ድሮ እና ዘንድሮ 😳|| መቆየት ደጉ 🤔

  Рет қаралды 97,000

YOE & EMY

YOE & EMY

Жыл бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZfaq channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #ethiopianmusic #seifuonebs #dinklijoch #truelove #usa #germany #poland #dubai #ethiopianvlog #yoeemy
#oldphotos #memoriesareforever #memories #foreverlove

Пікірлер: 382
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
ቀጣይ ይህን ይመልከቱ 👉 kzfaq.info/get/bejne/hZ6id6qjsM2wiY0.html
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 6 ай бұрын
ለቤታቹሁ አድስ ነኝ አባይ ላይ ነው ያየሁቹሁ በርቱ ታሪካቹሁ ደስ ይላን እኔስ ባ14አመቴ ነው የተሰደድኩት ስደት እኳን ካገርቤ ወጣትነቴን ላውቀው ገና ልጅ ሁኘ ነው የመጣሁት ለኡምራ በዛው ቀረሁ እናቴ ሳኡድ ስላለይ እሷን ናፍቄ ነበረ በሳአቱ ምንም ሳይከፋኝ ካገሬ መውጣቴ እናቴ እየናፈቀችኝ ነበረ በሳአቱ እሷንም አገኘሁ የልቤም ሞላልኝ ይሐው 5አመቴ ሆነኝ በስደት አልሀምዱሊላህ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
ሰላም በቪዲዮው ዘና በሉ Like 👍👍 ማድረግ እንዳትረሱ እናመሰግናለን ❤
@sisayadno7133
@sisayadno7133 Жыл бұрын
ማርያምን እራያየ ስወድሽ አገሪ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ታምራላችሁ ሲቀጥል ሰኞ ተዋውቀው ሀሙስ ለሚለያዩት ፍቅረኛሞች የናተ የፍቅር ጉዞ ሊያስተምራችው ይገባል ባይነኝ የምር በፍቅራችሁ ፀታችሁ ለትዳር በመብቃታችሁ አለማድነቅ ንፍግነትነው :: 💛🌹 ስቀጥል 2002 2005 👈 ወደነዝህ አመታቶች በትዝታ መለሳችሁኝ እኔንም በጣም ደስ የሚሉ ግዜነበሩ ለኔ የምር ዳግመኛ እንዳስታውሰው ስላደረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ 💛🌹 በተረፈ በርቱ
@mohmmed702
@mohmmed702 Жыл бұрын
የየት አገርልጆችናችሁ ዋው እራያየ እደት አምሮባችሗል ልበሱና አሁንም ኑ የራያልብስ ❤❤❤❤❤
@user-eh1yx8ow4z
@user-eh1yx8ow4z Жыл бұрын
የኔ ከርታቶች የመዳም ቅመሞች የት ናቺሁ 😢😢😢😂😂😂😂😂
@user-mt6qo9fl5t
@user-mt6qo9fl5t Жыл бұрын
አለን እየኮመትን😅😅😅
@SeluKiros-lu9cv
@SeluKiros-lu9cv Жыл бұрын
😅😅😅😅
@hdyaomar5571
@hdyaomar5571 Жыл бұрын
አለን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
አለን ውዴ ተመልካች ነን
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 Жыл бұрын
እዚህ ነን የናስ መቼ ይሁን 😢
@user-kq5wl4fx7f
@user-kq5wl4fx7f Жыл бұрын
እኔእና ጓደኛየም በ2005 ነው የተዋወቅነውነገረግን አሰካውን አልተገናኘነም በመናፈቅ😢😢😢😢ፈጣሪ ያገናኛችሁ በሉኝ እሰኪ የመዳም ቅመሞች😢😊
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 6 ай бұрын
የት ነው አላህ ያገናኛችሁ
@MabeethMabeeth-bs7cv
@MabeethMabeeth-bs7cv 3 ай бұрын
ፈጣሪ የገናኝሽ ውደ በተለይ የመጀመረያሽ ከሆነ እሱ ይረዳሽ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
በእመቤቴ ደስ ስትሉ በጣም ታስቀናላችሁ መንፈሳዊ ቅናት እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምረው❤❤❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
ማሻአላህ የራያው ፎቶ ይበልጣል በርቱ ደስየምትሉ ጥዶች ናችሁ መጨረሻችሁ ይመር❤❤😊
@user-lr8wl7oc4x
@user-lr8wl7oc4x Жыл бұрын
በራያ ልብስ ፎቶ ደግማችሁ ልበስ እና ተነሱ ቭድውም ስሪልን በጣም አምሮባትኋን የራያው ልብስ💚🌽🌾
@andeseshechtemamsaji
@andeseshechtemamsaji 11 ай бұрын
በፍቅር አይን ምታያቸው እስቲ በላይክ❤❤❤❤❤
@user-ur3vv6ei8v
@user-ur3vv6ei8v 4 ай бұрын
እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በፍቅራቸዉ ልሞት ነዉ❤❤❤❤❤
@alihin9466
@alihin9466 Жыл бұрын
ማናው እደኔ ጥሮ ጊዜ የልጅነት ትውስታ የለልው እና አደቀን ከልቢ ሳልስቅ ከአገር ወጣሁ የ ብቻ ፈጣሪ ይመስገን የመዳም ቅምም ሆኘ አረፈኩት ስድት ልጅናቴን እየጨረሰው ነው እደቀን ከልቢ ሳልስቅ ብቻ ፈጣሪ ለሀገሪ ያብቃኝ
@imobilezr9015
@imobilezr9015 Жыл бұрын
😢Ayzosh alen endanchw mn yedrg temsgn nw weda
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 11 ай бұрын
እኔ አለሁልሽ 😢እግዚአብሔር ይመስገን😢
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b 8 ай бұрын
😢😢😢እኔ አለሁ አደል ምንም ያላሣለፍኩ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 6 ай бұрын
አብሽሪ አለሁ😢😢😢😢
@meditishu8014
@meditishu8014 5 ай бұрын
እኔም አህ
@useruserTUbe
@useruserTUbe Жыл бұрын
ከሁሉም የራያ ልቡሱ ፎቶ ያምራል ❤❤❤
@enataleme375
@enataleme375 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር አይለያችሁ በ ትዳራችሁ ዘመን ሁሉ በብዙ ፍቅር ተባረኩ! የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ ኡፍፍፍፍ የልጅነት ግዜ ተመልሶ ቢገኝ ጥሩ ነበር ግን አለፈ እናንተ በደንብ አጣጥማችሁ በፍቅር ኑሩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እወዳችኋለሁ ልክ እንልጆቼ!!
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ባሁ ስአት እንዲህ ያለ ፍቅር እምነት ደስ ይላል 💚💛❤💞💞💞💞👏 አተ ጎበዝነህ እምነት ጠባቂነህ የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
መልክ ባፍንጫ መንገድ ባቅጣጫ የሚባለው ነገርማ እውነት ነው ማሺ አላህ ቆንጆዎች ናችሁ አይለያችሁ ❤
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤🙏
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
amen🙏🙏
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
ስታምሩ ገና ቤታችሁ መጣሁ 🥰አላህ አይለያችሁ እስከመጨረሻ
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын
እንድት እደምታምሩ ዋውውውው❤❤❤❤❤❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደግማችሁ የራያ ልብስ ልበሱ
@helengza2511
@helengza2511 Жыл бұрын
ዋውውው የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃች እመቤቴ በፍቅር ታኑራችሁ🥰🥺
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Жыл бұрын
ዋውው ስታምሩ ባያልቅ ብየ ተመኘሁት ትዝታ ስላለብኝ❤❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
የወሎልጅ ስለሆንኩ ያውም የደሴ ላኮመዛ የወሎ ባህል ልብሳችሁ ዋውውው በተለይ ፀጉርሽን ብትሰሪው በጣም ነበር የምታምሪው እሱ ዋው ነው የምር 👌👌
@MAREPAY
@MAREPAY Жыл бұрын
አርባ ምጭህ ቆንጆ ናት 💕💕💙💘💝😘❣️🥰🩵💚ስታምሩ
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Жыл бұрын
ማህተባችሁ ያምራል በቤቱ ያጽናችሁ ልጆቷ የዋህ ትመስላለች ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤
@Kw-el5e
@Kw-el5e 11 ай бұрын
ወይይይ የመጀመሪያ ፎቃዩን አስታወስኝ😢😢😢 ፍቅር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የምታምሩት በትዝታ ወደ ኃላ መለሳችሁን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 8 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ የፍቅር ተምሳሌቶች በፍቅር አርጁ የኔ ዉቦች ትዳር በናንተ ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ስታምሩ በፍቅር አርጁ ፍቅሩ የማያልቅበት አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ደስ ትላላችሁለሌላዉ ደሞ ተምሳሌት ምሳሌ ናችሁ
@hananma6884
@hananma6884 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ በላይእድሜ ይስጣችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም የልጅነቴን ፎቶ አረብ ሀገር ሚሞሪያን ይዣ መጥቼ ልክ እደዚ ነዉ እያየሁ የምስቀዉ አይ ጊዜ😢😢😢😢
@user-jn9qd5qq6v
@user-jn9qd5qq6v 6 ай бұрын
❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳችሁኮ ደሞስታምሩ❤ያሠላም ፍቅርኮ ለያልነው😢👍👍🥰🥰ውለዱክበዱ ውዶች❤ፍቅርእስከመቃብር
@shshhdbbdhd-hi7qh
@shshhdbbdhd-hi7qh Жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ስወዳችሁ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ዋው ዋው የራያ አለባበሳችሁ በጣም ምርጥ ነው አምሮባችሗል ይመቻችሁ
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 🙏
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 8 ай бұрын
ፊጣሪ ከዚህም በላይ ፍቅር ይጨመረላችሁ❤😊
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 11 ай бұрын
ረሤቱ ባል ይወጣለታል ማሽአላህ ሥታምሩ❤❤❤
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምር የራያ ባህል ልብሳችን ያምራል በርቱ❤
@user-un3qe8kd7u
@user-un3qe8kd7u 4 ай бұрын
ወይኔሥታምሩ የኔወች አይለያችሁ❤❤
@abrham2962
@abrham2962 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የራያ ራዩማ ልብስ አምሮባችሗን በተለየ ሹራባ ብትሰሩ ልዩ ነበርሽ❤❤❤
@SofiaS-rm2uh
@SofiaS-rm2uh 6 ай бұрын
በጣም ነው የምታስቀኑት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@user-bv5my1my4i
@user-bv5my1my4i Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ማሮችችችችች❤❤❤❤❤❤
@besh8647
@besh8647 Жыл бұрын
ዋው ስወዳችሁ ደስ የምትሉ ጥዶች❤❤❤❤
@user-md9kq7yq8y
@user-md9kq7yq8y Жыл бұрын
bewunet betam nw yasekenachihugn fetari kenanete ga yihun wudochiye setameruko🥰🥰🥰🥰
@FjFj-ev4dh
@FjFj-ev4dh Жыл бұрын
እኔ እጃ በጣም ነዉ የምታምሩት አዝናናችሁኝ በርቱልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ob1co4zc8n
@user-ob1co4zc8n Жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም❤❤❤
@mulufantaye5845
@mulufantaye5845 Жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ውዶች ውድድ ነው የማረጋችሁ
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 11 ай бұрын
ደስስስ ስትሉ እመ ብርሃን በፍቅር ታኑራቹ ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rt7cj2qw1i
@user-rt7cj2qw1i Жыл бұрын
በጣም የምታምሩ ጥምዳች ናቹሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
ልጅቷ እንዳለችው ፀጉሯን በራያ ባሕል ሹርባ ተሰርታ ቢሆን ይበልጥ ያምርባት ነበር፣ ለቀጣይ በተሟላ አለባበስና የፀጉር አሰራር ምርጥ ፎቶ እንደሚያሳዩን ተስፋ አለን! በርቱ ብያለሁ!!
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
አቤት ትዝታ በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጦችዬ
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 Жыл бұрын
Setamerw yena wedwech betam nw yemetamert fetary yetebkacew😍😍😍😍 wededddd nw yemargacw
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ታምራላችሁ ሁሌም አያችሀለዉ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@februarycell9633
@februarycell9633 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ANANIsalale
@ANANIsalale 7 ай бұрын
Wowwwe❤❤❤❤❤❤des stilu fetari eske mechereshaw be fkr yanurachu
@user-ws6qr9io7q
@user-ws6qr9io7q Жыл бұрын
ወይ የራያ ልብስ ስምር እኔ የራያ ልጅ ነኝ ግን አስር አመቴ ነው ስደት ላይ ነኝ
@muchasaa6168
@muchasaa6168 Жыл бұрын
አሁን ግን ከስተሻል ውዴ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤
@Tigisit.Melese
@Tigisit.Melese 8 ай бұрын
የፍቅር ተምሳሌት ቅዱስ ሚካኤል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 10 ай бұрын
ሁለትሸ አምሥት ከሥደት የወጣሁበት እነተ ግን ወደደሥየሚል ፍቅረ
@SaraBekele-zs8gv
@SaraBekele-zs8gv 7 ай бұрын
ደስትላላችሁ❤❤❤በርቱ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ዋው አራያው ያምራል እራያ እራዩማ ያምራል ተማራላችሁ
@emandayonas-jz2ql
@emandayonas-jz2ql Жыл бұрын
The last one toe betam neber miyamrew ena demo ke emy gar yalew stamru❣️🥰
@Genet2721
@Genet2721 Жыл бұрын
Betam naw das yametelu ❤❤❤❤ true love yanate naw
@ghsavhb
@ghsavhb Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አድስ ነኝ ለቤታችሁ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 6 ай бұрын
ወይኔ ስታስቀኑ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ሰው ትዳሩ ይሰምራል እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ነፍ አመት ያኑራችኹ የማላቀው አዳሜ የት ይኾን ያለው 🤔🙄
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
ማርያምን ጀግና ናችሁ ❤❤❤
@UmuEmane
@UmuEmane 11 ай бұрын
ማሻአላህ ፍቅራችሁ ይጨምር ❤❤❤❤
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e Жыл бұрын
በጣም ነዉ እምታምሩት
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
ሰወዳችሁ እኮ የኔ ማሮች
@mariam3292
@mariam3292 6 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ፋቅራችሁ በጣም ደስ ይላል የግሞ ሰቭራይዝ ማረግ እኔም ወዳለሁ
@Alemitu654
@Alemitu654 Жыл бұрын
ራያየ ❤😂ታምራላችሁ❤
@user-ch8yx3cq3o
@user-ch8yx3cq3o 5 ай бұрын
ልኡል እግዚያብሄ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ሁሌም በሠላም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
@almazsileshi2204
@almazsileshi2204 Жыл бұрын
Wow temrlachu lazi bet addis negn💖
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 8 ай бұрын
ኡፍ 😂 ረተው እንኑርበት😢😊
@sohasoosoo5405
@sohasoosoo5405 Жыл бұрын
Rigit yalachu tidochi desi sitilu emabete maraham tibikachu❤❤❤❤❤❤
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 7 ай бұрын
ዉይይይይ በጣምነዉ የምታምሩት የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 11 ай бұрын
ሥወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abdialashb1711
@abdialashb1711 Жыл бұрын
ዴስትላላችሁ❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын
Edet bttadelu new gn yeljnet fkr des sil beft gn wefram nebershi ❤
@samera1201
@samera1201 8 ай бұрын
ደሰ ሰትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@seadayimam1138
@seadayimam1138 Жыл бұрын
ታምራላቹሁ በርቱ
@belayensheyemareyamleje5109
@belayensheyemareyamleje5109 Жыл бұрын
ሰታምሩ🥰🥰🥰🥰
@user-yp3om5vz7v
@user-yp3om5vz7v 6 ай бұрын
በጣም ያስቀናሉ ወላሂ ደስ ስትሉ❤
@user-bs6iy3yi7j
@user-bs6iy3yi7j 6 ай бұрын
ማየት ማመንነዉ ደስ ትላላቹ
@user-ut3yc5sp8r
@user-ut3yc5sp8r 6 ай бұрын
በጣምታምራላችሁውዶች
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ታምሯላቹ 💓💓
@RahmaRahma-np9fm
@RahmaRahma-np9fm 11 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ
@MonaaTbigy-yw6vq
@MonaaTbigy-yw6vq 11 ай бұрын
ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ ደሰ እምትሉ ጥዶች
@meseretgoshu4238
@meseretgoshu4238 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@AbcAbc-qh1qs
@AbcAbc-qh1qs Жыл бұрын
የኔ ቆናጆ❤❤❤❤❤❤
@somoksa2031
@somoksa2031 6 ай бұрын
ቅመመችዬ እግዚአብሔር ረጋ ያለ ባል ይስጠን አሜን 🙏🥰🥰🥰🥰
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ee8jp7wx6c
@user-ee8jp7wx6c 6 ай бұрын
ፍቅራቹሁን ፈጣሪ ያብዛለቹ
@user-eh1yx8ow4z
@user-eh1yx8ow4z Жыл бұрын
ስታምሩ 😢😊
@seniseni2842
@seniseni2842 Жыл бұрын
የኔ እና የባሌ ታሪክ ነው ያላቹ ከባሌጋ ኢለመንተሪ ተዋውቀን በደታም በሀዘንም ቆይተን አሁን የ10አምት ልጅ አለን አሁን ግን በጣም ናፍቀውኛል እኔ ሀረብ አገር ነው ያለውት 😢😢እስኪ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ እናተን እራሴን እማይ ይመስለኛል❤❤❤
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
በጣም ፍቅር አቹሁ ደስ ይላል እምነታቹሁ እስከ መጨረሻው ፍቅራቹሁ ብዛት ይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 8 ай бұрын
አብረን ነበረን ሰውቤት እየሠራን አዲሳባ በጣም ታሳዝነኝ ነበረ እኔ ውጭነኝ አሁን እሷ የት ዴረሳይሆን የኔ ሚስኪን
@galwukro
@galwukro Жыл бұрын
ኣነስ ክፈትወኩም ማዓት እየ ጽቡቃተይ❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Жыл бұрын
አትዬ አነለ ከዚ እየ ሪአዮም ፎትየዮም ክሞት ፍቅሮምስ ምስናተይ ምትሕሓዝ አለዎ አናፊቆምኒኳ
@hawahawa8690
@hawahawa8690 Жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላቹህ
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
ሥወዳችሁ ሡሥ ሆናችሁብኛል
@meskerm2880
@meskerm2880 8 ай бұрын
ለምን በቦርድ አድርጋቹ ቤታቹላይ ስቀሉት በጣም ነዉ የምታምሩት
@abrashm1827
@abrashm1827 Жыл бұрын
Wow aleyachu betami tamerala chuw❤❤
@samriteme5203
@samriteme5203 11 ай бұрын
ዋዉ❤❤
@jjdndn5020
@jjdndn5020 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ተምረለቹ
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23