🔴የቬሮኒካ አዳነ አደገኛ ሃሳብ እና ህፃን አገባ የተባለዉ ሰዉ - የEBSTVዋ ሉላ ገዙ አባት ስለሷ | Dallol Entertainment

  Рет қаралды 136,993

Dallol Entertainment

Dallol Entertainment

Күн бұрын

የዩቲዩብ ስልጠና ለመመዝገብ - t.me/dallol_order
0955233820
🔴ብዙዎችን ያስደነገጠዉ የሰርግ ፎቶ እና የቬሮኒካ አዳነ አደገኛ ሃሳብ - አስቴር አወቀና የEBSTVዋ ሉላ ገዙ አባት | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Пікірлер: 704
@dallol_entertainment
@dallol_entertainment Ай бұрын
Choice Podcast 👉👉youtube.com/@choicepodcast?si=_LtH0zbbEK8Ou0Ls የኔ ቴሌግራም ሊንክ t.me/dallol_order
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Ай бұрын
ደምሩኝ❤❤❤
@genetteklu7300
@genetteklu7300 Ай бұрын
የፈረሶች ባለቤቶች ተጠቅማችሁ ጉልበታቸዉን ከተጠቀማችሁ በሗላ ሲያረጅ አይናቸዉን አጥፍታችሁ ሜዳ ላይ የምትለቁ አረመኔ ጨካይ ጅቦች የእናንተን አይን ደሞ ልጆቻችሁ የጥፉ አችሁ የሰራችሁት ግፍ አግዚአብሔር ይበቀላችሁ ክፉ አዉሬ ወች የሰዉ ጭራቆች
@hailex21
@hailex21 Ай бұрын
👏👏👏
@misrake22
@misrake22 Ай бұрын
Thank You የዚህ ሳምንት ጥያቄ ተሸላሚ ዕድለኛ ሆኜለሁ 👍 👍👍 🙏🙏🙏
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Ай бұрын
እኔም የፈረሶቹ። ነገር በጣም ያሳዝነኛል ከተቻለ ሰላማዊ ሰልፉ ብንዉጣላቸዉ ለነዚህ እስሳቶች
@genetteshome654
@genetteshome654 Ай бұрын
thank u
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
betam
@user-ku3be3rw4b
@user-ku3be3rw4b Ай бұрын
አመለካከት በጣም ደሰ ይላል አሰተዋይም ነህ ጎበዝ አነጋገርህ ጨዋ ቤተሰብ ወልዶ እንዳሳደገህ ታሰታዉቃለህ አነጋገርህ ቁጥብ ነዉ!ሁሉ ኢትዬጽያዉያን ወጣቶች እንዳንተ አሰተወይ በሆኑ ብየ ተመኘሁ❤
@feetlewert5225
@feetlewert5225 Ай бұрын
እስማርት የሆንክ ወጣት ተባረክ እኔም ወንድሜን ታስተምርኛለህ
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ዘፈን መተው ትልቅ ክብርና ሂወት ነው 🙏🏿
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Ай бұрын
አስቴር ምንም ብትሆን ያምርባታል ምክነያቱም እንደ ሌሎቹ ቅጥ ያጣ አለባበሰ አትለብስም ጉራ የለባትም ባህሏን የጠበቀች ሁሌ ዘመናዊ ጀግና ናት🎉🎉🎉❤❤❤
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz Ай бұрын
Yes በቬሮኒካ ጉዳይ ላይ የሰጠኸው ሃሳብ 100% እምነት ነው ሰው ልጅ ወደ እግዚአብሔር ሃሳብ መመለስ ከፈለገ ወዲያው ሃሳቡ በውስጡ ከተፈጠረበት ደቂቃ ጀምሮ መወሰን አለበት ብዬ አምናለሁ።❤❤❤❤ thanks brother
@halemayimam
@halemayimam Ай бұрын
ወይ ጉዲ የጭካኔ ጥግ ነዉ ወላሒ ሰዉኮ ከጭካኔዉ ብዛት ወደ አዉሬነት እየተቀየረ ነዉ የአላህ እዝነትህን አትፈገን ያረብብብ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Ай бұрын
እዴ የአስቴር እድሜ ማሻሻልህ ነው ወድሜ 65 አመት ትላለህ 75 ታረጋለች አባቴ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Ай бұрын
ተዉ እጂ 65 ትሆናለች እስቲ ማነዉ በ75 አመቱ እዲህ የሚቀሳቀስ
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l Ай бұрын
​@@helenalamin9762የናቴ ታላቅ ናት እናቴ 68 አመትዋ ነው
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Ай бұрын
65
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc Ай бұрын
65 የሷ ነው የልጇ 🤔😳😂😂😂
@yoditafework
@yoditafework Ай бұрын
You’re jealous bro
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds Ай бұрын
ጋዜጠኛ መሰለ በጣም ጎበዝ የሚያምር ድምፅ ያለው እውነተኛ ጋዜጠኛ እንወድሀለን እናከብርሀለን 💖🙏💖👍
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
አፈር በማታውቀው ሙያ ለምን አስተያየት ትሰጣለህ ? ለመሆኑ እውነተኛ ጋዜጠኛ ያልከው ምን ሲሠራ ምን እውነት ሲዘግ አይተህ ነው ?
@user-oj4mk2gy2v
@user-oj4mk2gy2v Ай бұрын
ከሁሉምነገር አስቱን ሰላየሁ ደስ ብሎኛል እራሷን ሰለምጠብቅነዉ ሌላሚስጥር የለዉም
@alemshetkefelew4631
@alemshetkefelew4631 Ай бұрын
ሰውን የምትረዳበት መንገድ ይገርማል። ፀጋውን ይብዛልህ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
የስራቸውን ይስጣቸው በእውነት የፈረስና የአህያ ግፍ በአዲስ አበባ 😢😢😢
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
ከኔጌቲቭ ሀሳቦች ነፃ የሆንክ ልጅ ስለሆንክ ትመቸኛለህ ሰዎችን የምትረዳበት መንገድ ደስ ይላል እንዳንተ አይነት አመለካከት ያለውን ያብዛልን ያኔ ሀገራችን ከህመሟ ታገግማለች ሀገር ማለት ህዝብ ነው ህዝቦቿ በሀሳብ ቢግባቡ ሀገራችን ሰላሟ ይመለሳል በኛ ሀሳብ ላይ እግዚአብሔር ይጨመርበት
@seidyesuf2029
@seidyesuf2029 Ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በላይክክ❤❤❤
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Ай бұрын
እውነትነው ተባረክ ስለቬሮኒካ የሰጠኸው አስተያየት ሲጀመር ዘፈን ሐጢአት መሆኑን በግልፅ መናገር አለብህ
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh Ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ አመለካከትህ ይመቸኛል ፈረስ የምትመግበው ሴት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነች የኛ ሰው የተጠቀመበትን ለማስወገድ ከዚህ በላይ አስከፊ ነገር ይደረጋል ፈረስ ላይ የሚደረግ ግፍ ይቅር ይበላቸው ሲጠቀሙበት ጅብ እንዳይበላው በሚል ድግምት ያረጉበታል ሲያረጅ ወይም ሲታመም አውጥተው ይጥሉታል ብዙ ግዜ ጅብ እንኳን አይደፍረውም ግፍ በጣም ግፍ ነው
@zinashtebaso
@zinashtebaso Ай бұрын
DR ጎበዝ ልጅ ነህ ቀጥልበት 🙏🙏
@mosalah4733
@mosalah4733 Ай бұрын
ልክ ነው የፈረሱ ብዙ ሰዎች ክፍለሃገር ላይ መኪና እንዲገጨው መንገድ ላይ ይለቋቸዋል
@meronbekelle470
@meronbekelle470 Ай бұрын
thanks dale sile vironka yalikew fetarin endi blo meshewdi aychalem
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 29 күн бұрын
❤ እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነቱ የሞራል ሞራል ሰጥተኸናል ወንድም አለም በጣም ነው ዝግጅትህን የምከታተለው
@user-me5jx2uc3v
@user-me5jx2uc3v Ай бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
Aster may b 67 years old i rember her she was singing since i was a kid
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n Ай бұрын
እግዜር ይይልህ የኔ አባት ሲያሳዝኑ እዩ ብሎ የሆነ ነገር እዩ ብሎ የቀረጻቸው ግፈኛ
@seraneshazenelign4544
@seraneshazenelign4544 22 күн бұрын
አስትየ የኔ የልቤ ፖናዶል የኔ ኩሩ ሀበሻ በየሚዲያው ስር የማትርመጠመጥ ፍቅር ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 Ай бұрын
ንግግር ስርአትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@Menorrealestateplc
@Menorrealestateplc Ай бұрын
አስቴር አወቀ የመጨረሻ አልበም ሶባ እድሜዋ 65
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g Ай бұрын
አዎን፡ዘፈን፡ኀጥያት፡ነዉ፡
@BezuyeWondewosen
@BezuyeWondewosen Ай бұрын
አልበሟል አላውቀውም እድሜዋን እንኳን እራሷን ጠይቃት አብረናት አልተወለድን በምን እናውቃለን የዘንድሮ አርቲስቶች 21ን አንለቅም ብለዋል
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Ай бұрын
የአስቴር አውቀ እድሜ 75 ይሆናል
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Ай бұрын
እናመሰግናለን አወ አለን 💚💛❤🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
አንተም እኮ ሀኪም እና ሚዲያ አዝናኝ ነህ በጥቂት። በርታ።
@user-sn8jd8lp7k
@user-sn8jd8lp7k Ай бұрын
እኔ እንደዚህ አይነት ህዝብ በሀገር ላይ እንዳለ አላውቅም ነበር ብዙ የሚደመር ነገር አለ
@temesgenmoges889
@temesgenmoges889 Ай бұрын
Aster Awoke Age -65 Last album -Soba
@user-xp1vb3td7v
@user-xp1vb3td7v Ай бұрын
የሚትሰጠው ሀሳብ ትክክል ነው ቀጥልበት አድናቂክ ነኝ❤❤❤
@mama.1124
@mama.1124 Ай бұрын
አስቴር አወቀ የመጨረሻ አልበም ሶባ እድሜዋ 70
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Ай бұрын
በጣም ብስል ልጅ ነህ
@nahom-cx7wr
@nahom-cx7wr Ай бұрын
wow zare mebrat alxefam... temesgen🙏
@sarahgwapa6368
@sarahgwapa6368 22 күн бұрын
በትክክል
@belayneshargaw7951
@belayneshargaw7951 Ай бұрын
2. እውነት ያናግርህ እኔ የምለው የሀጥያት ትንሽ ትልቅ የለውም ለጽድቅ መስራት ደግሞ ቀጠሮ የለውም እና ለመመለስ የፈለገ ደግሞ ጊዜው አሁን ነው ስትወስን ያኔውኑ በእቅድ ጽድቅን ማግኝት ይከብዳል
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 Ай бұрын
ወንድሜ አሁን በቬሮኒካ ጉዳይ ተሳሳትክ ምክንያቱም የሀጢያት ትልቅና ትንሽ የለውም ሁላችንም በሀጢያት ውስጥ ነው ከዚህ ለመውጣት በፀለይን ቁጥር እንፎክራለን ግን አይሳካም አንድ ቀን ሁላችንም ከገባንበት ነገር እንወጣለን ማሰብ ግን አይከለከልም ዘፍኝነት ከሀጢያቶች አንዱ እንጂ ከሌላው ሀጢያት የተለየ አይደለም
@user-ly3eu1gu3g
@user-ly3eu1gu3g Ай бұрын
🎉🎉
@user-wd6pr1mz7w
@user-wd6pr1mz7w Ай бұрын
Aster aweke age 65 last album -- Soba 🎉🎉🎉🎉
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ሉላ ውቢት ከነ ርጋታዋ ❤❤
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
እውነት በጣመሰ ጎበዝልጅነህ ስለይቱብ በጣምአሪፋስራነው
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 Ай бұрын
I am one of the panadol woman fir my family ❤💪💪💪
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
I agree with what you said about Veronica thanks
@HuriyumaAbduljelil-mb8jn
@HuriyumaAbduljelil-mb8jn Ай бұрын
የ አስቴር አወቀ እድሜ-65 እና የመጨረሻ አልበም -ሶባ
@user-dg2ns3vg8v
@user-dg2ns3vg8v Ай бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 Ай бұрын
ሶባ እድሜ 65
@workigudissa2926
@workigudissa2926 Ай бұрын
ሁሉምነገር በወጣት ጊዜ ደስ ስል
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
ቤተሰብ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እስኪ በቅንነት🥰
@Zeritu-zo1rx
@Zeritu-zo1rx Ай бұрын
barichi
@lbabasyad8020
@lbabasyad8020 Ай бұрын
እኔንም ደምሪኝእህቴ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
@@lbabasyad8020 እሺ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@IAm-iz6rn
@IAm-iz6rn Ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌአለው❤
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
@@IAm-iz6rn እሺ አመሰግናለሁ🥰
@AbayalexabayAbayalexabay
@AbayalexabayAbayalexabay Ай бұрын
አስቴር አወቀ 1959 እ .ኢ.አ ተወለደች እድሜዋም 65 አመቷ ነዉ የመጨረሻም አልበሟ "ጨዋ" ይሰኛል
@sisayyaregal
@sisayyaregal 19 күн бұрын
ዉይ እንስሳት እኮ ፍቅር ነዉ ኦፍ😢😢
@netsanethaylemikael873
@netsanethaylemikael873 Ай бұрын
አስቴር አወቀ እድሜዋ 65 ነው የመጨረሻ ሙዚቀዋ ጨዋ የሚለው ነው❤❤ እወድሻለው አስቴር እረጅም እድሜ እመኝልሻለው
@selamabebaw3258
@selamabebaw3258 Ай бұрын
አስቴር አወቀ የጥንቷ ኑርልን
@birtukanwalelign
@birtukanwalelign Ай бұрын
You smart 🎉🎉🎉
@RakebShimels
@RakebShimels Ай бұрын
የአስቴር ተመለስ❤❤
@haletahaleta-mj4ny
@haletahaleta-mj4ny Ай бұрын
astuka yene kewuxi yimechat❤ gena bizu kanchi entebikalen degmom tichiyalesh❤
@natty2781
@natty2781 Ай бұрын
የአስቴር አወቀ እድሜ 65 ሲሆን የመጨረሻ አልበሟ ደግሞ በፈረንጆቹ ዓ.ም አቆጣጠር በ 2023 ያወጣችው ሶባ የተሰኘ አለበም ነው።
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😅
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
አቦ ሀበሻ የመጨረሻ አረመኔ ህዝብ የሰለጠኑ የሰይጣን ወኪል ነው ፈጣሪ ሰወች እንዲያግዝ የተፈጠረውን ፈረስ አይኑን ያጠፋል መረሸን ነው ያለበት እንደዚህ አይነት ሰዉ መሳይ ጎደሎ ፈጽሞ የማይለወጥ ህዝብ።።።
@samriberihu2485
@samriberihu2485 Ай бұрын
የኣስቴር እድሜ 67
@daniwatetube6138
@daniwatetube6138 Ай бұрын
አስቴር አወቀ እድሜዋ 65 ነው ,የመጨረሻ ሶባ አልበም
@SeadaSeid-y2p
@SeadaSeid-y2p 28 күн бұрын
በርታ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Ай бұрын
ኑቲ የእውነት የህፃን የምትመስለውን እና የወፍራሙን ልጅ ፊት በማየት ብቻ እንዳትሳሳት። እኔ በቅርቤ የነበረች ከሠላሳም አራት አምስት ክረምት በደንብ ያለፈች ያለመታደል(መታደል) ልበለው አላውቅም እስከ ዛሬም ያያት ሠው ሁሉ በፍፁም ከ 14 ዓመት አያበስልጣትም። በነገራችን ላይ ተፈጥሮአቸውን የሚወድድ ልዩነታቸውን የሚቀበል አጋር ካልገጠማቸው ለፍቅር ህይወታቸውም ጉዳት አለው። እኔም ሳውቅ የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ አብሯት የነበረ ጓደኛዋን ቀድመው የሚያውቁት ሳይቀሩ "ኧረ ምንሼ ምነው ? በናትህ እኩያህ የሆነች ሴት አጥተህ ነው? ከዚህች ትንሽ ልጅ ጋ ? ...." እያሉ ያንገበግቡት ነበር። ቢተዋቸው መልካም ነበር። 🤨
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 Ай бұрын
ምን ያረጃሉ እኛን አሳድገው ያስረጁናል እንጂ❤❤❤🎉🎉🎉
@Ermi_27
@Ermi_27 Ай бұрын
Aster Aweke age _65 (1959) Last album _Soba
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Ай бұрын
86,አመት ይሆናታል
@getetilaye5905
@getetilaye5905 Ай бұрын
አስቱ ምን ግዜም አለባበሷ የባህል ልብስ ነው
@dawitdemisew2206
@dawitdemisew2206 Ай бұрын
Age 65 Last Album name: SOBA
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 Ай бұрын
ኣንተ ምርጥ ሰው ኣስተዋይይይ
@behailuenyew
@behailuenyew Ай бұрын
እኮን እኛ እድሜዋን ልንነግርህ እሳም ብትጠየቅ ትዋሸናለች
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
67 እድሜ ለይ ነች❤❤❤
@user-ud1pw1tx1u
@user-ud1pw1tx1u Ай бұрын
አንዳንድሠው ሥጋ ይሸከምና ትልቅሠው ይመሥላል አንዳንዱ ደሞ እድሜ በቂጥ ይሆነና ህጻን ይመሥላል
@abenetkibret4683
@abenetkibret4683 Ай бұрын
እስከታ ያለችው ልጅ ተመችታኛለች ሰው ያላትን ሳይሆን ውስጧ ያለውን ብዙዎቻችን የውስጣችንን ሳይሆን ሰው የሚወደውን በመመስል ነው የምንኖረው
@marakimuya2727
@marakimuya2727 Ай бұрын
Aster Aweke (born 1959 G.C) Now 65
@bereketfikre7273
@bereketfikre7273 Ай бұрын
Age 65 and her last 25th album name is soba
@habeshafun7124
@habeshafun7124 Ай бұрын
ሶባ 🎉 እድሜ ለኔ 25 ነች ሁሉ ግዜ🎉
@BezaZelalem
@BezaZelalem Ай бұрын
እድሜ 65 የመጨረሻ አልበም ሶባ
@MesertBety
@MesertBety Ай бұрын
አስቱካ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወዳት
@EmuTiku
@EmuTiku Ай бұрын
ፈረሶችም ብዙዎች ጊዜው መሀል አስፋልት የሚቆሙት አይናቸውን ስላጠፏቸው ሳይሆን በእርጅናም ሆነ በተለያየ ምክንያት ሰውነታቸውን ስለሚቆስል የተለያዩ ተባይ ስለሚነክሷቸው እሱን በመኪናው ጭሰና እንቅስቃሴ ለመከላከል ነው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
ኡፍ ሲያሳዝኑ 😢😢😢
@eyobmelese5724
@eyobmelese5724 Ай бұрын
Age- 65, last album- soba
@mesayitbelayneh5231
@mesayitbelayneh5231 Ай бұрын
Aster awake age 65 Last album soba Thanks 🙏
@greattigray5290
@greattigray5290 Ай бұрын
እኔ ኮሞንት ፅፌ ኣላቅም ያዉ እየሰራዉ ስለምሰማክ ግን ኣንድ ቪድዮ ያላየዉት የለም ምርጥ ዩቱበር
@FatumaOmer-gw3eh
@FatumaOmer-gw3eh Ай бұрын
የፈረሶቹ ነገር በጣም ነዉ ያሰለቀሰኚ እዉነት ምናለ ወደገጠር በደርሶቸዉ ዉይ ጭካኔ
@TaduLema-jj6nj
@TaduLema-jj6nj Ай бұрын
አስቴር አወቀ እድሜዋ 60ይሆናል
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Ай бұрын
Mezefen ke jemerche new???
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n Ай бұрын
ቆንጆ ድምጽ ፍልቅልቄ👍
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou Ай бұрын
እብደዚህ የነዚህን እንስሶች እይን ያጠፉ የነሱን አይን እግዚአብሔር ያጥፋላቸው ባለጌዎች ናቸው የነሱ ህይወት እንደዚህ እንስሳ ኖሮቸው ይዛባ እግዚአብሔር ይከፍላቸዋል ሁል ግዜም የስራነው ግፍ ተመልሷ እራስችን ላይ ይደርስል ስው ተንኮለኝ ነው ቢባል ያንስናል
@OmerAhmedHabonomer
@OmerAhmedHabonomer Ай бұрын
67ይሆናል የ መጭረሻው አልበም ጭዋ ይምስለኛል
@user-ly3eu1gu3g
@user-ly3eu1gu3g Ай бұрын
Ere 😏😏 Who am i to judge another, when i myself walk imperfectly Veraye my dear❤❤❤
@Realmantube7
@Realmantube7 Ай бұрын
Aster age 65 last album soba
@BrehaneMazere
@BrehaneMazere Ай бұрын
zare tewat kebet seweta feresun mareye sab eyale yegotetewal siyarej gen aweteto yetelewal feresune yabelachewen seteyo Egziabeher yebarekat
@user-gc9vx2pb3c
@user-gc9vx2pb3c Ай бұрын
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነዉ ወንድሜ እኔም ሁሌ ዘፋኞቹ በስተመጨረሻ እንደዚህ ሲሉ እናደዳለሁ መሆኑ ካወቃቹ ለምን ትሰራላቹ? ካልሆነ ሰራቹ ፀጥ ብላቹ ሰሩ፡፡
@cevu-of5qs
@cevu-of5qs Ай бұрын
አስቴር አወቀ age 65 የመጨረሻ album ሶባ (sobaa)
@user-gx1tv1bf6g
@user-gx1tv1bf6g Ай бұрын
ኤሬ አበረታቱኝ የኔ ስደተኛ እህቶቼ pls pls 🙏🙏
@Manuel.19.21
@Manuel.19.21 Ай бұрын
The last album- soba Age-65
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 Ай бұрын
አስቴር አወቀ 63 አመቷ ነው።
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia Ай бұрын
አስቴር አወቀ አድሜ=65 የመጨረሻ አልበም=ሶባ
@YonasSindayo
@YonasSindayo Ай бұрын
Soba age 65 years old(aster aweke)
@yasintamene2726
@yasintamene2726 Ай бұрын
የአርቲስታ ስም -አስቴር አወቀ የመጨረሻ የአልበሟ መጠሪ- ሶባ ይባላል እድሜዋ-65
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 46 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Smart Sigma Kid #sigma #memes #funny
0:35
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
Тупняк 🤣
0:11
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 777 М.
Mangos (Slowed)-LDRR! #2
0:13
XD 925
Рет қаралды 64 МЛН
Ей разбили нос!😭
0:59
Petr Savkin
Рет қаралды 2,8 МЛН
телега - hahalivars
0:58
HAHALIVARS
Рет қаралды 1,5 МЛН