No video

አውደ ሰብ- ደጅአዝማች ባልቻ ሳፎ (አባ ነፍሶ)

  Рет қаралды 15,001

EBC

EBC

Күн бұрын

አውደ ሰብ- ደጅአዝማች ባልቻ ሳፎ (አባ ነፍሶ)
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 217
@user-ik7wl1pu5i
@user-ik7wl1pu5i 7 ай бұрын
ማንም ከመሬት ተነስቶ የጉራጌ ታሪክ መዝረፍ አይችልም።
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ መሆኑ ብቻ ይበቃል
@liyamotton2066
@liyamotton2066 26 күн бұрын
ውራጌ አገር ስለተውለድ ውራጌ ነው ይባላል እንዴ ደማቸው ኦሮሞ ነው
@mikaelmulatu2742
@mikaelmulatu2742 3 жыл бұрын
Balcha Aba Nefso, was an accomplished Oromo Ethiopian military commander and lord protector of the crown, who served in both the First and Second Italo-Ethiopian Wars.
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 жыл бұрын
Balch Aba Nebso he was not Oromo he was Guraga.
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
@@me-fs4yy hi Was Oromo By His Father And By His Mother Mother Gurrage And By His Mothers Father Sodo Gurrage And Soddo OromO
@somayamohammed4194
@somayamohammed4194 Жыл бұрын
@@me-fs4yy lier he was Oromo
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 4 ай бұрын
ባልቻ አባ ነፍሶ ጀግና የኢትዮጲያ ምርጥ ልጅ ታሪክ መቸም አይረሳም ነብሳቸውን ይማር
@abiyniguse-lb1qq
@abiyniguse-lb1qq 5 ай бұрын
ጉራጌ ኢትዮጵያዊነትን ቢያስቀድም ታሪኩ ይዘረፍ ጀመረ
@goldbts6839
@goldbts6839 Жыл бұрын
ታሪክን አታዛቡ የጉራጌ ተወላጅ ነው ሚዲያውን ይዘነዋል ብላቹ የሌላውንም አነስተኛ ብሬር ጀግኖች አስተዋውቁን ሁሉ ኬኛ አትበሉ
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
27 አመት የ ኦሮሙ ወጣት ሲሰበከው የኖረው የበታችነት ስሚት ነው ። ወጣቶ ታሪኩን ማንነቶን እና ለዚች ሀገር የተከፈለላትን ዋጋ ማወቅ አለበት
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
@Achamyeleh Kassie 🙄 ሂደሽ ታሪኩን ለፃፍት ንገሪችው ምን እኛ ላይ መጥታቾ አፍችሆን ትከፍቻለሽ ጉራጌ በታሪኩ ነጋዲ እንጂ ጀግና ሆኖ አያውቅም ጀግና ብትሆን መርካቶን ለቃቾ ባልፈረጠጣቾ ነበር ፈሳም ሆሉ ። 27 አመት አማራ እና ኦሮሙ ሱማሊው ሲታገል እናንተ የት እንደነበራቾ እንኩ አይታወቅም ከ ብርሀኖ ነጋ በስተቀር አንድም ታጋይ አላየንም
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
የኦሮምን ህዝብ አትስደብ
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
@@DW-wq2vn እንዲት አድርጌ ኦሮሙን እሳደባለሆ ኦሮሙ ነብሲ የዋህ ምስኪን ህዝብ እንደ ኦሮሙ ደግ አቃፈ እና ለ ሀገሮ ያለውን ሆሉ የሚሰጥ የለም ። እንደ ኦነግ ሸኔ ያሉትን ነው የምሰድባችው እነዚ ከሀዲወች ድሮም ከትግሪ ጋር የገጠመ ጢና የለውም አሆን ሸኔ የሚያደርገው እውነት የ ኦሮሙ ማንነት ነው
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
@@eagle4452 ይቅርታ በደንብ ስላላነበብኩት ነዉ ይቅርታ ወንድሜ obolenssa
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
@@DW-wq2vn ችግር የለም ውዲ ። ፍቶ የ ኦቡ ለማ መገርሳ ነው እኔ ሴት ነኝ 😊
@landuman2977
@landuman2977 2 жыл бұрын
የታሪክ ሌቦች 🤔 ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ ከጉራጌ ማህፀን የተገኘ የኢትዮጵያ ጀግና ነው
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o 2 жыл бұрын
Fact
@user-bs2op9zt6i
@user-bs2op9zt6i 5 ай бұрын
she is from chambo a mix of oromo and gurage and his father is oromo
@user-sp2fv5xg2o
@user-sp2fv5xg2o 3 жыл бұрын
ጉራጌ የጅግኖች አርበኞች እና የታታሪ ሰራተኞች: የልማት አርበኞች ልጆች ናቸው ባልቻ አባነፍሶ ሃብተጊወርጊስ ዲነግዴ ከጉራጌ የተገኙ የጀግኖች ጀግና ናቸው
@oro_doc
@oro_doc 3 жыл бұрын
😃😃
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
@@oro_doc How can a people who Kill his all life time with burning and killing can realize About the situation of past actions😕😕😕😕 I am mad not you cause we listen your dumpster knowledge !!
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ። ሌላ ጉራጌ። በጥይት የተዋጋበት። ጊዜ የለም። ቁራሌው
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
ባልቻ አባ ነፍሶ ጀግና የጉራጌ ተወላጅ ነው።ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴም ልክ እንዲሁ ለኢትዮጵያ የሞተ ታላቅ ጀግና ነው!!!
@oro_doc
@oro_doc 3 жыл бұрын
😃😃😃
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
why you lough bro,this is true
@oro_doc
@oro_doc 3 жыл бұрын
@@wilmartvenson2395, You don't even feel shame😃how is that true😃😃Even his Name is Balcha Safoo Roobaa😹who told you like that? Or just because the fact you hate Oromo, you have to change someone's identity?
@nebyeelda5862
@nebyeelda5862 3 жыл бұрын
አታነካኩን ጉራጌዎች ከነሱ የበለጠ ጀግኖች አሉን።
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
ጉራጌስ ከሆኖ ዛሪ ነው ትዝ ያሉቾ ። ያን ሆሉ አመት ኦሮሙ ናችው ሲባሉ የት ነበራቾ
@marifatofik6075
@marifatofik6075 Жыл бұрын
ባልቻ የጉራጌ ጀግና😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪
@liyamotton2066
@liyamotton2066 26 күн бұрын
ትውልዳቸው ነው ውራጌ ደማቸው ኦርሞ ንው
@habesha1268
@habesha1268 3 жыл бұрын
ባላቻ ጉራጌ ነው አቤት ታሪክ ሊባ
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
ደሞ ወሎሶ ነው የተወላዳው እናቱ ጉራጌ ነው
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 9 ай бұрын
ኦሮሞ ነው ለምን ይዋሻል ታሪክ ለምን ታበላሻላቹሁ
@user-ik7wl1pu5i
@user-ik7wl1pu5i 5 ай бұрын
@@AsuSa-uu4hmጀግናው ባልቻ አባነፍሶ ታሪክ የሰራው ለኢ/ያ ነው ማንነቱ ጉራጌ ነው!!!
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 ай бұрын
ባልቻ፡ጉራጌ ናቸው
@mesfinmiro7630
@mesfinmiro7630 3 жыл бұрын
I thought He was from ጉራጌ...ይህ ሚታየው የቤቱ አሰራር የመሬቱ አቀማመጥ ራሱ የጉራጌ ነው
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
ጉራጌም ታሪክ መስረቅ ጀመረ ሀሀሀሀ
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
በቀለ ወያስ ጉራጌ ነው አይደል
@hamoodh6720
@hamoodh6720 3 жыл бұрын
ትጠራጠራለህ
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
@@hamoodh6720 ባልቻ ሳፎ ሮባ ብሎ ጉራጌ😂😂
@eyobwondu
@eyobwondu 3 жыл бұрын
እንዴት መሰለህ ወዳጄ ሰዴን ሶዶ የሚባለው ቦታ ጉራጌ እና ኦሮሞ አብሮ ይኖራል፣ የሶዶ ጉራጌ በጉራጌ ዞን በኩል አለ፣ ሰዴን ሶዶ ኦሮሞ ደግሞ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ነው። ባልቻ ሰፎ ሮባ፣ አባቱን ከኦሮሞ እናቱን ከጉራጌ የሆነ ሰው ነው። በእርግጥ ለብሃሩ ሳይሆን ለሀገሩ ነው የተዋጋው። በነገርህ ላይ በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ግዜ ንጉሱ ከፈረጠጡ ቡሃላ እየተዋጋ እያለ ባንዳ ጠቁሞት ሞቶ፣ ሞቱን ያረዳው ባንዳው ከበደ ሚካኤል ነው ያውም በስድብ መልክ
@Forever1G
@Forever1G 3 ай бұрын
ጉራጌ ባልቻ ሳፎ ፊ/አውራሪ ገብረመድህን ሳፎ ወልደጻድቅ ሳፎ ፊ/አውራሪ ሳህለሚካኤል ሳፎ 3ወንድም 1እህት
@cgifuhfghhjhjghjgjjhh7493
@cgifuhfghhjhjghjgjjhh7493 Жыл бұрын
ባልቻ ጉራጌ እንጂ ኦሮሞ አደሉም
@user-ex1cz4hc4t
@user-ex1cz4hc4t 6 ай бұрын
ya
@yerosenumer8644
@yerosenumer8644 3 жыл бұрын
I proud of Oromo
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
Nop ,you can't mention one oromo who fight to his nation!!!👌👌👌 THEY ARE GURAGE%%%%%
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
@@wilmartvenson2395 kkkkkkkkkkkkkk
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
The year is 2021 you cannot hide the truth hahaha
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
@@wilmartvenson2395 why they have Oromo name people's place stop your nonsense
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
@@safiyasahle8478 is that so (black American accent)??? why is that your dumpster having mind leader shimelis have Amharic name?,why lema have amaharic name? ,why Abiy called by amharic name,why your struggler 😂😢" bekele" gerba got such a name. I can mention million people having amharic name but genetically they are oromo!!!! Look sister,sodo oromo were 100% gurage even still now gurages called them not sodo rather they called them kistane.1983's Tplf administration forced them to join to oromia region. I am sure that you said ,at atime of balcha there weren't tplf,so how it can be???you may say.bit the truth is ,The more oromo penetrated to the cwntral ethiopia the more he make gudifecha!! Imagibe my sister ,You have to ask yourself ,how gurage's claim belongingness to Someone who is not theirs?????How???? Gurage's are the most truthfull people in ethiopia!!!
@sorasora37
@sorasora37 5 ай бұрын
ሁሉ ኬኛ። ከምኖቹ ጋር ነበር እባካችሁ እስካሁንን ስንኖር የነበረዉ።
@rajabkadir9934
@rajabkadir9934 Жыл бұрын
ጉራጌ ፋቅር
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤
@user-ex1cz4hc4t
@user-ex1cz4hc4t 6 ай бұрын
wshet new balcha gurage new
@foadadem165
@foadadem165 3 жыл бұрын
አሮሞ ታሪክ ሰሪ እንጂ ታሪክ ሰራቂ አይደለም
@Elijah_Late
@Elijah_Late 3 жыл бұрын
ዘር ከሆነ ጉራጌ ናቸው ኬኛዎች ግን እሳቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
መስረቅን ምን አመጣው ሲጀመር ይሂ የ ኢትዪጽያ ታሪክ ነው ኦሮሙ ለዚች ሀገር የከፈለውን ዋጋ እና ጀግኖቾን ነው የሚያሳየው በሚገርም ሆኒታ ስለነዚ ጀግኖች የሚዘምርላችው አማራ እንጂ ኦሮሙ አይደለም በዚህም ደስ ሊለን ይገባል ከ ሀጫሉ ሊላ ማን ስለ ኦሮሙ ጀግኖች ዘፍኖል በተለይ በ 27 አመት የ ኦሮሙ ወጣት የተሰበከው የበታችነትን ነው ለዚ ነው ኦሮሙ እራሱን እንደ ኢትዪጽያ መቆጠር አቆሙ ልገንጠል ሲል የነበረው ለሱ የተከፈለለትን ዋጋ ስላልነገሮት ኦሮሙ ሊላ ቆንቆ እንዳይማር የተደረገው በክልሉ ተወስኖ እንዲቀመጥ ለ ሀገር እንዳይበቃ ታስቡ እንጂ ለ ኦሮሙ የጠቀመው ነገር የለም ። ትግሪወች እኩ አይደለም አማርኛ ኦሮምኛ ሳይቀር ለራሳችው እኩይ አላማ ይማራሉ
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
@@Elijah_Late ክክክ ኦሮሞ ነቱን። ከአባቶች አሰሚም። ጉራጌ። ንግድ እንጂ። ጦርነት ላይ። አይታወቅም
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
@@Elijah_Late ሳሮ። ትርጉም። እወቂ።
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 3 жыл бұрын
ልጅ ጉራጌነው
@foadadem165
@foadadem165 3 жыл бұрын
Proud of an Oromos Hero
@Business.Park9034
@Business.Park9034 3 жыл бұрын
He is not oromo he is Gurage
@1hagerachin
@1hagerachin 3 жыл бұрын
Proud of him for keep us free.
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
@@Business.Park9034 you are so good liar. Manilik mother was Oromo we don't call him Oromo. You're not going your mother side you go your father side dumbass.
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
I glad he's not from you people. Manilik Safari nefxnga doesn't not have history. You guys history thief
@somayamohammed4194
@somayamohammed4194 Жыл бұрын
@@Business.Park9034 kkkk we are not like Amhara we have diamond history
@Forever1G
@Forever1G 3 ай бұрын
ልጆቻቸው ቤተሰቦቻቸው በሕይወት እያሉ ጉራጌ ስለመሆናቸው ቆመው እየመሰከሩም አይ ኦሮሞ ናቸው ወይ ፊንፊኔ ኬኛ ኧረ ንቁ ገገማ አትሁነ
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 3 жыл бұрын
ገና አአ ላይ እናቆምለታለን ባልቻኮ ጎታኮ❤🌳❤💪😘😘😘😘😘😘እንዘክርሀለን ጀግናችን❤🌳❤🇪🇹❤💪😘😘😘
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 жыл бұрын
Everybody hippies to build Balch's status actually we all recognize Baloch Aba Nebso except Oromo people. That's why has been built school , hospital Roads by his name. The funny things those Oromo's segata they don't even know anything about about that because they are created by TPLF.
@user-bs2op9zt6i
@user-bs2op9zt6i 5 ай бұрын
yesssssssssss
@anuuyusufe3318
@anuuyusufe3318 3 жыл бұрын
Wow Amazing hero,baalcha haati deessee Lolaaf lafa keessee
@aglanzeyad6542
@aglanzeyad6542 Жыл бұрын
ጉራጌ ናቸው
@firezerdejene9232
@firezerdejene9232 3 жыл бұрын
ሕዝቡም ታሪኩም ከጉራጌ የተዘረፈ ነው,
@anuuyusufe3318
@anuuyusufe3318 3 жыл бұрын
Kkkkk u fun
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-ex1cz4hc4t
@user-ex1cz4hc4t 6 ай бұрын
ere etv alahn fru tarik atsreku
@somayamohammed4194
@somayamohammed4194 Жыл бұрын
Proud to be Oromo
@user-ik7wl1pu5i
@user-ik7wl1pu5i 7 ай бұрын
kikiki Balcha is the king of gurage!
@Forever1G
@Forever1G 3 ай бұрын
ሃሃሃሃ ጉራጌ ካልሆንክ ጉራጌን ሁን የጀግና ዘር
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
ባልቻ ሳፎ ጉራጌ ናቸው 100% የታሪክ ሌቦችችችችችሽ
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u Жыл бұрын
ጀግና የጉራጌ ልጀ ነዉ ሌባ ሁላ
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 2 жыл бұрын
Victory Ethiopien !!!! Balcha Safo
@melisewmarekegn744
@melisewmarekegn744 3 жыл бұрын
ለግንዛቤ ባልቻ አባ ነብሶ ጉራጌ እንጂ ኦሮሞ አይደለም፡፡የተሳሳታችሁ አስተካክሉ
@belaytube8613
@belaytube8613 3 жыл бұрын
ትክክል
@nebyeelda5862
@nebyeelda5862 3 жыл бұрын
አታነካካን ጉራጌዎች ከዚህ የበለጠ ጀግኖች አሉን።
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
ለምንድነው ታድያ ዘገባው ላይ ያሉት ሰወች ኦሮምኛ የሚናገሮት
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
@@nebyeelda5862 ከዚ የበለጡ ጀግኖች ካሉሽ አሳይ ። እራስን ከፍ ማድረግ የበታችነት ምልክት ነው ወያኔ ጉራጌን ከ አዲስ አበባ ሲያባርር ጀግኖቻቾ የት ነበሮ
@yonatanmechal9497
@yonatanmechal9497 3 жыл бұрын
@@eagle4452 ጨቦ የሚባል ህዝብ ታውቅያለሽ? ጨቦ ማለት ሶዶ ጉራጌ ሆኖ በgeographic location ምክንያት በኦሮሞ ና በኦሮሚፋ ቋንቋ ተፅዕኖ ኦሮሚፋና ጉራጊኛ የሚናገር ነው። እኔም በእናቴ ወገን ጨቦ ነኝ።
@dinkutadesse9385
@dinkutadesse9385 3 жыл бұрын
Balcha Aba nabso jegnaw ye oromo lij
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
ዲንቁ ሚናልሽ ባኪሺ።ምና አልሽ ዲንቄሳዬ።ባሊቻ ኦሮሞ ነው🙊🙊🙊😁😁😁👊
@liyamotton2066
@liyamotton2066 26 күн бұрын
ውራጌ ምድር ላይ ስለተለደ ኦሮሞ አይደለም አይባልም ኦሮሞ ነው
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 3 жыл бұрын
ዶክተር አልማው ክፍሌ ፦ ጥሩ አድርገህ የኝህን ጀግና ሥንክሳር ገልጸሃል። ደጃዝማች ባልቻ የዓፄ ሚኒልክን ባሕሪ የተላበሱ ንጉሡ እንደራሳቸው አድርገው የቀረጿቸው በፍቅርና በእንክብካቤ የሳድጕቸው ናቸው። ኢትዮጵያ ጥንታዊት ሀገር ናት፤ ዛሬ ሐጎስና ባይሳ ታሪኵን እንደሚኣጨመላቍት ሳይሆን የአባይ ሸለቆ ሥልጣኔ ውጤት ናት። ኢትዮጵያዊ የብዙ ነገዶጀች ለዘመናት በጋቢቻ መተሳስር የፈጠረው ሰዕብና ንው፤ ሰልሆነም የተለያየ ቍንቍ እንጅ የህነው የሚባል ዘር ዬለውም። የደጃዝማች ባልቻ ዘር ኢትዮጵያዊነት ነው። ኢትዮጵያዊ ሆነው ተወለዱ፣ ዕውነተኛ፣ ሀቀኛ፣ የፍትሕ ሰው ሆንው ሀገራቸውን በቅንነት አገልግለው ለኢትዮጵያ ክብር እንደ አባቶቻቸው እንደነ ዐፄ ቴዎድሮስ የጀግና ሞት ኢትዮጵያዊ ሆነው ሞቱ። VIVA EMPEROR MINILK VIVA EMPRESS TAITU VIVA ALL THE BRAVES' OF ADWA VIVA DEJAZMACH BALCHA, THE TRUE SON OF ETHIOPIA!!
@abacabsidegaga2486
@abacabsidegaga2486 Жыл бұрын
Oromo Hero...the road to Waliso to Saden Sodo names after him...
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u Жыл бұрын
ኦሮሞ ብሎ እደዚ ጀግና የለም ሽታም በጠራራ ፀሐይ ዱላ ይዘክ ማዞር 😄😄😄
@Forever1G
@Forever1G 3 ай бұрын
😅
@sahabeshaentertainment8181
@sahabeshaentertainment8181 3 жыл бұрын
ena enezi yeyalu minilik tute korete belo hawelet meserat choose one u cannot have it both ways .
@user-on6sc1ym6h
@user-on6sc1ym6h 5 ай бұрын
ኦሮሞአይደሉም ጉራጊናቸው
@abilityperfection3912
@abilityperfection3912 4 ай бұрын
ባልቻ አባ ነፍሶ/ከእፎይታ
@belaytube8613
@belaytube8613 3 жыл бұрын
ባልቻ የጉራጌ ተወላጅ ነው ወረሞ አደለም
@oro_doc
@oro_doc 3 жыл бұрын
😃😃እስክ እውነት ባይ😁😁
@eagle4452
@eagle4452 3 жыл бұрын
ዘገባው ላይ የሚናገሮት ኦሮምኛ ነው በደንብ አልተከታተልሽው ይሆናል
@michuutimes
@michuutimes 3 жыл бұрын
Safo Roba teblaw Gurage ale ende? 😂
@yonatanmechal9497
@yonatanmechal9497 3 жыл бұрын
@@michuutimes ጨቦ የሚባል ህዝብ ታውቃለህ? ጨቦ ማለት ሶዶ ጉራጌ ሆኖ በgeographic location ምክንያት በኦሮሞ ና በኦሮሚፋ ቋንቋ ተፅዕኖ ኦሮሚፋና ጉራጊኛ የሚናገር ነው። እኔም በእናቴ ወገን ጨቦ ነኝ።
@hamoodh6720
@hamoodh6720 3 жыл бұрын
ታስቃለህ አንተ ጉራጌን አታቅም ማለት ነዉ በዚህ አይነት በድሉ ዋቅጅራም ኦሮሞ ነዉ
@tilethio
@tilethio 3 жыл бұрын
ደጃች ባልቻ ሳፎ ጣልያን ለሁለተኛ ግዜ አገራችንን ሲወር አርበኞችን እየመሩ አዲስ አበባን ለማስመለስ ተንቀሳቅሰው እስከ ጦር ሀይሎች ድረስ ገብተው ነበር:: ጠላት ወዲያው አቅሙን አጠናክሮ መለሳቸው:: አባ ሳፎ የጥቁር አንበሳ የአርበኞች ንቅናቄ መስራቾች አንዱ ነበሩ:: እንዲህ ያሉ ጀግና አርበኛ ነበሩ እንግዲ ደጃች ባልቻ::
@Business.Park9034
@Business.Park9034 3 жыл бұрын
Balcha aba nefso is from Sodo Gurage
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😜
@Business.Park9034
@Business.Park9034 3 жыл бұрын
@@user-qp2hc3wy7y , Gesso
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
So what his is still ours he born in Ethiopia not America. There is many of you who born in oromia do you call yourself oromo hell no. Do you even know what is balch means. Kkkkkkkkkkkkkk
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
Doesn't matter where his is from there's many oromo live in sodo guraga . So what can you do idiot
@safiyasahle8478
@safiyasahle8478 3 жыл бұрын
Do you guys have Oromo name balcha roba. Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@desalegnmelise
@desalegnmelise Жыл бұрын
victory of oromo
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 ай бұрын
vectory of gurge
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 5 ай бұрын
ኦሮሞ ከሆኑ ኦሮሞ በህፃንነታቸው ለምን ሰለባቸው? ለዚህ የታሪክ ማጣመም ሁላ ዋጋ ትከፍላላችሁ ነውረኞች።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ አሉ
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
እምዬ አፄ ሚኒሊክ አሳድገዉት ጀግና ባይሆን ይገርመኝ ነበር
@ababoohababooh9394
@ababoohababooh9394 10 ай бұрын
Oromoo ❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@kirubelgirma8606
@kirubelgirma8606 2 жыл бұрын
I do not care for that Aba Nefso is oromo or gurage or any place, he fought and died for Ethiopia
@user-zg7bu4ob6b
@user-zg7bu4ob6b 3 жыл бұрын
ኦሮሞም እንደአማራ ታሪክ መስረቅ ጀመራችሁ ታሪኩን በደንብ አዳምጣችሁ ፖስቱ።
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
Gm oromo new tarik raseh anbebe leba
@Business.Park9034
@Business.Park9034 3 жыл бұрын
He is from sodo gorage
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
ክክክ ሲጀመር። ጎራጌ። ብረት አስቶ ተዋግቶ ያመጣው ታሪ የለም። በኢትዮጵያውያን። የቤተሰቦቹንና። የዘር አረጉ። ኦሮሞ። ነው በአባት። በእናቱ። ወለኔ ነው። ጉራጌ። ነገዳቹ። ከ አገው ነው። ጉራጌ ብሄር አደለም። ይሄ። ከወጣ። ችግር ነው። ምደርስባቹ። አብቡ ታሪካቹን። የባልቻ። ቤተሰብ። ና። ልጅ። የሆኑት አዛውንት። አልሰማሽም። ነገዳቸውን። ኦሮሞ ነን። የሚል። በቂ ማስረጃ አለ
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
@@Business.Park9034 masreja amta
@legizewnew1477
@legizewnew1477 3 жыл бұрын
የሶዶ ኦሮሞና የሶዶ ጉራጌዎች ምንና ምን ናቸው?? ______ እ.ኤ.አ. በ2015 የጎማ ቁጠባ አ.ማ. መስራች፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ እግርኳስ ክለብ መስራችና ፕሬዚዳንት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ምክርቤት ፕሬዚዳንት እንዲሁም በሁለተኛው የኢጣሊያ ወረራ ጊዜ የውስጥ አርበኛ በነበሩት በክቡር ገብረስላሴ ኦዳ የተፃፈ የተሰኘ ግለ-ታሪክ መፅሐፍ ተፈርሞ በልጃቸው በኩል ደረሶኝ አንብቤ በክብር ቤቴ አስቀምጫለሁ። በእዚሁ መፅሐፍ ገፅ 181 ላይ የሶዶ ኦሮሞዎችንና የሶዶ ጉራጌዎች ግንኙነት በእዚህ መልኩ አስቀምጠውታል። ____ ______ እንደመውጫ... በኦሮሞ ህዝብ ጥላቻ ያበዱ አክራሪ አማራዎች የኦሮሞን ህዝብ ለኢትዮጵያ የዋለውን ውለታ ለማጣጣል እና ከህዝቦች ጋር የፈጠረውን መስተጋብር ለመሸርሸር በየቀኑ እንደ እብድ ውሻ እየተክለፈለፉ ይገኛሉ። እኛም ከኦሮሞ ህዝብ ተወልደን፣ ከእጁ በልተንና ተመርቀን አድገናልና ስለህዝቡ የምናውቀውን እውነት በማስረጃ እናስረዳለን። _____
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 3 жыл бұрын
አይ ጉድ ትናት ጣይቱን ስያሳዱ ነበር ሐይለስላሴ ጣይቱ መርይሆኑነበር ትናት ተንቀው ከቤቸመንግስት ተባረው ነበር አይታርክ ዛሬ ያይሸፈናል ለወጣቱ እውነት እኮጥሩነው ያንፃል
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 3 жыл бұрын
እሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ውራጌ ናቸው
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z 2 жыл бұрын
እንደው ምን ይሻላችሇል የነበረ ታሪክ ማጣመም ነው በቃ ስራችሁ 😡😡😡😡
@hamoodh6720
@hamoodh6720 3 жыл бұрын
የታርክ ሌቦች
@helenfayisa1340
@helenfayisa1340 3 жыл бұрын
👀Balcha gurage nw yilunal Ayi inate🤣🤣 oromo Ethiopian yakome hzb nw::neger gin tariku tereteret bemitsifu Neftgnoch tedebikewol Amarawoch ke Italia ga hono Ethiopian siwegu nebere be Video yetedegefe masreja Iyayen be tereteret lay yetemeserete metasfachewun imenu yilunal
@damiiyyeeshawaawalisoo2003
@damiiyyeeshawaawalisoo2003 Жыл бұрын
ushatish ta'u yaa oromo tuulama gosa now
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 жыл бұрын
oromo gegena gegena kiber le balca aba nfeso abata
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 жыл бұрын
@Achamyeleh Kassie eda gurage gurage negede enge wega yaqale eda
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 жыл бұрын
@Achamyeleh Kassie seqexele gebana tarki sema ese debene yale oromo newe ok
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 жыл бұрын
@Achamyeleh Kassie ysewe tarki atiserqu
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
ባልቻ። ሳፎ ብሎ ጉራጌ የለም። በ ጉራጌዎች ስም አትበድ። በቹ። እንኖራለን። ግን። ጎራጌ አደለንም። ያውም አዳዲ ማርያም። እዳለን። ሆሮሞ ነን። ሲጀመር። ጉራጌ የአገው። እዝብ ናቹ። ከሰሜን ነው። የመጣቹት። ደብብ እዳይነሳባቹ። አርፍቹ። ተቀመጡ።
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 жыл бұрын
I'm guraga my father name is baltacha Geda. Oromo people please maximize your knowledge:-
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 жыл бұрын
Balcha saffo ...if is alive he will kill shimlsse Abdisa and others Oromo's because he is no Negotiated about Minilke he is very loyal and love the king.
@kenny4328
@kenny4328 2 жыл бұрын
@@me-fs4yy his father is oromo but his mother is chebo she's mixed with oromo and gurage overall he is ethiopian read history or don't talk otherwise it's written.
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t Жыл бұрын
ሁሉኬኛ
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 8 ай бұрын
ባልቻ ሳፎ ሮባ ይባላል ለምን ይዋሻል ኦሮሞ ናቸው ቤተሰብ በሚዲያ ተናግራል
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
etv የታሪክ አተላ።አሁን ጉራጌ ስልጣን ብይዝ ጉራጌ ሰው ፈልጋችሁ ታቀርቡ ነበር። ክብረ ቢሶች።ሶዶ ነው እያለ እናንተ ሌላ ታወራላችሁ።እከካሞች። ሌባ ሌባ ሌባ
@yonatanmechal9497
@yonatanmechal9497 3 жыл бұрын
So ባልቻ ጉራጌ አይደለም ነው?!
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 3 жыл бұрын
ኦሮሞ ሶዶ እንዳለ አታውቂም እንዴ ወላይታ ሶዶ እንደሚባለው
@hamoodh6720
@hamoodh6720 3 жыл бұрын
ባልቻ ሣፎ ጉራጌ የጉራጌ ልጅ ነዉ 100%ሁሉ ኬኛ አይደብርም ኦሮሞ ወንድሞቻችን ሐቁ ታቁትላቹ
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
ክክክክክክ። ጉራጌ። በጥይት ተፍልሞ አይታወቅም። ን0ፍጠኛ። ሌባ
@user-bs2op9zt6i
@user-bs2op9zt6i 5 ай бұрын
theif
@yeroosanfiroomsa6321
@yeroosanfiroomsa6321 3 жыл бұрын
የ አንድ ዛር አምላክ Etv👎👎👎👎
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 34 МЛН
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
Who's Who: ንግስተ ሳባ
38:19
ebstv worldwide
Рет қаралды 267 М.
ደጃዝማች  ባልቻ  ሳፎ
48:00
Balcha Family
Рет қаралды 7 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН