ዳጉ-በድል የደመቀው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 7,532

EBC

EBC

7 ай бұрын

ዳጉ-በድል የደመቀው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 18
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 7 ай бұрын
Respect to the heroic Ethiopian Defense Forces! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@user-qv5uk5dc3u
@user-qv5uk5dc3u 7 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን እንኳ ደስ አላችሁ ፤ በርቱ ጠንክሩ ቀጥሉ 👍
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 7 ай бұрын
የገዛ ዜጋውን ስለጨፈጨፈ ነው በርቱ ቀጥሉ ይህ ታሪክ አይደለም መጥፎ ታሪክ ነው ጀግና ከሆነ በአራቱም አቅጣጫ አገሩን አስወርሮ መሐል አገር የሚደነፋ የገዛ ዜጋውን እየገደለ የሚደነፋ የመከላከያ እና የአየር ነኝ ባይ ኢትዮጵያን የተደፈረችው በናንተ ዘመን ሱዳን እንኳን ነው የወረረችን ማፈሪያዎች
@MillionBezabhe
@MillionBezabhe 7 ай бұрын
ለመላው ኢትዮጵያውያንና መላው የአየር ኃይል አባላቶች እንኳን አደረሳችሁ ኮራሁባችሁ ታሪክ እንዲህ ሲነገር ደስ ይላል በርቱ የቀድሞ የስራ ጓደኞቼ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 7 ай бұрын
የአሁኖቹን ተዋቸው የገበሬ ቤት ትምህርት ቤት ሆስፒታል የሐይማኖት ተቋም የሚያቃጥል የገዛ ዜጋውን የሚገል በተለመነ ድሮውን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ወንበዴ ነው ከአብይ በፊት ስላለው ማንም ይመሰክራል በደርግ በጃንሆይ እንዲሁም በኢሕአዴግ ጊዜ የአሁኑን ተውት
@Son_of_Waaqaa
@Son_of_Waaqaa 7 ай бұрын
Make Ethiopia great💪!!
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 7 ай бұрын
ስላገለገላችሁን፡ እናመሰኛችኋለን!
@amensisa3648
@amensisa3648 7 ай бұрын
Ethiopian Air Force 'The sky is ours'.
@zenagirma8230
@zenagirma8230 7 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@binyamasfaw5684
@binyamasfaw5684 7 ай бұрын
❤❤ኢቲዮጲያ ትቅደም
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 7 ай бұрын
RedSea - a matter of the National Security for Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 7 ай бұрын
Respect our heroes
@dutamoazazhbufebo7609
@dutamoazazhbufebo7609 7 ай бұрын
Ethiopian Airforce aviation was established in 1928 ( in Eghiopian calendar) and its was the first aviation in africa which participants many operation in side the country and out side of the country including Italy invation and I would like to appreciate surgent Fikadu Eshetu for his excellent explanation of dynamic history of Ethiopian Airforce building in manpower and in techinology since 1928 till today that's unforgotable history but u was mentioned many pilots those who was participated the operation of somalia but what about colonel Bezabih Petros who was landed with one engine and he was the most Hero and he was sacrifices him self for the great nation
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 7 ай бұрын
Our laws should protect the sacrifice made by ENDF, its heroic members, and their families for Ethiopia and Ethiopians! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@geremewdessie9
@geremewdessie9 7 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን በቂ አይደለም ። አንድነት ያስፈልገናል ሃይል ያስፈልገናል ፍቅርና ሰላም ያስፈልገናል ቴክኖሎጂ ያስፈልገናል ሌላም ልላም ...
@mugadnewsnetwork8494
@mugadnewsnetwork8494 7 ай бұрын
የአገሩን ህዝብ የጨፈጨፈ ጥቁር ጠባሳ የጣለ የትግራይን እና የአማራን ህዝብ የጨፈጨፈ አየር ሃይል መሆኑን ነው የምናውቀው።
@user-pc4dl5zw9z
@user-pc4dl5zw9z 7 ай бұрын
አየር ኃይል በደርግ ጊዜ ቀረ አሁን ያለው አየር ኃይል ግን የገበሬ እህል የሚያቃጥል ንፁሐንን በቦንብ የሚደበድብ የፋሽስት አየር ኃይል ነው
@user-bv3jk7st9k
@user-bv3jk7st9k 7 ай бұрын
Yedrowma telo feretete
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Seifu ON EBS : አፍቅሪዋለሁ ላገኘው እፈልጋለሁ | SeifuONEBS | NewEthiopiaMusic2024 | EBS
10:11
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН