሰ እጅ ነከሱት ምን መንከስ ብቻ ደማቸውን ጠጣችሁ በየቤታቸው ህፃን አዋቂ ሳትሉ ገደላቿቸው ያማል💔💔💔 ብርሀኑ ጁላ ግን እፈር
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 күн бұрын
Yes true Allah bless you we have The best army who cares if somalia says that look at Sudan don't we worry we are prode of you
@WKaz-cs8tg
@WKaz-cs8tg 3 күн бұрын
Excellent work
@fifiaddis
@fifiaddis 3 күн бұрын
Wow Thank you for sharing
@andomkbrom8072
@andomkbrom8072 3 күн бұрын
😃😃😀😀😀😀😀😀😀😀በህግ !!ኣው ።!100%ይፈለጋል።!!😂
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Күн бұрын
እውነትህን ነው ያዬ የእኔ ጀግና የእውነት ሰው ።መለስ ሌት ተቀን ለፍተው ደክመው ሰርተው ሀጉሪቷን ከአፍሪካም አልፎ በዓለም ታዋቂ ያደረጓትን ሀገር አብይየተባለ በሴራ የተካነ ከእውቀት የፀዳ እሱና መሰሎቹ ሀገሪቷን ቁልቁል ከመክተታቸው ባሻገር የተናቀችና የተጠላችሀገር አደረጓት።። አይደለም ሀገሩለሆነ ሰውቀርቶለሚያውቃትም ለዓለም ህዝብ በጣም በጣም በጣም የሚያሳዝን ነው ።ያዬ ክበርልን።
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 3 күн бұрын
የብልግና ፓርቲ ከቆየ ለወደፊት አገሪቱን ወደማትወጣበት አዘቅት እንደሚጥላት ማንም መጠራጠር የለበትም። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 3 күн бұрын
አይብርሃኑ ጁላ ዛሬም እንዲህ ትላለህ እንዳበደች ውሻ ከእየቦታው እይተባረረ አይንህ እያየ አሁን ግን ሴቶችን በመድፈርና ንፁሀንን በመግደል አንደኞ ወጥቷል አይቆጭህም በርታ❤
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 күн бұрын
ክክክክክክክ ይህን ምርቃናም ሳየው ሳቄ ይመጣል እንዴት ነው እ. ም.ት.ገ .ነ .ቡ ት..... እእእእእ እየተባልን ነው አላለም
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጭ ነው ግን ግን ሀገሬ በዚህ ቡሀቃ ስትንቦጫረቅ ልቤ ይደማል 😢
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 3 күн бұрын
@@habtamuhailemeskel6912 ክክክክክክ ምን እናድርግ የነሱ ስልጣን እንደ ጠዋት ጤዛ መርገፉ አይቀርም
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 3 күн бұрын
@@TamesgenDagen ግዜ ጀግናው
@henokgelan8091
@henokgelan8091 3 күн бұрын
Thank you bro
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 3 күн бұрын
ዐብይን እግዚአብሔር እውቀትን ነፈገው ...እውቀት ቢኖረው የፈለገውን ያረግ ነበር...
@user-rx4pj7eb3b
@user-rx4pj7eb3b 3 күн бұрын
የእትዮጵያ ሰራዊት ከዓማራ ይውጣልን!
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 күн бұрын
ዲፕሎማሲ ዜሮ
@MimiestiMimi
@MimiestiMimi 3 күн бұрын
ይህ ሰው እዉነት ደመ ነፍስ አለው ???
@Amen499
@Amen499 3 күн бұрын
Yelehom betam seyetan lij new.. mechereshawen yasayeg.
@atsion7214
@atsion7214 3 күн бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firewgetachew
@firewgetachew 2 күн бұрын
Wow, amazing explanation
@EstifanosMuche-go3zl
@EstifanosMuche-go3zl 3 күн бұрын
ወይ ሃገሬ ፡ምን ይሁን🤔🤔🤔
@senaitesharget4912
@senaitesharget4912 2 күн бұрын
እይ ጉድ በአማራ ክልል የሚያፈሰው ደም ግን ከዚህ በላይ ይደርስበታል ይብላኝ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እንጂ መሪዎቹማ ሲከብድ ወደ አዘጋጁት ብቻ ዞር ይላል ።ፈጣሪ ብቻ ያስበን
@muluhagos7192
@muluhagos7192 3 күн бұрын
Ethio Forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashebirassefabedane4462
@ashebirassefabedane4462 3 күн бұрын
ስለዚህ ምን ይሁን?
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 2 күн бұрын
"እንደ ኤርትራ ላሉ ስመ ጥፉ" የሚል ጥሩ አገላለፅ ወድጀዋሎክ ጥሩ ትንታኔ ነው
@ashuas8344
@ashuas8344 3 күн бұрын
ከኢትዮጵያም ይውጣልን።
@user-mj2ln3yh7v
@user-mj2ln3yh7v 3 күн бұрын
great
@user-jn5ip2qb1o
@user-jn5ip2qb1o 3 күн бұрын
yaye❤
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 3 күн бұрын
አይኢትዮጵያዪ ጉድሽን ስሚ እናትአለም ፈጣሪይድረስልሽ
@SleepyDesk-bx5jx
@SleepyDesk-bx5jx 3 күн бұрын
Welcome 🎉🎉🎉🎉🎉
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 3 күн бұрын
ያየህ ሰው ምን ይላል Always am wondering
@WasKan-oi9hu
@WasKan-oi9hu 3 күн бұрын
ባረቂ እየቃመ ነው እንዲ ቃለመጠየቅ የሚሰጠው
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 3 күн бұрын
Ethio Forum ❤
@mimia7202
@mimia7202 3 күн бұрын
ብርሀኑ ጁላ አዋረዳችሁን ትልቅ የነበርንውን መቀመቅ አስገባቹን ቱ
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 3 күн бұрын
Newrgna Antem Belo fild Mareshale Asafri Serawit Betariko Ethiopia yetewardchebte Zemn
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 3 күн бұрын
Welcome ❤❤❤
@user-bk9jl2jv8d
@user-bk9jl2jv8d 3 күн бұрын
Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢??
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 3 күн бұрын
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ ይሄ የነፍሰ ገዳይ የፋሺሽት ስብስብ ህዝብን በእልማሚት እሚጨፈጭፍ እሚደፍር ስንት ጭካኔ እሚያደርግ እለማፈሩ ሁሉም ይፉልጉናል ማለት ጭራሽ እኮ ከእሜሪካም አል መቼስ የአብይ ስብስቦች ሲዋሹ እኮ ምንም እፍረት የላቸውም ምን ያርጉ መሪያቸውም መመሪያቸውም መተዳደሪያቸውም ውሽት ስለሆነ ምንስ ቢሉ ምንም አይደንቅም
@TsegayeFiga
@TsegayeFiga 3 күн бұрын
ያየሰው እና አበበ በርቱ!
@generalredwan
@generalredwan 3 күн бұрын
ይመቻቹ 👍
@nahomnahom9987
@nahomnahom9987 3 күн бұрын
ምንዋጋአለው ዜጎቹን እየገደለነው
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 3 күн бұрын
❤❤❤ኢትዮ ፎረም
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 3 күн бұрын
🙏❤️💛
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 3 күн бұрын
እስቲ፡በናታቻሁ፡ኮመንቴን፡ለብርሃኑ፡ጁላ፡አሳዩልኝ
@DawitKinfe-sx5ge
@DawitKinfe-sx5ge 3 күн бұрын
ምደንቕ ዘገባ ነው
@Kirubel1221
@Kirubel1221 3 күн бұрын
ያሳዝናል በስንቱ ተዋረድን
@fisshagebregergisgebru5540
@fisshagebregergisgebru5540 3 күн бұрын
ነበር
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 18 МЛН
የፋኖ አመራሮች ምንድነው የሚያጣላቸው?
55:50
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 М.
ፋኖ፣ደጋፊዎቹና አመራሮቹ፤ በአጥኚዎቹ ዕይታ |ETHIO FORUM
16:48
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 263 М.
Ethiopia - የወልቃይቱ ቀጠሮ አልሰራም!
8:27
Feta Daily
Рет қаралды 67 М.