No video

🛑እድሜሽ 30 ከሆነ ይህ ቪዲዮ ላንቺ ነው

  Рет қаралды 819

ኒናኢትዮፒያ

ኒናኢትዮፒያ

Күн бұрын

እግዚአብሔር ፍቅዶ ዩቱብ ላይ ተመሻለው
think about aging and time using
leaving Middle East without
getting married or bring child

Пікірлер: 24
@NinaTadesse
@NinaTadesse 6 ай бұрын
ስላም እንዴት ናችሁ ቪዲዮ ላይክ እና ኮሜንት አድርጉ❤❤❤ አመስግናለው
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 ай бұрын
ፈጣሪ ያለው መች ይቀርና በተሰጠንም ባልተሰጠንም ነገር እናመስግን ከምስጋና ይጨመራል እንጂ አይቀነስ እና ውጭ ያላችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር ነገሮቼን በሰአቱ ውብ አድርጎ የሚሰራልኝ አምላክ ነው በሉ ሁሌም❤❤❤❤❤❤ በርቱ ፈጣሪ አይጥልምና
@tigisttube5648
@tigisttube5648 6 ай бұрын
ሊናየ በድጋሜ ስላየዉሺ ደስ ብሎኛል በርችልክ ሰለመልካም ምክርሺ እናመሰግናለን ሸር ላይክ እድርጊለዉ 🎉
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 6 ай бұрын
አይ የሰው ፍላጎት የሚለው ልክ ነሽ ግን የሀበሻ ሴት ከቤትና ከቤት እቃ ባለፈ ብዙም ለራሷ አትጨነቅም ይበልጥ ብዙ ለቤተስብና ለሌሎች እየለፋን ነው እኔ ብዙ ለፍቻለ ግን የተሳካ የለም ግን መኖር ግድ ሲሆን አሁንም እየለፋሁ ነው እስኪ የመሳካቱ ነገር ዝም ይሻላል
@ayenilama8889
@ayenilama8889 6 ай бұрын
አይዞሽ ለባጎ ነዉ አግዚአብሔር የርዳሽ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 6 ай бұрын
ትክክልነሽ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 6 ай бұрын
አላማ ካለን 50 ቢሞላን አይድነቀን ዋናው ራሳችንን እንወቅ
@msrak4498
@msrak4498 6 ай бұрын
የኔውድ,,በጣም,,እናመሠግናለን,,ይሄ,,ምክር,,ለኔነው,,ማርያምን,,ለምን,,ብር,,እያሣደድኩነው,,ነገዛሬ,,እያልኩ
@hayattube8821
@hayattube8821 6 ай бұрын
አወ የኛ ነገር በጣም ነው የሚገርመው የአረብ አኖኖሪ ሁነን እስከመቸ የራሳች ሄወት መቸ ነው የምንኖረው እንበላለን እንጠጣለን እንተኛለን ነግቶም መሽቶም የመዳመ ስራ መስራት የሰራነውን ቤር ለራሱ የሰራነውን ቤት ለራሱ እየኖርንበት አይደለም እስከመ የኛ ነገር ያሳዝናል
@hayatabdu212
@hayatabdu212 6 ай бұрын
ሊናዬ እንዴት ነሽ አንቺ ግን ምን ላይ ነሽ? ሀገርለመግባት አላሰብሽምየወጣሽበትስ አላማ ተሳካልሽሽ?
@ayenilama8889
@ayenilama8889 6 ай бұрын
በትክክል ተባረኪ ወደ 🥰🥰🥰❤❤❤❤
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 6 ай бұрын
እኔ ስደት የወጣሁት 15 አመቴነው. በስደት 11አመት ሆነኝ ያራሴ ሂወት አልጀመርኩም በመዳም ቤትነኝ😢😢
@yenekonjo3054
@yenekonjo3054 6 ай бұрын
Selam nina
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 6 ай бұрын
እጠብቃለን😅😅
@emufamilytube
@emufamilytube 6 ай бұрын
የኔ ውድ እመብረሀን ትስጥሽ ፈጣሪ ይሰጣል
@usermyname3880
@usermyname3880 6 ай бұрын
❤❤❤
@azeb8953
@azeb8953 6 ай бұрын
Very good advice 👍
@obliqte
@obliqte 6 ай бұрын
😍😍😍
@ayenilama8889
@ayenilama8889 6 ай бұрын
አናመሰግናለን በርች
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 6 ай бұрын
Lineye inken denen metshi yen kojo berchi🎉🎉🎉
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 6 ай бұрын
እጠብቃለን 😍
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 6 ай бұрын
ትክክክክክክክክክክክክክክክል ነሽ ❤❤❤❤
@tsegaberhanu2738
@tsegaberhanu2738 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@whatsappwhatsappmazaamazaa5466
@whatsappwhatsappmazaamazaa5466 6 ай бұрын
Lekinshi yena Konjo
ሰራ ፍለጋ አረብ ሀገር
6:08
Nina Ethiopia
Рет қаралды 1,1 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
ኣሸንዳ ምሳና ከነዉዕለኩም 🌼🌸
25:26
| Nina Ethiopia
19:06
Nina Ethiopia
Рет қаралды 235
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН