No video

አዳዲስ መረጃዎች በፋኖ የአመራሮች ምርጫ ላይ!

  Рет қаралды 28,150

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

አዳዲስ መረጃዎች በፋኖ የአመራሮች ምርጫ ላይ!
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 256
@tirutiru2948
@tirutiru2948 Ай бұрын
እስክድር አንደኛ ፋኖ ነው ዝም የአማራ ደም ሲፈስ ያሳየ ማንም የማይከፍለውን የከፈለ ያለ የሚከፍል እስክድር ነው ተዉ ፋኖዎችም አላሉም እስክድር የጀግና ጀግና ነው እስክድርን የነካ ቫንዳ ነው ምን አስቀባጠራቹ ።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
እስክንድር ከማናችሁም የተሻለ በአንድነት የሚያምን አለ ብዬ አላምንም ! ከስንት መከራ ያወጣው አምላክ ይጠብቀው !! እመብርሃን ትጠብቅህ !! እመቤቴ ከአንተጋር ትሁን!!
@user-ox1vf3vo3t
@user-ox1vf3vo3t Ай бұрын
እሰክደር የሚታመን ሰው ነው በዚህም ብዙ ችግር ይገጥመዋል ግልጽ ነው
@kaleabtariku4303
@kaleabtariku4303 Ай бұрын
ሥልጣን ፈላጊዎች የአማራ ትግል እያኮላሹት ነው።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
እስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!እስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!! የዕውነት አምላክ ይጠብቀው !!
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Ай бұрын
ኤርሜ ዳግመኛ እንዳከብርህ ተገደድኩ!!!!
@rosakneesr9413
@rosakneesr9413 Ай бұрын
@@anthenehbeze. በትክክል እኔም በጣም ተደስቻለሁ እንዳውም ከእስር የተፈታ አዲሱ ድርብ የበለጠአክብሬዋለሁ ግን የምፀልየው ኤርሚያስ ወዲያ ወዲህ እንድ ልብን ነው እግዚአብሔር ይርዳው እውነቱን እንዲናገር
@yimamah4127
@yimamah4127 Ай бұрын
me to
@rosakneesr9413
@rosakneesr9413 Ай бұрын
የምትቆጨኝ ሰው ኤርሚያስ አሁን ትክክል እየተናገርክ ነው "አማራ ጠል" መስለህ ነበር የአማራን ትግል ጠላፊ ሳትሆን ይኸው ተራማጅ ግሩም የpolitica analysing አርገህ በመናገርህ ወደቀድመው ተንታኝነትህ በመመለስህ ለራስህም ለሌላውም ክብር ይሰጥሃል ድል ለተጨቆነ አማራ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድል ለነፃነት
@derejetassew4363
@derejetassew4363 Ай бұрын
GOOD CONTINUE LIKE THIS
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የምንሰማው።አማራው በዚህን ያህል የወረደ አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም በምርጫ እንስማማለን ብለው በመጨረሻ በድምፅ ያለፈውን ሰው መካድ ትግላችሁን ገደል እንደመክተት ነው ለማንኛውም እኔም ለለእስክንድር ህይወት ያሳስበኛል።ምክንንያተም ይሄ ሁሉ መላላጥ ለስልጣን መሆኑ ግልፅ ነው።ይብላኝ ይሄን ትግል አምኖ ልጁን የገበረው ድሃው ግበሬ አሳዘነኝ! በጣም!
@thewodrosmamo9633
@thewodrosmamo9633 Ай бұрын
ኤርሚ በርታ እነዚ ጉዳቸውን እንደዚህ ጉዳቸውን ኢክስፑዝ ማረግ ቤተሰቡን መምራት ማይችል የአማራን ትልቅ ህዝብ እንደዚ ያዋርዱት በአዲስ አባቤነት እስክንድርን እየደገፍ ከመንግስት ጋር እንዲታረቅ ማረግ
@shimeliswoldeab233
@shimeliswoldeab233 Ай бұрын
ኤረምያስ መቶ ፐርሰንት ትክክል ነህ ።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
እስክንድን አትንኲ !! የአማራ ፋኖ ያለኢትዮጵያ የት ልትሔዲ ነው ::ከዚህ በተሻለ መልኩ በአንድነት ብትመጡ ይሻላችኋል :: ይህን የምታደርጉት ጠላታችሁን ብልጽግናን ለማሥደሠት ነው የምትሠሩት !! ??? እስክንድ ነጋ እድሜውን በሙሉ ስለወገኑ ሕይወቱን የሰጠ ዛሬ ወገኔ ብሎ ወደእናተ ሲጠጋ እርሱ ከአውሬው አምልጦ በወገኑ መሐል ችግር ቢደርስበት የኢትዮጵያ ሕዝብ አይለቃችሁም ፋኖዎች አንድነታችሁ ላ አተኩሩ!!!
@alemgenaniguse5508
@alemgenaniguse5508 Ай бұрын
I Appreciate the Person called "ESIKINDI"!
@greenappletransports5597
@greenappletransports5597 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ልእውነት መኖር ክብር ነው
@BelayKassa
@BelayKassa Ай бұрын
ነፍስህን አይማረው ኤርምያስ። መከፋፈልህን አጠንክረህ ቀጥልበት።
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 Ай бұрын
የአማራ ትግል መነሻም መዳረሻውም የአማራ ነፃነት ብቻ ነው።።
@berhanu7232
@berhanu7232 Ай бұрын
የአማራ ነፃነት ማለት?
@teddygirma5135
@teddygirma5135 Ай бұрын
ኤርሚ ዛሬ እዉነታዉን ክደዉ የሚሳደቡ ሰዎች ትላንት በዘቀጠ ዘረኝነትና በጥላቻ ካንሰር ታመዉ በሃገሪቱ የመጣዉ መከራንና ያ ሁሉ አማራ ተወላጆችና የታገዱ ሴት ተማሪዎች ህይወት ሳይጨንቃቸዉ በጥላቻ የታወሩ ትርፍ አንጀቶች ናቸዉ ። ተዋቸዉ እነዚህን የቀትር እባቦችን ነገ ተጠርገዉ ከአማራ ይጣላሉ !!!!
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 27 күн бұрын
እስክንድር ተቃዎም የመጣበትም ህግንም ስረአትም ጥስዋል ክልክልም የሆንዉ ከፋኖም ፍህንም ፖለቲካም ስረአትም ማያቅፍንም ትግልም ህግንም ያለበትም ገለልተኛም ከፖለቲካም ከመሪነትም ህግንም አሰራርም ገለልተኛም ታጋይም ፋኖንም ህግም ጦርንም ነዉ የፋኖም ትግንም ገለልተኛም ታጋይም ከፖለቲካም ከመሪይነትም የራቀም ለነፃነትም ለሰላም ማምጣትም ሀገርንም ግዛትም አማራም መብትም ለማስከበርም ሚታገልም ህግንም ያለዉም ከፖለቲካም ኡንፎንም የሀገርንም ስልጣንም የበላይነትም ወታደርንም ስልጣንም ይዛንም ሰላም ለኢትዮጵያም ህዝብንም ጥበቃም። ባንዱራዉንም ማስከበርም ነዉ ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ትግላችንም ሚያኮላሽንም ፖለቱካም ከትግልም ገመልተኛም ነዉ እራስውንም። የቻለም በፓርቲይም ሚመትምራም ምርጫም ብልጫም ያለበትም ነዉም ፖለቲካም ነዉ ይዞንም ሚመረጥበትም የክዝብንም ማቀፍንም ነዉ ከወታደርም ከትግልም ይዝዎንም ለጥፋትም ትግልዉ። ለ.ኣኮላቸትም መግባትም የለበትም ክልክልም ነዉ በፋኖንም ትግልም እርምጃም ያስወስዳልም የህዝብንም ምርጫም የፓርቲይም ሚለቱካም ስራም ነዉ ክልክልም ነዉ ከትግልም ከወታደራዊይም ቦታም የለም ምርጫም ፖለቲካም ሱስተም ምርጫም የእጅም ብልጫም ማውቅም አለበትም። በትግላችንም ሚሰራም ሙደራጅበትም በግምገማንም በችሎትም ታይቶም ሚመረጥ ታጋይም እንጅይ በምንም የተከለከለም ነዉ ከታጋይም ስረአትንም እትምጃም ይወሰዳልም ።ከየትም አይነትም ከጦርነትም ቤታም ከታጋይዎችንም ቦታም እራስውንም። የቻለም ህግም ሚከለከልዉንም ህግም አልዉት ጦርነትም አታጋይም ታጋይም አመራርንም ያለበትም ከፖለቲካም የራቀም ገለልተኛም የጦርንም ስረአትም ሙደራብልትም ትግልም ነዉዲሜክራሲንም የሚናልም ህግንም የለም እርምጃ. እንዳይወሰድበትም ማወቅም ማንኛዉንም ታጋይም አለበትም ከትግል ህግም የለም ዲሞክራሲም ሙናልም ክልክልም ነዉ ከወታደራዊይም ምስረታም። ትግልም ቦታም ተጠንቀቅዉ እርምጃም በእስክንድርም ይወሰዳል ነዉ ምንለዉም። ተናግረናልም ትግልም ለናኮላቸት። ዲሞክራሲንም እያለም ማወክም ትግላችንም አይሰራም ጦርነትም ግደል ለግድያም ዲሞክራሲ ብለንም አልደየምነም ከትግልም ዲሞክራሲ ሙባልም የህዝብንም ስራም የህግንም ስራም ነዉ ከወታደርም ከታጋይም ቤታም ፈቀቅም ይበልልንም ከትግላችንም ቦታም ይራቅ የማንም ቆሻሻም ዲሞክራሲ እያልክም ምትጫወትበትም አማራም ትግልም የለም።
@kingsaber8065
@kingsaber8065 Ай бұрын
ኤርሜያስ ትክክል ነህ።
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 Ай бұрын
የፋኖ ትግል ብዙ እንቅፋቶችን አልፎ ነው እዚህ የደረሰው። በተመሣሣይ የአንተንም እንቅፋትነት ያልፋል።
@tateffer
@tateffer Ай бұрын
በዚህ ሰአት ካንተ ጋር እስማማለሁኝ ብዬ ፈጽሞ አላምንም። ነገር ግን በዚህ በምትናገረው አምናለሁኝ። እኔም በግሌ የማቀው ስለሆነ።
@yewubmrtnielsencruz7727
@yewubmrtnielsencruz7727 Ай бұрын
you are 100% correct
@tsehayShiferaw-pp4ef
@tsehayShiferaw-pp4ef Ай бұрын
የፋኖ አንድነት አሳብዷሀል ቻለው
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o Ай бұрын
Nice Ermi! I appreciate you ! continue disclosing their secret !!!!!
@derejetassew4363
@derejetassew4363 Ай бұрын
ኢርሚያስ-አንተን የሚደግፉህ ከመሠልህ ....ትክክል
@bisetmekonen8870
@bisetmekonen8870 Ай бұрын
ዘመድኩን በቀለን የመሰለ አጋንት እና ዘመነ ካሴን የመሰለ አጋሰስ ስግብግብ የመሰሉ ሰወች እያሉ ፍኖ የትም አይደርስም
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus Ай бұрын
የአገራችን ፖለቲካ በእንዲህ ዓይነት ሴራ ለስልጣን መወጣጫ መሳሪያ ሆኖ ሲያራኩት ማየቱ ያሳዝናል።
@yewubmrtnielsencruz7727
@yewubmrtnielsencruz7727 Ай бұрын
you are great , please be always be great
@eyasuyigzaw
@eyasuyigzaw Ай бұрын
ኢርሚያሥ በርታ ትንተናህ ተመችቶኛል የጋጊሥተሮች ሐንግ ግዚያዊ ሥልት ነው ኡነት ያሸንፋል።
@solomonayenew-or7wg
@solomonayenew-or7wg Ай бұрын
"ከካዱ አይቀር እንደ ኤርሚያስ ለገሰ "ፕሮፌሰር መስፍን ።ዛሬ በሂወት ቢኖሩ ኑሮ ምን ይሉ ነበር ?? የዋቅጅራን ልጅ ከአማራ ፓለቲካ ውስጥ ምን አገባው ???
@yeshiwondimu4145
@yeshiwondimu4145 Ай бұрын
ኤርምያስ በጣም አመሰግናለሁ ። እውነቱን አደባባይ ላይ አሰጣኽው። እስክንድርንም ታውቀዋለህ ምንም እንኳን የትግ ል ስልቱን ባትደግፈውም እውነቱን በመናገርህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 Ай бұрын
ኤርሚያስ የተባልክ ዝቃጭ ስለ ፋኖ የማውራት ሞራል የለህም ፣ አይመለከትህምም።
@mariemuller9904
@mariemuller9904 Ай бұрын
Mehayiminnet ye chillema guzo new.
@GirmaD.
@GirmaD. Ай бұрын
1 አማራ ለ100 ኦሮሞ ያልከውን ረሳኸው።
@derejetassew4363
@derejetassew4363 Ай бұрын
ማን ነበር ኢትዬጵያ ስትመሠረት ...ያለው የማይጠቅም ነው ወንድሜ እንዲህ ብለህ ነበር ማለት
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ለራስ ስትል ንቃ ንቃ ንቃ
@dr.abrahamsolomonsbm9453
@dr.abrahamsolomonsbm9453 Ай бұрын
🙏🥀🚦THE REAL JOURNALIST AND FANO IN THE HISTORY OF ETHIOPIA IN 21 CENTURY ; TO DAY 👉🦁🚦HONORABLE ESKINDER NEGA FANO 🚦🦁👈THE REAL PERSON WHO STAND FOR ETHIOPIANS FOR TRUTH ,ONE OF UNFORGETTABLE MAN OF MAN IN 21 CENTURY , HE LEFT HIS FAMILIES AND HIS CHILD FOR PEOPLE OF ETHIOPIA FREEDOM 💐🦁🚦🙏
@meharigetanehtemachu8933
@meharigetanehtemachu8933 Ай бұрын
በዚህ አይነት ግርግርና ሴራ እስክንድርን በመሳሪያነት በመጠቀም የፋኖን ትግልና የአማራውን ህዝብ መበተን አትችሉም:: እስክድርን ስንወደው በእዉነት ወደበረሀ የሄደ ለዚህ የመበተን ሥራ ከነበረ አይሳካም ግን ያሳዝናል:: ከሞተም ገዳዮ ከናንተ አይርቅም::
@yohanesnigussie6032
@yohanesnigussie6032 Ай бұрын
ይህ ዝባዝንኬ ለእኛ ምን ይሰራል ለእኛ አይጠቀምም ለሌላውም ማለት ለአማራም አይጠቅምም መረጡም አለመረጡም የትም አይደርሱም ግዜህን አታጥፋ
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e Ай бұрын
ቁልቋሉ አያገባህም
@adriannajules4306
@adriannajules4306 Ай бұрын
ሀይለ ኢየሱስ ዕዉቀትም ሚዛናዊነትም አለህ። ከዚህ ፈቀቅ አትበል።አድናቆትና ክብር።
@user-ox1vf3vo3t
@user-ox1vf3vo3t Ай бұрын
Your points make a sense
@shimeliswoldeab233
@shimeliswoldeab233 Ай бұрын
ኤርምያስ እንደዚህ ሀቁን ጎልጉለህ አወጣ አማራ ከኢትዮጵያ ዉጪ የማይሆን ነው።እሰክንድር ምን ጊዜም ጀግና ነው።
@brabrit768
@brabrit768 Ай бұрын
Nice ermi...u are real fano🎉
@user-zr2oc3wm2t
@user-zr2oc3wm2t Ай бұрын
እውነትን በደንብ ግለጥ።
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j Ай бұрын
በመርዝ የተለወሰ ማር ማቅረብ አንደኛ ነህ
@HagosGebrewahid
@HagosGebrewahid Ай бұрын
ይህ ህዝብ እና ክልል በውስዊ ችግሮች አደጋ ውስጥ ይገባል ምናምን የማይታሰብ ቅዠት ነው የማሃል አገር ሰዎች ለትግራይ ማህበር ሰብ ሰነ ልቦናው ፍላጎት እምነቱ ፍፁም አያቁቱም የሚባል ያለምክንያት አይደለም አምስት ሺ ዕድመ ጠገብ ያለው ህዝብ በህፃን ዕድመ ያለው ህወሓት መፍረስ አለመፍረስ መካፋፈል አለመካፋፈል ለትግራይ ህዝብ የሚመለከት አይደለም ምናልባት ለስድስት ወር አጀዳ ልሆን ይችላል አርሚያስ የሁለቱ ፓርቲ መኖር ከመቶ በላይ ያሉት ፓርቲዎች እየመረጡ ወደ ሁለቱ ይገባሉ ሁለት ራኦት ይኖራል ህወሓት ተመረጠ ማለት በተመረጠቦታ የህወሓት ፓሊሲ ይተገበራል ልላው እንደዛ ብዙ አትጨነቅ ዋናው ትግራይ ከኢትዮጵያ ለመኖር ያብቃት ፀሎት ብቻ ማድረግ ያስፈልጋል በጀት እኮ የሱማሌ ክልል በእጥፍ ይበልጣል ወይም አንተም ልክ እንደሌሎች 1983 ዓም 5 ሚሊየን ነበር አሁንም 2016 ያው ነው ልትለን ነው የሱማሌ ግን ከአምስት ወወ ሃያ ሚሊዮን በማደጉ ነው ብትለን ይሻላል ወርቅ ወርቅ ብለህ ልትሞት ነው አንድ ሃቂ እወቀው ከጦሪነት 2008 ዓም በፍት ከሃያ ሁለት ኩንታል በላይ ወርቅ ወደ ማሃል አገር ይላክ ነበር በተላያዩ ምክንያት ትግራይ መግፋት እደተጀመረ ሃያ ሁለት ኩንታል ወደ ሁለት ኩንታል ቀነሰ እና የአራት አምስት አመት ክምችት ለማን ይሸጥ ወይም ይሰጥ ትላለህ
@edensimon1843
@edensimon1843 Ай бұрын
ኤርሚ ትክክል ነህ:: ደንቆሮዎች ግን አትድከሙ እስክንድርን ለማጠልሽትም ሆነ ከህዝብ ለመነጠል impossible !!!! እስክድር is belongs to Ethiopians not only Amhara he is belongs to Ethiopians !!!!
@habtamumengesha7866
@habtamumengesha7866 Ай бұрын
የአክራሪው እና ለዘብተኛው ፋኖ አቋም በቅርብ የሚታረቅ አይመስልም። ለትግል የተነሱበት ችግሮች እየተፈቱ ሲመጡ ሊቀራረቡ ይችላሉ። የአካህያድ ችግር ነው የሚለያያቸው።
@yewubmrtnielsencruz7727
@yewubmrtnielsencruz7727 Ай бұрын
what you say is correct !!!!!
@aliahmedabdella2484
@aliahmedabdella2484 Ай бұрын
ይሄንን መከረኛ ህዝብ መከራውን አታብዙበት ሴራው መጋለጡ ተገቢነው ዘመነ ትግሉን በማቀጣጠሉ ሳደንቅህ ግን እንደአብይ ጀብደኛ ይመስለኛል በህዝብ መታመን መወደድ ከምንም በላይ ነው ለህዝብ ነው ለስልጣን ትግላችሁን ለዮ እስክንድረ እውነት ነው በጣም ነው ያዘነው
@user-oo2rw8iy8o
@user-oo2rw8iy8o Ай бұрын
Good job Ermiyas
@mimiyany8039
@mimiyany8039 Ай бұрын
ኤርሚ በዳንኤል ክብረት ስር ገባች ለኤርሚ ግጥም አለኝ እዛም ሄደሽ በላሽ እዛም ሄደሽ በላሽ ሰው ታዘበሽ እንጂ ሆድሽን አልሞላሽ
@Mirag99
@Mirag99 Ай бұрын
ኤርሚያስ ብዙ ጥፋት ሰርተዋል; ዳሩ ግን እርስ በእርስ የማይስማሙ መሀይማንን መቃወሙ ሊያስመሰግነው ይገባል::
@rosakneesr9413
@rosakneesr9413 Ай бұрын
እርግጠኛ ነህ ?
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz Ай бұрын
Well said
@Ethic333
@Ethic333 Ай бұрын
አንተ የፋኖ ብሎም የአማራ ጥላት አፍህን ይዝጋው😮
@gechtube2034
@gechtube2034 Ай бұрын
የዋቅጅራ ልጅ እስኪ የአንተን አላማ ንገረን????
@IsrIsh-t4e
@IsrIsh-t4e Ай бұрын
የሱ አላማ በአማራ ትግል ኢትዮጵያኒሰቱን እስክንድርን ማንገሰ ነው ይሄ ኦሮማራ ዲቃላ
@endeshawamossa5940
@endeshawamossa5940 Ай бұрын
ኤርሚያስ የመምከርም ሆነ የመገሰፅ የሞራል ብቃት የለህም!! በትንታኔህም ውስጥ ተንኮልና አስመሳይነት ነው የማየው!! ርካሽ መወደድን ፈልገህ ነበር ተባነነብህ!!
@tigluayele4559
@tigluayele4559 Ай бұрын
ኤርሚ የእውነት በአሁኑ ያቀረብከው ትክክል መሆኑን ተረድቻለሁ ከ ኢትዮ 360 መውጣትህ ባይመቸኝም
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!ቯእስክንድርን አትንኩብን ስስታችን ነው !!!
@gcy3510
@gcy3510 Ай бұрын
ጀማርያም ያፈኖ ትግል ያማራን ሕዝብ ለማጥቃም አይደለም እያንደንዱ ያራሱን ፍለጎት ለማሰከት ያጋቡባት ትግል ነው ለሕዝብ ማብት ጥያቄ ያታናሰ ትግል ብሆን አንዱም ሰይጣለ ሰይከፈፋል እንዋያይ ታቃምጣን ያለውን ችግር በጦርናት ሰይሆ በውይይት እንፍታ ሥበል ምን አጣላ ያለውን ችግ ማጀማርያምታውቆል ከዛ ከማካለቻው ያሚሆን ሰው ማር ማቅራብ ነባራ ግን እሄን ሁሉ ወጋ ያሚከፍለው ሕዝቡ ለታለያዩ ሰዎች ለግል ፍለጎትና ጥቅም ነው ግን ያትም አይደርሥም ግብ ዬለውም
@dr.abrahamsolomonsbm9453
@dr.abrahamsolomonsbm9453 Ай бұрын
🙏🚦🦁FANO AND JOURNALIST HONORABLE ESKINDER NEGA STAND FOR AMHARA AND ETHIOPIANS FOREVER THAT IS WHY HE LEFT HIS WIFE AND CHILD , GENERLLY HIS FAMILIES 🦁🚦🙏 (🦁🚦GOD BLESSED ADDIS COMPASS MEDIA TO OPEN THE TRUTH FOR ETHIOPIANS FANO🚦🦁)
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 Ай бұрын
አይ፡ እዚህ ላይ ከኤርሚያስ ጋር አለመስማማት አይቻልም። ይሁን እንጂ አሁንም በኤርሚያስ አጠቃላይ አቋም ላይ ጥያቄዪን አላነሳም። በዚች ዕውነት፡ በፊት የተደፈነበትን መግቢያ መቅደድ ፈልጎ ሊሆን ይችላል።
@gebeyawkassa4327
@gebeyawkassa4327 Ай бұрын
በ ጦርነትን አልደግፍም በጦርነት የሚመጣን ለውጥ አልደግፍም ካልህ አለቀ አንተ ምትተፋው የብልፅግናን ስውር አጀንዳ ተሸክመህ እስክንድርን በተሽሞነሞነ ወርቅ ግን መርዝ በመጠንሰስ እንዳይቀራረቡ የምትገጋጠው ጥረት ነው አይሳካም ኤርሚያስ ለገሰ እረፍ!!!!!
@MamoTadios-em6so
@MamoTadios-em6so Ай бұрын
ኦሮሞ ስለሆንክ የአማራን ፖለቲካ የምትመለከተው በሴራ ስለሆነ ነው የስድብ ጎተራ የሆንከው ።
@solomontasew1649
@solomontasew1649 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ተንጨረጨረሳ! ምንድን ነው እንዲህ የሚያንጨረጭረው? ማልቀስ እኮ ነው የቀረው።
@habtamumengesha7866
@habtamumengesha7866 Ай бұрын
ኤርሚ- ዳግማዊ በለጠ ሞላም እንዳይመጣ መጠንቀቅም ያስፈልጋል
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov Ай бұрын
አማራ ሲቀነስ አገውና ቅማንት ከኢትዮጵያ ተገንጥለው ብንገላገል እበጥሩ ነበር
@yene88
@yene88 Ай бұрын
አንተ እኮ ብልፅግና ነክ ምን አገባህ ስለ ፋኖ
@bmnvbjg
@bmnvbjg Ай бұрын
ሃሳብ ላይ እናተኩር። እስክንድር የፋኖ መሪ መቼም ሊሆን አይችልም። ለምን? 1. እስክንድር ድርጅት የማፍረስ እንጂ የማሻገር ታሪክ ስለሌለው። 2.እስክንድር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው ለስልጣን እንጂ ለአማራ ህዝብ አንዳለሆነ 600ሰው ገዳም ውስጥ አስጨፍጭፎ ፀጥ ነው ያለው። 3. እስክንድር አንድ አመት ትግል ውስጥ አንድነት ለማምጣት ሳይሆን ፋኖን እርስ በርስ ለማታኮስ የቆረጠ ስለሆነ። ሌላው ግን ኤርሚያስ በራሱ 1. የመከፋፈል አጀንዳ ነው ይዞ የመጣው። የሰኔ 15 ለምን አነሳህ? ዘመነ ከጎንደሮች ጋር አይሰራም ለምን አለ? ጄኔራል ተፈራ እና ዘመነን---- ብዙ ብዙ 2. ነጩ ቤተመንግስት የሚመላለሱ ብሎ ለማሸማቀቅ ለምን ፈለገ? አማራ የሆናችሁ ይሄን ሃሳብ በደንብ አጠንጥኑ። የኤርሚያስን አካሄድ ከገባችሁ እነደውም ፋኖ በዚህ ተደናግሮ ወደዚህ አንድነት ካንፕ ባይመጣ ጥሩ ነው
@derejetassew4363
@derejetassew4363 Ай бұрын
Assume ስልጣን ያዙ የኢትዬጵያ ህዝብ መልስ ይፈልጋል ምን ሊያረጉ እንደሚችሉ
@habteshyeshi3881
@habteshyeshi3881 Ай бұрын
ምን አይነት መርዝ ነክ በፈጣሪ‼️ ከእባብ እንቁላል እርግብ መቼም አንጠብቅም‼️ እኔ ምልክ አንተ የዘመናችን የአረመኔው ህፃናትን የሚያርድ ህዝብን በጅምላ የሚጨፈጭፍ በዚህ 6 አመታት ከ2~ሚሊዮን በላይ የአማራን ህዝብ በክልላቸው ያረዱ የጨፈጨፉ ዘር ኦሮሙማ ነክ ምን አገባህ ስለ አማራ ህዝብ
@dabazewdie2607
@dabazewdie2607 Ай бұрын
ጠማማ ዛፎች ጊዜያቸውን ጠብቀው ይቆረጣሉ
@temesegeneengeda7955
@temesegeneengeda7955 Ай бұрын
በዛሬው አጀንዳህ እያቀረብከው ያለው ሀሳብ ከነመፍቴው መልካም ነው በዚህ ቁመና ቀጥል።
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat Ай бұрын
ጎጠኛ ገና በጥዋቱ መፈረጅ ጀመሩ
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 Ай бұрын
Hodame cadra stop ✋️ diving Fano
@user-my7vf5nw9u
@user-my7vf5nw9u Ай бұрын
ኤድ ቆሻሻ ሰይጣን ከአማራ ትግል ውጣ።
@reflection9636
@reflection9636 Ай бұрын
It is sad that so many individuals chose to throw insults instead of presenting their views/ideas or disagreements. What goes on in Ethiopia is the concern of any and all Ethiopian where ever they are from. Grow up and Express ides insults just show how small you are. Insults and censorship don't creat ideas and discussion and democracy.
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Ай бұрын
Tebarekulge 🎉.
@FirewZure-ge6jr
@FirewZure-ge6jr Ай бұрын
የእስክንድር ቤተሰቦች ከአንተ ይልቅ ለሀብታሙ አያሌው ቢሰጡት ይሻላቸው ነበር ዝም ብለህ አንጫጫ አይመለከትህም የዋቅጅራ ልጅ
@Gerber5575
@Gerber5575 Ай бұрын
በቅርቡ እርስ በርስ ይገዳደላሉ
@HmsojwNdjjs
@HmsojwNdjjs Ай бұрын
እንዴ አንተ እንደ ሚዲያ ዜና እያቀረብክ መዘገብ ብትለማመድ ምነዉ ከፋኖዎች ራስ አሎርድ አልክ ምነዉ ፋኖዎች መሪ አማርጠን አላሉህም ለቀቅ ብታረጋቸዉ ይመችህ እንደሆነ ሌላ ዜናዘገባ ተለማመድ ነፍሴ
@AlelignAbiyu-dl1pe
@AlelignAbiyu-dl1pe Ай бұрын
ዋቅጅራ እረፍ በአማራ አያገባህም
@derejetassew4363
@derejetassew4363 Ай бұрын
ለጊዜው ከእስክንድር ውጪ አማራጭ የለም በሰላም ለመፍታት ለኢትዬጵያም የሚበጃት
@ethiopianenaden3182
@ethiopianenaden3182 Ай бұрын
ለ 2 ሚልዮን ፋኖ 2 እጩ ማቅረብ ለዚያውም አንዱ ፋኖን መምራት አይደለም ፋኖ አጠገብ መገንገት የሌለበት ጸረ አማራው እስክንድር በአማራ ማላገጥ ነው። የደም ነጋዴው እስክንድር በታዬ አጽቀስላሴ በኩል ከ ኦህዴድ ጋር እየተላላሰ እንደሆነ ተጋልጧል። ይሄ እባብ የአማራን ትግል ሊፋታው ይገባል።
@desalegnkidanebasha_ደኪባ
@desalegnkidanebasha_ደኪባ Ай бұрын
ኤርሜ ከዘመነ ልብለጥ ሲል ስሙት
@Dwr158
@Dwr158 Ай бұрын
ሞላጫ አሁን ሰላማዊ ትግል ስትል ያለማፈርህ። የሚገርመው አሁንም ተከታይ አለህ። አንተም አሁን አገሪቱ ዉስጥ ላለው የፖልቲካ ውጥንቅጥ ከፍተኝ አስተዋጾ አለህ። ከሃዲ እና አጭበርባሪ ነህ።
@dont464
@dont464 Ай бұрын
ኤርሚ ስለአሳምነው ስታወራ የተባባላችሁትን ተውና አማራን ካንተ አልፎም ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ያለውን እርቀት የገለፅህበት አገላለፅ ሳየውና ስለፋኖ ልታወራ የተሰለፍህበት አውድ ኔጋቲቭ እንደሆነ እየተረዳሁ ነው። ምክንያቱም ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ ሀሉ እኩል የምትመለከት መስሎ ይሰማኝ ስለነበረ ነው። ነገር ግን ያሳምነው ወንድም ላናግርህ ሲለኝ እንዴት አማሮችን ማውራት ሲገባው እንዴት እኔን ስትል ሰማሁ። አንድ አካል መናገር የሚገባውን ትልቅ ጉዳይ ማማከር ቢፈልግ የግድ ኦሮሞ መሆን አለበት ማለትህ ነው?
@dr.abrahamsolomonsbm9453
@dr.abrahamsolomonsbm9453 Ай бұрын
🙏🥀🦁 GOD HELP YOU ADDIS COMPASS MEDIA 👉🥀 HONORABLE ERMIAS LEGESS💐👈 LONG LIFE WITH YOUR FAMILIES ,WONDERFUL STAND FOR TRUTH , UNFORGETTABLE IN THE HISTORY ETHIOPIA ,WHAT YOU DID YOU DID FOR ETHIOPIA 💐🦁🙏
@user-bd4ht6pf4j
@user-bd4ht6pf4j Ай бұрын
እስኬ እኮ ከሞግዚት አስተዳደር ነፃ ወጥቷል፣ ቤተሰብ ምን ያገባዋል?
@BerhanuMelaku
@BerhanuMelaku Ай бұрын
በማታቀው፡ጉዳይ፡አፍክን፡አትክፈት
@MelakuDegfew
@MelakuDegfew Ай бұрын
መቼ ነው ነገርህ እንደዚህ አሰልች የሆነው በጣም በጣም ሀሣብ ትደጋግማለህ
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 Ай бұрын
ድውዩና ዘረኛው እስክንድር ነጋ በቁሙ የሞተ ፣ ደሙ ደም ከልብ ሆነ አልሆነ ማን ጉዳዩ ነው ?
@seidmubarek8811
@seidmubarek8811 Ай бұрын
Mendertega
@dagiliule7460
@dagiliule7460 Ай бұрын
እውነቱን ልንገርህ ኤርሚያስ የአማራ ፖለቲካ ገድሎህ ከሞትክ በኋላ ጀግና ያደርግሀል እኔ የሚገርመኝ የብአደንን ፋኖ ሲደግመው ነው 😢 እስክንድር ትልቅ ሀብት ነበር ግን ቀበሌኛወች በጎጥ እየተዘፈነላቸው የህዝባችንን ስቃይ ማራዘም ነው የሚፈልጉት
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Ай бұрын
ከእስክንድር በላይ ሠላማዊ ታጋይ አለ ወይ ??? አንተ ማንም እውነትን የሚወድ እግዚአብሔርን የሚፈራ ይመሥክር ስንት መከራ ሲቀበል የነበረን ሰው ዛሬ የሱን ሰም የማጥፋት ዘመቻውስጥ መግባት ለራሣቹ ያልታመናቹ ናቹ ;;
@eskenderhaile4010
@eskenderhaile4010 Ай бұрын
ምነው ጬኸት አበዛህ?
@solomonjemaneh9552
@solomonjemaneh9552 Ай бұрын
ምን አገባህ አንተ የብልፅግና ፍርፋሪ ለቃሚ ምን አገባህ በአማራ ትግል ውስጥ ክካም
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Ай бұрын
"Eskinder " stand for Baldaress or claiming Addis, while the other FANOs stand for Amhara community only. In fact . They have different Ideology like Eskinder goes for alitame destination Ethiopia. While The real FANOS have struggled for long period of time for AMHARA community . Therefore Eskinder can not compete with Other Real FANOS , computation must be with in the same ideology, meaning please, exclude Eskinder and complete the competition with the rest of FANOs. He should be excluded from Amhara FANOS. Eskinder is confusing the honest FANOs by saying His ideology is one side of a coin. No No No Eskinder does not represent Amhara community Please, tell him to go to Balderas( Addis). I agree with Fano Aseged 100 %.
@amarereta2036
@amarereta2036 Ай бұрын
መረጃውን ያገኘህው ከደህንነቶች ነው ያውም በአብይ ትእዛዝ ምክንያቱም አንተ የአብይ ተከፋይ አክቲቪስት መሆንህ ተረጋግጡዋል
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y Ай бұрын
አርበኛ አሰግድ ግን እስክንድርን ተቃወመ ያልከው እርግጠኛና ትክክለኛ ነው ??አልመስል ስላለኝ ነውና እስቲ አጥራልን ።
@AssefaAbraha
@AssefaAbraha Ай бұрын
የኢትዮጽያ ችግር መነሻዉ የአማራ ፖለቲካ ነዉ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ገዳዩ እነዘመነ ካሴ ናቸው እስክንድርን የሚገሉት
@yohanesasmare2806
@yohanesasmare2806 Ай бұрын
መጀመሪያ ያገታችኋቸውን ተማሪዎች ልቀቁ ዉሸታሞች አስመሳዮች ናችሁ አጀንዳ ለማስቀይስ ያመጣችሁት ተቀባይነት የለውም።
@natnaeltessema4625
@natnaeltessema4625 Ай бұрын
አንተ የባልደራስ ምክትል ስለነበርክ ነው ።በምርጫ ደግሞ የሚፈጠር ነው አሁንም ዘመነን ከእስክንድር ጋር ማወዳደር አግባብ የለውም አሁንም ወደደም ተጠላም ዘመነ ነው መሪ።።።።።
@user-cj7ln1vp5v
@user-cj7ln1vp5v Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jx1yg4dv7d
@user-jx1yg4dv7d Ай бұрын
ምንአገባህ ስለአማራ አለቅላቂ ዳይፐር ዘጊ
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 Ай бұрын
No idea is not your agenda leave alone nasty always negative
"በአስተዳደሩ ውስጥ በእነ ጌታቸው ረዳ ምትክ አዲስ አመራር እንመድባለን"
31:38
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ሰበር ዜና ሐሙስ ነሐሴ 16//20016//ዓ.ም
Fetiya yabnetwa
Рет қаралды 22
የCIA ፊልድ ማርሻልና ቤተመንግሥት የታተመው መጽሐፍ|ETHIO FORUM
18:55