ደስታችሁን ማንም አይወስድባቹህም simakone melak sibket

  Рет қаралды 11,120

ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot

ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot

Ай бұрын

ደስታችሁን ማንም አይወስድባቹህም simakone melak sibket
#new #sibket #ritit_haymanot #education #ስብከት #ethiopian #ethiopiaorthodox #deacon

Пікірлер: 51
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
ይችን ኮሜት የምትናቡ. ክርስቲያኖች በሙሉ እባካችሁ እርዱኝ. በሀጥያቴ ምክንያት ምንም ደስታ የለኝ. በጣም ሀጥያተኛ ነኝ እግዚአብሔር. እዲምረኝ. ይቅር ብሎ ደስታዬን. እዲሰጠኝ እርዱኝ. ወገኖቼ እርዱኝ
@Enat1999
@Enat1999 Ай бұрын
ጸሎት አድርጊ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሻል ቤተክርስቲያን ሂጂ ንስሃ አባት ይኑርሽ ግን ቀድመሽ ጸሎት ጀምሪ እሽ ❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
@@Enat1999 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ አትርሽኝ በጸሎትሽ አመተ ስላሴ ብለሽ እህቴ
@Enat1999
@Enat1999 Ай бұрын
@@user-gm3dw6zj8kእኔንም እህተ ማርያም ብለሽ አስቢኝ በርቺኝ ❤
@rhaymanot23
@rhaymanot23 Ай бұрын
ከሁሉም በፊት ትልቁ እና የመጀመርያው ነገር ኃጢያትን ማመን: ባጠፉት ጥፋት መጸጸት ነው። ሰው የራሱን ኃጢያት ሲያስብ እግዚአብሔር ይረሳለታል : ሰው የሰራውን ኃጢያት ሲረሳ ደግሞ እግዚአብሔር ያስብበታል ይላል ቅ/ዮሐንስ አፈወርቅ። እናም ኃጢያተኛነትን ማመን ጥሩ እና የሚወደድ ነገር ነው ግን ኃጢያተኛ ነኝ እያሉ ሁልጊዜ ከማዘንና ደስታን ከማጣት አንድ ጊዜ ንስሃ ገብቶ አዲስ ሰው መሆን ግደታ ነው። አይዞን ያልበደለ ማንም የለም ግን ንስሃ መግባት ያስፈልጋል። ደግሞ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስወቅሰው ኃጢያት ከመስራታችን ይልቅ ንስሐ አለመግባታችን ስለሆነ ንስሃ እንግባ። የሚራራ ከእኛ በላይ ስለእኛ የሚያስብ የሚራራ ቸር አባት ነው ያለን። ሁላችንንም ለንስሃ ያብቃን ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
@@rhaymanot23 እደ ቃልሽ ይሁንልኝ. አመተ ስላሴ ብለሽ በጸሎት አስቡኝ
@mesi557
@mesi557 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🕊💓 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🤲🕊💓
@comcell3831
@comcell3831 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈተው😢😢 ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya Ай бұрын
እውነት ነው አባታችን ትክክል ነው የሒወትን ቃል ያሰማልን አዶሜ ዘመኖትን ያርዝምልን
@masartn
@masartn Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሣማልን አባታችን ይቅረ የበለን እኛኔም 😢😢😢😢😢 አንድኛ ሀፀያት😢😢😢 ደሰታ የለኝም ልለቤ ሰጠኝ😢😢😢😢😢😢😢
@ermiasayemero6446
@ermiasayemero6446 Ай бұрын
የዛሬ አመት ኪዳነምሀረት የሰማሁት ስብከት ባጋጣሚ ዪቱብ ስከፍት ዛሬ ለሊቱን ሙሉ በእንባ ሰበከኝ መምህር አመሰግናለሁ
@user-vz6sh1yp8u
@user-vz6sh1yp8u 29 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል ❤❤አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢😢
@genetaredo7255
@genetaredo7255 29 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Setna1312
@Setna1312 Ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 Ай бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigTeshome
@TigTeshome Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@weyniwasihun3256
@weyniwasihun3256 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህር
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
@ok-il2ek
@ok-il2ek 27 күн бұрын
Amen amen amen kalehiwetyasemaln❤❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln memeherachn🙏❤️🙏
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 Ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 29 күн бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን አሜን 👏
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aberashfaysa-yt3dn
@aberashfaysa-yt3dn Ай бұрын
Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln geta egziyabhar ❤❤❤
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Ай бұрын
,♥️🥰 Egzeabehare yemasgan!!🥰♥️ please KATETA WADA TEMEHERTU. NO MASTAWKEYA
@turufateabebayewe2770
@turufateabebayewe2770 26 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 Ай бұрын
Kale hiwet yasemaln 👏👏👏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin like likawiniti semau kone
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ያዋርያት የነብያት በረከት ያድለን አሜን!!❤
@Enat1999
@Enat1999 Ай бұрын
ድምፅ አለው ይስማል እኮ
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h Ай бұрын
አባታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤
@genetbihonegn7499
@genetbihonegn7499 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy Ай бұрын
❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
ስብከተ ወንጌል በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
46:15
አልፋና ኦሜጋ®️
Рет қаралды 10 М.
🛑አትጨነቁ||እጅግ ድንቅ ስብከት||መምህር እዮብ ይመኑ||Memher Eyob Yimenu
36:38
በፍቅር ለመኖር ሊቀ ሊቃውንት  ስምዐኮነ መልአክ simkone melak sibket
17:15
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 6 М.
ስብከተ ወንጌል  በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መላእክ
53:27
አልፋና ኦሜጋ®️
Рет қаралды 4,9 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН