No video

Dagne Walle - Lefo Lefo (ለፎ ለፎ) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

  Рет қаралды 1,597,953

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

8 жыл бұрын

Ethiopian Music : Dagne Walle - Lefo Lefo (ለፎ ለፎ) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hotethiopianmusic
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2016 Hope Music

Пікірлер: 421
@dagnewale
@dagnewale 4 жыл бұрын
ለምትሰጡኝ መልካም አስተያይታችሁ በርታቴ ነዉና እግዚያብሄር ያክብርልኝ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 жыл бұрын
ዳኜ በርታ እንወድሀለን
@brishanimaw8910
@brishanimaw8910 Жыл бұрын
ይኸ ዘፈን የአርቲስት ስማቸው ዘመረ ስራ እንደሆነ ሰማው,ማብራሪያ ብትሰጠን
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Жыл бұрын
You deserve it my brother
@mastewaltesfaye
@mastewaltesfaye Жыл бұрын
❤❤❤
@mastewaltesfaye
@mastewaltesfaye Жыл бұрын
ed bakh lekakami, Alubaltegna! atseram wore kemtlekm.
@haymanotderbea2545
@haymanotderbea2545 Жыл бұрын
My God በስንት ፍለጋ አገኘሁት Dagne u r most underrated musican this music should be viral!
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
እኔም እድሜ ለአዲሶቹ ሙሽሮች ይህን የመሰለ ድንቅ ዘፈን እስካሁን ሳላየው
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 Жыл бұрын
እኔ ሰርግላይ ሰምቸው🤗👍🏿
@user-re2tb6pc7j
@user-re2tb6pc7j Жыл бұрын
Amhara culture is amazing ❤
@user-sv3qo6pj7j
@user-sv3qo6pj7j 9 ай бұрын
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 3 ай бұрын
Perfectly
@fish618
@fish618 Жыл бұрын
Amhara people are strong anf proud of Amharanism. አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
@ethiopiatube1388
@ethiopiatube1388 3 жыл бұрын
ዳኘ እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ የአማራ ኩራታችን ነህ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
በጣም ኩራታችን ነው
@user-or4jp4ot5t
@user-or4jp4ot5t 5 жыл бұрын
ጎጃም:ጎንደር:ወሎ:ሸዋ ኩሩው:የአማራ:ህዝብ ጀግና:የኢትዮጵያ:ህዝብ።።።።።
@kalale1909
@kalale1909 4 жыл бұрын
የዜማ ብዛት የሙዚቃ ውበት እንደሆነ የገባህ ብቸኛው ሙዚቀኛ ይመችህ አባቴ ✌
@messiethio4895
@messiethio4895 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ደም የሚያሞቅ ስራ ለምንድን ነው ብዙ ቪው የሌለው ዳኜ ትችላለህ አባቴ አንደኛዬ
@sikefashalwedimenatailovey7164
@sikefashalwedimenatailovey7164 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ትለያለህ እኮ የኔ ደም በጣም ምረጥ ስራ ነው በርታልን አንበሳየ💪💪❤❤❤❤❤
@qatariqqtr751
@qatariqqtr751 3 жыл бұрын
አማራ ማለት ይሄ ነው፡አማራ ባል ሆን ይቆጨኝነበርኡፍፍአማራይኑርልንጀግናነን💚💛❤
@blublubluta2948
@blublubluta2948 7 жыл бұрын
እንዴ እኔ ከዚህ ሙዚቃ ፎንቃ ጠለፈኝ እኮ ደግሞ ከዘፋኙ አላልኩም ተንደርድራችሁ እንዳትሞልጩኝ lol በጣም የሚያምር ልዩ ድምፅ ከልዩ ቱባ ባህላችን ጭፈራ እና ደስ የሚለውን የሰርግ ባህላችንን በወኔ ለጋበዛችሁን ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበል አራት ነጥቦች
@user-eb5jq1tj4e
@user-eb5jq1tj4e 8 жыл бұрын
ሙዚቃ ማለት ይህ ነው በጣም ያምራል በጣም።
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 Жыл бұрын
Underrated song I’m so proud of Dagen walle jegenaw you are make me proud
@eyuelalemayehu7288
@eyuelalemayehu7288 3 жыл бұрын
why am still love song i don't know still have a strong vibes....
@ferhiwotasfaw6246
@ferhiwotasfaw6246 8 жыл бұрын
ለፎ ለፎ ቆንጆ አይገልፀውም በጣም ቆንጆ ነው ግን ሰምና ወርቅ ነው ዘፈኑ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 8 жыл бұрын
One of the hottest authentic traditional Ethiopian song . Kewetew eko
@mekdesaa6934
@mekdesaa6934 3 жыл бұрын
Lefo lefo is best known in Motta Gojam and my family and friends were singing this for my wedding 9 years ago and I’m happy it’s well known now .it’s a bit different tho.
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Жыл бұрын
Beautiful music ....is this a wedding song then? Can you share more please
@lemiraya5351
@lemiraya5351 Жыл бұрын
ሚገርም ዘፈን ነው ዳኜ አምበሳው በረታ ከሰበታ ኦሮሚያ
@engineeringacademy6550
@engineeringacademy6550 6 жыл бұрын
music which manifests the true culture and tradition of a society has great value and plays an important role to be heard and accepted by many. thank you!!!
@adamubeide3685
@adamubeide3685 2 жыл бұрын
LP
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 Жыл бұрын
You said it right the melody is dope !
@enderasenegn
@enderasenegn 6 жыл бұрын
ይህ ልጅ ባህሉን በደንብ አድርጎ እያስተዋወቀ ነው , ዘመናዊ ነት ባህልን በመርሳት አለመሆኑን አሳይልኝማ , ሆታ ነፍሴ እስክትወጣ ነው የምወድ።
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ሀገሬን አስታወሰኝ በዚሁ ቀጥልበት
@waffiki
@waffiki 8 жыл бұрын
excellent music and excellent voice.......
@user-hr4rg5eb8j
@user-hr4rg5eb8j 7 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፈን ነው ሳልሰማው አላድርም እንግዲህ እስካገባ ድረስ በዚህ መጨፈር ነው
@bilenassefa2597
@bilenassefa2597 8 жыл бұрын
ደስ የሚል የአገር ባህል ዘፈን ይመችህ ተመችቶኛል መጨፈር ብችል አስነካው ነበር
@SolomonVA
@SolomonVA 8 жыл бұрын
WOW አቧራው ጨሰ ! እዴት ደስ ይላል በጣም ልዩ ነው፡ በቃ በቅርቡ አገባለሁ
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 7 жыл бұрын
ለፎ ለፎን መቶ ግዜ ልፌው መጥገብ አቃተኝ. ዋው! በአያሌው ያምራል !!!
@Tagelify
@Tagelify 7 жыл бұрын
ONE LOVE THIS IS ETHIOPIA NEW GENRATION DONT GIVE UP FOR YOUER RIHET.BLACK LION AFRICK
@yoditkasaye1579
@yoditkasaye1579 8 жыл бұрын
I like your songs specially this song it's amazing I love it good job thank you bro
@lubabamulu3591
@lubabamulu3591 7 жыл бұрын
Yodit Kasaye wow
@nardoesabebe6739
@nardoesabebe6739 7 жыл бұрын
Yodit Kasaye ዝውግፍታዲያስ
@ruttanegga5571
@ruttanegga5571 7 жыл бұрын
This video deserves a lot more views that it has!
@melakubelay1022
@melakubelay1022 3 жыл бұрын
Exactly
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Жыл бұрын
Better to to view & like his own account inorder to help him pay.
@ngmo6757
@ngmo6757 Жыл бұрын
👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💗💗💗💞💞💖
@aderakedalemeamenkendalme4618
@aderakedalemeamenkendalme4618 8 жыл бұрын
በርታልን ዳኘ የጎጃም ማኛ
@mehemedmurad
@mehemedmurad 7 ай бұрын
ምናይነት ጀግና ነው ❤❤❤❤❤❤
@manayeyenasew8924
@manayeyenasew8924 6 жыл бұрын
this is the real calture music of gojjam i like it ! i am proud of gojjam music!!!!!!!!
@wendifrawbenaigesgarcia5881
@wendifrawbenaigesgarcia5881 6 жыл бұрын
Beautiful gojam
@SonoranTel
@SonoranTel 8 жыл бұрын
I love this. this music does something to my soul! I just love it.
@SonoranTel
@SonoranTel 8 жыл бұрын
it's sad I don't understand but I just love it lol
@abayneshbeharu3532
@abayneshbeharu3532 8 жыл бұрын
+GadinelliT 👍👍
@hawasaeed8216
@hawasaeed8216 7 жыл бұрын
Gadinelli
@marthashiferaw3388
@marthashiferaw3388 7 жыл бұрын
I love this song so much
@selamawitdemis7270
@selamawitdemis7270 8 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በርታ አገር ቤት ትዝ ይለኛል እንደዚህ አይነት ስሰማ ....
@loading-pu1fu
@loading-pu1fu Жыл бұрын
Beautiful amhara culture ❤
@alemitubelay7211
@alemitubelay7211 5 жыл бұрын
ዋውውውው ዳኜ እንዲህ ጣም ያለው የበሃል ዘፈን ልቀቁልን በርቱ አሁን አሁን በተለይ የጎጃም ዘፋኝ ብለው የሚለቀቁ ዘፈኖች በጭራሽ ተጎጃም ይዘት የላቸውም እና በርቱ ልዩ ነው
@tija2011
@tija2011 8 жыл бұрын
wow! amazing.. is time to show some people who we are for real!
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 8 жыл бұрын
This is one of the most extremely HOT and WILD habesha songs ever. Truly አቧራው ኣስጨሰው አኮ
@lilisidetaga7599
@lilisidetaga7599 5 жыл бұрын
ትዝታ ታዴስ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ማማዪ
@borkboi3147
@borkboi3147 4 жыл бұрын
Yemertoch merttt!!!! Thank you Dagne!!!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 9 ай бұрын
a great song of all times ! ጀግናነ💚💛❤
@milliontesfaye2568
@milliontesfaye2568 3 жыл бұрын
That our original culture thank you dagne.
@Yoki_Tube
@Yoki_Tube 7 ай бұрын
Wow wow just wow what an amazing voice 💕
@matyasdemesew9478
@matyasdemesew9478 3 жыл бұрын
It took me months to find it, after looking part of it on ticktock. Great Job Add more description to make easily searchable. Thanks
@AddisEmebett
@AddisEmebett 7 жыл бұрын
🇲🇱🇨🇬Jegnawwww AMHARA 🇨🇬🇲🇱
@yemaramelijenegemomhiwetin8993
@yemaramelijenegemomhiwetin8993 7 жыл бұрын
+Yonatane Simple Boy yessssss
@ayuliaayulia9547
@ayuliaayulia9547 7 жыл бұрын
Yonatane Simple Boy እኔ ቅር ብሎኛል ቅራሪ ስጠኝ?
@hhhj1894
@hhhj1894 6 жыл бұрын
Haimy A wowow ❤❤😍😍
@user-bt8gy5os3q
@user-bt8gy5os3q 8 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር የባህል ሙዚቃ ነው
@tsedalemariam7920
@tsedalemariam7920 7 жыл бұрын
Betam dess yelal! I can't enough of it!
@zedoethiopia
@zedoethiopia 6 ай бұрын
ጀግነ ደኜ ወላ ዘመን መይሽር ሙዝቀ *አራ ልጅቷዋን የዞዋት እህቴ ነች
@wolloraya3509
@wolloraya3509 Ай бұрын
❤❤❤ የኔ ጀግና ዳኜዋ ምርጥ እኮ ነህ
@hanaahanaa374
@hanaahanaa374 8 жыл бұрын
አቦ ያምራል..ይመችህ
@user-zo2qs1pe2r
@user-zo2qs1pe2r 8 жыл бұрын
በጣም ፡አሪፍ- ነው።♥♥
@robelassaye9488
@robelassaye9488 3 жыл бұрын
ሽንጥ ነው እሚያደርገኝ ስሰማዎ
@entu750
@entu750 Жыл бұрын
የአትዮ ድምቀቶች አማራዬ💚💛❤
@kiddonet1
@kiddonet1 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሰርግ ዘፈን♥🌷👌
@Rita-cv9ec
@Rita-cv9ec 3 жыл бұрын
እሐ ያመናል በለዉ አሁንስ እዚህ ተቀምጭ ከምቃጠል ታጠቂ ይለይልኝኝኝ ያንስግብግብ ገዳይ በሰሜን አዝረከረከዉ አሰኘዉ ወይኔኔ 💪💪
@user-pu8rl8nr7z
@user-pu8rl8nr7z 3 ай бұрын
best wedding music i ever seen♥
@AlmazMoghinet-e9k
@AlmazMoghinet-e9k Ай бұрын
ዳኘ ምርጥ ሰው ኑርልን ❤❤❤
@meharimishamo5732
@meharimishamo5732 7 ай бұрын
አንተ ትለያለህ ዳኘ ❤❤❤
@Nina-pr6rq
@Nina-pr6rq Жыл бұрын
Yene anbesa!!!!!❤❤❤❤
@Vip-nh2mp
@Vip-nh2mp 7 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ሰምቸው አልውቅም በጣም ያምራል ደግሞ ልጁ እነዴት ያምርብሀል መሰለክ ብራቮ ሰረጌ ናፈቀኝ
@dewodadi7803
@dewodadi7803 7 жыл бұрын
I really love this song so much
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 8 жыл бұрын
እንደት ያምራል ስረጌ እየቀረበ ነውውው ይህንንን ጭፍራ እንድትጨፍሩልኝ በክብር ጠረቻችሁ አለሁ ምክንያቱም ሚዞች ለመላው የኢትዬብ ተጠቃሚውችን ያጠቃልላል
@atalayshitie3963
@atalayshitie3963 8 жыл бұрын
hahaaa
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 7 жыл бұрын
yasekle
@user-zw1pv5gm8u
@user-zw1pv5gm8u 7 жыл бұрын
ክክክክ ጥሩ ነው
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 жыл бұрын
ትዝታ ታደስ#melkam gabcha yihunilish bilenal
@emanmehamed2373
@emanmehamed2373 7 жыл бұрын
kkkkkkk meche new
@user-bw2um4hd8d
@user-bw2um4hd8d 8 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ ያለ ጭፍራ ስሰማ አግቢ አግቢ ይለኛል ዋው በጣም አሪፍ ነው በርታ
@emanmehamed2373
@emanmehamed2373 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk gole new
@hhxbcbXbcbg
@hhxbcbXbcbg 13 күн бұрын
አማራ ባልሆንም ሆታቸዉን ጭፈራቸዉን ፉከራቸዉን ቀረርቷቸዉን ሽለላቸዉን ስሰማ ደሜ ይሞቃል ይሄን ሰፊ ህዝብ ህዝብ ነዉ ከማዳጋስካር መቶ አጠፋለሁ የሚለዉ የሀገር ሸክም ከሀዲ ሀገር አፍራሽ የፈረንጂ ገረዲ ለብሳቸዉኩዋን የሀገር ባንዲራ ነዉ ልባቸዉ አልፎ አላህ ያኑራችሁ
@gezahegnegebre4203
@gezahegnegebre4203 7 жыл бұрын
great job. i love it
@m.s123
@m.s123 3 жыл бұрын
Love it 💯%
@malaketelahun1258
@malaketelahun1258 8 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@ghfgh6508
@ghfgh6508 8 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@gffhhhagerachinaferataweb5485
@gffhhhagerachinaferataweb5485 6 жыл бұрын
እኛ አማራ የበላይ ዘለቀ የአበበ አረጋይ ጀግና ጀግና ኩሩ ኢቲዮጵያ ባለታካሪክ ዳኜ አይኔነው
@hena.derejemami678
@hena.derejemami678 8 жыл бұрын
አቮ ልጁ ተመቸኝ የሆነ ወንዳወንድነቱ ጋይስ
@user-wu3pq2xy6w
@user-wu3pq2xy6w 8 жыл бұрын
በጣም
@aliaalharthi9742
@aliaalharthi9742 8 жыл бұрын
+መቅዲ ፍቅር j
@Love-ot7zy
@Love-ot7zy 8 жыл бұрын
አንችን
@aathaaa8165
@aathaaa8165 7 жыл бұрын
alia alharthi
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
ባህላችን ደስ ይላል።
@enanuyalew2332
@enanuyalew2332 8 жыл бұрын
che energia bravo
@gdggsgdgddbdvdbdbdbb6223
@gdggsgdgddbdvdbdbdbb6223 7 жыл бұрын
i love this music
@atiloveatifkre7617
@atiloveatifkre7617 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ምችት ነው ያላችሁኝ
@himehime1520
@himehime1520 6 жыл бұрын
እካንም ያገሬ የበላይ ዘለቀ ልጅ ሆንክ ሥወጽክ የኔ ቆፍጣና
@tigistastreaw2468
@tigistastreaw2468 6 ай бұрын
❤❤❤
@wanegnawnigus4597
@wanegnawnigus4597 8 жыл бұрын
"eyaha yamenal belew" i like it.
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
ሸዋ አማራ ዋዉ ራያ ወሎ ጎንደረ ጎጃም አድሳባ አንድ አማራ
@anwarahmed4387
@anwarahmed4387 4 жыл бұрын
waooooooooo batam dass yamil zafan keep it up. Dagen 😍😍😍
@melteasefwe1830
@melteasefwe1830 8 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ይመቻል
@ReditMerre
@ReditMerre 3 ай бұрын
አማሬነት ይለምልም
@awokekassazewdie7756
@awokekassazewdie7756 6 жыл бұрын
continued please do it with all you listed weapon!!! again!
@rozakonja9597
@rozakonja9597 7 жыл бұрын
Wow dimtsk siyamr edeh new yegeri zefen 😍👍
@khalilhajeir6192
@khalilhajeir6192 7 жыл бұрын
uuuuuffffff setamerti agerne Ethiopia astewasekunye taberku
@kemalemyi5079
@kemalemyi5079 8 жыл бұрын
ኣቦ ይመቻቹ ያገሬ ልጆች ደስ ሲል
@athnibisri2038
@athnibisri2038 5 ай бұрын
My Amhara❤ My blood🩸
@simanishgabra8497
@simanishgabra8497 8 жыл бұрын
woww yenecheh abo edat edetemechegn mest new yaderkegn
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
leserge ken endemitizefenlgni tesfa argalew yet new mitnor behir dar new ene gonder negni selam yakoyen ere esey silete semer biye sichefr
@hiwotalemu4362
@hiwotalemu4362 7 жыл бұрын
ወይ እንዴት ያምራል መቼ ይሆን የኔ ተራ 😍😍😍😘💤💘💘💘💘💘💖💖💖💖💖💔💔💔💓💓💓💓💘💘💘
@sisay7
@sisay7 8 жыл бұрын
this is the best of the new coming Ethiopian new year 2009 E.C
@yilikalagmuas614
@yilikalagmuas614 8 жыл бұрын
gozaminew arif zefen!!!
@ameera7731
@ameera7731 8 жыл бұрын
ዋውውው
@user-ik2ub7ug8r
@user-ik2ub7ug8r 7 ай бұрын
የአማራ ኩራት የእትዯዽያችን ድምቀት ነህ ዳኝየ በርታ ወንድሜ ኩራታችን ነክ የኔ አባት ኑርልን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@fikrteviki4355
@fikrteviki4355 8 жыл бұрын
wawwwwwwwwwwwwww Betam Desiyilal Berita
@abperkins6717
@abperkins6717 8 жыл бұрын
እንዴት እንደ ሜምር
@Restoreofkingspower
@Restoreofkingspower 2 ай бұрын
Dagniye enwodihalen ante mirt sew Amhara
@simreteabmekbib6793
@simreteabmekbib6793 Жыл бұрын
I can't stop listening to this music. Wow, What amazing music is it. Dagne
@LovelyBinaryCode-hq2fx
@LovelyBinaryCode-hq2fx 6 ай бұрын
Amazing 👏 🤩
@weyneamanuel4745
@weyneamanuel4745 8 жыл бұрын
nice song and dance chese Abaraw chese
@edelweiss5099
@edelweiss5099 7 жыл бұрын
woooowwwwww ♥♥♥♥♥♥
Hot Ethiopian Traditional Music 2014 Dagne Walle - Wub Abeba
6:39
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 4,3 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 37 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Leblebew
6:23
Dagne Walle
Рет қаралды 169 М.
Best Ethiopian Music Mix 2023 | Latest Hits by DJ Slash et
1:03:30
DJ SLASH ET
Рет қаралды 933 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 37 МЛН