ድምጸ መረዋው ሸይኽ ዐፊፍ ሙሐመድ ታጅ |የትዳር ህይወቱ| መንሐጅህ ምንድን ነው? الشيخ Afif Taj عفيف محمد تاج

  Рет қаралды 212,318

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቃለ መጠይቅ እንዳያልፋችሁ |መንሐጅህ ምንድን ነው?| الشيخ عفيف محمد تاج
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 1 500
@zamzam100zamzam7
@zamzam100zamzam7 Жыл бұрын
አቤት ፈገግታ ደስ ስትሉ ረበና ይጠብቃችሁ
@neimatube4659
@neimatube4659 Жыл бұрын
በጣም አሚን
@alimaalimmohamedaliwee2605
@alimaalimmohamedaliwee2605 Жыл бұрын
ماشاءالله حياك الله وبياك
@numirshj9517
@numirshj9517 Жыл бұрын
​@@neimatube4659 አሚንን
@user-nq9zv3cw6x
@user-nq9zv3cw6x Жыл бұрын
አሚንንንን ይጠብቃቸው ያረብ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ያረቢ
@abumahir1835
@abumahir1835 Жыл бұрын
Masha allh 30 ጁዙን በአፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ ይለቀቅልን ኡታዞች አላህ ይጠብቃችሁ
@aminadem3318
@aminadem3318 Жыл бұрын
ማሻአላ 30ጅዝ ይሌቄ
@user-sy1mg5or8s
@user-sy1mg5or8s Жыл бұрын
ኤ ወላ
@user-sf6hc3so9n
@user-sf6hc3so9n Жыл бұрын
Sah
@zx6879
@zx6879 Жыл бұрын
ኢ ወላ ይለቀቅልን
@neimaneima5205
@neimaneima5205 Жыл бұрын
Sa❤❤
@97plus33
@97plus33 Жыл бұрын
I don't understand this language but what makes us brothers and sisters is Islam I love his beautiful Quran recitation Masha Allah
@ahmedassefa4251
@ahmedassefa4251 Жыл бұрын
Oh ! really you can not understand it .It is local language any way we are a muslim.
@user-mj7dl9xe3m
@user-mj7dl9xe3m Жыл бұрын
he toc about How finished quran and about where areyou and way you God Sudan 🌹🌹🌹🌹
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Жыл бұрын
yes brother islam is make us one !!! this language is amharic from ethioia he"s interviews shaikh afif talking about he's life
@Habeshwit
@Habeshwit Жыл бұрын
@@ahmedassefa4251Mtergom new emshalew weyns local language belo erasen ena yerasen magebabeya mawered ere tew wendem ehetoch lerasachen value enest keza lela zegam yakebernal…………….
@fozebintalhabeshatube9209
@fozebintalhabeshatube9209 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በራሱ ዩቱብ ቻናል ይምጣልን በተከታታይ ቁረአን ይቅራልን የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@hadiyahadiya-wb4ic
@hadiyahadiya-wb4ic 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FatimaFatima-bx3pq
@FatimaFatima-bx3pq Жыл бұрын
ግን ተመልካቾች ታዘብኳችሁ ትናትና የቀራው ቁርአን ምንም ላይክ የለም ግን ሙዚቃ ቢሆን 100000ሽላይክ ይገባነበር
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
አላየሁትም እንጅ ላይክ ሳላደርገው አላፍም
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t Жыл бұрын
@@neimamohammed5411 ✅
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ኢወላ
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
ሳሕ
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
ፕራክ ቦታ ብትሔጂ 1000ሺሰብስክራይብነው
@madinharapo8702
@madinharapo8702 Жыл бұрын
ወላሂ የዚህን የወድማችን ድምጥ ቁርአን ወላይ ደስይለኛል ደግሞ ደጋግሞእሰማዋለሁ ።ወድም አላህይጨምርልህ ።
@SaraSara-zm6us
@SaraSara-zm6us Жыл бұрын
የኔ ወድሞች አብሽሩ አሏህ ይጨምረላችሁ
@user-yn1nq4wx5t
@user-yn1nq4wx5t Жыл бұрын
እኔምደጋግሜ ነውየምስማው አላህይጨምርለት
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@user-nx6ef6qy3f
@user-nx6ef6qy3f Жыл бұрын
ደስ የሚለን ነገር ስናይ ማሻአላህን እናስቀድም ምክንያቱም አል አይኑሀቅ ማሻአላህ ተባረከላህ ይልመድብን ከራሴ ጀምሮ
@user-yn1nq4wx5t
@user-yn1nq4wx5t Жыл бұрын
@@user-nx6ef6qy3f ማሻአላህ ትክክል ብለሻል እህት
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@zanabzanab5412
@zanabzanab5412 Жыл бұрын
አሚንንንንንያረብ
@user-zo4bu1uo8z
@user-zo4bu1uo8z Жыл бұрын
አላሁመ አሚንንንያረበልአለሚን
@Mi-rd1pt
@Mi-rd1pt Жыл бұрын
አሚን
@Mi-rd1pt
@Mi-rd1pt Жыл бұрын
ያረብ አሚንንንንንንንንንን🤲
@dawwddawwd9640
@dawwddawwd9640 Жыл бұрын
አሚን
@nuredinkedr8083
@nuredinkedr8083 Жыл бұрын
ወሎ ያፈራችው የወሎ ጀግና ወሎ ትለያላችው ብዙ ዳኢ ብዙ ቃሪዕ ብዙ ሀፊዝ ያፈራት ሀገርናት አላህ ይጨምርላችው አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-bh1tu8ye9x
@user-bh1tu8ye9x 2 ай бұрын
Amen
@duniyadewara1760
@duniyadewara1760 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ያጀማአ ቁርአንን እንዳገራልኝ 😥
@rojaroja5507
@rojaroja5507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Жыл бұрын
አላህ ሁላችንንም በቁረአን ከፍ ያድርገን በቁረአን ይምረጠን እሡ የመረጠው አላህ የወደደው ባሮቹ ያድርገን
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@HayatOmer
@HayatOmer Жыл бұрын
ቤተሠብአርጊኝ
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 Жыл бұрын
آمين يارب العالمين اللهم امين
@user-ln7oo4ng6i
@user-ln7oo4ng6i Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔም ኡስታዝ ወንድም አለኝ ውላሂ አልሃምዱሊላህ አባቴ እና እናቴ ተማር ቅራ እያሉ ተመርቆ ዛሬ ከ100በላይ ያቀራል ልጂ አልሃምዱሊላህ ትዳርም ያዘልኝ እንደሱ ያከተመች ዶክተርም ናት አክስትም አደረጉኝ
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ የኔም አለኝ ግን ገና አልተመረቅም ግን ሂፍዙን ጨርሷል በዱአ አግዢኝ
@Daynuuja10
@Daynuuja10 Жыл бұрын
Just love him so much when he read quran from Somalia
@user-ih9gg2wt8f
@user-ih9gg2wt8f Жыл бұрын
ሁለቱም ሃፊዘል ቁርአን ማሻአሏህ እንባዬ ነው የመጣው ቅናት ቢላል የሚባል ልጅ አለኝ አሏህ የኢሥላም ዶር ያድርግልኝ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Жыл бұрын
እውነት ነው የምላችሁ ይህን እነዚህን ወንድሞች የምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ ሚድያውን ወንድም አፊፍ ድምፅ በተለይ ሡረቱል የሡፍን ስትቀራ ልብን ሠርስሮ ይገባል እናም ሚድያው ባንተ ድምፅ ተሞልቷል
@hanun14
@hanun14 Жыл бұрын
ታዳ ምን ይሰራል ድምፁ ቁርአኑ ብቻ ስለአቂዳዉ የተናገረዉ ግን😭😭😭
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k Жыл бұрын
@@hanun14 ስለ አቂዳው ምንአለ
@seada9214
@seada9214 Жыл бұрын
@@hanun14 ነሽዳታላለብለሽነዉታዳምንይሁን አጂብ
@hanun14
@hanun14 Жыл бұрын
@@user-hk9dr2kx4k ሁሉንም ቪድዬ አዳምጭዉ መጠየቅ የሌለበት ጥያቄ ነዉ አለ
@user-nx6ef6qy3f
@user-nx6ef6qy3f Жыл бұрын
ማሻአላህ በሉ
@sanaelbashir7915
@sanaelbashir7915 10 ай бұрын
عظم الله اجرك يادكتور/عفيف
@user-vn5oi5xr4j
@user-vn5oi5xr4j Жыл бұрын
አፊፍ ወድሜ የሀበሻ ሰው የሚበልጠውን አይወድም ሰው ያለውን ይበል አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በላይ ጠክርልን🇪🇹🤲
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s Жыл бұрын
ሰራ የምሰራው የሱን ቁራአን እያዳመጠኩ ነው ደስስስ ይለኛል ማሻ አላህ
@tude-oi5zy
@tude-oi5zy Жыл бұрын
ወላሂ ቁረአኑን ስሰማዉ. ልክ እዴ. ዉሀ ነዉ የሚቆረቆረዉ በጣም ነዉ የሚገባዉ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ
@user-ke2qn5fm6b
@user-ke2qn5fm6b Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ከልብሽ ነይተሽ ከሆነ ጠንክረሽ ተማሪ እውቀት የሚገኘዉ በትምህርት ነዉ አብሽሪልን እህት አለም
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 Жыл бұрын
ማሽአላህ ሁለታችሁንም አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ ድምፃችሁ በጣም ነው የሚያምረው ።👍👍👍
@user-cr4wz8sp3z
@user-cr4wz8sp3z Жыл бұрын
ጀዘከሏህ ኸይር ወንድሜ ሁሴን ሀቂቃ አሏህ ይጨምርለት በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለው በእርግጥ የሁሉንም ቃሪእ እሰማለሁ የዓፊፍ ግን ስሰማ ልቤ ይረጋጋል የእናትና የአባቴን ሀዘን የምረጋጋዋ አሏህ ይዘንላቸው የሱን ቁርአን ስሰማ ነው ከቻለ አፕሊኬሽን ሙሉ ቁርአን ቢያዘጋጅ ካለ ኔት የሚሰራ ወጩን አግዛለሁ
@roza.m8512
@roza.m8512 Жыл бұрын
ቁርኣን በሱ ድምፅ ሥሰማ የከፋኝ የደበረኝ ሁሉ ይለቀኛል
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 Жыл бұрын
ماشاءالله✔🌹نعم ያኛ መመሪያችን ቁርአንና የረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሐዲስ ነው።ጀዘኩም አሏህ ኸይረን ጀዘአ ወንድሞቻችን💝🌹👍በርቱ አሏህ ሱብሃነሁ ወተአይ ይጠብቀን በየለንበት
@bintseid6668
@bintseid6668 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏ ኸይር ወድሞቸ ወድም አፌፍ ሱረቱል ዩሱፍን የቀራሀውን ከ50 ግዜ በላይ የሆናል የሰማሁት
@muddtharali4518
@muddtharali4518 Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله من افضل القنوات رقم عدم فهمي للغة الاثيوبية لكن اجيب هذا القاري و هذا البرنامج و مقدمه
@AMtube9507
@AMtube9507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ለእኛመ አላህ የግረልን እህቶቼ ጥየቄ ስንጠይቅ ስለ ትዉልዶ ቦታ በለትደር መሆኑና አለመሆኑ በጠይቁ ለእኛ የሚጠቅመን መጠያቅ አለብን በይ ነኝ
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x Жыл бұрын
ትክክክል ንገሪቸውማ አጅብ ሀያ የላቸውም እና ነው አለማፈራቸው አጅብ አጅብ ያስብላል
@naemanaema2981
@naemanaema2981 Жыл бұрын
እኔም ለአላህ ብዬእዎዳችአሎ ዎንዴሞች አሏህ ስበነሁታአላ ይዉዳዳችው ኢልም የለች አሏህይጨማረቻ
@sesayuhayu355
@sesayuhayu355 Жыл бұрын
እስኪ ሊላህ ብላችሁ ዱኣ አድርጉልኝ ዬሆነ አጣብቂኝ ውስጥ ነው ያለሁት ሁላችሁም አማና እሄን ኮመን ያያችሁ።በሙሉ
@hawaidrissaden6296
@hawaidrissaden6296 Жыл бұрын
አላህ ፈራጃውን ያቅርብልሽ እህቴ
@medina5508
@medina5508 Жыл бұрын
አላህ ከጭቅ ያዉጣሽ የኔዉድ
@samerahahmed7170
@samerahahmed7170 Жыл бұрын
አሏህ ቀጭቅ ያዉጣሺ
@guhvhh9168
@guhvhh9168 Жыл бұрын
አላህ ይፈርጅሽ
@hayathayati2504
@hayathayati2504 Жыл бұрын
አላህ ካለሽበት ጭንቅ ያውጣሽ አሁን ከምን ደረሽ ማማዬ😢
@user-eo5sp7ec1u
@user-eo5sp7ec1u Жыл бұрын
እረ በናታችሁ አትበል ኡስታዝ ምነዋ ዛሬ ላስታውስህ ብየነው አላሁሙስተአን።
@zainbmohammed1626
@zainbmohammed1626 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል እኛ እንካን አልፎብናል ለሚመጣው ትውልድ ልጆቻችን ከልጅነታቸው ልክ እንደ አንተ ቤተሰቦች ለቅሪዓት ቦታ ሰተን የምናሳድግ ያድርገን ያርብብብ ሳሊህ ልጅ ወፍቀን
@emuhiba8368
@emuhiba8368 Жыл бұрын
ባጭራሽ አላለፈብሽም ውዴ እድሜ አይወስንም በተቻለ መጣር ነው
@mekatube1706
@mekatube1706 Жыл бұрын
አብሽሪ ያኡኽታ ሶሀባዎች እኮ እድሜአቸው የሄደ ሆኖ ሀፊዝ የሆኑ ነበሩ እኛ ገና ነን አረፈደም ዋናው ሰበቡ ሳያቋርጡ ማድረስ ነው ገር የሚያደርገው አላህ ነው አብሽሪ
@zainbmohammed1626
@zainbmohammed1626 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ እህቶቼ አላህ ይርዳን ልጅነታችንን በስደት ጨርስነው ብዬ እንጂ እማ ይገባኛል ቆርጠን ከተነሳን ገና ብዙ እንማራለን የዱኒያ ፍቅር ልባችንን ሞልቶታል ወይ ሞልቶ አይሞላ አላኩሊሀል አልሀምዱሊላህ ይሄም ትንሽ ማወቃችን ትልቅ ኒዕማ ነው
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 Жыл бұрын
አላህአክበር
@ammarialfalasi2610
@ammarialfalasi2610 Жыл бұрын
ማሻአሏህ👍ማሻአሏህ👍ማሻአሏህ👍አልሐምዱሊላህ👍አላህ ኢኹላሡን አሏህ ይሥጥህ ወንድማችን ጀዛኩሙ ሏሁ ኸይረን ኸይረን ጀዛ👍👍👍👍👍👍👍👍
@zuzuyoutube3948
@zuzuyoutube3948 Жыл бұрын
ወላሒ እደዚህ ጥሩእዉቀትያላቸዉወድሞች ሀገራችንላይ አይቀመጡም ወላሒትምርታቸሁንስጨርሱሀገርግቡናምንምባይመችም ሺርክንበጋራእንዋጋ የማዳምቅመሞችንምጨምሮ ቲክቶክሒዳችሁከምጨፍርስለድናችሁተማሩ አላህሀገራችንን ከፍያረግልንያረብ
@jamillamohammed3328
@jamillamohammed3328 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ። ከሚሴ በጣም የምወደው ሀገር ነው ። ባጋጥሚ ነበር የሽህ ሀስን የኢሻን ሷላት ሲስግዱ ድምፅቸውን ለመጀመሪያ ግዜ ስስማ ወላሂ ሀረም ውስጥ ያለሁ ነበር የተስማኝ ማሻአላህ ድምፅቸው በጣም ያምራል አላህ እረዥም እድሜና አፍያ ይስጥቸው ። ዱአ አርጉልኝ ወደ ሀገር ስገባ እሳቸው ጋር ቁርአን መሀፈዝ እፈልጋለሁ አላህ ይውፍቀን
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ያረብ ያረብ ያረብ እናት ኬሚሴ በናፍቆት ትጠብቅሀለች ኢንሻ አላህ በዝህ አቀራር እናት ሀገራችንን ታደምቃለህ ኢንሻ አላህ ኢንሻ አላህ ጀግና እኮ ነህ አብሮ አደጌ ኡስታዛችን ሻሀሰንን አላህ ይጠብቃቸው ቡዙ ነገር አስታወስከኝ
@hayuaumyusra5961
@hayuaumyusra5961 Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم يارب በርቱልኝ ዉድ ወንድሞቼ እንድህ አልሆነ ቦታ ከምንውል ጥሩ ቦታ እንገኝ እናተም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@user-wj1qj4sv6w
@user-wj1qj4sv6w Жыл бұрын
ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልን 💓💓💓💓💐💐
@user-hl9tl3yu4h
@user-hl9tl3yu4h Жыл бұрын
حفظك الله وارعاك شيخ عفيف صاحب الصوت الجميل أجمل صوت والله صليت ورا أفضل الامه لكن صوتك فيه راحه والله في رأي أفضل من السديس
@rahaomarali4922
@rahaomarali4922 Жыл бұрын
Asalaamucaleykum brother can you speak English please Thank you
@AaSs-zd5fy
@AaSs-zd5fy Жыл бұрын
አላህ ፈገግታችሁ ብቻ በቂነው ርበና ይጠብቃችሁ ያርብ አፊፉየ
@alemmusa4919
@alemmusa4919 Жыл бұрын
አላሀዩጨምሪሊህማሸአላህ
@temkinbintebrahim7502
@temkinbintebrahim7502 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ያረብ በጣም ደስ የሚል ድምጽ አለው ወላሂ ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ ነው ለኛም አላህ ይወፍቀን ባማረ ድምጽ የምንሀፍዝ ያድርገን ያረብ
@user-ed1lo6zq6z
@user-ed1lo6zq6z Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Case24215
@Case24215 Жыл бұрын
KZfaq' recommended to me I listen to many times I told my wife his Sudanese today I found out his my bold MASHAllah may Allah reward you on your voice
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረክ አረህማን አሏህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ብርቅየዎች እኛም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን መሰሎቻችሁን ያብዛልን
@saddasaddaababa9221
@saddasaddaababa9221 Жыл бұрын
በጣም ደሰየሚል ቆዪታነዉ ሀቂቃ አላህ ዪጠብቃቸሁ ለኛም እዉቀቱን አላህዪስጠን እናተነም አላህ ዪጨምረላቸሁ
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e Жыл бұрын
ሁለት ፍልቅልቆች እንኳን አወኳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@nuratube8673
@nuratube8673 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን የሚያምር ድምፅ አሏህ ሰቶሀል እኛንም እዳተ ልባችን በቁራን ይክፈትልን
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እኳን መጣችሁ ድምፅ መረዋ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ለቤተስቦችህ ካስብክላቸው በላይ የምታስደስታቸው የምትደስት ያድርግህ እኔም የቤተስቦቸን ደስታ ማየት ማስደስት ነው ምኞቴ አላህ ያሳካልን
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የሀፍዝኩም እኛ ምርጥ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ
@tonhatonha1410
@tonhatonha1410 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ወንድሜ አሏህ ይጨምርልህ ወላሂ ቃሚና አጨብጫቢ ሆነዋል ብዙወጣቶች በዚህ እድሜህ ጥሩ አቋምላይነህ አሏህ ይጠብቅህ
@zahramuhamed8300
@zahramuhamed8300 Жыл бұрын
ወላሂ ማሻአላህ ነው እኔ ቁርአን ሥትቀራ በጣም ነው እሥላም በመሆኔ የምዴሠተው እኔም እንዳተ አላህ የቁርአንን ፍቅር ይወፍቀን
@aumanabia3581
@aumanabia3581 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ወድማችን Aፊፍ ወላሂ የለለ ድምፅ ከምርጥ አቀራር ነው ያለክ አላህ ይጨምርክ
@fawziaahmed7773
@fawziaahmed7773 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@fawziaahmed7773
@fawziaahmed7773 Жыл бұрын
አሚሚንንንን ያረብ
@user-kr3ie2kb3i
@user-kr3ie2kb3i Жыл бұрын
አላህ መሠሎቻችሁን ያብዛልን ያረብ አላህይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын
አልሀምድድልላህ ያኡመተል ኢስላም ሁሉም ኮሜንት ደስ ይላል ማሻ አላህ
@szggs7803
@szggs7803 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ውድሞቻችን።
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አቤት ፈገግታ ማሻ አላህ እዴት እኮ እደምታምሩልኝኝኝኝኝኝ ፈገግታ ሱና ነዉ አልሀምዱሊላ ሙስሊም መሆንኮ መታደል ነዉ እርካታዉ
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ አንተ 3 አመት በዛ ትላለህ እኔማ ይሄን ሂፍዝ መጀመር አለብኝ አሏህ ያግራልሽ በሉኝ 🥺😢
@saudimsaudi3817
@saudimsaudi3817 Жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያረብ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ያግራልን ያረብ
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ውድና የተከበራችሁ ወንድሞቻችን እንወዳችኋለን ሁሌም በደስታ ኑሩልን ፈግግታችሁ ብቻ በቂ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@wardawarda4111
@wardawarda4111 Жыл бұрын
Mashalh tabrakla
@zaharaalmenhali586
@zaharaalmenhali586 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ድምፁ በጣም ደስ እሚለው አላህ ይጨምርላት ሁላቹን አላህ ይጠብቃችሁ
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c Жыл бұрын
ሲጀመር ሲፈጥርህ ድምፅህ ያምራል ቁራአኑንም ስቀራ ዉበት ሰቶሀል ማሻአላህ
@fatmah6730
@fatmah6730 Жыл бұрын
ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
@seidkase8283
@seidkase8283 Жыл бұрын
መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ
@seadaseid5097
@seadaseid5097 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማችን በርታ ካተገናብዙ እጠብቃለን ሀገራችንላይ እዳተያሉ ብርቅዮዎች ያብዛልንያረብ
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
አይይይይይይይይይ እደዉ ወድሞቼ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሌላ ምንም አልል አፊፍዬ አላህ ከሰዉ አይንና ከሰዉ አፍ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ኡስታዝ ሀሰንንም አላህ ይጠብቅህ አላህ ይዉደዳቺሁ እድሜቺሁን አላህ እረዚም ያድርገዉ ብቻ እኔ ብዙ ልል ፈለኩኝ በተለይ አፊፍ ያሰይ ከለቅሳለሁ የማለቅሰዉ የሱ እኩዮች ከኛ ጀምሮ እሰደዉም ስትታላላቆቹ አሉ እኔም ድብን አድርጌ እቨልጠዋለሁ እኛ ምላይ ነኝ በቃ ስቶቻቺን ነን በሙዚቃ ተጠምደን ከኔ ጀምሮ ብቻ አላህ ሂድያ ይስጠን ኡፉፉፉፉፉ
@hadiamuhammed4394
@hadiamuhammed4394 Жыл бұрын
አላህ እተላቅ ቦታያዲርሥህ ወዲሜ መሠሎችህምይብዙሉን እኛንም ልቦናይሰጠን ሹክራንለኩም ኡሥታዝ
@Aminaamina-ho1hm
@Aminaamina-ho1hm Жыл бұрын
ጀዛከሙላህ ኸይር በጣምደስብሎኛልየአላህ ሱበሀንወተአላን ቃል ዉብ በሆነ ድምፅእያሰማኸንነዉ
@zainabdeen5312
@zainabdeen5312 Жыл бұрын
ما شاء الله عليك شيخ عفيف وفقكم الله
@user-iy4be8pu3k
@user-iy4be8pu3k Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ወድማች ቁረአኑን በጣም ነው ደጋግሜ የሰማሁት ከሏህ ይጨምርልህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-oe1ze2lj8v
@user-oe1ze2lj8v Жыл бұрын
እርዱአርጉ።ግዜያቺንፈሳድላይ።ነውእምናሳልፈ።ያረቢይ።ይዘንልን
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 Жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞች💚💛❤🌹👍👍
@shashuhm6597inti
@shashuhm6597inti Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم ويطول بعمرك يارب جزاكم الله خيرا اخواني حسين وشيخ عفيف حبيبي
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q Жыл бұрын
ማ ሻአላህ የኢስላም አለይታወች ሚሌየን ላክ ቢደርግ ኖሮ የኢስላም ሚዳያወችን ባደርኩኝ ነበር።
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
በአላህ ደስ ስትሉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ መታደል ነው ማሻ አላህ አለይኩም እደኔ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀውና በየ አንዳንድ ጁዙ ነው የሚፈትነን ከዛ ፈተና ከፈተና ቡሀላ አጥኑ ሌላ እዳጀምሩ ይለናል
@ihsanahmed4600
@ihsanahmed4600 2 ай бұрын
Mashaalah alahafiya ysth
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ የዚህን የወድማችን ድምጥ ቁርአንወላይ ደስይለኛል ደግም ደጋግም እሰማዋለሁኝ ወንድሜ አላህ ይጨምራልህ።
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 Жыл бұрын
ዉይ አተልጅ አላህ ይጠብቃቸሁ ማሽአላህ ብያለሁ አላህ ከይን ይጠብቀዉ እኔራሡ ተመ ኝቸዉ ነበር አይይይ
@aminime7292
@aminime7292 Жыл бұрын
መሸዕላህ አልህ ይጠብቀቹ ሰቁ ፈገግታ ሱናነው አላህ እኽላሱን ይስጠቹ የኛንም ልጆቻችንን ሀፊዞች የርግልን የረብ በሶሸል ሚዲያ በክነው ለቀሩት ወንድሞቻችን አላህ ይድረስላቸው የንተን አር አያ የሚከተሉ አላህ የርገቸው ከተኙበት ነቅተው ወደ ቁርኣን ዲነቸውን ወደ መወቅ ኣላህ ይመልሰቸው አላህ የፈልገውን ይመራል ይምርን
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ድምፅ መረዋ ነዉ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ
@user-hq7zw3ss9m
@user-hq7zw3ss9m Жыл бұрын
ሱብሐን አሏህ ስለመንሐጅ ስትጠየቁ የምትሸማቀቁ ሀይማኖት የተጠየቃችሁ ይመሥል ሙስሊም ነኝ የምትሉ እስኪ ከመመለስህ በፊት ኡለሞች ምና አሉ ብለህ ጠይቅ ሀፊዝ ነህ ብዙ ኪታቦች ማየት ትችላለህ ግን ሰዎች ጃሂል እያሉ ከማሸማቀቅ
@user-hf5ug7yh2i
@user-hf5ug7yh2i Жыл бұрын
ሰሂህ ኦኽቲ
@user-ev5mb3un3t
@user-ev5mb3un3t Жыл бұрын
ማሻላህህህ እንደእናተ ወንድሞች ያብዛልንንን ያረብብብብብ🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍
@user-yd1hn3cy2n
@user-yd1hn3cy2n Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሁለታችሁም ማሻአላች ናችሁ አላህ ይርዳን ለኛም ያረብ
@bibilabi2862
@bibilabi2862 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጠቃም ውይይት ነው ያደረጋችሁት ጀዛኩም አላህ ኸይር
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ኡበይድ ጋር አብረን ተምረናል አፊፍን ግን በአይን አውቀዋለሁ እንደው ሚዲያ ላይ ሳያቸው ምን ጊዜ አድገው ነው ብዬ እገረማለሁ😊ለካ እኔም በስደት አድጌ ጨርሼ ነው😃ለማንኛውም ወንድማችን አፊፍ ምርጥ ድምፅ አለህ ከሚሴ ተመልሰህ የቀራህበት መድረሳ ኹለፋአ ራሺዲን ተራዊህ ታሰግደናለህ ብዬ ተስፋ አለኝ ወላሂ ሼኽ ሀሰን የከሚሴ ሰው ባይሆኑ ለከሚሴ ሰው ግን ብዙ ወለታ ውለዋል በዛ ላይ አዛናቸው ራሱ ልዩ ነው እናማ በርቱልን በኸይር ነገር አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ
@bintbaba5037
@bintbaba5037 Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا أخواني في الله حسن وعفيف الله يحفظكم ويسعدكم يارب عفيف صوتك جميل جدا ماشاء الله تبارك الرحمن
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ماشاء الله حفیذه الله ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@sadiamalow3157
@sadiamalow3157 Жыл бұрын
ماشاء الله ربنا يحفظك اخي في الله, ويجعلنا ولكم من هل القرآن الكريم اهل الله وخاصة
@mekatube1706
@mekatube1706 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልን ሀቂቃ የአላህን ቃል አስተንትኖ እና አሳምሮ መቅራት በጣም መታደል ነው አላህ ያዝልቅልህ በርታልንንንንን ተመስጠን እንደናዳምጥ ያደርጋል አቀራርህ ኡሰታዝ ጀዛክ አላህ ስላቀረብክልንንንንን
@nevergiveup3235
@nevergiveup3235 Жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ዓፊፍ አላህ በጥሩ ስነ ምግባር በጥበቡ ለሰራህ ጌታ ክብርና ምስጋና ይገባው በጣም የሚያምርና የሚመስጥ ድምፅ የሱኑ ቃል አስውበህ እንድታነበው ለሰሠጠህ አላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው ወላሂ ድምፅሕ በጣም ነው የሚያምረው አላህ ጨማምሮ ይስጥህ ምናልባትም ይህን ድምፅህን ለብዙ ሰው የሚደርስበትን መንገድ ቢሰራ እኛም ማገዝ ያለብን ነገር ካለ ብንሳተፍ ምክንያቱም ይህ ውብ ድምፅህ ለብዙ ወጣቶች ማስተማሪያና መገሰጫ ይሆናል ብዬ ስለማስብ ነው እኔ በበኩሌ በዚህ ባማረ ድምፅ ሙሉ ቁርአኑ ( ከፋቲሃ- አን ናስ) ድረስ ያለው ማለቴ ነው ትናንት ሱረቱል አል ካህፍን ቀራህበት አቀራር ወላሂ በጣም ውብ ነው ይቅርታ ይህ የኔ ሀሳብ ነው
@user-ro7lc9be5h
@user-ro7lc9be5h Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن أخي عفيف زادك الله علمن نافع
@user-mw5bm1fi6c
@user-mw5bm1fi6c Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ ዳእዋ አደግልን ወንድማችን ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
@user-pv6zu9hp8v
@user-pv6zu9hp8v Жыл бұрын
ሀባይቦች ረበና ይጠውል ኡምርኩም
@user-so5pp2jy3s
@user-so5pp2jy3s Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاءالله ماشاءالله الله يخفظكم 👍👍👍👍 ከሜንት አልጥፍም እኝጅ በጉጉት ነዉ እየጠበኩ የምከታተላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወደታችሁን እሰከጀነት
@zenbeahmed1225
@zenbeahmed1225 Жыл бұрын
መሻላህ ለሁላችሁም አላህይጨምርላችሁ ሁለታችሁም ድምጻችሁ ያማረነዉ
@fayzabeharu7931
@fayzabeharu7931 Жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ እስከ ጀነት አይለያቹ ዲንንም ኡማውን የምትጠቅሙ አላህ ያርጋቹ
@user-yy7fb8kh2i
@user-yy7fb8kh2i Жыл бұрын
ዋአሊኩምስላም ወራህመቱላህ ወብርካቱሁ አህለን አህለን ተፈደሉ ማሻ አላህ ፍግግታ አላህ የጨምርላቺሁ እና ደሞ አደራ ጠያቂወቹ የምትጥይቁትን እያስተዋላቺሁ ጥይቁ
@lulua8061
@lulua8061 Жыл бұрын
waleykum aselam werehmetulahi weberekathu ማሻ አላህ አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ኢላሂ ያሳካላችሁ ወድ ሙስሊም ወንድሞቸ
@user-np6zy5dl4r
@user-np6zy5dl4r Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ ምስሎቻችሁን ያብዛልን
@SemiraMusema-mj5jn
@SemiraMusema-mj5jn Жыл бұрын
ማሻላህ አፊፉ አማና አላህ የስጠክን ኒእማ ተጠቀምበት ኢትዮጲያ በጣም ከባድ ነው ፈሳዱ ይበዛል ቢዲያ ቢቻ ብዙ ብዙ ነገር አለ እናም በርግጥ ካንተ ይበልጥ ባላቅም በቀራከው ቁራን ተመራ ሌላ ውስጥ እዳይስብክ ለማለት የፈለኩት ነሺዳ ወዘተ እያሉ ከሚሉት እዳትታለል ስድት ሁነክ እና እዚህ ሁነክ በፍፁም አንድ አድለም በጣም ኢማን ሶብር ጥንካሬ ይጠይቃል አላህ የህፊዝክ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
አላህ ያህፈዝኩም ጀዛኩምላህ ኽይር መሰሎቻችሁን ያብዛልን
@MMm-ty1wv
@MMm-ty1wv Жыл бұрын
ያረብ. ቁርአንን. አግራልኝ. በድኔም ጠንካራ. ሴት አድርገኝ. ያከሪም እስኪ.ዱአ አድርጉልኝ
@user-pd1gb7zi4s
@user-pd1gb7zi4s Жыл бұрын
ወይኔ ድምፁ ደስ ሲለኝ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አላህ የህፈዘክ ሀቢቢ ወ ይጠውል ኡምረክ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit Жыл бұрын
_ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሁለት ጀግኖች_
@emufahadtube
@emufahadtube Жыл бұрын
حم ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ وَالْكِتَابِ الْمُبِينِ አብራሪ በኾነው መጽሐፍ እንምላለን፡፡ إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةٍ مُّبَارَكَةٍ ۚ إِنَّا كُنَّا مُنذِرِينَ እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡ فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍ በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይልለያል፡፡ أَمْرًا مِّنْ عِندِنَا ۚ إِنَّا كُنَّا مُرْسِلِينَ ከእኛ ዘንድ የኾነ ትእዛዝ ሲኾን (አወረድነው)፡፡ እኛ (መልክተኞችን) ላኪዎች ነበርን፡፡ رَحْمَةً مِّن رَّبِّكَ ۚ إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ ከጌታህ በኾነው ችሮታ (ተላኩ)፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡ رَبِّ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا ۖ إِن كُنتُم مُّوقِنِينَ የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ከኾነው (ተላኩ)፡፡ የምታረጋግጡ እንደኾናችሁ (ነገሩ እንዳልነው መኾኑን እወቁ)፡፡ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡ بَلْ هُمْ فِي شَكٍّ يَلْعَبُونَ በእውነቱ እነርሱ የሚጫወቱ ሲኾኑ በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ فَارْتَقِبْ يَوْمَ تَأْتِي السَّمَاءُ بِدُخَانٍ مُّبِينٍ ሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ፡፡ يَغْشَى النَّاسَ ۖ هَٰذَا عَذَابٌ أَلِيمٌ ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው፡፡ رَّبَّنَا اكْشِفْ عَنَّا الْعَذَابَ إِنَّا مُؤْمِنُونَ «ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» (ይላሉም)፡፡ أَنَّىٰ لَهُمُ الذِّكْرَىٰ وَقَدْ جَاءَهُمْ رَسُولٌ مُّبِينٌ (ቅጣቱ በወረደ ጊዜ) ለእነርሱ መግገሰጽ እንዴት ይኖራቸዋል? አስረጅ መልክተኛ የመጣቸው ሲኾን (የካዱም ሲኾኑ)፡፡ ثُمَّ تَوَلَّوْا عَنْهُ وَقَالُوا مُعَلَّمٌ مَّجْنُونٌ ከዚያም ከእርሱ የዞሩ፤ (ከሰው) «የተሰተማረ ዕብድ ነው» ያሉም ሲኾኑ፡፡ إِنَّا كَاشِفُو الْعَذَابِ قَلِيلًا ۚ إِنَّكُمْ عَائِدُونَ እኛ ቅጣቱን ለጥቂት ጊዜ ገላጮች ነን፡፡ እናንተ (ወደ ክህደታችሁ) በእርግጥ ተመላሾች ናችሁ፡፡ يَوْمَ نَبْطِشُ الْبَطْشَةَ الْكُبْرَىٰ إِنَّا مُنتَقِمُونَ ታላቂቱን ብርቱ አያያዝ በምንይዝበት ቀን፤ እኛ ተበቃዮች ነን፡፡ ۞ وَلَقَدْ فَتَنَّا قَبْلَهُمْ قَوْمَ فِرْعَوْنَ وَجَاءَهُمْ رَسُولٌ كَرِيمٌ ከእነርሱም በፊት የፈርዖንን ሕዝቦች በእርግጥ ሞከርን፡፡ ክቡር መልእክተኛም መጣላቸው፡፡ أَنْ أَدُّوا إِلَيَّ عِبَادَ اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ «የአላህን ባሮች ወደኔ አድርሱ፡፡ እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝና፡፡ وَأَن لَّا تَعْلُوا عَلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي آتِيكُم بِسُلْطَانٍ مُّبِينٍ «በአላህም ላይ አትኩሩ፡፡ እኔ ግልጽ የኾነን አስረጅ ያመጣሁላችሁ ነኝና (በማለት መጣላቸው)፡፡ وَإِنِّي عُذْتُ بِرَبِّي وَرَبِّكُمْ أَن تَرْجُمُونِ «እኔም እንዳትወግሩኝ በጌታየና በጌታችሁ ተጠብቂያለሁ፡፡ وَإِن لَّمْ تُؤْمِنُوا لِي فَاعْتَزِلُونِ «በእኔም ባታምኑ ራቁኝ» (ተዉኝ አለ)፡፡ فَدَعَا رَبَّهُ أَنَّ هَٰؤُلَاءِ قَوْمٌ مُّجْرِمُونَ ቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) «እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው» (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ፡፡ فَأَسْرِ بِعِبَادِي لَيْلًا إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ (ጌታው) «ባሮቼንም ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና፡፡ وَاتْرُكِ الْبَحْرَ رَهْوًا ۖ إِنَّهُمْ جُندٌ مُّغْرَقُونَ «ባሕሩንም የተከፈተ ኾኖ ተወው፡፡ እነርሱ የሚሰጥጠሙ ሰራዊት ናቸውና» (አለው)፡፡ كَمْ تَرَكُوا مِن جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ ከአትክልቶችና ከምንጮችም ብዙ ነገሮችን ተዉ፡፡ وَزُرُوعٍ وَمَقَامٍ كَرِيمٍ ከአዝመራዎችም ከመልካም መቀመጫም፡፡ وَنَعْمَةٍ كَانُوا فِيهَا فَاكِهِينَ በእርሷ ተደሳቾች ከነበሩባትም ድሎት (ብዙን ነገር ተዉ)፡፡ كَذَٰلِكَ ۖ وَأَوْرَثْنَاهَا قَوْمًا آخَرِينَ (ነገሩ) እንደዚሁ ኾነ፡፡ ሌሎችንም ሕዝቦች አወረስናት፡፡ فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ السَّمَاءُ وَالْأَرْضُ وَمَا كَانُوا مُنظَرِينَ ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም፡፡ 🎀🎀🎀🎀📚📚📚📚🌿🌿🌿🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎀🎀🎀
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 15 МЛН
Эффект Карбонаро и бесконечное пиво
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
የሚስቶች ሀቅ በባሎች ላይ @ዑበይድ&@Afif
48:37
ዑበይድ ሠዕድ 🇪🇹 عبيد سعد
Рет қаралды 28 М.
ለምን የሴት ግርዛት ላይ ዘመቻ ❓
39:01
Afif Taj
Рет қаралды 98 М.
ሱርቱል ካህፍ። በሚያምር ድምፅ ቁርአን የልብበርሀን
26:00
ኤም እና ዜድ & M Z yutube
Рет қаралды 113 М.