ዳዒ ሆኖ ረሱሉን(ﷺ) የመዘየር ስሜቱ ይለያል! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 68,963

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ኸሚስ_ምሽት#ሚንበር_ቲቪ#Minber_Tv
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 301
@user-zg5ze7it4b
@user-zg5ze7it4b 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወደ ኢስላም እንድመጣ ሰበቤ አንተ ነህ አሏህ መልካም ስራህን ይቀበልህ አንደበትህ ጣፋጭ ነው
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@marrygirl4875
@marrygirl4875 2 жыл бұрын
እኔ የሰለምኩት ባተ ነው ኡስታት ያሲን እወድሀለው
@seadaaalov7238
@seadaaalov7238 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ አክበር
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ ያሻውን በሻው ሰው ሰበብ እስልምናን ያጎናፅፍል አልሀምድሊላህህህህህ አላህ ያፅናሺ ያኡኽቲ
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር
@user-lk1fg3te1t
@user-lk1fg3te1t 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አደበተ ጣፍጭ በየሳምቱ ይቅረብልን የምትሉ👍👍👍👍
@Sada-pz2gj
@Sada-pz2gj 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ እራሴን ያወኩት ባተ ነው እስክ በታከታታይ አቅርቡልን ሚንበሮች ቀጣይ ይቅረብ የምትሉ እህት ወንድሞች በላይክ አሳዩኝ
@rehmakonjo373
@rehmakonjo373 2 жыл бұрын
ኡስታዛችን ወንድሞቸ ያረቢ ሀያት
@seadaseada1102
@seadaseada1102 2 жыл бұрын
አላህ ይጨርልን
@eklu6161
@eklu6161 2 жыл бұрын
አንደበተ ጣፍጭ ኡስታዜ❤ አላህ ይጠብቅህ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
በንግግርም፣ በተግባርም፣ በምስጋናም፣ በትዕግስትም፣ በዉዴታም እናመሰግንሃለን #አልሃምዱሊላህ !!
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
ተበልቻለሁኝ እስከዛሬ እነኝህ ምርጥ ፕሮግራሞች ሲያልፋኝ ነገሩ ተመልሸ አደምጣቸዋለሁጅ። ጀዛኩም አላሁ ኸይር
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
የኔ መንገድንስ ተይያለሽ?
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@user-fk1th2tj5k
@user-fk1th2tj5k 2 жыл бұрын
ኡስታዙና አትጥፍብን አላህ በጀነት ይሰብስበን ያረብ👏👏❤
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-lj6sg1cl9m
@user-lj6sg1cl9m 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@lemi4273
@lemi4273 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ አላህ ይጨምልህ እድሚ ከጤናጋር ለሙሀመድ እመት በሙሉ ይወፍቃቹሁ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ሁሴኖ ለሰው ያለው ክብርና ትህትና ጥንቃቄው ወላህ ደስ ይለኛል አላህ ያክብርህ ኡስታዝ ያሲኖ የኛ 1ኛ💙
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ የቤተሰቦቻችሁን ሙጥፎ ነገር አያሰማችሁ።
@mohammedreshad8877
@mohammedreshad8877 2 жыл бұрын
Ameen
@rahatube4249
@rahatube4249 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኑ አድሱን ቻናል ተቀላቀሉ ዉዶቸ😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@Hayat-zv9fd
@Hayat-zv9fd 2 жыл бұрын
ሀቂቃ ኡስታዝና አንደበቱ አይጠገብም አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹንም ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ ያ አኸዋኒ ፊላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@ayshatube2225
@ayshatube2225 2 жыл бұрын
የምታነቡት ሁላቹ አላህን እንፍራ ወደዚ ኑ ተማሩ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
እሽ
@semirahassen593
@semirahassen593 2 жыл бұрын
ያሲኔ እርጋታህ እኮ ዳዕዋህ ሲጣፍጥ ♥
@zmzmzmzm5218
@zmzmzmzm5218 2 жыл бұрын
ሱላሁ አለይ ወሠለምምምምምምምምምምም እባካችሁ በድጋሜ አቅርቡልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ አሚንንንንንንንንንንን
@zmzmzmzm5218
@zmzmzmzm5218 2 жыл бұрын
መአለየሽ ቸኩየ መሠለኝ ሡለሏሁ አለሂ ወሠለመ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@blenjeml1972
@blenjeml1972 2 жыл бұрын
Selelahu Alyihi Wselm 💖💖💖
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማልጠግብህ መምህሬ ኡስታሱና ያሴኔ አንተንኮ 24 ስአት ብስማህ አልጠግብም ለምን ይሆን ጥፍት ትላለህ አልሀምድሊላሂ አለኩሊሀል ☝😘ስለለሁ አለይሂ ወስለም የጀመአ ላይክ ኮሜት የለም ተው ግን
@bintmohammed5738
@bintmohammed5738 2 жыл бұрын
ዳግመኛ ይቅረብ እምትሉ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አላህ እድሜውን ያረዝመው
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
ቢስማ የማይሰለች የማይጥገብ አልሀምዱሊላህ እስልምና ወላሂ እንዴት ደስስስስስስ ይላል ፅድት ያለ ኮተት የለ ኮተታ ኮተት የለ ካልባሳት ጀምሮ እስከነ ቤቱ ማራኪ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያረብ
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ሽኩረን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚንንንንንንንንንንንንን
@sadaabdella4285
@sadaabdella4285 2 жыл бұрын
‏​​​ ‏​​‏​.• °``°•.¸.•°``°•. ( ♥️םבםב♥️ ) `•. .ﷺ. ¸.•` `•.♥️.•`ٍٍ آلَلََّـﮬـُمًَّ صّـَلَِِّ وٌَسَِلَِّـمًْ وٌَبًَآرِکْْ ؏َـلََےسَِيَِّدٍِنَِـآمًُحًَمًـَّدٍ وٌَعٌَلََﮯ آلَِهِّ وٌَصَّحًْبًِهِّ وٌَسَِلَِّمًْ تٌَسِْلَِيَمًَآً کَْثًِيَرَآً
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
አንተ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ እና ሁሌም አልሃምዱሊላህ በ3 ቀን አንዴ #የቁአን ፕሮግራም አለ ኑኑኑ አብረን ሙራጃአ እናርግ #አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይታቹ እንዳታልፉ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 2 жыл бұрын
ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ
@kedralajemal426
@kedralajemal426 2 жыл бұрын
Nice to see you back 😊 Ustath Please we need more of your lecture don't disappear! Thank you.
@nametube4493
@nametube4493 2 жыл бұрын
ሰላሁ አለይ ወሰለም ኡዝታዞቻችን ሺአመት ኑሩልን ፍትህህህ ለእሰረኞች ፍትህ ፍትህህህ
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭💔 በብርድ በርሀብ ላልቁነዉ የፍትህ ያለህ 😭😭😭
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አይዞሽ ኢንሻ አሏህ አሁን ይፈታሉ ኢንሻ አሏህ እናቴን ማታ ዱአ እያስደረኳት ነበር። ለታሳሪዎች ኢንሻ አሏህ አላህ ዱአዋን ይቀበላት
@ffmohammed9622
@ffmohammed9622 2 жыл бұрын
S A W
@ilinarsaid
@ilinarsaid 2 жыл бұрын
Ya Allah ☝️🤲🤲🤲🤲🙏😰😭😭😭😭😭😭
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 2 жыл бұрын
አላህወኪል
@Shamla-jl1tb
@Shamla-jl1tb Жыл бұрын
ወደ ሂዳያ እድመለስ ሰበብ ኖኛል አላህ ሺ አመት ያኑር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
@yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ንግግር ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንደበትህን የበለጠ የፍታታልክ እንቁዋችን ደእዋው ሁሉ በንተ ቢሆን ያ አለህ ትልቅ ስጦታ አለክ አለህ ይጨምርልክ እኘም ምንጠቀም የርገን አለሁማሶሌ አላ ነብየና መሀመድ
@faithgem893
@faithgem893 2 жыл бұрын
አላሁ መሰሊ ወሰሊም እላ ነቢይና ሙሀመዲን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💝 ያ አላህ በምድር ላይ ያላየነውን አይናቸውን በጀነቱል ፊርደውስ አትከልክለን አላሁማ አሚን 🤲💖💞
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 2 жыл бұрын
በረካ ሁኑ ከዋክብቱን ኡስታዝ ስላመጣችሁት ወንድሞቻችን ቀጥሉበት በርቱ! ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ሙሀመድ አለሁመሶሊ አለነቢይነና ሙሀመድ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
የ አለህ አፌን ከፍቼ ቀረሁ የአለህ በሰማነው ምንጠቀም የርገን
@fozifkr3072
@fozifkr3072 2 жыл бұрын
አላሁ መሰሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ሰይዲና ሙሐመድ
@cggh6051
@cggh6051 2 жыл бұрын
የነ ጣፋጮች አላሂ ያቆያቹሁ ያሀብብ ሰለሏሁ አለይ ወሰለም ❤️❤️🤲🤲❤️❤️👈
@ss381
@ss381 2 жыл бұрын
مشاءالله الله مشاءالله تبارك الله
@yajebahbab9980
@yajebahbab9980 2 жыл бұрын
Please please please ustaz don't disappear from us wellahi your lecture is very critical specially for this time...you made me again to remember what you influenced me inshallah i will share my experience Big respect ustaz
@user-io5gm6jr7g
@user-io5gm6jr7g 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ኡሰታዝና አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-go1mg1fl8s
@user-go1mg1fl8s 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰላም ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አላህ ይወፍቅክ
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
ኡዝታዜ የሀድያዬ መንገድ የኔአንደበተረቱ አላህያቆይልኝ ምንዳህበጀነትይከፈልህ
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 6 ай бұрын
ኡስታዛችን አሏህ ይህነንን እዉቀት ያብዛልህ አመንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ng9oi8cg3x
@user-ng9oi8cg3x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አንተን የመግለጽ ቃል የለኝም ወላሂ ለአላህ ብየነው ምወድህ አላህ ይጠብቅህ መንበሮች ጀዛከላህኸይረን በርቱልን
@user-dg8rk3qv8e
@user-dg8rk3qv8e 2 жыл бұрын
ኡሥታዛችን ጀዛከላኩም ከይርን አላህ ያቆይልን
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 2 жыл бұрын
ለአለም እዝነት ለሆኑት ነብዩ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሰሉ
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
ሰለዋቱ ረቢ ወሰለማ አልይሂ አለ ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዙና ሚንበሮች ወላሂ ኸሚስ ምሽት ሱስ ሆኖብኛል! አላህ ይቀበላችሁ።
@ramzya9912
@ramzya9912 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳእዋ ስያደርግ አጠገቤ ሆኖ ለኔ ብቻ የሚያስተምርኝ ነው ሚመስለኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zo1sg6jd5l
@user-zo1sg6jd5l 2 жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@UmuAfnan
@UmuAfnan 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ። ኡስታዝ የታመቀ እውቀት ባለቤት ነህ ማሻአላህ። ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ወዳጅህ ነኝ አላህ ይውደድህ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ ኢንሻአላህ።😍😍😍
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Masha Allah ustazai balhbte Allah yitebkeh 🙏🙏🙏☝️☝️☝️💓❤️💕
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 2 жыл бұрын
አህሌን ውስታዜ ሳምንቱን ስንጠብቅህ መጣህልን ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@Shamla-jl1tb
@Shamla-jl1tb Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ አድሜህን ያርዝምልን ሺ አመት ኑርን አላህ እድሜያቸው ን ያርመው
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ዓለ ሙሐመድ😍
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@user-vq2sx8hr9o
@user-vq2sx8hr9o 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የሚገርም ሰው ነው እኔም ዳእዋ የሚባል ነገር ለመስማት ከአሏህ በታች ሰበብ ነው ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@fetiyam5965
@fetiyam5965 2 жыл бұрын
Ustaz yasin nuru, I love all your audio/ video! Mesh Allah I can’t stop listening . May Allah give you long age , health, health and happiness Keep it up the good job
@Sarasara-nl2jc
@Sarasara-nl2jc 2 жыл бұрын
ሚንበሮች ጀዛኩሙላሁ ኸይረን:: እባካችሁ ኡስታዛችንን ደጋግማችሁ አቅርቡልን::
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 2 жыл бұрын
(ሰ ዐ ወ ) አጅብ መጨረሻ ለይ ስለ ሰለወት የተናገርከው ነገር ኡስታዝ በትክክል ነው ጪንቀት ምበል ነገር ይጠፋል
@user-zm9wr6wg3h
@user-zm9wr6wg3h 2 жыл бұрын
ፍትህ በሣኡዲ እስር ቤት ለሚገኑ ወገኖች ፍትህህህህህ
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 2 жыл бұрын
ስለላሁ ወአሊሂ ወሰላም ኡስታዞቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ ያርብ 🤲🤲
@user-ci2fj5go8i
@user-ci2fj5go8i Ай бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ያሲንኑሩ 😍😍😍😍😍😍😍አሏህጀዛህንይክፈልህ
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-th2yw9oj8o
@user-th2yw9oj8o 24 күн бұрын
የኔ ውድ ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ የሞተ ቀልቤን በአንተ ሠበብ ነው ወደ አሏህ የተመለሥኩት
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
@bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ውስታዝየ አላህ ይጠብቅህ የእኔ ሂወት የተቀየረው ባንተ ስበብ ነው አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ሃቢቢ ማሻአላህ ተባረክ አላህ እስቲደዋቺሁ ያምራል ያረቦቺን ይመስላል
@bedriyadegaga7602
@bedriyadegaga7602 2 жыл бұрын
ውድ ዎንድሞቼ ጄዘክላሂ ከይረን አለህ ይጠብቃቹ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
አስተዙናአላህ ይህ ውል ኡምርክ ጀዛከላኽይረን ኽሚስምሸቶች አላህ ይጨምርላቹ በርቱልን
@turekedir4
@turekedir4 6 ай бұрын
Salallaahu Aleyhii Wa Alihii Wasallam ❤❤❤❤
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማሻ አላህ አለይክ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
@hassenyoutub4677
@hassenyoutub4677 2 жыл бұрын
ኡስታዜ
@omhafsa7634
@omhafsa7634 2 жыл бұрын
ሶለለህ አለይ ወሰልም ያሀቢቢ ያራሱለለ ፊደካ አቢ ዋኡሚ ዋሩሂ ወለሂ ነፍቀሀን ነበር ያሴኔ አለሀምድልለሂ
@habasehabase1936
@habasehabase1936 2 жыл бұрын
s a w
@umuhayat1831
@umuhayat1831 2 жыл бұрын
Salallaawaleyi Wosallaam
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 2 жыл бұрын
ኡስታዝ፣ለአላህ፣ብዬ፣እወድሀለው፣አላህ፣ይውደድህ
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 2 жыл бұрын
አላሁመሶሌ አላሙሀመድ ወአላአሊሂ ወአሶሀቢ ሙሀመድ ኡስታዜ ጣፍጭ አንደበትህ ዳአዋህ ናፍቆኝ ነበረ አላህ እረጂም እድሜ ተመኝሁኝ ሚንበሮች አላህ ይጨምረላችሁ አሚንንንንን ለዱአው
@mekiyanurhasanahmedmna9879
@mekiyanurhasanahmedmna9879 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርልክ ያሲንኑሩ አላህ ከይር ጀዛክን ይክፈልክ👆👍💗💔💜💕
@madinaloveethiopina8180
@madinaloveethiopina8180 8 ай бұрын
አላህ ይጠቡቅህ ኡስታዚ እንወድሀለን
@amiraanaim6648
@amiraanaim6648 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@user-kn6zm5uc2z
@user-kn6zm5uc2z 2 жыл бұрын
ሁሌም ኡስታዝ ያሲንን አጡልን በጉጉት እያዳመጥኩ አለቀበኝ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ተወዳጅ ዝግጅት ነው
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! kzfaq.info/get/bejne/fqyqpdSW2au1fHU.html
@hayatethiotub4670
@hayatethiotub4670 2 жыл бұрын
ያአላህ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን
@user-sk5hz4eb8p
@user-sk5hz4eb8p 2 жыл бұрын
ኡስታዝ እንዳንቱ የምወደው ሰው ያለ አይመስለኝም አላህ እረጅም እድሜ ይስጦዋት ያረብ
@user-wb7yq9rb8i
@user-wb7yq9rb8i 2 жыл бұрын
ሠለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ💖💝
@user-mo8hy5sh7s
@user-mo8hy5sh7s 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ወድሞቻችን ውድድ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚ ..... ያረበል ዓለሚን ጀዛኩም አሏሁ ኸይር !!
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 2 жыл бұрын
የአላህ ማሻ አላህ እንደት ተመስጨ እንደሰማሁት ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@seadetube7879
@seadetube7879 2 жыл бұрын
ያሲኔ ወላሂ ያንተኮ ዳእዋ ይለያል በቃ ይለያል የሚለው ቃል በራሱ አይገልፀውም ብቻ እድሜህ ይርዘምልን ከነ መሰሎችህ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝اللهم صل علي نبينا وحبيبينا محمد صل الله عليه وسلم💝💝💝💝💝💝
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu
@sefajaber
@sefajaber 4 ай бұрын
ለኛ ዘመን ትውልድ ደሞ አተን የኑር ብርሃን ኣድርጎልን እኛ ግ ኣለወቅንበትም ኡሥታዜ ዱዋ ኣድርግልን
@thoibadubai7194
@thoibadubai7194 2 жыл бұрын
ኦረ ኡሰታዜ እሄን ውሰጥን ሰርሰሮ የሚገባው ንግግርን መቸው የማልጠግበው አዴበትህን በድጋሜ ዱአ ማድረግህን ቀጥልልን
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
እኔም በጣም የለወጠኝ እነ ያሲን አቡበከር ናቸው ሁሊ አሰማቸው ነበር በጣም አደናቂህ ነኘ አለህ ይስጥህ
@sadawndawek5919
@sadawndawek5919 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ድስ በሉኝል አመስጋንሁ
@hananseid57
@hananseid57 2 жыл бұрын
ዑስታዝ ያሲን ኑር ሁሌም ይገርመኛል አላህ ሙእጅዛዉን ሰቶታል ማሻአላህ የምታቀዉን ታሪክ ማእናወን ቅይር ባላየህ ባላስተነተንከዉ መንገድ ነዉ ሚገልፀዉ ሱብሀን አላህ ተቀብቶል ሀያት ጀባ አላህ አይቀይህ ይጠብቅህ
@user-tp3yc8yi8l
@user-tp3yc8yi8l 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትሀ ለሣዉኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወድሞች እህቶች እኔ አሁን የመጡትንም ሉኩአን አላምንም
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
እና ማንን ነው የምታምኒው 😎 ማን ይላክልሽ!?
@zmdjhdzkdjapdgdj3715
@zmdjhdzkdjapdgdj3715 2 жыл бұрын
ኡስታዛችንአላህይጠብቅልን
@zeynebahmed9315
@zeynebahmed9315 2 жыл бұрын
Jezakumular khyer ustaz yasin Allah yechemerelh.... ke lebbb yewtaa kelbb yedersal yebalal Allah yengeger nur setohal atetfabn ustaz ALLAHUME SELE ALLAA HABIBENAA MOHAMMED S.A.W❤❤❤
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አለይህ ወሰለም ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ያረብ ያሰላም አሌክ ውስታዙ ና
@user-wd8mv3kg8s
@user-wd8mv3kg8s 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ሚንበሮች
@user-lj6sg1cl9m
@user-lj6sg1cl9m 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ። ወበረካትሁ አላህይጠብቅቸሁ ያረብ። ሰለላሁአለይሂወሰለም
@sualihamohammed3521
@sualihamohammed3521 2 жыл бұрын
Man sha allah arefe program ne begugute new yemetibekaw
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረበል አለሚን
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 76 МЛН
የቤተሰብ ዋልታና ማገር  በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv
1:01:50
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,3 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН