ድሪም ቢውልደርስ

  Рет қаралды 4,092

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

3 ай бұрын

Пікірлер: 28
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 3 ай бұрын
እኔ አሳቦ አለኝ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ከሆነ እግዚአብሔር ይረዳኛል 🙏
@ethiopanethiopan-vb5vj
@ethiopanethiopan-vb5vj 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህ አይተህ እንዳታልፈኝ ዶክተሮኝ የሽንት ቱቦ ዉስጥ ጠጠር አለብህ ብለዉ መድሀኒት አዘዉልኝ ለዉጥ የለዉም ያለሁት ሰዉ ሀገር ነዉ ምን ትመክረኛለህ በምንስ ይወጣል??!
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 3 ай бұрын
ካሬ 79ሺ ሌሎችም ጋር ተመሳሳይ ነው ግን የገረሙኝ በጣም እርካሽ ነው ሲሉ ዘመናዊ ድለላ ለአውሪውና በፐርሰንት ኮሚሽን የሚወስዱትም ቤት መኪና ስለሚገዛላቸው ለእነሱ ቀላል ነው። ዶ/ርዬ በቅንነት ስለምትሰጠን መረጃ እጅግ እናመሰግንሐለን በጣም እንወድሐለን❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 3 ай бұрын
የኛ ቅን ❤ ዶድተርዬ አከብርሀለሁ❤ እረዝም እድሜ ኑርልን ❤እንዳተ አይነቱን አያትዛልን ፈጣሪ እንወድሀለን
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 3 ай бұрын
አተ ሁለገብ D.r ድሮም እንወድህ ነበር ጭራሽ ልባችን ገባህ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀትማ ሰጥቶሀል❤❤❤100% ቅን ነህ
@user-gd3rw1qe8b
@user-gd3rw1qe8b 3 ай бұрын
እሚሸጥ ቤት ነው ሰሞኑን የሪሊስቴት ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ግዙልኝ😂😂
@user-ho3og6vs4g
@user-ho3og6vs4g 3 ай бұрын
❤❤
@user-mg4mn9bn2o
@user-mg4mn9bn2o 3 ай бұрын
ሚሊየን ዉዳደለም ትላለች ደሀይሙት አላሉም ሆሆሆሆሆ
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እንወድሀለን ጥያቄ አለኝ ሆዴ ያመኛል ምንም ሳልበላ ያስታውከኛል ስበላም ያስታውከኛል ምን ሆኜነው በማለት ተጨነኩ ያለውት አረብ ሃገር ነው
@tegitubechannel5592
@tegitubechannel5592 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የቅማል መድሃኒት ምን እንደሆነ ቪዲዬ ብትሰራ እና ብትነግረን ደስ ይለኛል
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 3 ай бұрын
ደክታር ጥያቄ ነበረኝ የወስፋት መዳኒት በእንግሊዝ ስሙ ምንድ ነው ቫርሞክስ ቡዙ ግዜ ተጠቅሚ ነበር ግን ምንም ለውጥ አለገኜውበትም ሆዴ በጣም ይጮሀል
@Dibora658
@Dibora658 3 ай бұрын
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 3 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ዶ/ር ሰይፈ
@user-uf8zj8ck7r
@user-uf8zj8ck7r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FaredaTamam
@FaredaTamam 3 ай бұрын
Pls malisiliny Dr ine wasifati weyim koso yaschagirenyali ini madanitu min dinaw pls
@elagym5723
@elagym5723 3 ай бұрын
በርቱ ጀግና ሴቶች እህቶቻችኝ እኛንም አሰሩን Please 🙏😀
@Bruktimesfin
@Bruktimesfin 3 ай бұрын
❤ እውነት
@ensqatube8020
@ensqatube8020 3 ай бұрын
Lemgzat edatchekulu especially mirksi tebiqu
@KikoDc-ph4hr
@KikoDc-ph4hr 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ d.r ባለቤተ ነጭ እግርዎ ያመማት መተኛት ኣልቻለችም እና መፍቴህ እንድትነግረኝ ወይ ደሞ ኣንተ ጋ እንድንመጣ ጠቁመን እባክህ d.r
@bobd2318
@bobd2318 3 ай бұрын
ስላም ላተ ይሆን ዶክተር እኔ የወር አበባ አይፈሰኝም ቢያስ እስከ 7ወር ወይም 8ወር ድረስ የለኝም ናም ምን ትመክረኛለህ የመዉለዲት መከላከያ አልጠቀምም እኔ ዬለሁት ስደት ነኝ ሀረብ አገርነኝ እናም ምን ላድርግ ከምር ጨቁኛን 😢😢😢😢😢
@user-mg4mn9bn2o
@user-mg4mn9bn2o 3 ай бұрын
ሚሊየኖ ተሳቀቀኮ
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 3 ай бұрын
አክስሰ ኤርሚያስ አማጋ ሰለበላኝ ገዘብ አላምንም
@Bruktimesfin
@Bruktimesfin 3 ай бұрын
አቤት ሜክ አፕ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 3 ай бұрын
በፈጠራህ ዶክቶር ወገቤን በጠም የመኘል ሆዴንም ያመኘል ከወለድኩ ጀምሮ ነዉ የጀመራኝ ህመሙ ምን ትመክራኘለህ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 3 ай бұрын
እኔም አገዘለሁ ህሸ አለህ እደየልፈቹ
@Bruktimesfin
@Bruktimesfin 3 ай бұрын
Dewlulachew
@yechalaletube6154
@yechalaletube6154 3 ай бұрын
ባማርኛ ድለላ ብትይ ምን አሳፈረሽ የመሸጥ የማከራየት ድለላ
@mazamaza6122
@mazamaza6122 3 ай бұрын
❤❤
በቀጥታ ይደውሉ  0974163424
1:09:35
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 13 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,9 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
የሶስቱ መሪዎች ድንቅ ማብራሪያ #yezemenumedia  #ethiopianews
13:38
Yezemenu Media - የዘመኑ ሚዲያ
Рет қаралды 229
ሚስቱን በቤተሰቦቿ ፊት የሚያዋርደው ባል
51:40
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
58:02
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,9 МЛН