ድሮ የሚያውቁኝ ሁሉ ደንግጠው ደወሉ! እንዲህ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም! ወንዶች አሰፍስፈው ነው ሚጠብቁት 'ተጠንቀቁ' Ethiopia | Eyoha Media

  Рет қаралды 253,344

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 311
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
ከደወሉልሽ ውስጥ አንዷ ነኝ አታውቂኝም ግን ግን ስታናግሪኝ እረጅም አመት እደምታውቂኝ አርገሽ ነበር ያወራሽኝ የኔ ሠው አክባሪ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ እወድሻለው የኔ እህት
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 жыл бұрын
Egziabhier Amlak ybarksh yenie konjo keep doing the good work 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Tebareki yene ehit 🥰🥰🇪🇷
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ እራሱ ቅን ልብ አላት የኔ ጀግና አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ጤናሽን ትመልስልሽ ኪዳነምህረት
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wud
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ደስታሽ ጊዛዊ ሳይሆን የዘላለም ያድርግልሽ ፀበል ተፀበይ ከነ መላው ቤተሰብሽ ህይወትሽን ያመሰቃቀለው የአጋንት ስራ ነው እህቴ ንቂበት ደስታሽ የዘላለሚ እንዲሆን ከፈለግሽ ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል ተፀበይ ወላዲተ አምላክ ቃጥላ ፂሆን ማርያም አታሳፍርሽም ትምርሻለች በንፁህ ልብ አምነሽ ተፀበይ ትድኛለሽ ለሚያምን ሁሉም ነገር ይደረግለታል
@fatimashsh1741
@fatimashsh1741 2 жыл бұрын
ወገን ለወገን ደራሽ ነው ማማዬ ታሪክሽን ሰሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት አይዞሽ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሌት የለም እህቴ አይዞሽ
@user-xw9nw2vj1d
@user-xw9nw2vj1d 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@web4924
@web4924 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ይነጋል አለምፀሀይ አዞሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የ ጤና ሀብት አብዝቶ ይስጥሽ💗💗💗💚💛❤
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Eskie demrugn wudoche
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ወይ ይሄ ህዝብ በጣምኮ ድንቅ ህዝብ ነው:: እንደ ኢትዮጵያውያንኮ ምርጥ ህዝብ አይገኝም:: መንገድ የሚከፍትለት እንጂ ይረዳዳል የእኛ ህዝብ:: እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ:: አውቶቡስ ተሰልፎ እየጠበቀ የሚለምኑ ሰዎች ሲለምኑ ሳንቲምም ሆነ ብር አውጥቶ ይሰጣል:: በታክሲ መሄድ ሲችል ለባስ ተሰልፎ ለሚለምኑ ሳንቲሙን ይሰጣል:: ሁሌም ይገርመኛል:: 💚💛❤️
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ልጆቹን አይጥልም አሁንም እግዚአብሔር ፍጻምውን ያሳምርላችሁ። ኢዮሃዎች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መሠረቱ እናንተ ናችሁ
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 жыл бұрын
እኔ እውነት ስው ስው ሆኖ የማየው እዮሃ ሚዲያ ነው በጣም ደስ ብሎኛል
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ጤናሽን ይስጥሽ 🥺🥺🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ አይዞሽ
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ኢትዮጵያዊ ነትኮ ጌጥ ነው ወላሂ🇪🇹
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 2 жыл бұрын
WWWWWAAAWW SHE IS STRONG WOMEN GOD BLESS YOU YOU AND YOUR 👪👨‍👧‍👧👩‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👧👪👩‍👧‍👧FAMILY
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ቸርነቱ ልቤ።አዝኖ ነበረ ተመስገን እናቴ😊❤🌹
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
የኔ እናት ከሞት በስተቀር የማያልፍ ነገር የለም ፈጣሪ ቆመሽ ያሳየን አይዞሽ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን አይዛሽ የኔው እህቴ ፀበል ሂጂ 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ደግነው ህዝብ
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
እንኳን እግዛቤር የረዳሽ የኔ እህት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 2 жыл бұрын
EYOHA ❤️✊🏽Media Geta Yebarkachu🙏
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
የኔ ወድ እህቴ አላህ ሙሉ አፊያሽን ጨርሶ ይመልስልሽ አይዞሽ ሀብቢት
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@user-de9px8vy9f
@user-de9px8vy9f 2 жыл бұрын
አይቻት አዝኘነበረ አላህ አፈየዋን ይመልስላት
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
ለሰጣችሁ በቤታችሁ በረከት ይግባ ! እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ! ህልምሽን ያሳካልሽ አመስጋኝ ነሽና!!!!
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
እሴይይይይይይ በምስጋና. ድለ.ይገኛል እግዚኣብሔር ቀር ዘመንሽ በምስጋና እንደትጨርሽ ርእሱ ይርዳሽ በኢየሱሰም ተከናዋኝ እማማ📖🇪🇹🌹🌷🙌😍🙇
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ.ደግ.ነው.ደግግግግግ
@eyerusm721
@eyerusm721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደሞ ከዚህ የበለጠ ድነሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ አስተዋይ ። በፀሎትም ፣በገንዘብም ፣በሀሳም ለረዳችኋት በሙሉ የሰማይ አባታችሁ እጥፍ ድርብ አድርጐ ይከፈላችዋል !!!
@sablasabla7069
@sablasabla7069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን Yoha midiya be Ewinet litmeseginu yigebal።
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሁሌም ካንቺ ጋር ይዩን። ጨርሶ ይማርሽ። ኢትዮጵያዊነት ይለምልም። አያቹ ሰው መሆን ማለት ኢትዮጵያዊነት ነው። ኢትዮጵያዊነት የሰውነት ልካችን ነው። እማማ ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮያን እናት ለዘላለም ኑሪልን ከነሙሉ ደግነትሽ የዋህነትሽ። እውነትሽን ነው ዮ ማለት አቤት አለሁልሽ/ህ ማለት ነው በጉራጊኛ(ሶዶ ክስታኔ)
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽን እስቲ ቃጥላ ማርያም እንዲጠመቁ አርጊ እባክሽ የሚድኑ ናቸው
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn bekinnet
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ላደረጋችሁት መልክምነገር እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እዲህ በማየቴ እናቴ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማሮት
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn lidu
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የኔ እናት ጨርሶ ይማርሽ ለረዳችኋት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ❤️❤️❤️
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
አይዞሽ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
እህት... የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም ለሁሉም ቀን አለው... መድሀንያለም ልጆችሽን ምሮልሽ... በደስታ ለመምጣት ያብቃሽ... አንቺንም ምሮሽ... ለ ስው የማይቻል ለ እግዚአብሔር ይቻላል 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት ፍፃሜውን ያሳምረው ተመስገን
@azeberena995
@azeberena995 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ቶሎ መበርታት መታደል ነው እርጋታሽ ብርታትሽ ደስ ይላል ምህረቱን ይሥጥሽ ካለምሽው ያድርስሽ።
@talal9351
@talal9351 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀራል ብቻ ተመስገን🤗🤗😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🇪🇹
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wde
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 2 жыл бұрын
Amen!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰 አሁንም ጨርሶ ይማርሽ 🙏🏿😢 እምነትሽ ባይሆንም ተጠመቂ እናቴ እግዚአብሔር ሁሉም ላይ አድሮ ያድናል 🙏🏿 እንፀልይ ስለ ዕናት ሀገራችን 😭🙏🏿ውለጅ ሀገሬ 😢☝🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!! 😍🙏
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏 እውነት ነው የለም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላ እናታችን አላህ ጨረሶ ያሽርሽ ኢትዮጵያን ኤርትራዉያን ለምታረጉት መልካም ስራ ባላችሁበት ሰደስታጅ ክፍ አያግኛችሁ
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
የኔ እናት እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ቆንጅዬ እናት!
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ስወደው እንኳን ደስ ብሎሽ አየንሽ ሰው ሲደሰት ከማየት በላይ በአለም የሚያረካ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !!
@ahmedabdrehman8535
@ahmedabdrehman8535 2 жыл бұрын
Endih tama rasu lesetegna adariwoch yemtasb jegna
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
በጣም ጤናቸውንም አላህ ይመልስላቸው
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 2 жыл бұрын
ይሄ ነው የሰው ልጅ ማወቅ ያለብን ነገር ማንም ሰው እኩል ነው አለህ የለህ ለሁለታችንም ይመሻል ይነጋል ሁላችንም አንድ ነው ያቺ ቀን ስትመጣ ሁላችንም ጥለናት እንሄዳለን ስለዚህ ሁሌም ጥሩ መሆን መልካም ነው
@jaynata7301
@jaynata7301 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጨርሶ ይማርሽ የኔ ልበ ቀና ተባረኬ ዘመንሽ ይባረክ
@ephremarega5345
@ephremarega5345 2 жыл бұрын
ፀበል ግቡ ትፈወሳላችሁ ።እግዚያብሄር ይማራችሁ
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 2 жыл бұрын
ሌላው ዮሀ ሚዲያ መቼም የእግዛብሄር ሰዎች ናችሁ እግዛብሄር ይባርካችሁ እናንተንም ባጠቃላይ
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
እዮሃ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🥰
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn betye wude
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን ከምንም በላይ ጤና ነው እና የምታመልኪው አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ ።
@bertukanb211
@bertukanb211 2 жыл бұрын
Eritrea god Bliss you we love you we family forever
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
በጣም.ደስ.ይላል.የሰውልጅ.አይጣ.በተለይ.አግኝቶ.ከማጣት.አላህ.ይጠብቀን.🙏🙏🙏🙏
@zemayared4936
@zemayared4936 2 жыл бұрын
አቤት ውበት የእውነት ከነ ልጅሽ በጣም ውብ ናችሁ እባክሽ እህቴ ወደ ፀበል ሂጂ ከነልጆችሽ ትፈወሻለሽ የትኛውንም እምነት ብትከተዪ እግዚአብሄር ፈዋሽ አምላክ ነው ትፈወሳላችሁ አይዞሽ ሀዘናችሁ በፍጥነት ወደደስታ ይለወጣል መድሀኔአለም በምህረትና በበረከት ቤታችሁን ይጎብኝ።
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 жыл бұрын
በጣም አዝኜነበር እሠዬ ለሠጪ አላህ ይሥጣቸው ጤናሽን ይመልሥልሽ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn jemila wude
@adanchaewl6484
@adanchaewl6484 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዩጵያውያን ወገኖች በያላቹበት አምላክ ይጠብቃቹ እውነት ነው ለካ ይነጋል
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ደሞ ጤናሽን ይመልስልሻል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከቻልሽ መምህር ግርማ ጋር ፀበል ተጠቀሚ ተድኛለሽ
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ኧረ እሱዋ የእየሱስ ክርስቶስ የብርሀን ልጅ ነች ስሙ ይክበር 🙏🏻🙏🏻
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 2 жыл бұрын
አንቺ ጤነኛ ነሸ መንፈሰ ነው ያሳሰረሸ መምህር ግርማ ጋር ሂጂ እባክሸ ላንቺም ለልጆችሸ ፈውሰ ይሆናል
@HayatArebu-kl1ir
@HayatArebu-kl1ir 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ጤናሽን ይስጥሽ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn yene wudi
@rabiyamohammed3445
@rabiyamohammed3445 2 жыл бұрын
አቤት እርጋታ ፈጣሪ አድሎሻል ማሻአላህ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@elizabetheshete4763
@elizabetheshete4763 2 жыл бұрын
ጌታ መልካም አምላክ ነዉ ግዴታ ጨርሶ ይማርሽ አሜን
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn bekinnet
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
እዩሀ ሚድያ.... አመስግኜ አመስግኜ ቃላት አለቀብኝ... ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️👈
@user-yf4ni8bh6e
@user-yf4ni8bh6e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፅናትሽ በጣም ምትደነቂ ሴት ነሽ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በልጅክ በፈሰሰው ደምክ ይሁንብክ????
@katihalala3201
@katihalala3201 2 жыл бұрын
አሜን በድሙ ይሽፍነን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
@@katihalala3201 አሜን ውዴ
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 2 жыл бұрын
Anen amen 🙏
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ።
@heluwena6144
@heluwena6144 2 жыл бұрын
ዋው ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ፈውሶሸ ድነሸ ለማየት ያብቃን
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you jesus my father lord help you ever people thank you ❤
@mujibasiraj7472
@mujibasiraj7472 2 жыл бұрын
አንቺም ልጆችሽ ድናቹ ለማየት አላህ ያድርግሽ
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ጨርሶ አላህ ጤና አድርጎሽ ወደ ስራሽ ተመልሰሽ የምናይበት ቅርብ ያድርገው
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😭
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ልያስተምረን ነው የምፈትነን እሱ🙏
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn wude
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
እናት እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 💚💛❤🙏
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
Demregn linaye wude
@solomontonjo6300
@solomontonjo6300 2 жыл бұрын
አኔ አላውቃትም ማን እንደሆነች። ነገር ግን ንግግራ ውስጥ መልካም የሆነ መንፈስ አለበት። የእንደገና አምላክ እንደገና ፈጽሞ ይርዳሽ
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 жыл бұрын
አላህ አፈያሽን ጨርሷ ይመልስልሽ የኔ እናት
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_ጥሩ ሰው ቅን ሰው ትመስያለሽ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ ያረብ አይዞሽ_
@iamblessed2825
@iamblessed2825 2 жыл бұрын
ያመንሽው እየሱስ ያያል 🥰🥰🥰🥰🥰
@ellasmile9029
@ellasmile9029 2 жыл бұрын
Omg. .betam desyilal gena kezi belay enayalen. .. eyoha media tebareku
@berhehabteweld4206
@berhehabteweld4206 2 жыл бұрын
I deeply moved when I heard this women's speech!! May God bless Eritreans and Ethiopians!! I see this women is brilliant and able to see things deeply so we need to make platform to her to help womens and girls. Helping someone next to your door means building your country so that please let us help this women with a big dream.
@sarazeray3586
@sarazeray3586 2 жыл бұрын
Yeah true
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
በዚች ሴት ውበት የተደነቀ ማነው?
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
በእውነት እኔ አሁነም ቆንጆ ነች እኮ ችግር ያልደፈረው ፊተ
@ruhama2017
@ruhama2017 2 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል በምቾትዋ ጊዜ እንዴት ትሆን በዚህ ችግር እንዲህ ያማረች
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
@@ruhama2017 betam
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
@@abslotige8107 betikikil konjo migelstat kal yansatal
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በሉ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 2 жыл бұрын
Enkwan des alesh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-ho8yc9ex9d
@user-ho8yc9ex9d 2 жыл бұрын
ኢርትራዊ ወርቅ ናቸው ወላሂ ደሞ የኛው ናቸው መቸም ሊለዩን አይችሉም ፈጣሪ ይማርሽ
@sebkbur6019
@sebkbur6019 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@selamdebas2033
@selamdebas2033 2 жыл бұрын
Amennnn
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@genetisaak8371
@genetisaak8371 2 жыл бұрын
@@selamdebas2033 ashkabach
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 2 жыл бұрын
@@genetisaak8371 Junta
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
ተባረኩ እዮሃ ሚዲያዎች ለሰጡትም ፈጣሪ ሙሉ ያድርጋቹ
@tube504
@tube504 2 жыл бұрын
ችግር ያልበገርዉ ዉበት 💝💝💝💜💜💜 አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@aliyaahamadi250
@aliyaahamadi250 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin yaa Rabbii ♥
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 2 жыл бұрын
እግዚጠአብሔር የተመሠገነ ይሁን::
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
አላህ የተሻለ ቀን ያምጣልሽ ያረብ ዋነዉ ነገር ጤና ነዉ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ
@hagosgebru5986
@hagosgebru5986 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚያብሄር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል ተመስገን ነው እንኳን ደስ አለሽ እግዚያብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ቆመሽ ለመሄድ ያብቃሽ አሜን
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 2 жыл бұрын
ተባረኩ እዮሀ ሚዲያዎች ። ለድሀውና ላዘነው መጠጊያ ሆናችዋል።
@Zeweter1
@Zeweter1 2 жыл бұрын
GOD IS GOOD GOD BLESS YOU EYOHA MEDIA AND TO ALL TO THE PEOPLE GOD IS GOOD I AM SO HAPPY TEBAREKU
@tinbitsolomon612
@tinbitsolomon612 2 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው
@aishaali7034
@aishaali7034 2 жыл бұрын
Allah. Yewdedewen. yefetenal. ayezosh
@theprecious4238
@theprecious4238 2 жыл бұрын
Enkuan des alesh yene ehet Egzabher chereso yemaresh Ethiopian lezelalem tenur 1 yaregen❤
@yamralbefkadu5798
@yamralbefkadu5798 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን አንችም ጥሩ ሴት ነሽ ትትናሽንና ሀቀኝነትሽን ይዘሽ በችግር ሰአት እነኳን ያለሰተባበልሽ ድንቅ ሰሰዎሽ ነሽ እግዚብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግን ዬኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እርሱ የአባቶቻችን አምላክ ጩርሶ ይማርሽ
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
አግዛብር.ይስጣቹ.የሰጣቹ
@liyaViral
@liyaViral 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 2 жыл бұрын
ቆመሽ ለማየት ያብቃን።
@bellabella4670
@bellabella4670 2 жыл бұрын
Yes Wanawo Ye Egzabhar Set Bebzu Tebareki Yemttafchi Enat Nesh Tebareki Yebzalsh
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ዩሀ ሚዲያ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
@almazababu2859
@almazababu2859 2 жыл бұрын
God bless u eyha
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
እግዚሐብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ አሜን ብለሽ የተስጠሽን መቀበልሽ ትልቅ ፀጋ ነው🙏🏾
@lidiagebreyewhanes8789
@lidiagebreyewhanes8789 2 жыл бұрын
Yenye ehit enkan des alshe yqrta tsbel bihegi qatila maryam 🇪🇷
@S.m543
@S.m543 2 жыл бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ
@asmeri8401
@asmeri8401 2 жыл бұрын
I'm so happy seen u like this gual Adey I knew u grow up in Asmara nd u cane to Addis God bless u
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,7 МЛН
Разбудили Любимой Песней 😂
0:14
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,1 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН