No video

ዳጊ ሾው ሰርፕራይዝ ተደረገች | Zemen Show ምስጋና 3 ​

  Рет қаралды 32,157

Zemen Show

Zemen Show

Күн бұрын

#qinleboch
#surprise
#thanks
#rollmodel
#motivation
#inspiration

Пікірлер: 82
@betlihemtsegaye189
@betlihemtsegaye189 Жыл бұрын
ሌላ እንደ ዳጊ በሰራው ወጣቱ እያነቃቃ ያለው እሸቱ ነው ቀጣይ እሱ ብናመሠግን ደስ ይላል
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
ማርያምን እሸቱ ልል ስገባ አገኘውሽ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg Жыл бұрын
አወ እሸቱን አመስግኑልን
@user-vj8bx5zr3e
@user-vj8bx5zr3e Жыл бұрын
ቀጣይ ለእሼ መሌ እሸቱ መለሰን ዳዊት ዲሪምን አመስገኑልን በርቱ ዳጊ ይገባሻል አድናቂሽ ነኝ
@user-bz4wd4to6t
@user-bz4wd4to6t Жыл бұрын
ይህች ልጅ በፊት በፊት ኢቢ ኤስ ስታቀርብ ትደብረኝ ነበር።ለካስ ተሳስቻለሁ በጣም የተረጋጋች እና ጀግና ናት አሁን ቢያን በቀን አንዴ እከታተላታለሁ እርጋታዋ ቀስ ብላ የምትጥላቸው ቃላቶች ግለጽ እነቷ ለቤተሰቦቻ ያላት ፍቅር በቃ ሁሉ ነገሯን ወደድኩላት አዳምጨም አልጠግባትም የኔ ጀግና በርቺ ብያለሁ።
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Жыл бұрын
ቀጣይ እሸቱ መለሰ የምትሉ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
ቀጣይ እሸቱ ቢሆን ምክንያቱም ለብዙ ወጣቶች አርአያ ፣ መልካም እና አናቃቂ የሆኑ እልፍ የሆኑ ወጣቶችንም የተካልን ወንድማችን ነውና በቀጣይ ዙር እሹቱ ተሸላሚ ቢሆን ደስ ይለኛል
@user-ui1ms1tm5r
@user-ui1ms1tm5r Жыл бұрын
መሰረት መብራቴ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
እሺ በሚቀጥለው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
ዳጊ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት🥰 ዘመን ሾ በርቱ ቀጥሉበት 🥰
@duratiichanal9303
@duratiichanal9303 Жыл бұрын
Sinewerk taye pls
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ይገባታል የአባቷን ፎቶ ስለስጣቹሀት ትመስገናላችሁ ጠንካራ ሴት ናት❤
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 Жыл бұрын
በሚቀጥለው ሰርፕራይዝ ምታደርጉልን ዶር ወዳጀነህን እና ፍቅርን የሚያቀርቡት ተከታታይ ትምህርት ለብዙዎች ጉልበት ሆኗል።
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
እሸቱ መለሰ የምትሉ
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Жыл бұрын
ዳጊ የፍቅር ሰዉ ስጦታዉን ገምቺ ሲሉሽ አባትሽን እንደሆነ ገምቼ ነበር ከዚህ በኃላ ስለ አባትሽ ያለሽን ፍቅር አድናቆት የሕልምሽ ዉጤት ሌላም ሌላም ናቸዉና ፎቶአቸዉን ቢሮሽ ሰቅለሽ ሁሌም በዉስጥሽ ከአንቺ ጋር ስለሆኑ አባዬ ሁሌም መንፈስህ ደስ እንዲላት እየጣርኩ ነዉ ቃልህን አከብራለሁ እያልሽ ወደ ኋላ የሚጎትትሽ ነገር ቢገጥምሽ እንኳን ፎቶአቸዉን ስታይ ብርታት ይሁኑሻል በጣም ነዉ የምወድሽ ይህ ስጦታ ለሰጡሽ የአንቺን አርአያ ተከትለዉ ትልቅ ቦታ እንደሚደርሱ አምናለሁ በርቱልኝ
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
ዘመንዬ በርቱ እኛም እናመሰግንሻለን ። ዳጊን ስላመሰገናችሁልን ። ዳጊ እኮ ሁሌም አዲስ ሀይል አላት ለሰው ምታጋራው ደስስስስ የሚል የሚገባ ሀይል።
@muna7848
@muna7848 Жыл бұрын
በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው በእውነት ከቃል በላይ ነው ብዙ እንጠብቃለን ዘመን
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
እሸን እሱም አሁን ሰአት ላይ ተፅኖ ፈጣሪ ነው
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
Eshtu Dawit drems & manazula pls ❤🙏❤🙏🤔🤔❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ዉይ፡ዳጊዬ፡እዴት፡እደምወድሽ፡አቺን፡እየተከተልኩሽ፡ነዉ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
እውነት ነው ይገባታል ምርጥ ሴት ናት የማትኮራ ጠንካራ ሴት ናት በርቺልኝ🙏👍👏
@Aquablue354
@Aquablue354 Жыл бұрын
You deserve it Dagi 👏 💓 keep shining ✨️ 💛 💖
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ተባረኩ ይገባታል በቀጣይ እባካትሁ የማቆዶንያው ቢንያምን ብታመሰግኑ ምርጫዬ ነው ተባረኩ
@betiyealemayehu
@betiyealemayehu Жыл бұрын
Eshetun
@leilaassefa9044
@leilaassefa9044 Жыл бұрын
እሸቱን አመስግኑልን
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
እሸቱን ሰብራይዝ አርጉልን
@maryamawittad
@maryamawittad Жыл бұрын
በቀጣይ መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን አመስግኑልን
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል ዘመንዬ በርቱልን ዳጊ በጣም ምርጥ ሴት ፓወር ፉል ሴት ነች በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት የማከብራት ልዩ ሰው ነች ስላመሰገናችሁልን ክብሩልን
@hiwottaye2780
@hiwottaye2780 Жыл бұрын
Eshetu melese
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ዳጊ ትመችኛለሽ
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዳጊ ይገባሻል 🥰
@abasmed7840
@abasmed7840 Жыл бұрын
Tebareku betam teru ena leyet yale program new be ketay biniyam ye mekedoniya meserach beteshelemulegn des yelegnal
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 Жыл бұрын
ዳጊ ለወጣቱ ጥሩ ምሳሌ ነች ሁላችንም ወላጆቻችንን መውደድ ማክበር እናት አባቶቻችንን እህት ወንድሞቻችንን እንዴት መከባበር መዋደድ እንዳለብን አስተምራናለች ወጣቶች ተከተሏት
@uaedibba5487
@uaedibba5487 Жыл бұрын
ቀጣይ እሹቱ መለሠ ይሁንልን
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የምትደነቅ ሴት ናት ተባረኩ
@Tsedi19
@Tsedi19 Жыл бұрын
ይገባታል❤❤❤
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
በጣም ነው የመወዳት በሶ ብዙ ትምርት ተምረባታለሁ
@tsegiefaris1502
@tsegiefaris1502 Жыл бұрын
Spot On Gifts
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
እረ በጉጉት የትም ብትጠራ እደተከተልኩዋት ነው ዳጊ ከፈጣሪ በታች የኔ የጥንካሬ መሠረት ነሽ እወድሻለሁ !
@hiwotnigussie8066
@hiwotnigussie8066 Жыл бұрын
Anchi tileyalesh Dagiyee
@hareguzewdu6530
@hareguzewdu6530 Жыл бұрын
she is a great example to others
@educate-t1
@educate-t1 Жыл бұрын
awwww
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Жыл бұрын
Eshetun 🙏 🙏 🙏
@nardosaddis
@nardosaddis Жыл бұрын
Uff ye enie enat betam sis eco nech...zemen show bertulin
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏❤️🙏
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r Жыл бұрын
አለች ለጀግና ሴት ሳስ ነዉ ፍቅር ያለሽ ሰው ነሽ
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ነው
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
❤🙏
@semharasfaw6295
@semharasfaw6295 Жыл бұрын
Hana
@timelessglamourbynature6795
@timelessglamourbynature6795 Жыл бұрын
Dr.Wodajeneh pleaseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee....
@frekassaye141
@frekassaye141 Жыл бұрын
እባካችሁን ንግግራችሁን ወይ ሙሉ አማርኛ ወይ ሙሉ እንግሊዝኛ አድርጉቶ
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Жыл бұрын
Selam❤❤❤❤❤❤❤
@blenmendaye188
@blenmendaye188 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@emebetmelkie8345
@emebetmelkie8345 Жыл бұрын
betam konjo programme zemn txs yigebatle .dagy yen jegena selabtsh yalesh semyte enem gar ale ena erdeshalwe abresh new hulem malqesew ayzosh yen konjo yasenash nebs yimarlesh
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 Жыл бұрын
Eshen please
@gezahegnkristos9079
@gezahegnkristos9079 Жыл бұрын
The next one is Eshetu ,
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Жыл бұрын
እሽቱን አድርጎ
@tsehaylema3190
@tsehaylema3190 Жыл бұрын
ላገኛት ፈልጋለዉ እባካችሁ የቃል ጥገና ያስፈልገኛል በምትወጂዉ ሁሉ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ዳጊ ይገባሻል ።
@ayelechkassaye3108
@ayelechkassaye3108 Жыл бұрын
እናንተም በርቱ፡፡
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
አቲስት ሰለሞን ቦጋለ ለአገር ሰሰለመሰታደርገው ከልበሰ ሰወሰ ስለሆክ ስለ ቅንነትህ ከልብ እናመሠግናለን በሉለረን እዲመሠገን የምትፈልጉ ላይክ አርጉ
@kukisam2528
@kukisam2528 Жыл бұрын
ዘመን በርቺ እኔ ደሞ የማደንቅክሽ አንቺን ነው። ይሀው subscriber አድርግያለሁ
@ethio-habeshatiktok9224
@ethio-habeshatiktok9224 Ай бұрын
keep up the good work and also work on sound system please we couldn,'t keep up with daggy .
@solomontegegn7657
@solomontegegn7657 Жыл бұрын
next inspire ethiopian
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
እሸቱን አመስግኑልን 🙏🙏🙏
@lemlemassefa4689
@lemlemassefa4689 Жыл бұрын
እኔበጣም ተደሰትኩኝ
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 Жыл бұрын
ወጣት ክክክክ ተመቸኝ
@lemlemmolla7827
@lemlemmolla7827 Жыл бұрын
Gobezochi
@honadellak3495
@honadellak3495 Жыл бұрын
gobezoche nachehu beretu ahune degemo Eshetu melesen amesegenu
@mululeges50
@mululeges50 Жыл бұрын
Egzabehr befekid lene netsenat zenaben betamesegenulgn des yelyel
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
Dagi bexaam nw mewdate emmmaaa dagiye feqr Eko nesh masin ethio information gazexenyane esaneme bexaam nw mewdate
@derejelibabw6715
@derejelibabw6715 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ቀጣይ ኮመድያን እሽቱ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
Weyyy endet des enda metelu fetari lejochachun yasadegelachu
@wosenaytenfisu7488
@wosenaytenfisu7488 Жыл бұрын
comedian eshetu melese
@fathiyafath3090
@fathiyafath3090 Жыл бұрын
እሸቱ በማራያምን🙏
@hiwotnigussie8066
@hiwotnigussie8066 Жыл бұрын
Tiru sira new betam ketilubet....gn ene bimesegen biye yasebikut Eshetu Donkey Tube bitameseginut ds yileyal.... Betam bizu sira yiyesera yale wetat new lemisale Ye Artsit Mesfin Getachewn Enat Bet Endisetachew Yarege Besew Hager Bete Emnet endigeneba Yarege mirt wetat new....Please
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j Жыл бұрын
ቀጣይ ለአሼ
@zeyineb0693
@zeyineb0693 Жыл бұрын
ቀጣይ ለእሽቱ
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j Жыл бұрын
ግን ዘመንዬ ስእሉን የት ነው የምታሰሩት
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 Жыл бұрын
ቀጣይ ለወንድም እሸቱ
@temetadesse4764
@temetadesse4764 Жыл бұрын
Eshetuiii donkey tube
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ሰብ አድርጉኛ እመልሳለሁ እኔም
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 10 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
TMH - መኽፈቲ መበል 14 ጉባኤ ህወሓት
19:02
Tigrai Media House
Рет қаралды 3,9 М.
Azmarino design   #besthabesha  #eretria #ethiopia  #habesha #ethio
2:46
Azmarino design
Рет қаралды 9 М.
Ethiopia:-ማክዳ አፈወርቅ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
10:33
Leyu Media ልዩ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
ለልጄ ወላጅነት ለ6ኛ ጊዜ ተጠራው
36:15
Zemen Tube
Рет қаралды 6 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН