ድፍረት ለታላቅነት

  Рет қаралды 13,467

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

አላበጀኽም የሚለኝን ምቀኛ አታሳጣኝ

Пікірлер: 56
@mesikonjo3386
@mesikonjo3386 Жыл бұрын
በእውነት በትህግስት ለሚያዳምጥህ ምርጥና ሊለውጡ የሚችሉ ሃሳቦች ነው የምታስተላልፈው ተባረክ
@user-jg1lq4wh6h
@user-jg1lq4wh6h 3 ай бұрын
ሰቦ ላይክ ገጭቺልካለሁ ተመችቶኛል ተፈጥሮዋ ጭካ እስከ እሰሶችዋ
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 жыл бұрын
ተገኘ አቀራረብህ ድንቅ ነው አንተን ማየት ያዝናናኛል እናመሠግናለን
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው ቻናልህን በማግኝቴ እድለኛ ነኝ :ብዙ እንደምማርና እንደምለወጥ እርግጠኛ ነኝ : thank you again.M.k from Atlanta Georgia!
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 3 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ቪድዮ ነው በርታል, ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@Esabling
@Esabling 2 жыл бұрын
*keep up the good work bro arif video new yemtseraw*👏
@banchuterefe9128
@banchuterefe9128 2 жыл бұрын
Nice you are one of the great man that Ethiopia born.
@dagimlemmatefera9609
@dagimlemmatefera9609 Жыл бұрын
የመጨረሻ ነው የምትመቸኝ፣ ዘመንህ ይባረክ ወዳጄ!
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።በጣም አስተማሪ ነው። ደሞ አፍክ ሲጣፍጥ። አላህ ይጠብቅህ።
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን መልካም ምክሮችን ስለ እምትመክረን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናመሰግናለን በረታልን ጀግናው !
@simachewshitu7066
@simachewshitu7066 2 жыл бұрын
mejemeria fetaren mamesgen eflgalehu mekeniyatum lante fetare tbebun setuh ende yanebebhehun betru agelalets ende bamare ena betewabe melku ewketun slesetehen thank you malet efelgalehu
@emutamiru2471
@emutamiru2471 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ
@user-cp1mq8xr4m
@user-cp1mq8xr4m 3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-bq9om5hh7x
@user-bq9om5hh7x 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ ።
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 3 жыл бұрын
good Job keep it up tank you for shareing bro.
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ታላቅ እንድንሆን ስለምትተጋ እናመሰግናለን
@mesitube6156
@mesitube6156 3 жыл бұрын
አሜን እናመሠግናል ሠላምህ ይብዛ ጀግናዬ
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Thank you sir god bless you bythe way you look cool as always
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
Great!
@unitydancecrew8162
@unitydancecrew8162 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@banchuterefe9128
@banchuterefe9128 2 жыл бұрын
Really it is Amazing and great speech bro. Thanks
@almukidane5985
@almukidane5985 Жыл бұрын
ተጌ ድንቅ ሰው እወድሃለሁ
@user-gz4mj5ld9l
@user-gz4mj5ld9l 2 жыл бұрын
በእዉነት የሰራሀቸዉን video ሁለም ጨርሽ ሀለተኛ ዙር ድጋሜ በማየት ላይ ነኝ ቃል ያጥረኛን አተን መግለፅ በቃ ተሰጥቶሀል ቀጥልበት የስንቶቻችነን ሂወት ትቀይራል እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርታ ጠንክር ያንተ ጥንካሬ የእኔም ነዉ የሰዉ ልጅ ማነዉ የናንተ ሮል ሞዴል ቢባል እኔ አተን የዉ የምጠራዉ በእዉነት እንዳታቋርጥ ከኋላህ ሰዉ አለ አደራ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@endalkachewmekonnen1663
@endalkachewmekonnen1663 2 жыл бұрын
thank you
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Bless you more great information 🙏🙌
@user-bo1zk4ee9e
@user-bo1zk4ee9e 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@selinateklay717
@selinateklay717 3 жыл бұрын
ስል በጎነትክ ኣመሰግናለው ቀጥልበት
@6pf408
@6pf408 3 жыл бұрын
Bertalign brother.
@WewisEnglishClub
@WewisEnglishClub 3 жыл бұрын
Hats off to you, man. Keep up the good work
@lelitgetu4045
@lelitgetu4045 2 жыл бұрын
ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሰተማሪ መጸሀፍ ነው
@ytsg7970
@ytsg7970 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ..... በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም አለም 🙏🙏
@abdulrezakbahaja2595
@abdulrezakbahaja2595 3 жыл бұрын
በርታ
@user-nz8st1lz5j
@user-nz8st1lz5j 3 жыл бұрын
ይሉንታ ብዙወቻችንን ብዙ ነገር አሳጥቶናል እንደሚጎዳኝ ባዉቅም መላቀቅ አልቻልኩም
@gantgant6451
@gantgant6451 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጅግና
@gezahegnc7898
@gezahegnc7898 3 жыл бұрын
legbego tegibari betam amsignalew kadis abeba.fetari ybarike hulum beysamentu tebekalew
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
ሰላም ጀግናው ከዚህ በፊት ሂወቴን በግዴለሽና ተስፉ በመቁረጥ አልችልም አይሆንልኝም አይሳካም በሚል እየተጓዝኩ ነበር አሁን ግን ከዛ ወጥቼ አቅም እንዳለኝ እንደሚሳካልኝ አምኜ ወደፊት እየተጓዝኩ ነው በዚህም ያንተ አስተዋጽኦ አለው እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
🖤
@sun1October
@sun1October 2 жыл бұрын
Thanks
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@biniyamsolomon1490
@biniyamsolomon1490 3 жыл бұрын
+Benafkot nw mtebqk broyee betam nw yemwedk #am tgraway
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@addisfantahun9245
@addisfantahun9245 3 жыл бұрын
Bertaln
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
መጽሐፍ የማንበብ ልምድ እንዳዳብር ምን ማድረግ አለብኝ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
በቀን ለአስራ አምስት ደቂቃም ቢሆን ፣ ዘውትር ቢያንስ አንድ ገፅ በማንበብ መለማመድ ይችላሉ።
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu betam amesnalew yamtakerbew betam tekmognal
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። ስለ ሀገሬ ያለህን አመለካከት አደንቀዋለሁ ።
@adanetesfaye8048
@adanetesfaye8048 3 жыл бұрын
Please Read The Art of Wisdom by baltrand Garcia
@gudetaasefa4906
@gudetaasefa4906 3 жыл бұрын
selam jt
@lifestayl6586
@lifestayl6586 3 жыл бұрын
Selam Selam Think & grow rich yemil metshaf be Amharic ale ?
@user-zo8yc7hv1d
@user-zo8yc7hv1d 3 жыл бұрын
yes
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።በጣም አስተማሪ ነው። ደሞ አፍክ ሲጣፍጥ። አላህ ይጠብቅህ።
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@user-cb6cy9gp7i
@user-cb6cy9gp7i 2 жыл бұрын
Thanks
@abebech9480
@abebech9480 2 жыл бұрын
Thanks
ፍርሃት @DawitDreams
42:40
Dawit Dreams
Рет қаралды 190 М.
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 12 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
ፍርሃት ከፍላጎታችን ወደኋላ ላስቀርን ሁሉ !
15:08
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
ድፍረት Deferet የአማርኛ አነቃቂ ንግግር new Amharic Motivational speech
3:42
Samovation (Ethiopian Billionaiers Club)
Рет қаралды 21 М.
ለህይወት ለውጥ አእምሮህን ለውጥ
1:11:28
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 798
Pov Disgust from Inside Out 2 won't let the boy's in the pool
0:36
И пусть весь мир подождёт 💞 «Постучись в мою дверь в Москве»
0:37
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
Где твоё гостеприимство? 😂
0:54
Иви
Рет қаралды 1,5 МЛН