አልደርስብሽም እንዳትደርሺብኝ!

  Рет қаралды 85,365

Neba Entertainment

5 ай бұрын

አልደርስብሽም እንዳትደርሺብኝ!

Пікірлер: 1 477
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
ነባ በእውነት አዋቂ ልጅ ነው እሙ ተረጋጊ እንደዚ አይነት ፕራክ ቢቀርብሽስ ከዚ በፊት ብዙ ፈተናዎች ደርሶብሻል ሌላ ስራ መስራት አይቻልም እንዴ
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 5 ай бұрын
አቤት ነባ ስቴ አሙን አስለቅሳል
@iyosiasiyosias5526
@iyosiasiyosias5526 5 ай бұрын
እህቴ አስተያየትሽን አከብራለሁ ግን የሚወድ ወንድ ባህሪ በደንብ ጠንቅቄ አዉቃለሁ ከህይወት ተሞክሮየ: ነባ በሁለት ሀሳብ እየዋዠቀ ያለ ሰዉ ነዉ ለምን መልሱን ነባ ይመልሰዉ እና ጓደኛዉ ፕራክ ስለተደረገ ለዛዉም ይቅርታ እየተጠየቁ ይህ ሁሉ ማካበድ ምን ይሉታል በእንደዚህ መቀጠል አልፈልግም ማለት ምን አመጣዉ "ዶሮን ሲደልሏት በመጫኛ ጫኗት" ይላል ያገሬሰዉ ሲተርት: የእሱ ጓደኛ እመቤትን ከፋዝቅ አድርጎ ስማን አጥፋቷት ይቅር ብላዉ ቀጥለዉ የለምዴ ሲጀመር ጓደኛዉ ቀላል ሰዉ አይደለም ቀን እየጠበቀላት ነበር አብረዉ እንዲሆኑ ፈፅሞ የማይፈልግ ሰዉ ነዉ
@atsedagodefa9732
@atsedagodefa9732 5 ай бұрын
አረ አንቺ ዶሞ ልቢ የሰዉ የምያቅ አንድ አምላክ ብቻነዉ እሙ የኔ የዋህ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 5 ай бұрын
በሠላም ግቢ ውዴ አገርሽ ላይ አላህ እርዚቅሽን ያብዛልሽ
@fathiumma6929
@fathiumma6929 5 ай бұрын
አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ማማየ❤❤❤❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 5 ай бұрын
ሀገር ልገባ 5 ቀን ቀረኝ ከ6 አመት ቡሀላ😢 እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ☺😍😍😍😍😍😍
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b 5 ай бұрын
በሠላም ግቢ
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 5 ай бұрын
በሰላም ግቢ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ እህት አለም
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
አላህ ሀገረሽ በሠላም ያሥገባሽ እህቴ ደምሪኝ❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 ай бұрын
በሰላም ግቢ
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 5 ай бұрын
ታደለሽ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 5 ай бұрын
ትዳር በጭቅጭቅ ትዳር በግድ ይደብራል😮😢 በቃ ፕራንክ ከተባለ ፕራንክ ነው ለምንድን ነው ግግም ምትሉ ያ ኤጭ
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 5 ай бұрын
እነዚ ፋሮች ተደበሩብን
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 5 ай бұрын
እሙ ሴት ልጅ በየትኛአዉም ሁኔታ እረጋ ስትል ጥሩ ነዉ ለመለያአየተም ለመጣአምር መረጋገቱ ጥሩ ነዉ እደህዱሜአቹ ሁኑ ምነዉ እደ አደ ፍሮ ልጁ ይኢዱ ትህድ አበዛአቹት አችም እረጋ በይ ማይሆንሽ ከሆነ በዉስጥ ጨርሰሽ ነይ
@user-jc5nm4iz6x
@user-jc5nm4iz6x 5 ай бұрын
እውነት ነው አልበዛም ሁሉ ነገር በካሜራ ኤጭ ​@@user-ok5tn5zt4f
@Neima205
@Neima205 5 ай бұрын
ፍቅርን ከነ አብርሽ ተማሩ እኝኝ ሁል ጊዜ አይደብራችሁም ገና ትዳር ውስጥ ሳትገቡ😏
@genetteshome3906
@genetteshome3906 5 ай бұрын
በጣም ምሪጥ, ደምሪኙ
@seidmekonen-eq1qc
@seidmekonen-eq1qc 5 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 5 ай бұрын
መልሱ ውዶቼ ደምሩኝ 💞🙏💞
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 ай бұрын
​ደምሪኝ ልደምረሽ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 5 ай бұрын
@@seidmekonen-eq1qc ደምሪኙ ውዴ
@mengesha386
@mengesha386 5 ай бұрын
እሙ ተረጋጊ ደግሞ ከቤተሰብ ሚደበቅ የለም አትበይ። እናተ ብቻችሁን ተነጋግራችሁ መፍታት ያለባችሁ ብዙ ነገር አለ።ባል ማለትኮ አካልሽ ነው።የኔ ውድ ደግሞ እሚልሽን ስሚው እሽ በይው።ፕራንኩንም እናንተን እማያስቆጣ መሆን አለበት ካላግባባችሁ ፕራንኩ ይቅር።ይህኮ ህይወት ነው ነባ እንዳለሽ ለህይዎትሽ አስቢ እሙየ።የራስሽ ጉዳይ የራስህ ጉዳይ አይባልም። ጉዳይ የሁለታችሁም ነው።ፍቅር የጋራ ነው ልትከባበሩ ግድ ይላል።እሙየ ተሸነፊለት የኔ ውድ። እንደኔ አንቺ ላይ ጥፋት የምለው ሁሉም የለቅቅ ቤተሰብይወቅ የምትይው ነገር ነው።ሁሉምኮ በትዳር ሲኖር የራሱ ችግር አለው።የኔ ውድ ልብ በይ የሆዱን በሆዱ ይዞ ነው አደባባይ የሚስቀው።ሁሉን ችግሩን ካወራማ ማንም ጤነኛ የለም።ችግራችሁን እናተ ተነጋግራችሁ ፍቱ።ቪዶ ላይ ሰላም ሆናችሁ ስሩ።ነባ መልካም ልጅ ነው እሙየ። ዛሬ ጊዜ ሁሉም አስመሳይ ነው።ነባ የተባረከና የረጋ ነው።እርግጥ አንቺ ነሽ ቀርበሽ ያየሽው ብቻ ግን ተረጋጉ።
@tubetube613
@tubetube613 5 ай бұрын
ትክክል
@MariyamMaari
@MariyamMaari 5 ай бұрын
ትክክል
@fhffhf1906
@fhffhf1906 5 ай бұрын
ትክክል
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-tb1zm1nq8c
@user-tb1zm1nq8c 5 ай бұрын
Betikikil
@HeluTube940
@HeluTube940 5 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤🌹❤💝💋
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d 5 ай бұрын
አሚን
@albloushi6189
@albloushi6189 5 ай бұрын
አሜን
@aahmed6426
@aahmed6426 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bayosh7590
@bayosh7590 5 ай бұрын
አሜን
@kweesweet8802
@kweesweet8802 5 ай бұрын
አሜን
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 5 ай бұрын
ሲጀመር መሄድ ፍልጓል እሙዬ ለምን አይሄድም ተይው የእውነት ሰበብብ ነው የሚድልገው ፕራንክ ተደራርጋችሁ ታውቁየለ አካበድህ ነባ አይደብርህም ስርአትም ለእሙዬ አታስተምራትም 😢😢😢
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 5 ай бұрын
በትክክል
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 ай бұрын
ሲጀመር ነባ ከመጀመሪያውም ፕራንክ እንደማይፈልግ ደጋግሞ ይናገራልኮ የተረዳው ሰው የለም እንጅ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 5 ай бұрын
ፕራንክ እያደረጋቸው ነው አረዘመው እጅ
@hananaman6239
@hananaman6239 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው አፉን ሙሉ አይደብረውም
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 5 ай бұрын
እንከ ደመር​@@user-fm3su4yv1v
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 5 ай бұрын
ነባ ኑሮ በመናናቅ አደለም አብረህ መኖር ካልቻልክ መፈታት ነዉ ያለብህ ሴት ልጁ የራሳ የሆነ ክብር አላት ክብር ይኑርህ አክቦራት እንጂ ጥፋቷን አምናለች በቃ አንተ የምትቀያየረዉ ለምንድን ነዉ ሆይ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ❤❤❤
@ሀገሬ
@ሀገሬ 5 ай бұрын
አይ ሞክሸ ሲጀመር ገና መቼ ተጋቡ እና ወይንም ተጋብተው በአንድ ላይ ቢኖሩ ጭቅጭቁ ሊያቆም ይችላል እቃቃ ጭዋታ አደረጉት
@caynacaynam346
@caynacaynam346 5 ай бұрын
@@ሀገሬ
@cequa4067
@cequa4067 5 ай бұрын
አሁን እስኪ ምን አጠፋሱ ጥፋት እኮ እሷ ናት ያጠፋች ለጓደኛዋ ብለህ እረ በአላህ በሃቅ ፍረዱ ለእውነት ቆሞ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 5 ай бұрын
Menedenew keber zeme bela hulune adebabaye mehone alebete
@bitewm7998
@bitewm7998 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@fatemafatema8657
@fatemafatema8657 5 ай бұрын
አሚን
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-ol9mx7us4n
@user-ol9mx7us4n 5 ай бұрын
አሜን ሳሪዬ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 5 ай бұрын
አሜንሳርየ
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 5 ай бұрын
አረ እሙ ቤተሰቦቦቼ ቤተሰቦቼ አትበይ ቤተሰብ ማለት እናት አባቶችሽ እህት ወንድሞችሽ ባልሽ ልጆችሽ ናቸው እኛ ሰብስክራይበሮችሽ ነን ሂወትሽ በቤትሽ አርጊ እሚደበቅና ግልፅ እሚወጣ ነገር ይኑርሽ ሁሉም ነገር ማወቅ አለባቸው እምትይው ነገር አቁሚ😊
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ቤተሠው እንሁኅ❤
@SUSUSY-mh1qh
@SUSUSY-mh1qh 5 ай бұрын
👍👍
@hailegessesse5732
@hailegessesse5732 5 ай бұрын
በትክክል
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 5 ай бұрын
ትክክል
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 5 ай бұрын
Awo betame abezachew
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 5 ай бұрын
እሙዬ ልጅሽን ይዘሽ ከእግዚአብሔር ጋር ኑሪ ምክኒያት ፈልጉ ከአንቺ ጋር መቀጠል አልፈልገም እረ ነባ ፈለፌት አልፈልገሽም በላት በአሽሙር አትናገር
@MujtabaMotasim
@MujtabaMotasim 5 ай бұрын
Yes
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 5 ай бұрын
ተረጋጉ ተመልካቾች
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 5 ай бұрын
እኛ ተመልካቾች በየ ሳምንቱ ለቅሶ 😢😢 መድረስ ሰልችቶናል የ ነባ ቤተሰብ ምን ይላሉ እሙ ከትዶሮ የሴት ጎደኛ አስበለጠች እኮ😮😮😮
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 5 ай бұрын
አመረርክ በቃ ለፋኖ እንድራታለን ❤❤❤
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 5 ай бұрын
እኮ😂😂
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 5 ай бұрын
ልጁ ቄሮ ነው እንዴ
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 5 ай бұрын
በትክክል እንድራት ኣለን 😅 ከዚ ቆሻ ራሱ ይሻላታል
@haythayat6345
@haythayat6345 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-kv1px6xf1n
@user-kv1px6xf1n 5 ай бұрын
ክክክክ
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju 5 ай бұрын
የእዉነት ነዉ እዴ በህይወቴ የምጠለዉ ነገር ጭቅጭቅ
@ijhhjhi
@ijhhjhi 5 ай бұрын
አስጠሉኝ አሁንስ ስራአት የላቸውም
@alemtube7986
@alemtube7986 5 ай бұрын
እሙዬ አንቺ ፍፁም አይዴለሺም ጥፋት ልታጠፊ ትችያለሺ ይቅርታ የማይቀበል ከሆነ የራስሺን ሂወት ኑሪ እማ ነባ በጭራሺ አንቺን ፍላጎት እየታየበት አይዴለም የምር እራስሺን ሁኝና ልጅሺን አሳድጊ በዚህ ሠአት ፍቅር ትዳር ምናምን አያስፈልግም እህት አለም😢😢😢
@user-nz9oo4od1m
@user-nz9oo4od1m 5 ай бұрын
ድሮም ለጥቅም ነበር የቀረብካት የሆንክ ደደብ ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ ደነዝ
@madi2644
@madi2644 5 ай бұрын
እመቤት፡፡፡ነባ፡፡በምታምኑት፡፡ይሁንባችሁ፡፡ከፍራክ፡፡ውጡ፡፡ከተለያያችሁም፡፡በሰላም፡፡ተለያዩ፡፡
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ አድርግኝ ወለላዋ❤
@tegestmm
@tegestmm 5 ай бұрын
እርሱ በማሪያም ድምሩን
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 5 ай бұрын
እሙዬ አይዦሽ ፍቅር በግድ አደለም ነባ ምክኒያት አትፈልግ ከልሆነ ከህይወቶ መዉጣት ነዉ አሙዬ ምርጥ እሴት ናት ያካበድክ አልመሰለህም እሙን ሲከፋት ደስ አይለኚም
@user-ue5yg2co7w
@user-ue5yg2co7w 5 ай бұрын
የሚጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያስታዉቃል😢😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 ай бұрын
ማነው ያላጠገበሽ?
@hananaman6239
@hananaman6239 5 ай бұрын
በትክክል
@khadijamohammed9309
@khadijamohammed9309 5 ай бұрын
አወ ያስታውቃል
@TijitijiTijitiji-tl6df
@TijitijiTijitiji-tl6df 5 ай бұрын
ትክክል እሡም እንደእንጀራዉነዉ
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 5 ай бұрын
የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባል የለ ትክክል ነች ❤​@@AmalAmal-kg1qb
@user-wm9xb7gw7j
@user-wm9xb7gw7j 5 ай бұрын
ሲጀመራ ነባ ላንቺ ስሜት የለዉም ተይዉ ሁለየም ሰበብ ይፈልጋል ፍቅር ቢኖረበት ምንም ብታጠፊ ተጎንሽ ይሆን ነበር
@Redu78978
@Redu78978 5 ай бұрын
ኤጭ ሁሌ ጭቅጭቅ አይሸለቻችሁምዴ😂😂😂 አንተ ደሞ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ😊😊😊
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
እንደማመር ቤዛዋት
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 5 ай бұрын
ሢቀጥል በቢጤዎ ብቴድ ይሻላታል በሃይማኖቱ ጠካራ በሠል ያለጋ ብትኖር ይሻላታል ኢሄጋ ከመጨቃጨቅ ኤጭ
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 5 ай бұрын
እሙ እደሆነች የጎጃም ጀግና ናት አይደንቃትም
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 5 ай бұрын
ነባ በይቅርታ እንጂ በበደል በምክንያት አሸናፊነት የለም በፍቅር እንጂ በጥላቻ ሂወት የለም!!! እሙዬ ወርቅ በእሳት ይፈተናል ከዚያም ይጠራል ስኬተማ ወችም በመከራ ይፈተናሉ ከዚያም ያልፍሉ አይዞሽ ኡሙዬ ሁሌም ጀግና ነሽ።
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 5 ай бұрын
ነባ ኑሮ በመናናቅ አደለም አብረህ መኖር ካልቻልክ መፈታት ነዉ ያለብህ ሴት ልጁ የራሳ የሆነ ክብር አላት ክብር ይኑርህ አክቦራት እንጂ ጥፋቷን አምናለች በቃ አንተ የምትቀያየረዉ ለምንድን ነዉ ሆይ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ❤❤❤ 55
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 5 ай бұрын
የነባ ንግግር ልክ ነዉ እዉነት ነባ ጭዋ ልጅ ነዉ ሱሪ የነባን ሀሳብ ደጋፊ ነኝ እኛም አዲስ ሰዉ አንፈልግም
@hannanegusse560
@hannanegusse560 5 ай бұрын
Menu naw chewa lij anagare slamichile la judjeemet atchakule emu tefate albat yekrta tayekalche kaykerta belay mn ala plus emu lijetone eradachate enji mn adaragache
@yeneMB
@yeneMB 5 ай бұрын
Betami chewa newu..emyemi lekifati adelemi ..
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 5 ай бұрын
በሰው ሂወት ጣልቃ አትግቢ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 5 ай бұрын
ነባ እኮ ፕራንክ እያደረጋቸው ነው እነሙ ፕራክ ያደረጉት ቀን ዝቶባቸዋል እበቀላችኃለሁ ብሎ ሰለዝህ ኮሚታተሮች ክፉ ቃል አትናገሩ የነባ ፕራንክ እጅም ነው
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 5 ай бұрын
እኔም ደጋፍነኝ ይች ኩባያ አበዛችውኮ ለነባ የመዳም ቅመምን ነው እምንድርው ሳስብው ንፅህ አፍቃርነው እኛ የመዳም ቅመሞችን ያገኝኮ የታደለነው ማለቴ ታማኛነ ጀግናነን ማነም ይመስክር
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 5 ай бұрын
ሲጀመር የእናንተ ፍቅር ሳይሞቅ ፈላ ነው ፍቅራችሁ ከዚህ ላይ ብታቆሙ ጥሩ ነው ዝም ብየ ሳያችሁ በሰው ሰበብ መጣላት አብራችሁ መቀጠል ካልቻላችሁ መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ፡ሽ አበቃ፡፡ በየ ጊዜው ከዚህ አትላቀሱብኝ መበጣረቅ ነው በእናንተስ በዛ ደከመን፦😢
@behageryamral-bd4pd
@behageryamral-bd4pd 5 ай бұрын
ነባ በጣም ትክክል ነው እሙ በጣም አበዛሽው ቤተሰቦቸ ቤተሰቦቸ ትያለሽ ቤተሰብ በአንችና በነባ ማንም አያገባውም😡
@user-zn2uv7qv2s
@user-zn2uv7qv2s 5 ай бұрын
አሽቃባጭ
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t 5 ай бұрын
እጪ ቤተሰቤን ካልወደደ ባናቱ ይተከል ነባ የራሱ ሂወት ስላለዉ ምክኒያት ነዉ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 5 ай бұрын
ኮመንት የምንሰጠው ፅሁፍ የሠውን ሥለንቦናየሚነካመሆን የለበትም ነገጧት እንጠየቅበታለነ ዝምታምኮ ያሸልማል ❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ደምሪኝ መረይማ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 5 ай бұрын
@@AyatMensur ደምሬሻለሁ ሙሠሊሟእህቴ ፕራክብቻእዳለቂ ሀሀሀ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
❤❤የኔ ልዩ እእእ ሟሟሟ💞
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 5 ай бұрын
ተባረኪ
@samrawitsimon6646
@samrawitsimon6646 5 ай бұрын
00
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 5 ай бұрын
እኛኮ ዝምብላቹሁብትመጡም እናያቹሀለን ለተመልካች ክብርይኑራቹሁ ለኛ ትምህርትእሚሆንነገርሰሩ መጥፎኮሜት ፈልጋቹከሆነ የለምየምር☝🙏
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ቤተሠው አርገኝ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 ай бұрын
መልሽ ልደምረሽ
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 5 ай бұрын
ሲጀመር ነባ ስበብ እየፈለገ መለየት ነው የሚፈልገው እሙ ግን ምን ሆነሽ ነው ትዳር በዚህ መልኩ በጣም ያስጠላል
@genettecere8937
@genettecere8937 5 ай бұрын
ነባየ ወንድሜ ለማን ደስ ይበለው ብላችሁ ነው ተው እሽ እግዚአብሔር አይወደውም እሽ በምክር ተመካከሩ እሽ እሙየ ምርጥ የዋህ ልጅ ናት ምከራት ለብቻዋ ሌላ ሰው በመሀል አታስገቡ የኔ ባለማተቦች እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይቅባ ሰው ሳይሆን
@tigistt7227
@tigistt7227 5 ай бұрын
ልጁ ሲጀመር እመቤትን አፍቅሯት ሳይሆን በእሷ ምክንያት ለመታወቅ ይትዩቡን ለመስራት ነው የቀረባት ,አሁን የፈለገውን አሳክቷል ምክንያት እየፈለገ ማበሳጨት እና ከእሷ መለየት አለቀ።አይ ሰው ህይወት በጣም አጭር ናትና እናስተውል😢😢
@seadamohammed5477
@seadamohammed5477 5 ай бұрын
ሁልጊዜም እኝኝ አትበሎብን እየመጣቸሁ እኛ ብዙ ሀሳብ እና ጨንቀት አለብን አታዝጉን😊
@mdet8849
@mdet8849 5 ай бұрын
😂😂😂 ትክክል❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@elsagetaneh
@elsagetaneh 5 ай бұрын
በትክክል እነሱ ድራማ በፈለጉ ሰዓት ድራማ ብለዉ ይልቀቁ😅
@seadamohammed5477
@seadamohammed5477 5 ай бұрын
@@elsagetaneh እኮ ውዴ የሚሰሩት ሲጡ እየመጡ ይነፋረቁብናል እኛ በአገራችን ጉዳይ በራሳችን ጉዳይ ጭነቅ ውስጥ ነን እንደነሡ መቼ ደለን ሆሆ
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 5 ай бұрын
ነባ ተብዬ በሰበብ መጣላት በጣም ነው የምትፈልገው ጊዜ ሳታራዝም በጊዜ ሄድ በልጅቷ ታዋቂ ሆነሃል አመሰግናለሁ ብለህ ተለያት ውሃ ቀጠነ እያልክ አታሳቃት
@user-nt9cd2pr2j
@user-nt9cd2pr2j 5 ай бұрын
😅😅😂😂😂እስዋ እራስዋ አይገባትም እንዴ ስግጥ አለች እኮ 😅😅😅
@alemhi8570
@alemhi8570 5 ай бұрын
ነባ እግዝያብሄር ይማርህ 🙏 በተረፈ ተመልካች ሳታጡ እናንተ አላወቀቹሁበትም እሙየም ሁሉንም ነገር እሜድያ ላይ እንድወጣ አትፍቀጅ ሲቀጥል ሴት ብልህ ነች ወንዶች እንክብካቤ እና የበላይነትን ይፈልጋሉ አፍ አትካፈቱ መስራት ካለባቹህ ሁለታቹህ ትችላላቹህ ልጅት ደረቅ ነበረች ትወና እራሱ ዜሮ ናት ነባን ይቅርታ ብለሽ በደንብ ስመሽ እንድትሰሪ እፈልካለው በቀጣይ እጠብቃለው የምትስማሙ በላይክ ገድፉኝ 👍👍👍
@serklma4551
@serklma4551 5 ай бұрын
ነባ በጣም አካበድክ ያንተ ጎደኜ ብዙነገር ሲሰድባት አልነበር እንዴ ሽንቴ ሚሪንዳነዉ አልክሳ በጣም ጠግበሐል
@aboali3155
@aboali3155 5 ай бұрын
እሙየም አታብዢዉ ሁልግዚ ከፈለክ ተወዉ ምናምን አትበይ ተከባበሩ ተፈለጋጎ ሲሆን ነዉ ደስ የሜለዉ ስቀጠል ሁሉንም በካሜራ ካላሳየሁ አትበይ ስንት በግል የሜወራ አለ ሰዉ ብዙ ቢልሽም ዉነታቸዉን አይደለም የራስሽን ሄወት እራስሽ ወሰነሽ ኑራ ሁለንም ሰዉ ይወቅልኚ አትበይ
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h 5 ай бұрын
❤❤❤
@zehara5680
@zehara5680 5 ай бұрын
ይራስህ ጉዳይ ብላ እራሱ ደም እባ ስብርብር ብላ ነው የምታለቅሰው
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h 5 ай бұрын
@@user-fm3su4yv1v እሺነይውደ
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h 5 ай бұрын
@@user-fm3su4yv1v ደምሬሻለሁ
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 ай бұрын
ደመሪኝ እህቴ እመልሣለሁ
@hayahaya2765
@hayahaya2765 5 ай бұрын
ሲጀመር ነባ ፍቅር የለበትም አይኑላይ ያሥታውቃል ምን እደፈለገ አላቅምጅ ሰበብነው እሚፈልገው
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 5 ай бұрын
እሙ ሥነሥርአት ያላት ጀግና እንቁ ልጂ ነች ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ ካልፈለክ በግልፅ አልፈልግሺም በላት ምክኒያት እየፈለጉ የሠዉን ልብ መሥበር ጥሩ አይደለም
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 5 ай бұрын
ነባ ጥፋቱ ለጓደኛው ማገዙ ባሪያውን ይቅርታ አሉት እነ እሙዬ ይቅርታ መቀበል አለበት እሙዬን ከፍ ዝቅ እያደረገ ሲሰድባት ባደባባይ መተተኛ እያለ እሷም ይቅርታ አድርጋለታለች ነባ ደግሞ አበዛሀው🥺
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
ፕራንክ ምረጡ ውዶች❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 5 ай бұрын
ለሰዉልጂ በሙሉ ሰላምያምጣልን አገራቺንን ሰላምያርግልን በሰላምግቢ እህቴ ሁላቺንም ለሀገራቺን ያብቃን አሜን ነባ እዉነቱ ነዉ እህፍራክ ቢቀር
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 5 ай бұрын
የምር ከዚህ በሗላ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሩ 😢😢ከሰራቹህም እናንተንም ፈታ የሚያደርግ እና እኛንም ፈታ የሚያደርግ ቢሆን ደስ ይላል😢😢ምንድነው ሁሌ ብጥብጥ ኤጭ😔😔
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d 5 ай бұрын
ማርም ሲበዛይመራል ይላል የሀገሬሰው አሁንስ አበዛችሁት በርግጥ ኡሙ ጥፋተኛነሽ እንዴዚህ አይነት ፕራክ አያስፈልግም በዛላይ በባርቺ😂😂
@emebtfeker8697
@emebtfeker8697 5 ай бұрын
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እባካችሁ እባካችሁ በትንሽ በትልቁ አትጨቃጨቆ
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 5 ай бұрын
ነባእደሱአትኩራራለፋኖእንዴራታለን💚💚💛💛❤️❤️💪💪💪💪💪💪
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 5 ай бұрын
ነባ በመናናቅ አደለም አብርህ መናር ካልቻልክ መፈታት ነው የልብህ ሴት ልጅ የራሳ የሆነ ክብር አላት ክብር ይኑርህ አክበርት እንጂ ጥፋትን አምናለች በቃ አንተ የምትቀያየ ለምንድን ነው ሆይ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 5 ай бұрын
ፕራክ እያረጋት ነዉ አትልፍ ቅመሞቺየ❤❤❤❤❤
@s3s37d3
@s3s37d3 5 ай бұрын
በትዳር ዉስጥ በግልፅ መወያያት ግንኙነትን ❤ለማትረፍ❤ የተሻለ እድል እንዲኖረው ❤ ሁለቱም ❤አጋሮች❤ በግልፅ ❤ መወያያት❤ አስተሳሰባቸዉን❤ መጠያየቅ ❤ይኖርባቸዋል❤መጣጣም ❤ መረዳት❤ ትብብር ❤ ተመሳሳይ ❤ ዝንባሌ ❤ እና መከባበርን ❤ነባዬ ይቅርታ እሺ ❤እሙ ❤
@user-nb3oz2gd8s
@user-nb3oz2gd8s 5 ай бұрын
እኛ ብዙ ሀሳብ አለብን ሀገራችን ጉዳይ እሙ ጥፋተኛ ነሽ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 5 ай бұрын
Setdaberu yegel gudayachewn geed medeyalaye mawetat albachew?
@safinskia1946
@safinskia1946 5 ай бұрын
ቀጥሉበት እዳታቆሙ ድራማው ሀሪፍ ነው
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 5 ай бұрын
😂
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 5 ай бұрын
😂😂😂
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 5 ай бұрын
መልሱ ውዶቼ ደምሩኝ 💞🙏💞
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 ай бұрын
ደምሪኝ ልደምረሸ
@iyosiasiyosias5526
@iyosiasiyosias5526 5 ай бұрын
እህቴ ነቃ በይ ይህ ምክንያት አይሆንም አብረን መቀጠል አንችልም በግልፅ አማረኛ አይፈልጋትም በሁለት ሀሳብ እየዋለለ ያለ ሰዉ ነዉ ነባ መለየት ፈልጓል ወንድ ለየት ስሲፈልግ ሰበብ ያበዛል
@medinaaragaw7990
@medinaaragaw7990 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነዉ ቱግ ቱግ አትበይ እሚልሽን መስማት አለብሽ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 5 ай бұрын
ኡሙ የኔ ሚስኪን ባለፈው እደዚ ስላቅሺ አይቻለው 😢😢😢😢 ስለምትወጂው ነበር እሱ ግን ተጨማለቀ ደሞ ብራክ የተለመደ ነው እሱ ስበበ ፈልጎ ነው የኔ ውድ አይዝሽ ጠካራና ልዩ ሴት ነሽ እሱ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው ሰለዛንሽኝ ነው የሚወደኝ ይሰጠይ ጉሉ አሚን
@emmazero3023
@emmazero3023 5 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤❤አዪዞችሁ🎉🎉
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 5 ай бұрын
የእሙ አለባበስ የዛሬው ይለያል የደገኛ መምህር መስላ ብቅ አለች😂😂😂😂
@user-ix2kl8ud9x
@user-ix2kl8ud9x 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@medihussne
@medihussne 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አመት ያስቃል
@Alem-tp8kh
@Alem-tp8kh 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ያስውሽ አቦ
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 5 ай бұрын
አረ ፈነዳሁ😂😂😂😂
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 5 ай бұрын
ነቫ 100% ትክክል ነው እኛም ሰለቸን በጣም ያስጠላል
@hfsfjd3085
@hfsfjd3085 5 ай бұрын
አረ እሙ እኛ ተመልካች ነን መጨረስ ያለባቹ በዉሰጥ ጨሩሱ ሁሉም ቤተስብች ትያለች መቀደም ያለበት ነገር መቀደም አለብሽ ሁሉ ነገር ወደምድያ መዉጣት የለበትም እኛ ሰብስክራይብ ነን ግን አጠገብሽ ያለዉ ሰዉ መቀደም አለበት በተረፍ ትዳር ዉሰጥ ሳትገቡ ጭቅጨቅ አታብዙ ነባም የይቅርታ ልብ እንደኖረህ ይገባል
@user-er9nm1gp2d
@user-er9nm1gp2d 5 ай бұрын
እሙየ,አትሽአቅብጪዉ,ዉንድጠፋየሠለዉ,ልጁ,አይጠቅምሺም,❤❤❤❤❤አትአልቅሺ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 5 ай бұрын
ሁለቱም ስጌጥ በህይወታቹ ተጀጀሉ ፍቅርን ከብታጀራ አፈቃሪወች ተማሩ ኤጭ እኝኝኝኝኝ ሁሌም😢
@amydenekew3854
@amydenekew3854 5 ай бұрын
ሱሬ አትሳሳት ነባ ጋር ጥፋት የለም በጣም ጥፋተኛና የሰው ክብር የማታውቅ እመቤት ናት በጣም ስርሀት አያጣች ነው። ቤቶን እሷ ካላከበረች ማን ሊያከብርላት ነው። በጣም ተንጣጣች ልትረጋጋ አልቻለችም።
@user-rd5sf1dw5y
@user-rd5sf1dw5y 5 ай бұрын
ገደል ግቡ እኛ ብዙ የሚያስጨንቀን ነገር አለ ምነውሸዋ
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 5 ай бұрын
አረ ምን ሼኤ ነው ነባ ምክንያት አተብዘ በግልጽ ተነገር እሙ ጀግና ነት የህዝብ ልጅ ነት።እሙ ከጠፈች በውስጥ ንገረት ነባ።ወንድ ቢይድ ወንድ ይመጣል ።አረረረረረረረ ነባ ምክንያት not good place Love imuya!!!
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 5 ай бұрын
እሙ ተረጋጊ የኔ ቆንጆ ትዳር መከባበር ነዉ እሱ የሚልሽን ልትሰሚ ግድ ነዉ ጌታን ተከባበሩ ቡግቡግ ጥሩ አደለም
@rhametali1193
@rhametali1193 5 ай бұрын
እስኪ አላህ የተስተካከለ ሂወት ና ኑሮ ይስጥሽ በሉኝ
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 5 ай бұрын
መባ ትክክል ነው ቤተሰብ የራሳቸው ገመና ሊኖራቸው ይገባል እመቤት ልብ በይ ከሚዲያ ምንም ነገር አልደብቅም የምትይው ጥሩ አይደለም እኔ በትዳር 7 አመት ሁኖኛል ግን ገመናዬን እንኳን ሚዲያ እናቴ የምታውቅ ቢሆን ጥሩ አልነበረም አሁን ግን ለብቻችን እየተወያየን ችግራችንን እየፈታን በዘር ከተባረክን ሰነባበትን እናም ሲመስለኝ ነቢዩ ደፍሮ ወደ ትዳር ለመግባት የተቸገረው በዚህ ሁኔታሽ ነው ባይ ነኝ እመቤት አስቢበት አንች ትልቅ ሰው ነሽ ለትዳር አስቢ እንደ ህፃን አትሁኝ ልጅቱ ችሎታዋን የምታዳብር በሰው ትዳር ገብታ ነው እንዴ አስቢበት እሙ ካጠፋሁ ይቅርታ የታየኝን ነው
@asease2460
@asease2460 5 ай бұрын
አቦ የምን ጭቅጭቅ ነው ቆፍጠን በይ ትዳር ስትይዝ ምን ልትሆኑ ነው
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 5 ай бұрын
ፕራክ ነው እሄ እራሱ ዝም በሉ ኮሜንታተሮች ሆ😂😂
@aberashadise2563
@aberashadise2563 5 ай бұрын
በሰላም ግቢ❤❤❤❤❤
@user-jn2ut4kt5d
@user-jn2ut4kt5d 5 ай бұрын
ትወናው አሪፍ ነው😂😂😂😂😂❤❤❤❤ እሙዬ ፕራንክ እያደረገሽ ነው ❤😊
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 5 ай бұрын
ነባ ሀቅ አለበት ብዙ ግዜ የራስህ ጉዳይ ትልዎለች እሱ ግን ዝም ይላል ማነም ነባን ይስድቡታል ጥፍተኛ እሷነት የልጅ እናት መሆኖን እርስታው አለች የወለደ ስክን ይላል ኤጭ አትቀልቀይ😊
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 5 ай бұрын
❤❤አወ የምር አች ነሽ ትክክለኛ ሰው እኔም እዳችነኝ ነባ ጡሩ ሰው ነው እሷም ጥሩ ናት ግን ታበዛዋለች እኔማ ላነሳ ነው አልከታተላትም ካሁን ቡሀላ
@LoveLove-zb2hv
@LoveLove-zb2hv 5 ай бұрын
እና የልጅ እናት መሆን ነውር ነው ውርደት ያልፈለገ ጥርግ ማለት ይችላል የወደደ ሁሉንም ይቀበላል የተሠጣችሁን አእምሮ አሥቡበት
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 5 ай бұрын
@@LoveLove-zb2hv ውዴ መጀመሪያ አሳቧን ተረጂ ልጂ ትልቅ በረከት ነው ግን እሷ ቡዙ ግዜ ታበዛዋለች ሰከን ማለት ሀሪፍ ነው ለማለት ፈልጋ ይመስለኛን
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 5 ай бұрын
@@user-bd1go6sb2e ላ ጨቅጫቅነት አብሶ ፌመስ ክሆንች አንስቶ ቆልቶታል ሁሉንም ካሜራ ይይልኝ እምትል ቅርፍፍ ኮነት ስት እማይወጡ ነገሮች አሉ ቱ ነባን የመስለ አገታም አግታነው ወድ ልጅ ደሞ ክብር ይወዳል ዝም ብለሺ ህያትማ ዝምብላ መገርፍጥ ነው ዜማው የኔ ፍቅር ብላውኳ አታውቅም አሁንስ በዛ
@WrdFfxc
@WrdFfxc 5 ай бұрын
ምን አገባሽ ሰገጤ😡😡😈😈😈
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 5 ай бұрын
ምንድነወ አችም አበዛሽዉ ሢለይሽ ማልቀሥ ሢቀረብሽ ከፈለክ ተወዉ ማለት ስረአት ይኑረሽ በጭቅጭቅ ሚሆን ነገረ የለም በፍቅረ ነወ እጂ
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 5 ай бұрын
ሱሪ ነባ ትክክል ነው ምከነያቱም በኑሮ ላይ እደዜህ ያለ ገር ሊገባ አይገባም
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 5 ай бұрын
ሲጀመር ነባ ትክክል ነው ትዳርና ፕራክ እኩል አይሄድም እሙ ትግስት ይኑርሺ
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 5 ай бұрын
የሆክ ወልካፋ ማንም በመጣ ቁጥር ይላል እዴ ምን ችገር አለው ብታሥተዋውቅላት አተሥ በእሙየ ተነሳ አይዴል እዴ ታዋቂ የሆከው ረሳኸው ቱ ጠቆራ😂
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
😂😂😂😂. Black gedelshegne❤
@atsedagodefa9732
@atsedagodefa9732 5 ай бұрын
ምንችር አለ ፕራንክነዉ እየተባለ ስጀመር ሰበብ እየፈለገ ይሆናል ፍቅር በኣፍ ሳይሆን በተግባር ነዉ እሙ የኔ የዋህ ብቀርሽ የምር😢
@ejgtue522
@ejgtue522 5 ай бұрын
ወይኔ ሱሬ እነዚህልጆችፖራንክ መደራረግይቅር በእውነት ልጅ ደረቅነው
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 5 ай бұрын
እሙ ቤተሰብ ማለት ባልሽ ልጅሽ ናቸው ከእግዚአብሔር ጋር :: ማንንም መጎተት ትተሽ በአንድ መንገድ
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 5 ай бұрын
የማያጠገብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ምነው ጣጣቹ በዛ ❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
እኮ😂😂
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 5 ай бұрын
አይ መግማማት አለች እማማ ዝናሽ እፍ
@FunnyCave-pk6mo
@FunnyCave-pk6mo 5 ай бұрын
ተዉተረጋጉ በስሜት አትወስኑ❤❤❤
@user-ue5yg2co7w
@user-ue5yg2co7w 5 ай бұрын
ሳጀመረ ባልአይሆንም እሙዬ የኔዉድ አትጨቃጨቂ ተይዉ ወሪኝነዉ 😊
@zebiba_hussen_13
@zebiba_hussen_13 5 ай бұрын
አቦ የራሱ ሂወት ስላለው ነው የሚጨቃጨቅሽ አራግፊው 😏
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 5 ай бұрын
ኡፍፍ እኔ ብሆን ትግስት የለኝም😢😢😢
@tube5188
@tube5188 5 ай бұрын
ማርዋ ደምሪኝ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 5 ай бұрын
አይ ፕራክ የስራህን ይስጥህ እሙዬ አብሽሪ በርግጥ አጥፍተሻል ነገር ግን ወደኃላ ዘወር ብለህ አስታዉስ የተናገራትን ጎደኛህ ወንድም ነባ ካልሆንካት የሰው ልብ ሳሰብር ከህወቶ ዉጣ😡 ::እሙዬ ጀግና ሴት ነሽ 🥰🥰🥰
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 5 ай бұрын
ኸረ ባላገር ባላገር የሚለው ዘፈን ናፈቀኝ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂✌️
@hailegessesse5732
@hailegessesse5732 5 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ካላችሁ እባካችሁ ሁል ጊዜ ክፍተት አትፍጠሩ እሙ እባክሽ ትዳር ላይ ሁሉ ነገር ሚዲያ ላይ መዉጣት የለበትም አስተዋይ ሁኚ እኔ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ምክር ከፈለግሽ መልክት አስቀምጭልኝ።
@user-zs9ix2hc5b
@user-zs9ix2hc5b 5 ай бұрын
በስዴት ያላቹህ አላህ ይጠብቃቹህ
@bayosh7590
@bayosh7590 5 ай бұрын
አሜን
@vipvp4386
@vipvp4386 5 ай бұрын
አሚንን❤❤
@tube5188
@tube5188 5 ай бұрын
አሜን ውድዋ ስደተኛ እህትሽ ነኝ ደምሪኝ
@tube5188
@tube5188 5 ай бұрын
ደምሬሻለሁ
@user-zs9ix2hc5b
@user-zs9ix2hc5b 5 ай бұрын
@@tube5188 ዴምሬሻለሁ ዉዴ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 5 ай бұрын
ገና ከዛሬው ዋ እያላ ስያስፈራራት ከማየት ውጪ ምንድነው ምጠበቀው ሰውየው ጥጋቡ ከልክ አልፎታል
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 5 ай бұрын
እኔ እመቤት ካሳ ነኝ አላለችም እረ ሳክሰ እግዚሐብኤር ይመሰገን በይ እድሜ ለአረብ አገረ እህቶችሸ አትጎሪ በሰራት አወሪ አትጨረጨሪ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 5 ай бұрын
እውነት ነባ በጣም አስተዋይ ነህ ድሮ እፈርድብህ ነበር እሙ አውሎ ንፋስ በስመአብ የፋራንክ መለማመጃ አረጉህ እኮ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የሙና የነባ ወዳጆች ኑ ጸጉራችን በሚገርም ፍጥነት እናሳድግ ጎራ በሉ
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ቤተሠው እንሁን ትግስት
@Gurage4
@Gurage4 5 ай бұрын
ተጫወቱብን የትም መሄጃ የለን😅😅 ሚሰኪነ ነፈር ደምሩኝ🙄🤭
@hayata6733
@hayata6733 5 ай бұрын
kkkkkkk
@aregashdemoz-xw1qv
@aregashdemoz-xw1qv 5 ай бұрын
Neba good job thank you
@YuyuYuyu-hi2pg
@YuyuYuyu-hi2pg 5 ай бұрын
ከምር ነባ አመረረ በቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢 አር በቃ የይቅርታ ልብ ይኑርህ ❤❤❤ ነባ ትክክል ነህ ግን በቃ ይቀር በላችው ለመጨረሻ ግዜ ከምር ክርስቶስ በስቀል ላይ የተሰቀለው ለኛ ፍቅር እና ይቅታ የማስተማርነው
@Kuskuam206
@Kuskuam206 5 ай бұрын
በቃ የእናንተ ምጫወቻ😢😢😢😢 አደረጋችሁን አይደል። የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እማዝነው ቁጭ ብሎ የእናንተን ገንዘብ ለማግኘት ውድ ግዜያችንን ለምናባክን ነውና እኔስ በቅርቡ ነው የገባሁት እንደገባሁ ብልክ አድርጌ ወጣሁ። ይብላኝ ቁጭ ብሎ ለሚያያችሁ። የማትረቡ የምታሳዝኑ የሰውን አይን ግዜ አይንሮ ለምትዘርፉ ለወንበዴ ግሩፕ😢😢😢😢
@user-rs5qe8xn3y
@user-rs5qe8xn3y 5 ай бұрын
ሁልጊዜ ጭቅጭቅ አስጣላችሁኝ በቃ ተለያዩ መቼም አትወዳትም
@yirgalemtesfay9350
@yirgalemtesfay9350 5 ай бұрын
ይቅርታ አስር ግዜ አበዛሽው
@ssaa5342
@ssaa5342 5 ай бұрын
ውይ እቅአረካትእኮምነውክብርይኑርህእጅግናሳትጋቡሺምግልናውበዛዝምበይውጥቅርይበልእኝፍኖወችጭቅአናውቅም
@madinamadin3541
@madinamadin3541 5 ай бұрын
በባረቺ ተጀምሮ በባረች ሊቆጭ ነው
@user-yr8hv6ex4i
@user-yr8hv6ex4i 5 ай бұрын
ሢጀመር አሥጠላችሁኝ ቀልድ የለ እዉነት መግማማት
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 47 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 11 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 47 МЛН