ድንቅ ነው ለእኔ ጌታ|| denk new lene geta|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| worship||

  Рет қаралды 211,755

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

19 күн бұрын

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
We are exclusively the producer and owner of the visuals shown in this worship video. Due to the nature of Gospel Songs, it’s a collection of songs (cover songs) and we give credit to the original Gospel singers.
Unauthorized use, distribution and re upload of this
content is strictly prohibited
Copyright 2024

Пікірлер: 448
@Inchrist2592
@Inchrist2592 17 күн бұрын
ጩኸትና ጭፈራ ማየት ለደከመው እውነተኛ የአምልኮን መንፈስ ይዘህ ብቅ ያለክ ማረፊያ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@elsabetwubshet5599
@elsabetwubshet5599 14 күн бұрын
በጣም ነው እንጂ የሰለቸን ። ለነሱም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው🙏
@yididiyagebredingel3768
@yididiyagebredingel3768 12 күн бұрын
Why is this comment being copied to every of his worship posts, he don’t need your help, please stop that duplication of comments on every post in the bid to get more like and subscribe, let the grace alone work , he doesn’t need such support
@mondaytuesday7755
@mondaytuesday7755 11 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊
@danielyifa8727
@danielyifa8727 7 күн бұрын
👍👍👍🤌
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 2 күн бұрын
​@@yididiyagebredingel3768tell them
@Surafel-px8fh
@Surafel-px8fh 17 күн бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 17 күн бұрын
📖💕✅️
@SmilingFallingLeaves-kr1vd
@SmilingFallingLeaves-kr1vd 3 күн бұрын
😊lpppppppl
@SmilingFallingLeaves-kr1vd
@SmilingFallingLeaves-kr1vd 3 күн бұрын
😊😊0p9l😊😊
@Inchrist2592
@Inchrist2592 17 күн бұрын
ኢየሱስ ፍቅር የማይጎልበት ሰም ፣ ሀይል የማይታጣበት ስም ፣ አብ ማንነቱን ያኖረበት ስም ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ስም ፣ ሰዎች መንግስተ ሰማይ የሚገቡበት ስም ፣ መርገም ሰባሪ ስም ፣ የታመመ የሚፈወሰበት ሰም ፣ ተአምራት የሚሆንበት ስም ፣ ጊዜ የማያልፍበት ስም ፣ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@FreaLuji
@FreaLuji 16 күн бұрын
@roziroza3655
@roziroza3655 15 күн бұрын
አሜን ሃሌሉያያያያ ጌታ እኮ ነው ኢየሱስስስስ❤❤❤❤❤❤
@Abentheir6283
@Abentheir6283 15 күн бұрын
አሜንን ክብር ለሰሙ ይሁን❤
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 17 күн бұрын
ኢየሱስስስስ የአለም መድኃኒት እሱን ደማግኘት እንደ ማወቅ ምን የሚያስደስት ነገር አለ? ምንም!!!❤❤❤❤ ተባረክ ወንድም።
@asterasmelash4895
@asterasmelash4895 17 күн бұрын
ለካ ምረትነው የሚደጋግፈይኝ ለካ ይቅርታነው እንየን የምያኖረኝ ለካ ፍቅርነው የምያጠነክረኝ ለካ ክብር ነዉ ውበት የሚሆነኘ ሌላ ምንኣለን ያለ የሱስ !! ክብራችን ውበታችን ድምቀታችን ብርቃችን ብቸኛው ገናናው የሰማይና የምድር ጌታ ❤❤ እንወድሃለን ጠበቡየ ጸጋ ይጨምርልህ
@salomonbusoro7169
@salomonbusoro7169 9 күн бұрын
G
@SamsonHailemariam-pz7ob
@SamsonHailemariam-pz7ob 17 күн бұрын
❤“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥” - 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 17 күн бұрын
📖💕✅️
@GechoMelis
@GechoMelis 15 күн бұрын
መዝሙሩን ከአንተ አንበት ስሰማው አዲስ ሚሆንብኝ ነገርስ ሌላ ታሪክ❤
@romtezera8727
@romtezera8727 17 күн бұрын
ከጌታዬ ጋር እንደ አዲስ ነው ፍቅር እንዲይዘኝ ነው ምታረገኝ አንተ ስትዘምር
@Abentheir6283
@Abentheir6283 15 күн бұрын
እውነት ነው ጌታ በደብ ሲገባን እና ሰናውቀው እንዲሁም በደብ በተጠጋጋነው ቁጥር እየጨመረ የሚሂድ ፍቅር እንጂ የሚቀንሰ ፈቅር የለም
@kameth423
@kameth423 14 күн бұрын
ሞኝ ነው ይሉኛል ሳይረዱኝ ቀርተው ተመለስ ይሉኛል ዋጋቢስ አድርገው አልፈልግም ካልኩኝ ጭቅጭቅ ምንድነው እምቢ አሻፈረኝ ኢየሱስ ጌታ ነው 🙌🙏💔 😢😢😢
@marthagizaw1385
@marthagizaw1385 17 күн бұрын
ወንድሜ እንዲህ ያሽሞነመንከው በትልቅ አክብሮት አምልከህ ያስመለከው ጌታ እየሱስ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ ።
@Inchrist2592
@Inchrist2592 17 күн бұрын
ከቤት ልወጣ ስል ስልኬን ከፈትኩ ቁጭ አልኩ ማምለኬን ቀጠልኩ የተፈጠርኩበት አላማ እሱ ነው
@firehiwotfikirewolde4311
@firehiwotfikirewolde4311 17 күн бұрын
እኔ በቃ እሁድ ደርሶ ሳምልክ ነፍሰ አይቀርልኝም ምን አይነት መንፈስ እንዳለ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ከማለት ውጭ ጥቤ ዘመንህ ይለምልም
@dansamkid01
@dansamkid01 15 күн бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ስለዚህ ወንድም በውስጡ ስላደረከው ፀጋ ተመስገን በድሜው ፍፃሜ ሁሉ አይኖቹም ልቡም በአንተ ላይ እንዲሆን እርዳው አሜን።
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 15 күн бұрын
ጥቤ ገና የብዙ ወጣቶች አባት ያደርግሀል ጌታ በሙዚቃዎችህ የቃመ የጠጣ ያጨሰው ወጣት በዝማሬዎችህ ያመልካል ይዘምራል ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመጣሉ ተባረክ
@Negst-qe6bp
@Negst-qe6bp 17 күн бұрын
በምንም ቃላት የማንገልጸዉ እየሱስ ክብርችን እና ዉብትች ነው ሁለታክ ቡዙ ነው የኔ ጌታ ተባረክልን👏👏🙏🙏
@abimulugeta9209
@abimulugeta9209 16 күн бұрын
ጌታ ሆይ ሕልወናህ አይወሰድብኝ በሕይወት እንድኖር የሚያረገኝ ያባቴ ሕልወናው መገኘት ብቻ ነው. ከህልውናህ ውጪ መኖር እኔ አልችልም ለኔ የሰላሜ ምንጭ እየሱስ አንተ ነህ. አለኝ ብዬ ለሰው የማሳየው እየሱስ አንተ ብቻ ነህ. የነገሬም ፍፃሜም እየሱስ አንተ ነህ. ወንድሜ ጌታ የጅህን ሰራ ያንድበትህን ቃል ይባርክ በጨለማውስጥ በክርስቶ ብርሃን ጌታ እየሱስ ይግለጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-qz4it3lo8j
@user-qz4it3lo8j 16 күн бұрын
አቤት መታደል ከአለም ወጥቶ እንደዚህ ለጌታ መዘመር ጥብዬ እወድሃለሁ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 17 күн бұрын
ጥብሻው ወዳጄ እንደው ምን ልበልህ:- ደስስስ ነው ያለኝ!! ባንተ መሪነት ጌታን አብሮ በዝማሬ ማምለክ በጣም እየመሰጠኝ ነው:: ጠቅልሎ ወደ ዋና ማምለኪያ ቦታው እስኪወስደን እንዲሁ በደስታ እያመለክን እንቆያለን:: ቆንጆ የዝማሬ መረጣ ከፕሮፌሽናል አዘማመር ጋር ቀርቦልናል:: ከዚህም በላይ በጥሩ የሙዚቃ ቅንብር፣ በተዋቡ ቃላትና ዜማ፣ እንዲሁም ባማረ ድምፅና ምስል ጥራት ጌታችንን እናከብረዋለን!! በርቱ👍🏾
@abebaarefeayne6495
@abebaarefeayne6495 14 күн бұрын
ያንተን መዝሙር ስሰማው እጅግ እገረማለሁ ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይባርካችሁ
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 17 күн бұрын
የ እግዚአብሔር ሰው በአምልኮ መንፈስ ተባርከሃል!ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ስላንተ
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 17 күн бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel
@abushtamiru5983
@abushtamiru5983 17 күн бұрын
ጥብዬ የተቀባህ እና የክርስቶስ ፍቅር በተግባር የገባህ ወንድሜ በአንተ በጣም ነው የምቀናው እናም እባክህን ዝም ብለህ ያለማቋረጥ አምልክ በመጨረሻም በየትኛውም አቅጣጫ ከሚላክ የጠላት ፍላፃ ትኩሱ የክርስቶስ ደም ይሸፍንህ እወድሃለሁኝ 🙏🙏🙏
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 14 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@yabteck
@yabteck 17 күн бұрын
Esti be tibe zmare mtbarkew like❤❤
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 17 күн бұрын
እየሱስ ተባረክ ጥቤ ተባረክ ባንተ አገልግሎት መነካት ብዙዎች እያመለጡ ነው
@misganawfaye8067
@misganawfaye8067 15 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል፣ እንዴት ያለ መነካት ነው! ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን! ወንድሜ ጌታ ጨሁንም ፀጋውን ያብዛለህ!
@CherinatLemma
@CherinatLemma 16 күн бұрын
ለካ ምህረትህን ነው የምደጋግፋኝ 😢😢ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 17 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ
@tigistbaharu5699
@tigistbaharu5699 12 күн бұрын
ማቆም አቃተኝ እኮ የዚህን አለም ክብር እንደ ጉድፍ የቆጠርክ የበለጠው ክብር ጠንቅቆ የገባህ የእምነት አርበኛ ተባረክልኝ !!!!
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 11 күн бұрын
ትነሽ አሞኝ አልጋዬ ላይ ተኝቼ እምባዬ እየፈሰሰ አዳመጥኩት ። ክብር ሁሉ ለአባታችን ለእግዚአብሔር ለልጁም ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ። ደግሞም በመገረፉ ቁስል ተፈውሻለሁ ። (1ኛ ጴጥሮስ 2:24)
@besrattadese6674
@besrattadese6674 16 күн бұрын
እውነት ነው ድንቅ ነው ለኛ ጌታ ደንቅ ለኔ እየሱስ መኝነት ቢመስላት ለአለም ድንቅ ነው ለኛ ዘላለም! ልጆቼ ተባረኩ በርቱ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን፣
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 13 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ አብዝቶ ይባርክህ ምን አይነት ድንቅ ፀጋ ነው ጌታ በአንተ ያኖረው ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን
@Inchrist2592
@Inchrist2592 17 күн бұрын
እንቢ አሻፈረኝ ኢየሱስ ጌታ ነውው።
@user-pr3xg7sn3w
@user-pr3xg7sn3w 17 күн бұрын
ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ቤትህ ይሻለኛል❤❤❤❤❤
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 14 күн бұрын
Geta abzito yebarkih yegna Egzihabier ye misema yemimelse❤❤❤❤
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 16 күн бұрын
ጥቤ ጌታ ብርክ ያርግህ ። ቃሉም ዝማሬውም ጌታ እንደሚወደው በአንደበትህ መንቆርቆሩን ይቀጥል ።
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 17 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd7ch6iz9j
@user-vd7ch6iz9j 17 күн бұрын
ሞኚናት ብመስላት ላዓለም ድንቅ ነው ዘለለም ሃሌሉያ እየሱስ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 17 күн бұрын
Ellllllllllllllllllllllll hallelujah hallelujah Ellllllllllllllllllllllll hallelujah
@Abentheir6283
@Abentheir6283 15 күн бұрын
ድንቅ ነው ለኔ ጌታ ድንቅ ነው ለኔ እየሱሰ
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 15 күн бұрын
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune dinke yemelakit zema nw ante❤ ante setotachen nehe lemelemeleg elfe amet belemelame nurelene zerhe yebarek wededede Adrgshalhu yabate beruke ❤
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 11 күн бұрын
ይሄንን መዝሙር በኣንድ ዘማሪ ተዘምሮ ሰማሁት ግሩም ድምፅ ኣለው ነገር ግን ኣንተ ስትዘምረው ልዩ የሆነ የራሱ የሆነ ነገር ኣለው የድሮ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፀጋውንሰጥቶሃል ዝም ብዬ መኪናዬ ውስጥ ብሰማው ልጠግበው ኣልቻልኩም ተባረክ🙏🥰
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 14 күн бұрын
አንተን የሰራ አምላክ እኔንም ይስራኝ አስመለጠክ ደግ አባትክ ❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 16 күн бұрын
አሜን እቢ አሻፈረኝ እየሱስ ጌታ ነው
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 17 күн бұрын
አሜን ቸርነትህ ብቻ ነው የሚያኖረኝ 😊😢
@mulukenayalew4068
@mulukenayalew4068 17 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤
@prak163
@prak163 12 күн бұрын
Don’t understand a single word but I am crazy fan of his voice
@ethiopiaethiopia8110
@ethiopiaethiopia8110 11 күн бұрын
He is praising Jesus ❤
@prak163
@prak163 11 күн бұрын
@@ethiopiaethiopia8110 thank you. Amen
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 17 күн бұрын
ኦ ኦ ኦ አባዬ በፍቅርህ መንደድ እንዴት መታደል ነው ውይ 👏👏👏
@user-ik8vy4hy7p
@user-ik8vy4hy7p 14 күн бұрын
በየኢሱስም !! እቢ ...... ! እቢ .....! አሻፈረኝ የኢሱስስ ጌታ ነውውውውው
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 12 күн бұрын
ወንድሜ ታድለሃል እግዚአብሔር ሰለ አንተ አመሰግነዋለሁ አሁንም ለዘላለም የፍቅሩና የሰሙ ሃይልና ናፍቆቱ ሃይል በእጥፍ በእጥፍ ይብዛልህ በብዙ ተባረክ እጂግ ታሳሳለህ ወንድሜ እንወድሃለን እናከበርሃለን😇😇😇😇❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ጌታ ድንቅ አምላክ ነው የሚፍርቱና የሚያከብሩትን & የሚወዱትን ያውቃል !!!!❤❤❤😇😇😇
@mery8654
@mery8654 16 күн бұрын
ታድለህ!
@healthandrelaxationmusic
@healthandrelaxationmusic 14 күн бұрын
የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ , የሚመልስ, የሚናገር! ❤❤❤
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 15 күн бұрын
ወየው ወየው እንዴት ተባረኩበት እየሱስ ጌታ ነው !!🙏🙏🙏🙏
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 15 күн бұрын
Oh .. Holy Sprite..Thank you Jesus .. Brother..God bless you more and more! , ❤
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 16 күн бұрын
አሜን እየሱስ ይቅርታህ ነው ያቆመኛ ምህረትህ ኀው የደገኛ
@temesgnlegesse7610
@temesgnlegesse7610 13 күн бұрын
በአምልኮ ብቻ እንዲ ከተባረክን የራስህን ዝማሬ ስትለቅማ አሰብኩት....
@Feben353
@Feben353 17 күн бұрын
አሜንንን 🚾🚾🚾🚾🚾📖📖📖📖📖📖👏🏻👏🏻👏🏻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🛐🛐👊🏻👊🏻👊🏻👊🏻😊😊😊
@user-xc9ol2rr7i
@user-xc9ol2rr7i 16 күн бұрын
ኢየሱስ የሚጣፋጥ ስም ኣሰይይይይይ ይሰማል ይመልሳል ስሙ ይባረክ ኣልፋና ኦሜጋ ኣሜንንንንን❤❤❤
@shashishashi5674
@shashishashi5674 17 күн бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen❤❤❤
@meazatesfay586
@meazatesfay586 17 күн бұрын
ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ💛
@TsagabMat
@TsagabMat 17 күн бұрын
እልል ል ል ል ል ል ል ል ል እኔ እያስስ 🙏🙏🙏🙏🙏
@sameermosa5766
@sameermosa5766 17 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤
@DawitReal
@DawitReal 4 күн бұрын
ወድሜ ጥቤ የዝች ምድር ክብር ካለበት ዝና እድናቆት እጀባ የሚሞቅ ከሚመስል ኑሮ አውጥቶ ለክብሩ እንድትዘምር እንድታከብረው ጌትነቱን እንድትናገር እድል የስጠህን ጌታችንን በታላቅ ክብር ካንተጋር አመስግናለ🙋🙋🙋🙌🙌🖐️✋🙋
@kitchenhiwot2793
@kitchenhiwot2793 14 күн бұрын
Gta eysuse zemnhen yebarkew
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ተመችቶናል በእግዚአብሔር ቤት መሆን እግዚሐብሔር አምላክ ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
@besrattadese6674
@besrattadese6674 16 күн бұрын
በቃ በቃ በቃ በተባለው ጉዳይ አበቃ አበቃ በቃ እኔ ባልኩት ጉዳይ የእኔ ወዳጅ መጥተህየለምወይ ልትፈውሰኝ መጥተሐል ጌታ እኔ አይቼሐለው፣
@mekdil6721
@mekdil6721 14 күн бұрын
የኔ እግዚአብሔር የሚሰማ የሚናገር 💕🙏💕
@joshkeb3471
@joshkeb3471 15 күн бұрын
እውነተኛ የአምልኮ መንፈስ! የእግዚአብሔር ቅባት በየቀኑ ይሙላህ
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 16 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@user-vd7ch6iz9j
@user-vd7ch6iz9j 17 күн бұрын
ሃሌሉያ እየሱስ ታበረክ እግዚአብሔር ፃጋ ያብዘል የኔ አበት 🙏🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulukenayalew4068
@mulukenayalew4068 17 күн бұрын
እል እል እልልልልልል አሜንንንን
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 10 күн бұрын
ጥበብዬ ወንድሜ ቅባቱንና ፀጋውን ሞገሱን አብዝቶ ይጨምርልህ ጌታ ራእይህን ሁሉ ያሳካልህ እወድሐለሁ ተባረክ❤❤❤❤❤
@mastewalasrade8538
@mastewalasrade8538 16 күн бұрын
ለካ ምረትነው የሚደጋግፈይኝ ለካ ይቅርታነው እንየን የምያኖረኝ ለካ ፍቅርነው የምያጠነክረኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nh1li8xq7u
@user-nh1li8xq7u 13 күн бұрын
ዘመንህ ተባርኮ ይቅር የአባቴ ልጅ
@zerogaming1554
@zerogaming1554 14 күн бұрын
የጌታ ህልውናው አሁንም ይብዛልህ ❤❤❤❤❤🎉
@RedeatEndalew
@RedeatEndalew 4 күн бұрын
ለካ ምህረትህ ነው የሚጋግፈኝ ለካ ምህረትህ ነው ኢየሱስየ የኔ አባት ኢየሱስ ተባረክ ወንድሚ
@amya.9535
@amya.9535 17 күн бұрын
እሰይ እየሱሴ Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel
@TsagabMat
@TsagabMat 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ታባረክህ 🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@kassahunshumi2632
@kassahunshumi2632 17 күн бұрын
አባት ሆይ ለዘላለም ክበርልኝ
@meseret5776
@meseret5776 13 күн бұрын
ኢየሱስ የፍቅር ጥግ እጅግ እወድሃለው❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 17 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ እዉነተኛ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ አምልኮ ❤❤❤
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 14 күн бұрын
አዋ ይሰማል ሰምቶም ይመልሳል ድንቅ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@anketskebede241
@anketskebede241 17 күн бұрын
May God continue to bless and more grace, wonderful worship!!!
@bez316
@bez316 12 күн бұрын
አለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስለው ተስማምቶኛል ለህይወቴ ስሙ ነው መድሀኒቴ😭😭🙇‍♀️
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 17 күн бұрын
Kaworqi ka Eniqu yilaq geta yishalegnal 😊 Maladda Maladda mirat yaxagibagnal🤗
@DestayeGetaneh
@DestayeGetaneh 3 сағат бұрын
እንዴት እንደምወድህ ስሰማህ እንባዬን😢 ማቆም አልችልም የተባረክ ሰው አለምን የናቅህ የዘመናችን ጀግና ነህ አንተ ያለህበት አብሬህ ለማምለክ የሁል ጊዜ ናፍቆቴ ነው ብሩክ ሁን ❤
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 17 күн бұрын
Ba geta ba Eyesus sim tsagewu baexif yibizailh yetawodadik 😍 xibe😘😍
@tsegamulu3216
@tsegamulu3216 16 күн бұрын
ተባርክ ፀጋዉ ደርቦ ይሰጥህ ጌታ እግዚአብሔር ለብዙዎች አሰተማሪነህ ህይዉት ሰታዉራ ተማሩኩብህ ተባርክ
@danielkindeya4033
@danielkindeya4033 15 күн бұрын
Tibe,, bezu yemaralu lelochu! Thank God we have you! 🔥🔥🔥
@ashenafimelaku5388
@ashenafimelaku5388 12 күн бұрын
ከወርቅ እንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል እየሱስ ከሁሉ ይበልጣል፡፡
@YesameyZegoch
@YesameyZegoch 17 күн бұрын
Ellllllllllllllllllllllll hallelujah hallelujah Ellllllllllllllllllllllll hallelujah 😢
@Inchrist2592
@Inchrist2592 17 күн бұрын
ውይ ውይ ለእኔም ድንቅ ነው ጥበቡይ ተባረከ
@Etsegent-me8dl
@Etsegent-me8dl 16 күн бұрын
ተባረክ ተባረክ ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሆ ❤❤❤
@Adanchhamza-fc2hz
@Adanchhamza-fc2hz 17 күн бұрын
Gata yeshlgnal 🙏♥️
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 17 күн бұрын
"Amen."!!🙌💕✅️ Amazing worship filled with holy spirit and presence of God. God bless you all abundantly. Brother Tibebu.💕✅️ You are blessed. Praise the Lord.!! All glory to almighty God.🙌🙏
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 15 күн бұрын
አሜንንን፣አሜንን፣አሜንንን፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታነውውው🙏🙏📖📖🤚📖🙏🙏✊✊✊✊✊📖📖🤚📖🙏
@abelo6917
@abelo6917 15 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር አምላካችን እና አባታችን ይሁን።ወንድሜ ጥቤ የጌታ ጸጋ ይትረፍረፍልህ።
@SelamKebd
@SelamKebd 17 күн бұрын
Zamanehen yibarek yilamelem ateyaz kaf bal❤❤❤❤❤
@Biniyam525
@Biniyam525 15 күн бұрын
እየሱስ ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልል
@ethiopiaethiopia8110
@ethiopiaethiopia8110 11 күн бұрын
Glory Glory Jesus. Hallelujah ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 6 күн бұрын
አንተ የተወደድክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤ እስከፍጻሜዉ በቤቱ ፀንተህ አገለግል ❤❤❤
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 833 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 36 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 641 М.
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
ትክክል ነህ ጌታ በስራህ  || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
29:21
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 923 М.
ምስጋና ||Mesgana ||ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu workeye||worship ||amharic worship
33:13
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 366 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 36 МЛН