ድርሳነ መድኃኔዓለም ማክሰኞ - Dirsane Medhanialem Maksegno

  Рет қаралды 12,195

masresham

masresham

2 жыл бұрын

ድርሳነ መድኃኔዓለም ማክሰኞ - Dirsane Medhanialem Maksegno

Пікірлер: 125
@masresham
@masresham 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን መድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን🙏
@user-ub4oh9id3z
@user-ub4oh9id3z 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 жыл бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን አሜን 3
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ
@ZameritAlemyeZameritAlemye
@ZameritAlemyeZameritAlemye 2 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen..ekaney.abero.adershnye
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏ዉድ የእግዚአቤሄር ልጆች የድንግል ማርያም የአሥራት በኩራት ልጆች እኮን አደረሣችሁ በያላችሁበት ክፉ አይካችሁ🙏🙏🙏ስደተኞች እህት ወድሞቸ በሰላም ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏🙏🙏ፀሎት ልመናችሁን እግዚአቤሄር ተቀብሎ ሀገራችንን እና ህዝቦቾን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@mime873
@mime873 2 жыл бұрын
አሜን
@eyerusalemayichew729
@eyerusalemayichew729 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቸሩ መድኃኔዓለም ረዳትነትና በረከቱ አይለየን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን መድኃኔዓለም በዓል በሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@yordiyo630
@yordiyo630 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ሁሉ እስውረን ለአገራችን ስላምን ፍቅርን ያላብስን
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q Ай бұрын
ቸሩ አምላካችን ሆይ በቸርነትህ ጠበቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ጌታችን መድሀኒታችን ኢዮስስ ክርስቶስ በያለንበት ቦታ ጥበቃዋን አይለይንም ለሁላችን
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቸሩ መድኃኒአለም ረዳትነትና በረከቱ አይለየን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አገሬን ከጥፋት ከስደትም ታደግልን ቃልህን በልቦናችን ያኑርልን ቃለ ህይትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መደኃኒያለም መድዬ የኔ አባት ተለመነን ስለናትህ ስለ መላዕክታት ሰለ ሰማዕታት ብለህ ቸር አሰማን አሜን
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 жыл бұрын
ለቃ ህይወት ያማሠማን እንኳን አደረሳችሁ
@user-yd7vj5yb2p
@user-yd7vj5yb2p 2 жыл бұрын
የጌታች የመዳሀኒያችን ቸርነት ምህረቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክል
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መድኃኔአለም ሀገራችንን ይጠብቅልን ስላምን ይስጠን አሜን ይማርን ይቅር ይበለን አሜን
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መድሃኔ ኣለም ኣምላካችን ምሕረቱ ያብዛልን ኣሜን
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 жыл бұрын
እኳን ለቸሩ መድሐኒያለም ወርሐዊ ባዕል አደረሰን ክብር ምስጋና ይግባ ለዚይ ላደረሰን በስደት ያለነውም ላገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏
@meritgraweyti298
@meritgraweyti298 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለንና ምራን በመንገድህ አቤቱ ይቅር በለንና ምራን በመንገድህ አቤቱ ይቅር በለንና ምራን በመንገድህ
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸር ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን😢
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ እየሩሳሌም ያውረሰልን 🙏የሰማነው ቃለ በልቦናች ሰሌዳ ይፃፍልን🙏አሜን አሜን አሜን 🙏እትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙋
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታየ ሆይ ወደ ፈተናዎችን አታግባን ይቅርታን አውርድልን አሜን💒🙏💐
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ቸሩ መድሀኔአለም ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@felekechmakash6564
@felekechmakash6564 2 жыл бұрын
ቸሩ እምላካችን መድኃኔዓለም አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-gv8oi2ww6l
@user-gv8oi2ww6l Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዐና🙏🙏🙏
@azebewaltawu5049
@azebewaltawu5049 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላከ እስራኤል በቸርነቱ በረድኤት በረከቱ በጥባቆቱ ይጎብኛን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት መድኃኔዓለም ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መዳንያለም በለተ ቀን የተባረቀ ቀን አድርግልን አባታችን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን:: የመድኃኔዓለም ጥበቃው አይለየን::
@mayetmelkamnewmayet8080
@mayetmelkamnewmayet8080 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopianvaluation7672
@ethiopianvaluation7672 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 жыл бұрын
Ay Enat Ay Emye alech ayate! "Leje leje antena kaladankugn lemen wede gebts tesededkugn"😭 Amen,kale Hiwot yasemalen mengeste semayaten yawarselen 🙏
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@tigsttigst8528
@tigsttigst8528 2 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሠማልን ፍፁም መግሥተሠማያት ያዋርሥልን አሜን ፫
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@danwetiwandimu8576
@danwetiwandimu8576 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቅል ህይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መህራችን
@sintayo155
@sintayo155 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abezulove3386
@abezulove3386 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን እንኳ አደረሰን
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 жыл бұрын
🌿🍀☘️እንኩአን አብሮ አደረሰን🤲👐🙏
@barimaaza4817
@barimaaza4817 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲 Kalhiwot yasemalen 🙏 Enkwan adersachu 🙏
@tsigeyemadanealemilijitsig1825
@tsigeyemadanealemilijitsig1825 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሳ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr segawun yabzaleh
@appapk5408
@appapk5408 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መማህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marc-andrewetzig7818
@marc-andrewetzig7818 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-jy8zj2sg5e
@user-jy8zj2sg5e 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@tewabeybeyene4086
@tewabeybeyene4086 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@saradesalang8849
@saradesalang8849 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏🤲🤲
@almazdebebe7382
@almazdebebe7382 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልኝ ቀርይው ዘመናችንንይባርክ
@leetaleeta569
@leetaleeta569 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💒💒💒
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልን
@asteri6202
@asteri6202 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewot yasmalen enkan hadarasachu aderasen ezgaber yemasagen
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@emuugirma9913
@emuugirma9913 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@elizabethabebe9735
@elizabethabebe9735 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@mime873
@mime873 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን
@HfhrFhhf
@HfhrFhhf 9 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲
@adisadis3069
@adisadis3069 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን
@tegestteshome2141
@tegestteshome2141 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ganatganat9792
@ganatganat9792 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ql5rb9gb6q
@user-ql5rb9gb6q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@emuyegebreemuyeemuye8355
@emuyegebreemuyeemuye8355 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@buzz158
@buzz158 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@yeshimebet5242
@yeshimebet5242 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@belaynouchewerku8753
@belaynouchewerku8753 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🤲
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen
@user-rn2ch7wl4y
@user-rn2ch7wl4y 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@abezulove3386
@abezulove3386 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@georgeaoun1222
@georgeaoun1222 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@user-mb8km6tw1p
@user-mb8km6tw1p Жыл бұрын
Kale Hiwet Yesmealna
@gelilaasfaha1529
@gelilaasfaha1529 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesemaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 жыл бұрын
Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 жыл бұрын
Abetu yeker belen Ye meheret ejhi keghaga yehuin amen 🙏🏿
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 жыл бұрын
Kale Hewit yasemalen amen Ye Dengel lije houye marhene amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿lord Protect our beautiful Ethiopia 🇪🇹 & our ppl amen 🙏🏿
@lemalmlemalm729
@lemalmlemalm729 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meryemkavas2428
@meryemkavas2428 2 жыл бұрын
Amen amen amen ekahbero adersen
@saramekonen9447
@saramekonen9447 8 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@roozrooz2804
@roozrooz2804 2 жыл бұрын
amen amen amen😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇬🇼🇬🇼💕💕💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💕💕💕💕❤💙💚🌷🌷🌷
@halabicell1642
@halabicell1642 2 жыл бұрын
አሜንንንንን /3/🙏🙏🙏***👏👏👏😔😔🗣
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 2 жыл бұрын
⛑⛑⛑kaleheyeweten Yasemalene ❤️❤️❤️
@haregmakharegak1012
@haregmakharegak1012 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
✝️😭😭😭😭😭😭✝️ አሜን🤲
@edenhagos9591
@edenhagos9591 2 жыл бұрын
Wo medahanialem getay kemetabn mekizefit adnen
@anouarouali8677
@anouarouali8677 2 жыл бұрын
ameen ameen ameen
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 2 жыл бұрын
Amen amen ankon abro adrsn 😘😘😘❤❤❤
@getegete1177
@getegete1177 2 жыл бұрын
AmenAenAmen
@user-fx5fk5yt3n
@user-fx5fk5yt3n 2 ай бұрын
♥️♥️❤️🤲🤲
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
@ Masresham. የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏 ፀሎተ ባትሮስን ብታቀርቡልን ?
@asilasil2980
@asilasil2980 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bbhh211
@bbhh211 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qc2kp2zz6n
@user-qc2kp2zz6n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@yashihaile93
@yashihaile93 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarademissie
@sarademissie 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yn3tg4bo6t
@user-yn3tg4bo6t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yashihaile93
@yashihaile93 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@user-lr2mw4td9b
@user-lr2mw4td9b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-hn8tk
@SalamSalam-hn8tk 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 13 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
መልክአ ሚካኤል melka michael
23:30
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 75 М.
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
masresham
Рет қаралды 255 М.
መልክአ መድኃኔዓለም - Melka Medhanialem
17:02
masresham
Рет қаралды 279 М.
የሐሙስ ድርሳነ መድኃኔዓለም
14:20
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 7 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН