No video

ደረጀ ሙላቱ// Dereje Mulatu- (ያንተ ኃይል በልጣል //Yante Hayl Ybeltal)

  Рет қаралды 207,116

Dereje Mulatu Official

Dereje Mulatu Official

4 жыл бұрын

"በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና።" መዝሙረ ዳዊት 4፥8

Пікірлер: 210
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 ай бұрын
ሰው ምቹ ጊዜ ይጠባበቃል ገንዘቡን አይቶ ዘር ይበትናል ጌታ ያለዘር ትባርካለህ የሌለን እንዳለ አርገህ ትጠራለህ የአንተ ኃይል ይበልጣል የአንተ ጊዜ ይበልጣል የአንተ ዘመን ይበልጣል የአንተ መንፈስ ይበልጣል ያለደጋፊ ያከብርሃል ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል ዘመንህ ደርሶ መፍረድ ስትጀምር ዕጅ ሲሠራ ስትወርድ በክብር ተራራው ይዘላል ይሸሻል ወንዙ ይባረካሉ ለአንተ የተገዙ የአንተ ኃይል ይበልጣል የአንተ ጊዜ ይበልጣል የአንተ ዘመን ይበልጣል የአንተ መንፈስ ይበልጣል ያለደጋፊ ያከብርሃል ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል በጊዜው አንተ ሁሉን ልትሰጠኝ እንደተረሳ ሰው አንተው ሰወርከኝ አሁን በቃ አልክ ዕውነትም በቃ ነፍሲ እንድ ፀሐይ ወጥታለች ደምቃ የአንተ ጊዜ ይበልጣል የአንተ ዘመን ይበልጣል የአንተ ቀን ይበልጣል ያለደጋፊ ያከብርሃል ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል የአንተ ዓላማ ይበልጣል የአንተ ክንድ ይበልጣል ያለደጋፊ ያከብርሃል ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል
@user-kv6yy4bj6k
@user-kv6yy4bj6k 4 ай бұрын
redu tebereki
@melatshiferaw8169
@melatshiferaw8169 3 ай бұрын
መዝነቡን አይቶ ዘር ይበትናል
@lidimulugeta216
@lidimulugeta216 3 ай бұрын
Tebarki 🙌
@SabahDoha
@SabahDoha 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤
@AsherLishan
@AsherLishan Ай бұрын
Thanks
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 Ай бұрын
ይህን መዝሙር እየዘመርኩ ከባድ ከሆነ መከራ አይሆንም አይቻልም ከተባለ ምከራና ሞት አምልጫለው የእግዚአብሔር ሀይል ያለበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ
@tigistashenafi6596
@tigistashenafi6596 4 ай бұрын
“ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።” - መዝሙር 72፥18
@-he3na
@-he3na 11 күн бұрын
2024 ላይ ሆኖ እየሰማ ያለ👍
@user-jh8ph8kb6s
@user-jh8ph8kb6s 4 ай бұрын
ይሄን ክብር ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ አድጊ ምነው አሁን ቤተክርስቲያን ውስጥ አጣሁት አረ ጌታ ሆይ ተመልከተን በነ ደሬ ዘመን የነበረውን ክብር በእኔም ዘመን ልየው😢😢
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 Жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ! ይህ የ1990 ዎችን በልጅነት ጊዜ የነበረውን የቤተክርስቲያን የአምልኮ ስርዓት አስታወሰኝ፡፡አሁንማ ፉጨትና ጩኸት ብቻ ነው አንገሸገሸኝ፡፡
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
ያንተ ሀይል ይበልጣል ያንተ ጊዜ ይበልጣል ያለ ደጋፊ ያከብራል ያላጋዥ ብቻውን ያኖራል አሜን
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 6 ай бұрын
... አሜን
@TemesgenAlemu-h7f
@TemesgenAlemu-h7f 4 күн бұрын
አሜን ጌታሆይ ያንተ ጊዜ ይበልጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@Endalikchewadimasu
@Endalikchewadimasu Жыл бұрын
ኤልሻዳይ ማለት ብዙ የምያጠቡ ጡቶች ያሉት አምላክ ነዉ ያለማንም ድጋፍ ማኖር የምችል አምላክ ነዉ '።
@ruthgetachew9874
@ruthgetachew9874 3 жыл бұрын
How can I stop listening this mezmure????? I have been listening it with tears .....geta yebarkek!
@docterryates340
@docterryates340 Жыл бұрын
Do you attend a Church where there is practical Bible study?
@BachaKitesaD
@BachaKitesaD 11 ай бұрын
Amen! Bichawun yanorahal.
@gemechisgoshu3757
@gemechisgoshu3757 3 жыл бұрын
90's kid special songs. I like it
@etaferahuyimer8405
@etaferahuyimer8405 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ጌታ አጋዥ ረዳት የማትፈልግ ብቻህን መስራት የምትችል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ 🙏
@nediamdisa5676
@nediamdisa5676 Жыл бұрын
አምናለው ሳቅን የምትመልስ ሃያል አምላክ ተባረክ😭😭
@azebkebede1924
@azebkebede1924 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ሁልጊዚ አዲስ የማይለመድ መንፈስ ያለበ ት ዝማሬ ነው ። መዝሙሮችህ ሁሉ የሚገርም መንፈስ አለባቸው አይሰለቹም ።
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 Жыл бұрын
❤❤አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ የእሱ ሃይል ይባልጣል ስሙ የተባራኬ ይሁን ጌታ ዛመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤
@kalebamare9686
@kalebamare9686 Жыл бұрын
Amennnnnn...የእግዚአብሔር ሃይል ብቻውን ይበልጣል ❤❤❤ ተባረክ.!!!
@user-sx2il5sf3i
@user-sx2il5sf3i Ай бұрын
አሜን።
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ዛሬ በጠዋት .......አፌ በዚህ መዝሙር ሞላ ደርዬ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danielshumeta8484
@danielshumeta8484 4 ай бұрын
God bless you!
@Kassj-v7v
@Kassj-v7v Жыл бұрын
ዘማሪ ደረጃ ሙላቱ ተባርከሀል ድንቅ መዝሙር
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@god_is_love448
@god_is_love448 Жыл бұрын
ያንተ ሀይል ይበልጣል✊ ያንተ ጊዜ ይበልጣል✊ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sitotawhabtamu2603
@sitotawhabtamu2603 Жыл бұрын
Yemigerim song!!!! የጌታን ሁሉንቻይነት ብቻ የሚናገርና ያመነ መዝሙር..... Ameeeeeen
@abayshumye3446
@abayshumye3446 Жыл бұрын
ደርዬ ተባረክልኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ሁሌም ስሰማው እባረካለሁ🙏
@prberekettewolde9571
@prberekettewolde9571 4 ай бұрын
የሰው ሥራ በዝቶ ነው አይዞህ ወንድሜ የቤቱ ጌታ ይነሳል።
@HannaHunegnaw
@HannaHunegnaw 4 ай бұрын
እሰይይይይይ እልልልልልልልልል ያንተ ሀይል ያንተ ጊዜ ይበልጣል አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@user-sq6hm3my3h
@user-sq6hm3my3h 9 күн бұрын
Geta yibarikih
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 3 ай бұрын
አሜን🙌❤🙏ያንተ ሀይል ይበልጣል ❤❤❤ጌታ ሆይ ስምህ ለዘለአለም ይባረክ🙌🙌🙌
@Feven-tj1yo
@Feven-tj1yo 4 ай бұрын
ያለደጋፊ ያከብራል🙏
@lillyisac3386
@lillyisac3386 4 жыл бұрын
ያለው ሞገስ እራሱ ዋ ው
@user-fu2ei7bd3r
@user-fu2ei7bd3r Ай бұрын
አሜን ያንተ ጊዜ ይበልጣል ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ አሜን ያለደጋፊ ያከብራል ያለ አጋዥ ብቻውን ያኖራልልልልል
@WinnerNegn
@WinnerNegn 23 күн бұрын
search adrge semahut. በህልሜ እየሰማሁ ከእንቅልፌ ነቃሁ። ይገርማል
@kassechshemils9886
@kassechshemils9886 Жыл бұрын
እንዴት ደስስስ የሚል መዝሙር ነው❤❤❤ እግዚያብሔር ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ🙏🙏🙏
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
ውይ ተባረክ ደርዬ በተለይ አሁን የጌታ ሃይል በቂ መሆን መስማት ድንቅ ነው ደሞም አይተኘዋል ገና ያሳየናል ተባረክ ጊዜ የማይሽረው ጌታ አየሱስ የተባረከ ይሁን !!!!!
@alephdesign82
@alephdesign82 Жыл бұрын
አሜን.... ያላአጋዥ ብቻውም ያኖራል !!!😇😇😇😇
@docterryates340
@docterryates340 Жыл бұрын
Do you attend a Church that has Weekly Bible studies?
@simretberhane4595
@simretberhane4595 Ай бұрын
Amen tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bayubekele6907
@bayubekele6907 Ай бұрын
Ameen🙏
@user-rn2tc4sg6x
@user-rn2tc4sg6x Ай бұрын
REMAIN BLESSED!!
@Grandas7358
@Grandas7358 10 ай бұрын
Yante Hayil yebeltal Yante gze yebelatal🙏
@TADESDR3
@TADESDR3 Жыл бұрын
የማይጠገብ መዝሙር ነው
@tsegakassie7901
@tsegakassie7901 4 жыл бұрын
አሜን ብቻህን ሠሪ ማንም የማይጠይቅህ ለሥራህ የሁሉ ራስ❤❤❤❤❤
@abeljesus3877
@abeljesus3877 Жыл бұрын
ውይ ውይ አቤት አንተ ደሬ እንዴት የተባረክ ሰው ነህ መዝሙርህ እኮ ከልብ መዝሙር ነው ተባረክ አሜን
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 6 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Dereje I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power All & I love this song (ያንተ ኃይል ይበልጣል\\ Yante Hayl Ybeltal) Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@yeabsiraasnakeofficial
@yeabsiraasnakeofficial Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል🤗🤗
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 3 ай бұрын
አሜን አሜን 💓💓💓💓💝💕💝
@yanetwakjira7477
@yanetwakjira7477 Жыл бұрын
This songs uplift my soul! My favorite song❤️ God bless you!
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 4 ай бұрын
amen ewnet naw aychalew yale degafi bechawen geta yakeberal
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ያንተ ሐይል ይበልጣል ❤
@wisdomplus9602
@wisdomplus9602 3 жыл бұрын
Ersu geta nw
@docterryates340
@docterryates340 Жыл бұрын
Do you attend a Church that has Weekly Bible studies?
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው ያንተ ሐይል ይበልጣል
@adametelthompson4753
@adametelthompson4753 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አጋዝ አያስፍልገውም ሲሰራ አሜን ህሌሉይ
@BetelihemAbreham-vz3fg
@BetelihemAbreham-vz3fg 2 ай бұрын
አሜን!!! ያንተ ጊዜ ይበልጣል💪❤🙏👋👋
@user-xs1gv8qo3z
@user-xs1gv8qo3z 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ያንተ ሀይል ይበልጣል ያንተ ግዜ ይበልጣል ያላጋዥ ብቻውን ያኖርል ሀሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤ ።ብሩክ ነህ ለምልም
@zebiderburkitu7016
@zebiderburkitu7016 Жыл бұрын
በጣም ነው የተባረኩት ወንድሜ ደሬ ተባረከህ ተባረክ!
@user-xc3ph4st4u
@user-xc3ph4st4u 9 ай бұрын
አሜን የነገስታት ንጉስ ያንተ ሀይል ይበልጣል ደሬ ዘመንህ ይባረክ
@seblezeweda
@seblezeweda 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እውነት ነው ያለ ደጋፊ ያኖራል
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 7 ай бұрын
አሜን ያነት ሀይል ይበልጣል ያንተ ግዜ ይበልጣል
@manewalew2845
@manewalew2845 3 ай бұрын
Amen
@MeseretDesta-dw5dj
@MeseretDesta-dw5dj 4 ай бұрын
የክብር ዘመን የቤተክርስቲያን ሽታ ነበር ኡፍ ሀሌሉያ።
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 Жыл бұрын
Blessing is overflowing 💛🙏😇😇😇😇
@TsionTakele-yt1lz
@TsionTakele-yt1lz 10 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@hiwotashebere1608
@hiwotashebere1608 Жыл бұрын
አሜን የኔ ጌታ ያንተ አይል ይበልጣል
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
እቤት እቤት ጌታዬ ስንት የሚከብሩት የሚነግሱት ቅድስት አሉ
@docterryates340
@docterryates340 Жыл бұрын
Do you attend a Church that has Weekly Bible studies
@asterlebene9946
@asterlebene9946 4 ай бұрын
አሜን አዎ ያንተ ሀይል የበልጣል
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 4 ай бұрын
አሜን ያንተ ግዜ ይበልጣል
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 11 ай бұрын
ብቻዉን ይሰራል የእግዚአብሔር ሐይል ይበልጣል ❤
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 Жыл бұрын
Deriy God bless you so much and all!!!!
@enatethiopia7540
@enatethiopia7540 3 жыл бұрын
Waw Protestant church endhed yaregegn zemari mrt zemen nebere
@AkliluBelay-pn7dj
@AkliluBelay-pn7dj 4 ай бұрын
Yes amen glory to God's power time plan spirit words are the best.
@Feven_abera
@Feven_abera 4 ай бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ ለምልም😢እኔ ተባርካለሁ
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 8 ай бұрын
እልልልልልልልል ያለደጋፊ ያከብርሃል 🙏🙏🙏🙏አሜን
@tigistseyoume3594
@tigistseyoume3594 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you more Hallelujah Hallelujah Hallelujah ❤❤❤❤❤
@yergamengstab2915
@yergamengstab2915 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
Ye Esat Zemari Tebarekln
@Riiiriia
@Riiiriia Жыл бұрын
Wshhh betam dess yemil mezmur new geta ybarkachu
@MerkinehMadebo
@MerkinehMadebo 2 ай бұрын
Ameeen yantew hail yibeltal
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k Жыл бұрын
Amen hulu chaye naw geta eyesus ayichalo ine miskir negn tebarekui
@azebtesfay4660
@azebtesfay4660 4 жыл бұрын
Amen yana gezi ybaltal
@emuteklu5970
@emuteklu5970 Жыл бұрын
Egziabher hoy sile talak hayleh amesgenalehu!! can't stop listening, bless u more!
@lemlemmehari2592
@lemlemmehari2592 3 жыл бұрын
Amen amen elelelelelel God bless you.
@Haset7866
@Haset7866 3 ай бұрын
Praise God hallelujah 🙌
@tesfayeterefe9309
@tesfayeterefe9309 Жыл бұрын
Yante hayel yeblxal yane geta
@shalommandefro927
@shalommandefro927 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👍🔥🔥🔥 የጌታ ሐይል ይበልጣል🔥🔥🔥
@mergaamanuel9988
@mergaamanuel9988 Жыл бұрын
❤❤❤❤eebbifamaa humni waaqayyo hin caalaa amma iyyuu qofa isa jiraachisaa yesuus ni dhufaa hallelujah
@AT-ol4wk
@AT-ol4wk 4 жыл бұрын
Amen yale agaze bichawen yanoral. Tebarek brother
@MeskeKebede
@MeskeKebede 4 ай бұрын
wow❤❤❤❤ ደስ የሚል መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerusalembirhanu8491
@jerusalembirhanu8491 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@eliasman6124
@eliasman6124 7 күн бұрын
1999--2016 🙌🙌🎧
@melkamsewsamuel5631
@melkamsewsamuel5631 2 жыл бұрын
God bless you ,i can't stop listening this song.
@ranirak3042
@ranirak3042 Жыл бұрын
Amene.eyesusu.tabarkii.galatomii.dhachadhaa😊🤲🤲🥰🥰
@lalise5246
@lalise5246 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤
@yoditashenafi8810
@yoditashenafi8810 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@bibishobibisho9686
@bibishobibisho9686 Жыл бұрын
አሜን የኔ አባት
@mekdesfanta2230
@mekdesfanta2230 Жыл бұрын
Tebarek geta abeztu yebarkhe
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Wowww amazing dery blessed ❤❤❤❤getaye hoyyy berask Ken bante hail awxagni
@rahwaabadi457
@rahwaabadi457 Жыл бұрын
Bchegnaw wedaje getaye hoy 🙏🙏🙏🙏
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 Жыл бұрын
Thank God!!!!! True Amen 🙏🏼!!!!’
@amanuel1212
@amanuel1212 Жыл бұрын
Amen ye geta hayl ybeltal❤❤
@user-yg4hw6bf7u
@user-yg4hw6bf7u 2 ай бұрын
Ameeeeeeeennnn ye gata hayil yibltal haleluya
ደረጀ ሙላቱ//Dereje Mulatu- ( አልገላመጥም// Algelametm)
7:13
Dereje Mulatu Official
Рет қаралды 108 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 51 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
ደረጀ ሙላቱ// Dereje Mulatu - (ጨመረው// Chemerew)
7:43
Dereje Mulatu Official
Рет қаралды 33 М.
እግዚአብሔር ታማኝ ነው..!! በዘማሪት መአዛ/singer Meaza
12:37
Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army
Рет қаралды 109 М.
Ante gin Tamenehe
5:03
Bethel Music Ministry
Рет қаралды 30 М.
Chemerew Amharic Song by Dereje Mulatu
7:22
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 101 М.
ደረጀ ሙላቱ// Dereje Mulatu- (ኤሎሄ//Elohe)
5:01
Dereje Mulatu Official
Рет қаралды 37 М.
Chemerew.flv
7:45
Abraham Rediet
Рет қаралды 33 М.