ደረጀ ኃይሌ ከታደለች ኃይለሚካኤል ጋር Benegerachin lay

  Рет қаралды 359,887

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

ደረጀ ኃይሌ ከታደለች ኃይለሚካኤል ጋር -ክፍል 1 Benegerachin lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 502
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 4 жыл бұрын
የኔ አለቃ እጅግ ጎበዝ ተማሪ ነበር ለሶሻሊዝም ኮመኒዝም ብለው ጓደኞቼ በቀይሽብር አለቁ አለቃዬም ተይዞ አ አ ወስደው ደርግ ረሽኖት በሬድዮ ሰማሁ. በጣም የደሐ ልጅ በሰው ድጋፍ የተማረ ነበር እኔን ሳያጋልጥ ጓደኞቹ ን አላጋለጠም. እኔም ብያዝ እሱን አላጋልጥም ነበር ይሕ ዲሲፕሊን ጥብቅ ጥብቅ ነበር በቆንጥር በባዶ እግር በጣውላ ብዙ ችፍችፍ ያሉ ሚስማሮች ተመትተው ጣውላው ተገልብጦ በባዶ እግር እንደምትሔድ በጋለ ዘይት እግር እጅ ብንጠበስ ኦፌላላ ብንገረፍ ላናወጣ ምለን ተገዝተን ነበር አለቃዬም ሚስጥር ያላወጣው ለዚሕ ነው የብርሐነመሥቀል መዝሙር ነበረን ተደብቀን ነበር የምንዘምረው አሁን ወደኋላ ሳስብ መሪው በተሣሣተ መንገድ ውጤታማ ባልሆነ መንገድ በከተማ ትጥቅ ትግል መሪ መሆን ወጣቱ አለቀ ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም !!! መቼ ? አሁኑኑ !!! እንል ነበር መሆን አልነበረበትም ሡማሌ ዚያድባሬ ሐገራችን ሲወር ሚሊሻዎችን ማንን ልትወጉ ነው የምትሔዱት ብላችሁ ቀስቅሱ ተብለን ነበር ወንድማችሁን ልትወጉ አትሒዱ በሉ ተባልን እኔ አለመቀስቀሴ አሁን ደስ ይለኛል የጠላቴ ጠላት ወዳጄ. በሚል ተወያይተን ነው ውሳኔ ላይ የተደረሰው ግን እንኳን የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ማለት ቀርቶ አብረው ታግለው ደለል በልተው ስኳር ቅመው ቅማል ጨርሷቸው አንዱ የአንዱን ጓዱ ሕይወት አትርፎ በትግል ጉዞም ይሁን ሥልጣን ከያዙ በኋላ መከዳዳት መጨራረስ መተሣሠር አለ. የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ኤክስ ነበር ለኢሕአፓ አበድንለት መሪዎቹ ራሳቸው ተከፋፈሉ. አስጨረሱን ጥንካሬአቸው ብስለት ያጣ መሆኑን ታች ያለነው ሳናውቅ አለ ቀን. ዝም ብለን ዘመርንለት ራሱም ተገደለ እኛ ወጣቶች በስሜት አነሳሱን ብዙ እናቶች ፱ ወር አርግዘው ምጥ የሚያክል ሕመም አምጠው ወልደው በመከራ ያሳደጉት ልጅ ሰብስቦ መምራት እጅግ ጥንቃቄ ቁርጠኝነት ይጠይቅ ነበር ለሶሻሊዝም ለኮመኒዝም ያውም ለአልባኒዝም መርሕ መታገል አይቆጨኝም ወታደራዊ ጁንታ ለመጣል የነበረ አላማ ትክክል ነበር መሪዎቹ ጠንካራ አልነበሩም ታች ያለነው ግን መረጃ ላለማውጣት ስንል ማምለጥ የማንችል ከሆነ ራሳችን መስዋእትነት መክፈል ሠልጥነናል እኮ አንጃ መፈጠሩ ን ሰማን. ታድያ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ራሳቸው የማይስማሙ የማይተዋወቁ ነበር ማለት ነበር. ለኮመኒዝም የሚደረግ ትግል ለማርክሲዝም ሌኒኒዝም ትምሕርት ትግል እኮ ጓዶቹን በቀላሉ መለየት ይቻል ነበር በደርግ ጥሪ መኢሶን መሳተፉ ኢሕአፓ አለመሳተፉ በወቅቱ ደግፈናል አሁንም ልክ ነበር መሪዎቹ ኮመኒስት አልነበሩም ቢሆኑ ኖሮ ባላስጨረሱን ነበር ሚስቱ ስለብርሐነመስቀል ያስረዳችው እኛ በወቅቱ ከሰማነው ከዘመርንለት በታች ነው መሪዎች ሁሌ እንግዳ ነገር የማስተናገድ አቅም አልነበራቸውም ማለት ነው እኛ እኮ አሴምባ ለመሔድ ተዘጋጅተን ነበር. የሔዱትም የሚቀበበላቸው አጡ መኢሶንም ወጣቱን አስጨረሰ ኢሕአፓም አስጨረሰ ሚስቱ ባያዝድ መሇኗ አይቀርም. ኢሕአፓም ታች የነበረው ሰክሪፊኬሽን እሷ ዝርዝሩን አታውቀውም አንዴ ቀይ ስሕተት ተብሎ የቀረበ ፊልም ገና ሲመረቅ ተጋብዤ አየሁት ፈፅሞ አይዛመድም ገረመኝ የኢሕአፓ ዱሲፕሊን ን. አድናቆቴ ብዙ ነው አልተጠቀሙበትም በጣም አመሰግናለሁ
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
ቀይ ስህተትን የደረሰው ላይ confidence የለኝም። ጮሌ ቢጤ ነው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
EWNET naew.ENEM EZIYAW neberku6.LEMAYREBU SEWOCHE LEMAYREBA ALAMA LEMAYREBA ALAMA ENDE SHAMA ALEKIN..TEMELKET YE METSEHAFU MASTAWESHA LEBALUANA LEZEMWDOCHUA NAEW YADEREGECHIEW.ENENA ANTE BINIMOT ASETAWASHI ALNEBERENIM.YENENA YANTE GUADOCHE ASTAWASHI ALNEBERACHEWOUM.
@dafelod7880
@dafelod7880 3 жыл бұрын
Mustefa, why you make me cry.................????????
@betemulugeta9782
@betemulugeta9782 3 жыл бұрын
Bedemb balgbachu ena bematawekut neger yaketatlachut esat yasetmare negusachun weleta asbeltwuachu agerachinin eyakatele egegnal, bena ayene enante yedro Kero nachehu, minim enkwa enante le sefew chekun hizeb yahunochu kerowoch demo le chukunu orom hizib senel behonim mekneyatachu hultachum yesew deset amsayoch nachu saygebachu.
@tinalove7727
@tinalove7727 3 жыл бұрын
በኢህአፓ ግዜ ባልደርስም በትምሀርትና በተለያየ አጋጣሚ ካገኋቸው ብዙ አመት ታስረው ከተፈቱት ከኢህአፓ አባላት ያሳለፉት ታረካቸውን ሲነግሩን ፊልም ነው የሚመስለው ፡፡ አሁን ያለነው ትውልድ ጋ ያንድ ሃገር ዜጎች መሆናችንን እጠራጠራለሁ፡ የተለያየ ዘሮች ሳንሆን አንቀርም፡፡ መምህራን ቢሆኑ ጥሩ ነበር፡፡
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
አቦ ጋዜጠኛ ማለት ደሬ ነው ... ታሪክን በጥያቄና በሙገሳ እያዋዛፈልፍሎ ሲያቀርብ እንዴት ነፍሴን እንደሚስደስታት ... ብሰማው አይሰለቸኝም ..ሁሌ ሰአቱ ሳላስበው ነው ሚያልቅብኝ... ኑርልኝ ደርዬ
@leulNati
@leulNati 3 жыл бұрын
Cu
@tesfayeabera6899
@tesfayeabera6899 Жыл бұрын
Thisisthestoryofethiopa
@Mesaygenna
@Mesaygenna 4 жыл бұрын
ደሬ እባክህን ቶሎ ቶሎ ናልን አንተ እኮ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም የታሪክ ሰርሳሪ ነህ እናፍቅሃለን
@flashtube3272
@flashtube3272 3 жыл бұрын
በቀላል መንገድ የኮምፒተር ፕሮግራምን እና የ ZOOM APP ን ጨምሮ በአማርኛ ለመማር ከፈለጉ ወደዚህ CHANNEL ይሂዱ ፡፡ እናመሰግናለን!
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 3 жыл бұрын
በትክክል ።
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮዽያዊ ሊያነበው የተገቡ መፅሐፎች ማማ በሰማይ (በህይወት ተፈራ) ዳኛው ማነው (በታደለች ሀይለሚካኤል) ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀብረ ! እንዲሉ ታድዋ ዘመንሽ ይባረክ ዘርሽ ይለምልም ይሄ ሁሉ ዋጋ የተከፈለው ልኛ ነው እናንተ ምን ጎሎባችሁ
@hannabaka6634
@hannabaka6634 3 жыл бұрын
I have so much respect for the journalists. I love his voice his passion he's real, he's always prepared for the subject to talk, he knows what he has to ask.
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 3 жыл бұрын
well mentioned .
@Seya370
@Seya370 Жыл бұрын
Nice explanation !
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
ውድ ደረጀ ሀይሌ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🌺💐🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️💐❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@user-kn7rw5zx6c
@user-kn7rw5zx6c 3 жыл бұрын
We love you ደረጀ አንተ የተወደድክ ሰው ላንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር !
@endalktessema8689
@endalktessema8689 3 жыл бұрын
ደረጄ እናመሰግናለን ! የ ዋለልኝን ትውልድ 1 እንድትጠይቅልን እምፈልገው ነገር ሁሉም የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም ይውደም ሲሉ ኖረው ሁሉም የተሰደዱት አሜሪካ መሆኑን ስናይ ሀገራችን ላይ በደንብ የልተረዱትን ሊኖሩት ያልፈቀዱትን ሶሻሊዝም ሊጭኑብን ሲታትሩ እንደነበር አያሳይም ? ከቻልክም 1 ሩስያ ወይም ሌላ ሶሻሊስት አገር ኑሮአቸውን ያረጉ የዛ ትውልድ ፖለቲካ አመራር ትጋብዝልን ? አክባሪክ !
@godisgreat8538
@godisgreat8538 3 жыл бұрын
👍👍👍 ልኽ ይሔ ኢሳያስ ኮሚኒስት ህዝባችንን እንዳጠፋው በግድ እየ ቻ ኑ የጥፋት መንገድ.. ጦሱ እስከዛሬ ድረስ
@user-zw8jl2bz7f
@user-zw8jl2bz7f 7 ай бұрын
እንደኔ ስሜት እንጂ ምንም አይነት ሪዮተዓለም የላቸውም የሚገርመኝ የአሁኖቹንም እያቸው ግራ የገባው ትውልድ ግራ አጋቡን ለኛም ፈተና ሆኑብን
@alexanderzenebe6136
@alexanderzenebe6136 4 жыл бұрын
የብርሃነመስቀልን ስብዕና ማወቅ በምፈልግበት ሰዐት መፅሃፍሽ ስለወጣ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ ።
@kassahunworkubelay1209
@kassahunworkubelay1209 3 жыл бұрын
But, better read many books. After all he was her husband.
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 жыл бұрын
Yemegeremebet teweled new yasazenegal. Derg fejachew yal erehrahi!
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 ай бұрын
do u know why tselote Eskiyas killed please if u know thanks
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
በሰላም ነው ደረጀ በጣም ጠፍተህ ነበር? ሀሪፍ እንግዳ ነው የጋበዝክልን።እናመሰግናለን።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 жыл бұрын
ወዳጄ፣ ደረጀ ተራ ጋዜጠኛ አይመስለኝም ስለሚጠይቀው ነገር ጥናቱን አጠናቅቆ በ information ጢም ብሎ መጥቶ ነው የሚመጣው። Quality!
@fufuman3272
@fufuman3272 4 жыл бұрын
አለው አንተ ሰላም ነክ? አሪፍ (ሀሪፍ) 😉 ነው አደል??? በቃ ይመቻቹ ሀሪፍ
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
@@fufuman3272 ...ክክክ ደህና ነኝ የአማርኛ መምህራችን ?እርስወስ እንዴት እንዴት እያረገወት ነው? ከፍ ዝቅ አረገወት እኮ የፊደል ጉዳይ
@fufuman3272
@fufuman3272 4 жыл бұрын
@@tewodorthird7398 ክክክ (hahah) አንተን ያስተማርኩበትን ግዜ ብጠቀምበት አባይን ብቻዬን በገነባው 😆 ለ comment እንኳን አትሆንም 😁
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 3 жыл бұрын
@@fufuman3272 ክክክክክክ ይመችወት loool
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 3 жыл бұрын
የብርሃነ ታሪክ በሌሎች ተዛብቶ ተጽፎ ስላነበብኩ፡ ሚዛኑን የጠበቀየዛን ጀግና ታሪክ ከአምባሳደር ስጠብቅ ነበር። እነሆ ይሄን መጽሃፍ ስጠብቅ ስንት አመት ሆነ፡በተለይ ታዴዋ የጨዋታ እንግዳ ሆና ሸገር ላይ ከቀረበች ቦሃላ።መጻፉን የተወችው ሁላ መስሎኝ ነበር፡ ደስ የሚል መጽሃፍ ነው ወድጄዋለሁ።
@livemusicperformance1835
@livemusicperformance1835 3 жыл бұрын
አንቺና ህይወት ተፈራ በህይወት ባትኖሩና እንደዚህ አይነት አስተማሪና እውነታን ያዘለ መጽሐፍ ባትፅፊ ኖሮ፤ እነ ክፍሌ ታደሰ አጣመው የነገሩኑን የኢህአፖ ታሪክ ይህ ትውልድ አሜን ብሎ ይቀበል ነበረ.., እውነታው ግን ዳኛው ማነው? እና Tower in the sky (ማማ በሰማይ) በሚለው መፅሀፎች ውስጥ ለእዚህ ትውልድ እንዲደርስ በማድረጋቹ ሁሌም ይህ ትውልድ ይዘክራችዋል።
@crimsonJerom
@crimsonJerom 6 ай бұрын
የኢሕአፓ ችግር የግለሰቦቹ ማንነት ወይም አላማው አይደለም። "ለአላማው" ምንም/ማንም ቢጠፋ ጉዳዩ ያልነበረ፡ ሂስ የማይቀበል ጨካኝ ድርጅት ነበር። ብርሀነ-መስቀል እራሱ ሂስ በመሰንዘሩ ከኢሕአፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የማይገባው ስም ተለጥፎበት ተባሯል። ኢሕአፓ የጥፋት ድርህት ነበር። የተፃፉትም ታሪኮች ይህንን እውነት የሚቀይሩ አይደሉም።
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
ሁሌም ስለብርሀነመስቀል ስም እንሰማለን ።በሌሎች ሰወች ታሪክ ውስጥ ወይም በኢሀፓ ታሪክ ውስጥ በጥቂቱ እሰማዋለሁ እንጅ እንዲህ በጥልቀት ዘርዘር ብሎ ያውም በልጆቹ እናት ስለሱ ሲተረክ የመጀመሪያ ነው። በጣም ደስ የሚልና መሳጭ ታሪክ ነው አምባሳደር !!
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
I think ግለሰብ ከዚህ በፊትም ከመዓዛ ብሩ ጋር በሬዲዮ አብራርተዋል
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 7 ай бұрын
አንብበው you can't imagin ቀጥሎ ማማ በሰማይ ህይወት ተፈራ የጌታቸው ማሩ ጉዋደኛ ናት የፃፈችው እጅግ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 ай бұрын
​@@eteneshezk9098do u know please why tselote Eskiyas killed if u know thanks
@hanan.m1053
@hanan.m1053 3 жыл бұрын
የ ማማ ከ ሰማይ ደራሲን በህይወት ኣለች ? ካለች እባክህ ኣቅርብልን በጣም የወደድኩት መፅሀፍ ነው
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
ለኔ ብርሀነ መስቀል በጣም ህይወቴ ላይ ተፅእኖ የፈጠረብኝ ሰው እሱ ነው። በኮኮብም አንድ ነው ከኔ ጋር። እሱን መርሳት ለኔ ከባድ ነው። እኔ ግን የተወለድኩት 1974ዓም ነው። የኮከብ ተፅእኖ ጉልበቱን በ ብርሀነ አየሁ።
@robanegewo2910
@robanegewo2910 Жыл бұрын
አቦ ከታደለች ጋር አንድ እስርቤት ነበርን ማእከላዊ የእነ ታዴ የማእከላዊ የእስር ቤት ክፍል ቁጥር አንድ ነበር። አቦ የጭንቅ ወቅት ትዝታ ቀሰቀሰብኝ በተለይ ቅዳሜ የካቲት 19 ቀን 1969 አ.ም 42 ወጣቶች መምህር በላይነህ ገ/ማርያም ጨምሮ ለግድያ የተወሰዱበት እለት። ትልቁ እደሜ የፕላን ሚኒስተር (አውራ ጎዳና) የነበሩ ቦሀላም የቤተክህነት ትልቁ ባለስልጣን አቶ ወርቁ ሀብተወልድ የኦክስፎርዱ ምሩቅ ይገኙበታል። ታሪኩ መጽሀፍ ይሆናል እዚሁ ላብቃ ድንቅ አቀራረብ በርታ።
@leyutube7585
@leyutube7585 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደስት ዉይይት ነበር ። የሀገሬን ታሪክ በዚህ በሚያስደስት መልኩ በእርጋታ መደማመጥ የሚታይበት ውይይት ነበር እናመሰግናለን
@kingmike1253
@kingmike1253 4 жыл бұрын
ደሬ እንደ አንተ አይነት ጋዜጠኛ ሺ አመት ይኑር ! አንተን ባየንበት እነዛን ምናምንቴዎች ስሰማ በቃ ያመኛል የምገባበት ነው የማጣው ሳያነቡ ሳይዘጋጁ ዝም ብሎ መቀደድ ምን አለበት እንደው ሰብስበህ ብትመክራቸውና ብታሳርፈን እኔ ግን በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ
@fufuman3272
@fufuman3272 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@MountCarmel-sc8od
@MountCarmel-sc8od 3 жыл бұрын
To dear ambassador tadelech Haile Michael: I am amazed by your nonfictional story. I never forgot those times in Ethiopia that took place. You left this amazing book for future generations. I have a lot of respect & admiration. I respectfully ask you where I can find your books. I was looking in Amazon online store I cannot find it. I will love to have it. Thank you! for your effortless work to share this amazing life history.
@dawite5944
@dawite5944 3 жыл бұрын
አንተ ጀግና በጣም ነው የማደንቅህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮ በጣም ደስ የሚሉ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ንግግረ ቁርብ አስተዋይ ናቸው በጣም በንግግርህ ርክት ነው የምለው ደረጄ።
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
ደረጄ ብቻ ዝም ነው የአንተ ነገር ታደሰ ሙሉነህ አልሞተም። ለአንተ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@muradsalih1066
@muradsalih1066 3 жыл бұрын
ሀብታሙ አለባቸው የ ታላቁ ተቃርኖ፣አንፋሮ፣ መጽሐፍ ጸሐፊን ብታቀርብ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንታ ምርጥ ባለሞያ ነህ። የትኛውንም እንግዳህን ታከብራለሕ። አመሰግናለሁ
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 4 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለው እምገርም ትረካ የኔ ትውልድ ከዝ የተሻለ እንደምንሆን ተስፋ አለኝ 😭 ግን ያስፈራል ሀገሬ ምጥ ላይ ነሽ ደሬ ተባረክልኝ
@user-bb8fu3zu5j
@user-bb8fu3zu5j 3 жыл бұрын
nice to c u ታደለች የሰፈሬ ልጅ ጎረቤቴ የማማ ጉራጌ ልጅ i wish long life for you lovely family ወዳጅሽ ከአስመራ
@mesfinyilma5033
@mesfinyilma5033 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ስብእና ያለው ደረጄ ሃይሌ! የእውነት ጋዜጠኛ! እቢህ ሃይነት ምርጥ ታሪክ ያላቸው ጀግኖች ኢትዮጵያውያንን ታሪክ ማስተዋወቁ ቀጥልበት፣ ይመርብህ፡፡
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
What an amazing women and story thank u Dere u r a wonderful well organized journalist as always really appreciate u Dere ...nurelen
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
አይ ደሬ መቼም ደስ የሚል ነገር ቶሎ ቶሎ አይገኝም ።እንኳን በስላም መጣህ።
@fufuman3272
@fufuman3272 4 жыл бұрын
Binod
@alexdubale8585
@alexdubale8585 4 жыл бұрын
thanks absolutely I am very happy to listen this things.
@gedionasfaw2952
@gedionasfaw2952 3 жыл бұрын
ደረጄ በጣም እናመሰግናለን እንደው ባጭሩ አትሰለችም አትጠገብም ።
@atseday
@atseday 3 жыл бұрын
Am speechless with the story. I have heard about Berhane now it confirm me that he was a tighter. A lot respect to Mrs./w/o Tadelech long life and health. Thank you Mr. Dereje you not only journalists but also historian. Thank you
@mebratedesalegn297
@mebratedesalegn297 3 жыл бұрын
Yigemal, wonderful and brave Tedeelch Hailemichael, you make alive, revive more your late Berhanemeskel Reda (legendary, already famous), Thak you Derie as well.
@gebihieot1664
@gebihieot1664 3 жыл бұрын
My cuz am proud of always ..you remind back in days u borrow books from my Dad..I knew then u were wonderful person ..
@blankblack8268
@blankblack8268 4 жыл бұрын
Thank you for putting your history in a book for us young people.
@dawitkebebe3331
@dawitkebebe3331 Жыл бұрын
A
@dagmayaweke4695
@dagmayaweke4695 3 жыл бұрын
I have a vivid memory of BEKELE ....thank you for mentioning his name and a brief background about him it's been mysterious ever since as his father disapperians.
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 3 жыл бұрын
ታሪክና ባለታሪኩ ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ደግሞ በደሬ ጥልቅ ውቅያኖስ በሆነ እውቀትና የ አቀራረብ ለዛ
@letebrhanghebremariam6213
@letebrhanghebremariam6213 3 жыл бұрын
የአምባሳደር ታደለች ሀይለሚካኤል የሰመነው በጣም ይገርማል and ያሳዝናል ታአምራዊ ታሪክነው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይለ በጣም አናመሰግናለን
@MrTelham
@MrTelham 3 жыл бұрын
Madam! It is a great work. It makes me cry and also give honor for the martyr who sacrificed their youth in Ethiopia. Ethiopia became never the same. Great personalities all of them. Never stop admiring them.
@sisayabebe2919
@sisayabebe2919 3 жыл бұрын
ደሬ በተይ ሰኢሀፓ ሰታወራ መንው በተፈጠርኩኘ በዛ ሰአት እላለሆኘ ዋው
@KhalidMNur
@KhalidMNur 4 ай бұрын
😕🤔
@user-ob2yz8ee5f
@user-ob2yz8ee5f 3 жыл бұрын
Dere, the great journalist, you are the gift for us!! And tadelech you are the Queen!!!
@kassamohammed5598
@kassamohammed5598 3 жыл бұрын
Dere simply mean the best of the best, No one has your golden voice. Not only voice but also deep knowledge, well preparation above all know your gust. አቦ ሺ አመት ኑርልን፣፣፣፣፣፣
@kidantube4742
@kidantube4742 3 жыл бұрын
ክብርት አምባሳደር በእውነት ጀግና ሴት ነሽ።
@abywasg6813
@abywasg6813 3 жыл бұрын
Thank you Ambassador for this wonderful story that you published it on the book 📖
@jibrilibrahim7393
@jibrilibrahim7393 3 жыл бұрын
Dereje: please find Kiflu Taddess and get him interview. Perhaps, the only person who is alive from the executive members of the party
@voxpopuli735
@voxpopuli735 4 жыл бұрын
ደረጀ ግን በጣም ነው የምትገርመው። ስብዕናህ ሙሉ ነው። የዕውቀት መዝገብ ነህ። አየህ! ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል! እናመሰግናለህ!!
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 4 жыл бұрын
ደሬዋ ለምን ጥፍት ትልብናለህ በየቀኑ ዝግጅትህን ብታቀርብ አትሰለችም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
የሁልጊዜ ጥያቄዬ አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል ድምፃቸው ጠፍተው ነበር በዐይን በአካል ያገኘኋቸው መሰለኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@-dawit
@-dawit 3 жыл бұрын
ደሬ እግዜር ይስጥልን፤ ያን ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ እንድናውቀው ስለምታደርገው ጥረት፤ እናመሰግናለን! ባሰብኳቸው ቁጥር ምን ያህል ለኢትዮጵያ ጠላቶች የትሮይ ፈረስ እንደነበሩ ነው የሚታሰበኝ፤...
@mekdiiii
@mekdiiii 3 жыл бұрын
and you sir has to revise your history lesson. 1. try to be logical, trying to put one generation in one basket is hasty generalization 2. That generation at least had the guts to propose a scheme that they believed will transform the nation and they acted upon it. what did you and your generation contribute to this country? 3. This interview is about Birhanemeskel and if you read other books written about EPRP's history, you would know that he died trying to direct the party from the mess that has happened. If he and his likes (Getachew Maru) succeeded in doing so, we wouldn't have lost such a young educated generation in vain.
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
የፋሽስቱ ማሽን ነበርክ እንደ ? ለድሃው ሕዝብ ህይወቱን የሰጠውን ትወልድ ጠላት የምትለው ማጥላላት ሳይሆን ንሰሃ ያሰርፍህ ይሆናል . ታሪክ ጥፋታቸውንም መስዋትነታቸውንም ዘግቦአል በጠላትነት አይታወቁም
@-dawit
@-dawit 3 жыл бұрын
@@yetemarechitafa3216 :)
@kng4900
@kng4900 3 жыл бұрын
ደረጀ በቃ አንተ ትችላለህ👏👏👏 እንግዳህም በህይወት ኖረው ይሄን ድንቅ ታሪክ ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
@srvneyo9011
@srvneyo9011 10 ай бұрын
ይገርማል ለካ መአት ጉድ ነው ያለፈው አቤት ልዩነት ከዘንድሮ ፖለቲከኝ ጋር እናመሰግናለን ለእንደኔ አይነቱ ስላስገነዘባችሁን
@wehibbedri556
@wehibbedri556 3 жыл бұрын
"አለማወቅ ጥሩ ነው በህይወትህ ሳታቅ ትንቃለህ" አምባሳደር ታደለች
@zubedanuri3869
@zubedanuri3869 4 жыл бұрын
"ታላላቅ የብሔር ብሔረሰቦች ጠበቃ"? ለዛሬው ቀውስ ተጠያቂዎች
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ወይም ብለሻል
@eyobabay
@eyobabay 3 жыл бұрын
ዉላቂ አሰስ የነሱን ካልሲ ማጠብ የማትችል ጅል ጅላጅል።
@nathant.4097
@nathant.4097 3 жыл бұрын
ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት።አሁን ድረስ ተንኮል እና ውሸት መስቀለኛ መንገድ ላይ የጠፋ ትውልድ እስካሁን ድረስ የፓርቲ መሪ ሁሉን አጣጣይ ተቸካይ እግዚአብሔር ይመስገን መጭው ትውልድ ከዛ ትውልድ ምንም ነገር አይፈልግም።አራት ነጥብ
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
ጠበቃ ሊሆኑ ይችላሉ። እነሱ ለስልጣን ቢበቁ ሕወሃት እንዳበላሸው አካሄድ ላይሄዱ ይችሉ ነበር
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
LIK NESHI WENJELLEGHNOCHE NACHEW.
@tomk8316
@tomk8316 4 жыл бұрын
በ 60 ዎቹ ስለነበረው የፖለቲካ ታሪክ አሁን ላለው ትውልድ በመፅሀፍ ሆነ በሌላ መንገድ ትምህርት አንዲወስድበት መደረጉ ጥሩ ነው:ግን ችግሩ ያሁኑ ትውልድ (ፖለቲከኞችም ጭምር) ያለፈውን ስህተት ለመድገም ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ ነው::
@Lezemen
@Lezemen 3 жыл бұрын
Again Another chapter add to my knowledge. Thank you
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 3 жыл бұрын
Thank you Ato Derege.
@zerihunassen6642
@zerihunassen6642 3 жыл бұрын
ደሬ የጋዜጤኛ ራስ ነህ። ተናፋቂ ነህ በእውቀት ላይ የተመሰርቱት ጥያቄዎችህ አክብሮትህ ልዩ ናቸው። እነዚህ መንቻካ ትውልዶች እርስበእርስ ተበላልተው ዳፋቸው ለዚህ ትውልድ ተረፈ ግን የሴትዮዋ እርጋታ ደስ ይላል።
@yassinahmed9742
@yassinahmed9742 3 жыл бұрын
I appreciate your effort to teach our history
@zelalemkebedebekele7191
@zelalemkebedebekele7191 3 жыл бұрын
ደሬ ማኛው ፤ደረጀ ኃይሌ /ኃይሌ ዘ በቅሎ ቤት/ በስነ ምግባር የታነጸ ምርጥ ጋዜጠኛ ፤ የብዕር ስምህን ይዘህ ከእነ ቀስቶ ከኮተቤ፤ ከእነ ዳነዴው ሰርቤሎ ከስድስት ኪሎ፤ በሰባዎቹ መጨረሻ ጊዜ ጀምሮ ላንተ ልዩ አድናቆትና ክብር አለኘ ፤አሁንም በዚህ ፕሮግራም የምታቀርባቸው እንግዶች ምርጥ ናቸው፤ ከታሪካቸው ብዙ ቁም ነገር እተማርኩ ስለሆነ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ ገና ተጨልፎ ከማያልቀው የሀገራችን ታላላቅ ሰዎች አይምሮ ጓዳ እየፈለፈልክ በማውጣት በጣም ብዙ ተአምር እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ በርታ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ፡፡
@RahaRo11
@RahaRo11 3 жыл бұрын
I knew arts TV was going to be a dynamic channel since the beginning thank you for offering high quality videos and great content will support thank you
@alem5097
@alem5097 3 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ እግዚአብሄር ሞገስ ስቶሀል ድምፅህ እንዴት ያምራል
@damotferede6939
@damotferede6939 3 жыл бұрын
I have followed the program fully.Amazing history.Thank you so much Dereje.Dereje I feel it would be good if you enertain one or two voices from viewers after each program.
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 7 ай бұрын
እናንተ የሃገር ፈርጦች ታደለች ሐይለሚካኤል የኔታዲ አጅሪት ህይወት ተፈራ (ማማ በሰማይ) ብርሃን መስቀል ሰውየው ተስፋዬ ደበሳይ ሌሎችም ጓዶች ለጭቁኖች ክብራችሁን የጣላችሁ በሞራል ለተጎዱት ነፍሳችሁን አስይዛችሁ ለመፋለም ለደሃ የካሳችሁ በሓሳባችሁ ልእልና በአላማችሁ ፅናት ገዳይን የገደላችሁ የስብእናችሁን ልእልና ትውልድ ለዘላለም ይዘክራችሁዋል
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 ай бұрын
Do u know the story why Tselote Eskiyas killed if u know please thanks 😊
@awokeaya7909
@awokeaya7909 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን።ኑርልን።
@adellaniguse2045
@adellaniguse2045 4 жыл бұрын
Bravo Dere👏🏽👏🏽👏🏽
@abebemelesse4610
@abebemelesse4610 3 жыл бұрын
Hello Taddy congrats, thank you for doing all of us a favor (your prison friends) to give to ethiopian and Eritrean people a glimpse of our lives.it’s great to here your voice and I’m so grateful to hear your amazing story in detail. I love your pose and your grace and you still look wonderful.
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 ай бұрын
She is the mother of 3 daughters from the legendary Axumite hero Birhanemeskel Reda 😊😊
@abelwoldemariam9318
@abelwoldemariam9318 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ኘሮግራሙ ደሬ አመሰግናለሁ። ፕሮግራሙን Upload ሲደረግ ቃለ መጠይቁ የተደረገበት ቀን ቢፃፍ እወዳለሁ ። አመሰግናለሁ
@yekolotemari
@yekolotemari 3 жыл бұрын
This interview is one of my two favorites (along with Andargachew Assegid's). I enjoyed Ms. Tadelech's grace, directness and honesty as well as Dereje's excellent questions.
@Gerensay71324
@Gerensay71324 2 жыл бұрын
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ እነዚህ የ60ዎቹ ፖለቲከኞች አሁን በሒዎት ያሉት ማለቴ ነው አንድም እውነት ለምንድን ነው የማያወሩት የሚያውቁትን ፡ ያዩትን ፡ እውነተኛ ታሪክ ለህዝብ ለማሳወቅ ፈቃደኞች አይደሉም ። በርግጥ በዚህ ብልጣብልጥነታቸው ነው በሒዎት የቆዩት ። የዋሆቹ እማ ሂወታቸውን አጥተዋል
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 7 ай бұрын
በ60 ከነበርክ እውነት አንተ ካለችህ ሃሰት ያልከውን በእውነት መርታት ይህች ሴት ባሉዋ ሲገደል የተረፈችው በወቅቱ ነፍሰጡር ስለነበረች ነው
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 4 жыл бұрын
አቶ ዴረጄ ጠፍተህብን ነበር እንኳን መጣህ
@abywasg6813
@abywasg6813 3 жыл бұрын
Thank you Dere keep your good job .
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ደሬ ማኛ፥፥ ደሬ ኖሌጅ ቤዝድ ጆርናሊስት፥፥ ለፍተህ፣ጊዜ አጥፍተህ፣ወጥተህ ወርደህ እንዲህ ስታቀርበው ቀላል ይመስላል፥፥ እስኪ ደሬ አሁን ደግሞ ሁለቱንም ኢህአፓ መኢሶን ደርግ ኢህአዴግ በአንድ ጠረፔዛ አድርገህ መፍት ሄ ጠይቃቸው፥፥ [አንዳርጋቸው አሰግድ፣ታደለች ወይ ህይወት፣ኮል ፍስ ሀ ወይም ሻል ፍቅረስላሴ፣ከኢህአዴግ ደግሞ አንድ ሁለት አድርገህ እስኪ መፍት ሄ ጥያቄ ፊት ለፌት አስቀምጠህ ጠይቃቸው አንድ ቀን፥፥] በነገራችን ላይ ደራሲ አዳም ረታን ጽሁፎችን እያቸው እና እስኪ ጋብዝልን፥፥ ምርጥ የፕሮግራም መሪ፣ክላስ ያለው ኢንተርቪወር፣ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ፥፥
@user-eq6jv4mw4b
@user-eq6jv4mw4b 3 жыл бұрын
ደሬ እናመሰግናለን ። ግሩም የሆነው ፕሮግራምህ በእጅጉ መሳጭ አስተማሪ ነው።
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
ብዙ ደክመዋል ግን እንደኔ ደግሞ በጣም ግራ የተጋባ ትውልድ ነበር ብርሃነመስቀል የሃይሌ ፊዳን ከደርግ ጋር የመሥራትን መሥመር ያዘ ሃይሌፊዳ ደሞ ተገልብጦ ሁዋላላይ የብርሃነመሥቀልን ደርግ ቀርጣፊ ስለሆነ እብሮ መዝለቅ አይቻልም ወደ ገጠር እንውጣና እንታገል ያለቁትን የተገረፉትን የተሰደዱትን የተሰቃዩትን እግዚአብሔር ይፈውስልን::
@user-wt1cm2eg2n
@user-wt1cm2eg2n 4 жыл бұрын
አብዛኞቹ ወጣቶች ምክር የሚንቁ ሰለነበሩ እኛ ብቻ የተማርን ነን የሚሉት አባቴ አብሮቸው ነበረ ተገርፍ ጥፍሩ ተንቅሎ ነበረ ። እስካሁን
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 3 жыл бұрын
ሀገር ማያውቁ በሩሲያ በሬ ኢትዮጵያን ማረስ ሚፈልጉ ግራጁዌት አድርገው ሀገር ዞረው ያላዩ የፍንዳታ ጥርቅም።የደደብ ጥርቅም።
@Kamal-bk5rm
@Kamal-bk5rm Жыл бұрын
@@estifanosteshager8587 do you know what you are talking about?
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 3 жыл бұрын
W/ro tadelech congrats on your book . Amazing story
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 жыл бұрын
ደሬ የጋዜጠኞች አውራ እንቁ ነህ ክብረት ይስጥህ!!!!!!
@kassamohammed5598
@kassamohammed5598 3 жыл бұрын
To know about Birehanemeskel Kiflu's book really wrong leading, Thank you Tadu you give another version for right judgment
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 ай бұрын
Thanks brother if u read kiflu tadese book do u read any how Tselote Eskiyas killed if u know please share Thanks
@eyrusalemnigusse1089
@eyrusalemnigusse1089 3 жыл бұрын
ታዱ የት ነው ያለችው ባይሽ ደስ ይለኛል አበባ ሀመረ ካስታወሽ እኔንም አትረሽኝም ባይሽ ግን ደስ ይለኛል መቼም ያደረጋችሁልኝን አልረሳም።
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
Dear you’re my inspiration
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 4 жыл бұрын
አነዚህ ሰዎች ናቸው ሀገራችንን እዚህ አዘቅት ውስጥ የከተቷት። ሶሻሊስት ትውልድ ይውደም።
@yinebebdesta5583
@yinebebdesta5583 4 жыл бұрын
ደገምከው !!! ይውደም፡ የሚለው፡ ቃል፡ አንተም፡ ውደ፡ 60ዎቹ፡ ሰተት፡ ብለህ፡ ገባህ።
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 жыл бұрын
You Don't know the real story of EPRP You must be DERGUE or WEYANE the blood sucker or killer
@Gize-degu
@Gize-degu 3 жыл бұрын
እነ ዳውን ዳውን እናንተስ ቆማችሁ ምን ፈየዳችሁ ? ያ ትውልድስ ለአመነበት ዓላማ ወድቋል:: ይሄ የአንተ ትውልድ ዋናው ይዞ መገኘት ነው ይለናል:: እራሱ መያዙን አላወቀሞ 😀
@mulugetatesfayeteshome648
@mulugetatesfayeteshome648 3 жыл бұрын
@@akliluhabte3178 labeling others is your habit and nature 60s
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 3 жыл бұрын
@@mulugetatesfayeteshome648 that's exactly what I was saying to my self. You're absolutely true.
@nigussie8372
@nigussie8372 3 жыл бұрын
የታደለች ታሪክ ፍቅር ፓለቲካን እና የሴቶችን የትግል ታሪክ ያስታውሳል ጥሩ ነው።የያኔው የፓለቲካ ትግል አወቃቀር ግን ከዮኒኸርስቲ ያልጨረሱ 1-2 አመት ተማሪዎች በተለያየ አለም ተምረው ከፍተኛ ትምህርት የተማሩ ማእከላዊ ኮሚቴ የነበሩም ያልነበሩትን የወዛደር የወታደር የመለስተኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የገበሬው እጅግም ትምህርት ያልነበራቸው የቤት እመቤቶችን አካቶ የያዘውን ነበር ፓርቲ ተብሎ ይንቀሳቀስ የነበረው። የታደለች ዘመድ ወታደሩ 10ኛ ክፍል ነበር ኢሕአፓን ይደግፋል የብዙ ወታደሮችን ድጋፍ እና በከተማ ና በኢሐሠ ምሥረታ ና ተሳትፎ እውቀት ትግል እንዳይረሱት አስታውሳለሁ።አንድ የመሐንዲስ ሠራዊት አባል ተስፋየ አለሙን የሚያውቁት ከሆነ ወንድሙ የደርግ አባል የነበረና ወህኒ ከወረዱት አንዱ ነበር።
@regassayonas2640
@regassayonas2640 3 жыл бұрын
ደሬ የራስህን you tube አትከፍትም!!
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 3 жыл бұрын
የህይወት ተመክሮ እና የአለም የፓለቲካ ግንዛቤ የሌለው ሀገሪቱዋን አጥፍቶ ዛሬ ለመጣው ትውልድ እዳ ሆኑዋል :: የ 26 -34 አመት ያሉ ልጆች በጀብደኝነት ሀገር አፈረሱ
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 3 жыл бұрын
አፌ ቍርጥ ይበልልክ!!!
@Lezemen
@Lezemen 3 жыл бұрын
Can you say one big damage EPRP did to Ethiopia as a country? Read more before you comment
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 жыл бұрын
Ke wekesa yemenewetaw mechi new....?
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Жыл бұрын
በጥቅል ወቃሽ ዳር ሆኖ አልቃሽ አያድርስ
@yakobebeka7828
@yakobebeka7828 Жыл бұрын
,ደሬ እናመሰግናለን የሚገርም ትውልድ
@amharaorganization4167
@amharaorganization4167 3 жыл бұрын
ደረጄ , መቼ ነዉ የአማራ መብት ጠባቂዎችን የምትጋብዘዉ ? የዋለልኝ መልክት እደምትወደዉ በአደባባይ ተናግረሀል !!! የአማራ መብት ይከበር !!! Amhara people deserve justice & Equality !
@abebewrgessa2667
@abebewrgessa2667 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም: በጣም እድናቂ ነኝ !!! ነገር ግን : በዚህ platform (KZfaq) ልናያቸውና : በልባችን ተቀርፀው:እንዲኖሩ በተለይ : በአንተ ፕሮግራም : እንዲመጡ የምፈልገው : እኔ ብቻ ሳልሆ ብዙ : ኢትዮጵያውያን : ይሚናፍቋቸው አንጋፋ : ባለሙያዋች :መእዛ :ብሩ እና አቶ :እብዱ እሊን : በፈጠርህ : አምላክ :እለምንሃለሁ ? በህይወት : እያሉ እንዳያመልጡን ? ማየት ማመን ስለሚሆን ? አደራ ደሩ !!!
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 3 жыл бұрын
ያ ትውልድ የተከለው የብሄር መርዝ ነው :: አሁን ድረስ የሚያምሰን ያሳዝናል !!!!!!.
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 2 жыл бұрын
ትውልዱን አንዱ ልዩ የሚያረገው በጣም ወጣት ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ሙሁራንና ትልቅ እድሜ ያለው ከ36የማይበልጡ ናቸው በዛንጊዜ ሌላው የሚገርመዉም ራሳቸው ሻ/ቃ መግስቱ ሀ/ማሪያም በትረ ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ በእጃቸው ሲያስገቡ የ36አመት ሰው ነበሩ
@eyobabay
@eyobabay 3 жыл бұрын
The beast journalist,Derege H.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ በጭራሽ ማስታወስ አያቅትም አይረሳም ነገር ግን ያለማወቅ ጥሩ ነው ሲሉ ሰማሁ አሲንባ የት ነው ? መጨረሻው ናፈቀኝ ታሪኩን ስለማላውቀው ለማወቅ ጉጉት አደረብኝ ደስ የሚሉ ጨዋ እናት እርጋታዎ ድንቅ ነው እጭቅ ያለ እውቀት ያለዎት ምሁር ትልቅ ሴት ነዎት መኤሶን ስሙን አናንሳ ኦ የደርግ ዘመን ነው ? ኢሕአፓ ? ናችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ በህይወት ያላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ኢየሱስ ያድናል ! ምህረቱ አላለቀም አምላክ የለም ያለው ደርግ እርግማን በምድሪቱ ላይ ያመጣው ቤት ይቁጠረው ስንት ወጣት ተገደለ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እናቴ ወደ ፈጣሪ ተመለሱ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነዎት መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
ደሬ እናመሰግናለን።
@nuryahya4223
@nuryahya4223 3 жыл бұрын
Thank You Dereje
@henokasrat5475
@henokasrat5475 3 жыл бұрын
ደሬ ስለ እውነት የምታቀርባቸው ባለታሪኮች ሕይወታቸው ታሪካቸው አስተማሪ ነው ጥራት ያለው ምስል ድምፅ በሚያመር ሁኔታ መቅረቡ እጅግ ሳቢ ነው የታሪክ ባላደራ መሆንህን አሳይተሃል፡፡ መጽሐፍቶቹን በጥንቃቄ አንብበህ ተረድተህ የምታቀርብ ለተመልካችም አርአያ ሁነህ መጽሐፍቶቹን እድናነብ ስላደረከን አመሰግንሃለሁ በርታ ፡፡
@bereketadane9400
@bereketadane9400 3 жыл бұрын
Respect for Birhanemeskel Reda on his argument trying to save Ethiopia.
@africathefuture1
@africathefuture1 3 жыл бұрын
ምርጥ ባለተሞክሮ ከምርጥ ጋዜጠኛ ጋር በጣም ተመችቶኛል
@wehibbedri556
@wehibbedri556 3 жыл бұрын
Very lucky to hear this
@tetetesfaye9641
@tetetesfaye9641 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ደርዬ❤
@danialkefle4720
@danialkefle4720 2 жыл бұрын
ደሬ በጣም ነው ማደንቅህ ጋዜጠኛ ብቻ እኮ አደለህም ቶሎ ቶል ናልን
@ashusahle2773
@ashusahle2773 3 жыл бұрын
A true journalist is Dereje haile and Meaza Biru!
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 3 жыл бұрын
አገር አጥፌ እና አገር አፍራሽ ትውልድ ። እናተን ብሎ የብሔር ብሔረሰቦች ጠበቃ እናተ በጀመራችሁትን ጣጣ ኢትዮጵያ ልትፈርስ ምንም አልቀራት። የትውልድ አተላወች። ይህ ትውልድ በድንቁርናው አገር አዘቅት ውስጥ የከተተ። ከዛም መውጣት አልተቻለም
@Leul_1
@Leul_1 3 жыл бұрын
stupid
@user-cb5kk2ei3f
@user-cb5kk2ei3f 3 жыл бұрын
@@Leul_1 balege neh. She told the truth
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 жыл бұрын
Ante neh ye teweled atela. ..ye mengstu anja wey debedabi tehonaleh....shame on you
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 93 М.