Рет қаралды 5,827
Antica-Tube
እቴጌ መነን የቀደሞ ስማቸው ሐሊማ ይባሉ ነበር ራስ አሊ በአዋጅ አስነግረው መነን አሰኟቸው ፤ ይህን ያልተቀበሉት አንዳንድ ባለ ቅኔዎች እንዲህ ይሉዋቸው ነበር .... '' አሊ ማን ይላታል እናቱን እኛስ የምንላት ________ ?