ድምጽ አልባው ገዳይ ፡- የጉበት በሽታ

  Рет қаралды 39,081

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

#ፋና_ጤና | #FANA_TENA #FANA_TV #FANA #ፋና
ድምጽ አልባው ገዳይ ፡- የጉበት በሽታ

Пікірлер: 57
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 8 ай бұрын
የወፍ በሽታ የተባለበት ምክንያት በሽታዉ በሌሊት ወፍ አማካኝነት ስለሚመጣ ነዉ
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 2 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ምንም አውቀት የለኝም ነበረር ፣ማወቅ ይጠቅማል
@adeyiegetahun632
@adeyiegetahun632 3 ай бұрын
docter enmesgenalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@S0410
@S0410 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መፍትሄ የለም ...
@woldegunta1892
@woldegunta1892 7 ай бұрын
Doctor. A. E metelalefiya mengedoch bengerun
@user-if9jm5gh7c
@user-if9jm5gh7c 7 ай бұрын
ሰላም ስልክ ብሞክር አልተሳካም
@seaeda5567
@seaeda5567 Жыл бұрын
እኔም ጥያቄ አለኚ የምመልሡልኚ ተሆነ ልጠይቅ
@biniman4528
@biniman4528 7 ай бұрын
ልቤን በጣም የድንጋጤ ምልክቶ ምግብ ፍላጎቴ ቀንሷል እሡ ይሆን እንደ
@alexhabte9211
@alexhabte9211 4 ай бұрын
ይሄ ልብ ነው እኔም ተጠቂ ነኝ
@lobabaali5497
@lobabaali5497 5 ай бұрын
የትነው አረ አባቴንአሞብኛል ጉበቱላይነው አሉኝ ሀይቅ ደሴ አስመረመሬውነበር ግን ጉበቱላይ ነውየሚልኝ. 😢😢😢😢😢😢😢
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 6 ай бұрын
እብክህ በዘርይሂዳልእንዴ ብዙቤተሰብ ነጥቆኛል እኔምእያስፈራኚነው
@aklile7691
@aklile7691 2 жыл бұрын
ግሩም የጤና ትምህርት ነው። ፀጋ፣ ግሩም ድምፅ አለሽ። ግን፣ በየመሐሉ እእእእ እእእ እእእ የማለት ልምድሽን ብትተይ ጥሩ ይመሰለኛል። እእእ የሚለውን ድምፅ ሳታወጪ ለጥቂት ሰከንዶች ምንም ድምፅ ሳታወጪ ቆይተሽ ወደ ሚከተለው አስተያየት ወይም ጥያቄ ብትሻገሪ መልካም ይመስለኛል። ዶክተር እዮብ ሲነጋገሩ ዓረፍተ ነገሩን ልትጨርሽላቸው አትሞክሪ። ረጋ ብለሽ ብታዳምጪ ይሻል ነበር። የጊዜ እጥረት ከሆነ ችግሩ፣ በሁለት ተከታታይ ፕሮግራም ማቅረብ፣ ረጋ ብሎ ለመወያየት ያመቻል። አድማጭ ተመልካችን ላለመረበሽም ይረዳል ነው ምክሬ።
@bilalehabesh9965
@bilalehabesh9965 9 ай бұрын
በለቤቴ ከተመመች ቆየች የዘሬ አረትቀን በድንገት ከፈ ጥቁር ነገር አስተወከች አክም ቤት ስኔድ ጉበት ተበለች የመጀመረ ቀን ሶስትነው ተበለ በመግስቱ ሁለቱ ጠፈ አንድ ቀይ አብርቶወል ተበለ መደኒት ጀመረች እበከቹ በጠም ስለሰሰበኝ ይርዱን
@hayatseid6725
@hayatseid6725 9 ай бұрын
​@@bilalehabesh9965😭😭🌍እኔም እህቴ ታማለች አሁን እስቲ ኮሜንትህ ሁለት ሳምንት ነው ገና እና ምን ደረስክ መድሀኒቱን አገኝህ ውይ። ጨንቆኝ ነው
@TisatefMerzo-xq6gb
@TisatefMerzo-xq6gb 10 ай бұрын
ዶክተር ልጅ ደም ልትለግስ ሄዳ በቶሎ ተመርመሪ ብለዋት እንደገና አባላዘር አለብሽ ብለዋት ድንግጣ ነገረችኝ ግን ከዛ በፊት ተመርምራ የለም ብለዋት ነበር ምርመራው የትስ ነው ያለው
@user-lg3ju9vd4q
@user-lg3ju9vd4q 10 ай бұрын
እኔ የጉበት በሸታ አብታተረሰ ሲ የተባለው ይዞኝ ከፓሊሲ ሆሰፒታል ወደ ጥቁር ሆሰፒታል
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 2 ай бұрын
ድነሻል ወይ ፣እኔ ዛሬ እንዲ ሲ አለብሽ ተብዬ ጨንቆኛል😮
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 жыл бұрын
I think, the info you're given Dr not enough, it helpful to say first where is our liver located, also the eraly symptoms, don't forget that there is alcohol liver disease also none alcohol liver disease..fatty liver also Please, Fana...
@user-oq7jw1hj7v
@user-oq7jw1hj7v Жыл бұрын
ሆድ ውስጥ እብጠት ይከሰታል?
@SolomonKiros-hv7zc
@SolomonKiros-hv7zc Жыл бұрын
kitbatun yetignawim yehikimina tequam magignet yichalal?
@molalignworku8152
@molalignworku8152 Жыл бұрын
የሄፓታይቲስ B እንዴት መከላከል ይቻላል
@user-ez7sg2pm2r
@user-ez7sg2pm2r 3 ай бұрын
በህክምና ጉበትህን ንፁ ነው ይሉኛል ግን ያመኛል ሁሉም የጉበት ምልክቶች ደሞ ይሰማኛል ምን ላድርግ ደኩተር
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 2 ай бұрын
እስፔሻልና ውድ የሆኔ የግል ሆስፕታል ሄደህ ተመርመር፣አላ ፈዋሹን ይላክልክ
@kirubelgetye7906
@kirubelgetye7906 6 ай бұрын
በሽታውን እንዴት መከላከል ይቻላል ህክምናውን እንዴት ማድረግ ይቻላል
@HuGh-tg8ki
@HuGh-tg8ki 7 ай бұрын
b አባቴን አሞት ነበር ምንድነዉ መዳኒቱ በአንድዬ ሠዉ ነቱ አለቀ መንቀሳቀስ አልቻለም ዶክተር ጋር ሄዶ ኪኒኒ ብቻ ሠጡት በጣም ያቃጥለዋል መዋጥ አልቻለም እና ምን መፍትሄ አለዉ😢😢😢
@user-xk2nf9nl5z
@user-xk2nf9nl5z 9 ай бұрын
የጉበት እጢ መፍትሂው ምድነው
@WerkneshMose
@WerkneshMose Ай бұрын
Liver hemogenin malt min malt nw?
@user-xc5em6tf2b
@user-xc5em6tf2b 8 ай бұрын
ጉበት አብጦኝ አንድ ዓመት ልሆን ነዉና ከቅረብ ጊዜ ወዲህ ጀምሮ ሽንቱ ወደ ብጫ ተቀይሮ ወደ ማቀልሽለሽ ሁኔታም አለና ምን ቢሆን ይሻላል??
@user-jp6sh1be9e
@user-jp6sh1be9e 8 ай бұрын
😢😢😢የኔ አብጧል ግን ምልክት የለም
@lalojabir8643
@lalojabir8643 9 ай бұрын
8222ሲዉአለብኝ ግነ ደሞ መደንት ዬለዉም ብለዉኝ የጉበት መለምለሚየ ብለዉ ብተሚ አዘዙልኝ እሱንም አልዎሰድኩም ዬትነዉ ህክምነዉ
@HawaSeid-pl5kg
@HawaSeid-pl5kg 10 күн бұрын
እባክህ,ዶክተር,እህቴ,ጉበት,አለብሺብለዋት,አመትሆናት,ግን,መዳኒት አየተጠቀመቺነበር,አሁንግን,ባፏደም,እየመጣነዉ,እበክህ,እዴት,ደምፈሠሣት,እባክህ መልሥልኝ
@TemeMan-lx4kh
@TemeMan-lx4kh 11 ай бұрын
B silalebing indet medan ichilalew
@BbdHhxj
@BbdHhxj 10 ай бұрын
ሰላም እባክሽ የደክተሩን ቁጥር
@user-jr1xq7yj2b
@user-jr1xq7yj2b Жыл бұрын
ቁጥራአቹ
@aishaali6195
@aishaali6195 3 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
Weye teyakewa atedegageme teyake acechereshe d/r
@arabiarabi8795
@arabiarabi8795 Жыл бұрын
በዴሢ ምረምር ከለ ጠቁሞን?
@user-ij6ed6dt9i
@user-ij6ed6dt9i Жыл бұрын
አለግንህክምናው።ወላሂከባዲነውመዳኒቱ።ብዙዝጌምይወስዳል
@hayatseid6725
@hayatseid6725 9 ай бұрын
​@@user-ij6ed6dt9iአድራሻ ስጡኝ እህቴ ታማለች 😭😭
@teshayzewde
@teshayzewde Жыл бұрын
የት ነወ ሄጄ ልታከም
@akillgebre1439
@akillgebre1439 Жыл бұрын
ደስ ባለሽ የጤና ተቋም
@fatimasoliman-cj3ni
@fatimasoliman-cj3ni 10 ай бұрын
አረ እኔም ተሰቃየሁ ምን ልሁን
@SabboontuuShawaa
@SabboontuuShawaa 7 ай бұрын
ቶሎ ተከሚ ከበድ ነው እኮ😢
@user-qe2qt1hs4k
@user-qe2qt1hs4k Жыл бұрын
ክትባት የለውም እንዴ
@woldegunta1892
@woldegunta1892 7 ай бұрын
822a. A. Emetelalfy mengedoch bingerun
@fatumaahmedhussien9364
@fatumaahmedhussien9364 7 ай бұрын
Selam
@Peda_4444
@Peda_4444 2 жыл бұрын
ነገ እንደ በግ ተጋድሞ ለሚታረድ ማህበረሰብ.. ጉበቱን ታከመ አልታከመ ምን ይሰራልታል!!??
@Habesha8286
@Habesha8286 Жыл бұрын
ከ በግ የማትሻል መጥፎ አንተ ነህ ፅንፈኛ መሀይም እንደናንተ ያለውን ሴጣን ጽንፈኞችን የሚጨርስልን መፍትሔ ቢገኝ ጥሩ ነበር ።
@user-dz3si6bq7k
@user-dz3si6bq7k Ай бұрын
ወይኔ ምን ማለት ነው ?
@fatuma7299
@fatuma7299 Жыл бұрын
እር ልቤን እያፈነኝ ነው መላበሉኝንን
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 Жыл бұрын
ዶክተር ጋር ኢጂ ስውንትሽ እንዲት ነውወፍራም ነሽ???
@saadahassan6427
@saadahassan6427 10 ай бұрын
እኔም ነኝ ግን እኔ ቀጭን ነኝ
@GetahunGebre-di9sg
@GetahunGebre-di9sg 4 ай бұрын
በቀይኝ በኩል ስተኛ ያመኛል ጡት አከባብ እብጠት አለ
@user-ij6ed6dt9i
@user-ij6ed6dt9i Жыл бұрын
ባሌታማልግን።4መቶሽብሪበላይጨርሰምስኪን
@akillgebre1439
@akillgebre1439 Жыл бұрын
አራት መቶ ሺ ብር??? እና ዳነ ከዛስ? የት ነው የታከመው
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 Жыл бұрын
የት ነው ያታከመው እባክሽ መልሽልኝ ሌላው የትኛው ነው የያዘው a.b.c d.eእና ደሞ ዳነ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
የጉበት ካንሰር መንስኤና ህክምናዉ
6:19
Fana Television
Рет қаралды 3,3 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН