ዳንኤል ክብረት (ዲ/ያ - ሙዓዘ ጥበባት) እና ቤተሰቡ በ

  Рет қаралды 525,756

Fana Television

Fana Television

3 жыл бұрын

ዳንኤል ክብረት (ዲ/ያ - ሙዓዘ ጥበባት) እና ቤተሰቡ በ #ፋና_ቀለማት

Пікірлер: 1 500
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እንወድሀለን እናከብርሀለን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ሙአዛጥበባትዲያቆንዳንኤልክብረትየተዋህጆየቁረጥቀንልጆእንወድሀለንእናከብርሀለን
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
የኢትይጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ብታረጊው የበለጠ ያምራል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ሁሉንም ቋንቋ እምነት ሰው ያቀፈች ሀገር ስለሁነች
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
@@tigistzeray8047 ተቃዋሚ ሊኖር ይችላል የሰዉንም መብት ከመጋፋት አንፃር አይቼዉ ነዉ ለኛ ለተዋህዶ በቂያችን ነዉ
@bebeadabee2043
@bebeadabee2043 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ermiyaszeleke242
@ermiyaszeleke242 3 жыл бұрын
ye kurt ken lij nw yalkew yetuga nw yekurt ken lij yehonew lemitaredew orthodox ashkabach neh
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 3 жыл бұрын
እኔ የወንጌላውያን አማኝ ነኝ ግን ዲያቆን ዳንኤል በጣም የማከብረው ስው ቤተሰብህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ምርጫውን ተወዳድረህ ብታሸንፍ ደስ ይለኛል ፅላት ጀግና ሴት !
@kidistg2244
@kidistg2244 3 жыл бұрын
ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንኳን ለኩለፆም አደረሳችሁ ከነመላ ቤተሰብህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል።የእናት ቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ ባለውለታችን ነህ እግዚአብሄር አምላክ በአንተ ላይ መስራት የጀመረውን ሁሉ ይጨርስ።እድሜና ጤና ይስጥህ!ቤትህ የበረከት ይሁን።
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
የውዱ መምህራችን ባለቤት እንዴት ታኮራለችበማርያም እሰይ ያለምን አረቴፊሻል ነገር ልዩ ሚስት እናትነሽ የተፈጥሮ ውበትሽ እጅግ ውብ ነው በጣም ታምሬልሽ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ባለቤተወን የሚጠሩበት አጠራር በጣም ነው የወደድኩለወት የፍቅር ሰው እመብርሃን ልጆችህን በሞገስ በጥበብ ታሳድገለወ እንወደወታለን
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
ሙአዝ ዲ.ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ እና እግዚአቤሔር አምላክ ከሞላው ቤተሰብህ ጭምር እረጅም እድሜና ጤና እዲሰጥህችው መልካም ምኞቴ ነው በጣም ታምራላችው ልጆችህንም ፈጣሪ ያሳድግልህ
@haymanotfanta9104
@haymanotfanta9104 3 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ። ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ። ሃገርህን በመውደድህ እና በቅንነት ለማገልገል በመወሰንህ የኢትዮጵያ አምላክ ውለታህን በልጆችህ ይክፈልህ።
@hopelove5100
@hopelove5100 3 жыл бұрын
Mene hagere yagelegelale. Lehodue yemote newe enge. Weshetame newe.
@mihretbewota2986
@mihretbewota2986 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የምወደውና የማከብረው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እድሜ ይስጥልኝ ከነ ሞላ ቤተሰብህ። ሁላችሁም ታምራላችሁ።
@betsyteg6168
@betsyteg6168 3 жыл бұрын
ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንደበተ ርቱእና እጅግ የሚጥሙ ጠቃሚ የሆኑ የሚገርሙ እውቀትን የምታበረክት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ነህና በቃላት ለመግለፅ የሚያንስብኝ አክብሮት አለኝ ቤተሰቦችህንም በማየቴ ደስ ብሎኛል በአገልግሎትህ ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ
@fikirmelka1223
@fikirmelka1223 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደውና የማከብርው መምህር . እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥልኝ
@barzibbamekuriaw881
@barzibbamekuriaw881 3 жыл бұрын
ዳንኤል የምንወደው ቅን የእግዚአብሄር አገልጋይ፤ ቤተሰብህን ይባርክልህ፤ህይዎትህ የደስታ ይሁንልህ ፡፡ በሚቀጥለው አመት ፓርላማ እንድናይህ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 3 жыл бұрын
ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እጅግ እናከብርሀለን እንወድሀለን እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን መጨረሻቸውን ያሳምርልህ ይባረኩልህ ደስ ስትሉ ። አንተም ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እና እመብርሀን ትጠብቅህ ትንሳኤዋንም ሁላችንንም ያሳየን አሜን አሜን አሜን።
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 3 жыл бұрын
" የኔ አካል " ኡፍፍፍ ይገባዋል እግዚአበሔር አዕምሮሽን የባረከልሽ መልካም ሴት ነሽ። ዲያቆን ዳንኤል አንተንማ ምን እልሀለው በእኔ አያምርም አንተን መግለፅ ሐገሬን እና ቤተክርስቲያንን የማይብህ መስተያቴ ነህ። ዳኒዬ ብዙ ዘመን ኑርልኝ ማርያምን አንተን ሳይህ ሁሌም እዉነትና እውቀት ጥበብን አያለሁ ጤና ይስጣችሁ።
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ጀግና እስከነ መላ ቤተሰብክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ከዘረኞ ከቡዳዎች ይጠብቅክ
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 3 жыл бұрын
Amen
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 3 жыл бұрын
amen yetebekehe
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 жыл бұрын
አሜን
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
አሜን አምላክ ይጠብቀዉ 💕💕💕
@sbmlema1739
@sbmlema1739 3 жыл бұрын
አሜን
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 3 жыл бұрын
መሀዘ ጥበባት ድያቆን ዳንኤል ክቢርት ላቅ ያለ ክቢር አለኝ ፈጣር ይጠቢቃቹ 🙏🙏🙏
@agezeeristu9835
@agezeeristu9835 3 жыл бұрын
ጠብቡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 3 жыл бұрын
@@agezeeristu9835 አሜን አሜን አሜን
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zarken Yabzlina Mamhrchen
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 3 жыл бұрын
@@hannsytupia4932 አሜንንን
@user-op6bt1wb4q
@user-op6bt1wb4q 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሙሀዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት የኛ እንቁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀጣይ አመትን ጀምረክ እንደምትመራን እጅፍጉን ተስፋዬ የላቀ ነው አንተነክ ለኢትዮጵያ መሪ መሆን የምትችለው ያንን ደም አፍሳሺን እግዚአብሔር ይንቀልልንና አንተን ይሹምልን
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 3 жыл бұрын
መላ ቤተስቡን ከክፉ ይጠብቃችሁ በእውነት ክብር ለቤተስቡ ♥♥♥♥♥
@user-ny3bd1rw8u
@user-ny3bd1rw8u 3 жыл бұрын
በጣም የምንወደው የምናከብረው እጅግ ተወዳጁ ምርጡ የኢትዮጵያ ተስፋ ዳቆን ዳንኤል ክብረት ሁሌ ክበርልን
@birtkanyoutube9178
@birtkanyoutube9178 3 жыл бұрын
367
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
ትክክክል
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥልንንንን ኑርልን
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከቤተሰቦችህ ጋር እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕👏👏👏🙏
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።የታዋቂ ሰዎች ኮሜዲ ሙዚቃ ፖሎቲካ ሁሉም አለ ገበታቹ እዩልኝ እንደምትወዱት እርጠኛ ነኝ ቢያስ ቢያስ ሰብስክራይብ በናነተ ምክነያት የኔ ቻናል ያድጋል
@K1L2W3
@K1L2W3 3 жыл бұрын
ውብ ቤተሰብ ክቡር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተባረኩ አምላክ ይጠብቅልን!!!💚💛❤
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 3 жыл бұрын
ዳን"ኤል ክብረት እድሜ እና ጤና ለአንተ፣ለባለቤትህ፣ለልጆችህ ለእናትህ ለወንድሞችህ ለመላው ቤተሰብህይሁንልን፡፡ ይሄንን ኘሮግራም በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ለመላው ለፋና ቀለማት አዘጋጆች በሙሉ እላለሁ፡፡ በጣም ደስ ካለኝ ነገር እናትህ በህይወት መኖራቸው እግዚአብሄር አሁንም እድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰብህ እድሜ ይጨማምርልህ እናትህ ሞተሀል ብለው ለዚህ እድሜ በቅተህ ዳንኤል የሚል ስም ለሰጡህ እናትህ አሁንም ያቆይልህ፡፡
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ !! ሰላምና ፍቅር ለቤቱ!
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 3 жыл бұрын
ለመላው ቤተሰብ ፍቅር ሠላም ያርግልህ
@selamlalem2062
@selamlalem2062 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 жыл бұрын
አሜን
@fekadesisha225
@fekadesisha225 3 жыл бұрын
መምህር እኛም በአንተ ተስፋ አንቆርጥም እግዚአብሔር ከአንተም ከቤተሰብህ ጋር ይኑር።
@user-wk2xr5gw5q
@user-wk2xr5gw5q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር
@meazabewukdeet8438
@meazabewukdeet8438 3 жыл бұрын
Àmeñ Àmeñ ❤
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ ክፍ ዘመን ባህራን ዳኒን ይመስላል ♥
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህዝብህ ጋር ዳ/ን ዳንኤል 💚💛❤️ ይቅናህ!
@user-ko3kp6wm5e
@user-ko3kp6wm5e 3 жыл бұрын
መልካም ሰው,ስትናገር የማትጠገበው,መምህራችን እገዝያብሄር ከነቤተሰቦችህ የጠብቅህ ከክፍዎች ሁሉ
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@kibebewbenti2857
@kibebewbenti2857 3 жыл бұрын
ዲ/ያ-መዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት በሁሉም ነገር ሞልተህ የተረፍክ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰብህን ይባርክ ይቀድስ የኢትዮጵያን ከፍታ ያሳየን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ውድ ወንድሜ
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።የታዋቂ ሰዎች ኮሜዲ ሙዚቃ ፖሎቲካ ሁሉም አለ ገበታቹ እዩልኝ እንደምትወዱት እርጠኛ ነኝ ቢያስ ቢያስ ሰብስክራይብ በናነተ ምክነያት የኔ ቻናል ያድጋል
@user-vn9le6zh6h
@user-vn9le6zh6h 3 жыл бұрын
የዘመኔ ምርጥ ሰው እምሳሳልህ ሙአዛ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከነ ውድ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያሰብከው መልካም ሀሳብ ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ
@yoseftekel6915
@yoseftekel6915 3 жыл бұрын
What a lovely family !!! GOD BLESSED YOU ዳ. ዳንኤል
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ዲ.ዳንኤል ክብረት ስወድህ ቤተሰብህንም ዘርህንም አምላክ ይባርክ
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 3 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ትልቁ እግዚአብሔርን መፋራት ነው
@felekemesfin1588
@felekemesfin1588 3 жыл бұрын
ሙ.ጥ.ዲ/ን ዳንኤል እግዚአብሔር አንተንም ቤተ ስብህን ይባርክ።
@bekeledaba787
@bekeledaba787 3 жыл бұрын
በጣም የምወድህና የማከብርህ መምህር ዳንኤል ከመላው ቤተሰብህ ጋር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። .እግዚአብሔር ይጠቢቃቹ።
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እማከብረው መምህር የዲያቆን ክብረት ሁሉን ትምህሩትን እወድለታለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 3 жыл бұрын
የእውነት ቃል የለኝም ሙሀዘ ጥበባት ዳ/ን ዳንኤል ክብረት ማለት እራሱ ኢትዮጵያ ነው ምርጥ ሠው ተናግሮ ማሳመን የሚችል ሀገር ወዳድ በቃ ምንም ቃል አይገልፀውም ምንም ሳይነካህ እስከ ቤተሰቦች ህ ኑርልን እመብርሃን አትለያችሁ
@menberepalmore7248
@menberepalmore7248 3 жыл бұрын
Behind every great man there's a great woman! May God bless this beautiful family!
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
Of course🙏
@witnessam6592
@witnessam6592 3 жыл бұрын
Wow በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መ/ር አደራ ስለ ኦርቶዶክስ ስለ ኢትዮጵያ አደራ እንደሁሌውም አደራ አንተ ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊ ነክ ዘር ሐይማኖት ፆታ የማትመርጥ ነክ ጀግና ነክ።
@thecolossaldudeepic1999
@thecolossaldudeepic1999 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው የማከብረው ወንድም ዳንኤል ከነመላው ቤተሰብህ ተባረክ እግዚአብሔር ልጆችህን በጥበብና በእውቀት ያሳድግልህ
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 😘🥰🥰🥰 የተዋህዶ እንቁ ዳኒያችን🥰😘❤♥️
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽 ዲያቆን ዳንኤል ሀገርህን ለማገልገል ተነስተሀልና በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ 🙏🏽
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 жыл бұрын
ሙሀዛ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እስከበቤተሰቦቺህ እመብርሀን ትጠብቅህ እረጅም እድሜ ያድልልን ኑርልን ጋሻቺን መመክያቺን ነህ ፋና እናመሰግናለን ሁሌም እደዚህ ብትለብሺ በጣም ያምርብሻል አዘጋጇ ማለቴ ነዉ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ዳቆን ዳንኤል እንኳን አደረስህ ከነቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥህ ደስ የሚሉ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህም ይባረኩ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍
@habrahammenlargleh6001
@habrahammenlargleh6001 3 жыл бұрын
ዳኒ አንተ ከሁሉም ትለያለህ ሺ አመት ኑርልኝ
@medakidz6319
@medakidz6319 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
enedemamer
@azebkifle4714
@azebkifle4714 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስደንቅ ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። የማከብርህ ሙአዘ ጥበባት ዶንኤል ክብረት የልጆችህ በሳልነት የባለቤትህ እውቀት እና መልካምነት የበለጠ አኩርቶኛል። ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ በምታደርጋቸው ስኬት ሁላ ከፊትህ ይቅደም።
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 3 жыл бұрын
ወየኔ ደስ የሚል ቤተሰብ መቼም ልጆቻቸችሁ አባታቸዉን የሚተኩ ናቸዉ ይባረኩ።
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 3 жыл бұрын
ዉዱ መምህራችን አንደበተ ርትዑ ሙዐዘ ጥበባት ድያቆን ዳንኤል ክብረት ከዉድ ባለቤትህ እና ከልጆችህ ጋር በእድሜ በጤና ጠብቆ ለምትወዳት ሀገርህ እና ቤተክርስቲያንህ ከዚህም በላይ እንደምትሰራ አምናለሁ እግዚአብሔርም ይረዳሃል በጥላቻ ከታወሩ ከሰከሩ ፅንፈኞች እማምላክ ትጠብቅህ መምህር አንተን ከሰዉ ልብ ለማዉጣት ቀን ከሌሊት የሚሰሩትንም ወደ ልቦናቸዉ ይመልሳቸዉ ታሸንፋለህ💚💛❤🙏💪
@degunigst9016
@degunigst9016 3 жыл бұрын
አቤሜሌክ ማለት ," አባቴ ንጉሥ ነው " ማለት ነው in English Abedmelek "Slave of the king" Abemelek "My father is king"
@befikadudubale9021
@befikadudubale9021 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምል ትምህርት እዘል ዝግጅት በመሆኑ እዠጋጅ በርቺ ፋናዎችም በርቱ የዝግጅቱ ተዋንያን እግዝእብሔር መላውን ቤተስብን ይባርክ ምኞታችሁንም እምላክ ያሳካላችሁ
@wollo501
@wollo501 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።የታዋቂ ሰዎች ኮሜዲ ሙዚቃ ፖሎቲካ ሁሉም አለ ገበታቹ እዩልኝ እንደምትወዱት እርጠኛ ነኝ ቢያስ ቢያስ ሰብስክራይብ በናነተ ምክነያት የኔ ቻናል ያድጋል
@user-ik2ub7ug8r
@user-ik2ub7ug8r 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርህ መምህር ዳንኤል እግዚአብሔር ከነቤተሠቡ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዛቤር ይርዳህ::
@girmatube551
@girmatube551 3 жыл бұрын
Danie may God bless you and your family. You are our exemplary person in faith, in knowledge and wisdom🙏🙏
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 жыл бұрын
ዳኒ ጀግኛችን እግዚያአብሄር ይጠብቃቹህ ከመላው ቤተሰቦችህ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
👆👍👍👍
@abrahamal5
@abrahamal5 3 жыл бұрын
ዲ.ዳንኤል እግዚአብሔር እረጅም ጤና እነ እድሜ ከነቤተሰብዎ ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ እና የሀገሬ መከታ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለኝም ዳ/ን ዳኒ በርታልን ሁሉም ካንተ ጋር ነው።
@workewolde7420
@workewolde7420 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጉያው ደብቆ ያሳድጋችሁ። ቤተሰቦቻችሁን ይጠብቅላችሁ። ይህን በረከት የሰጠ ጌታ የተባረከ ይሁን
@Showatube
@Showatube 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦችህን#እግዚአብሔር አምላክ ከፀላያ ሰናያት ይጠብቅላችሁ።
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 жыл бұрын
ሙሐዘ ጥበባት ዳቆን ዳንኤል ታላቁ መምህርና የሀገር ሀሌንታ። እግዚአብሔር ከነሞላ ቤተሰብህ ይባርካችሁ
@biliseahmed1386
@biliseahmed1386 3 жыл бұрын
what biugiful all feet
@hermelasimret8237
@hermelasimret8237 3 жыл бұрын
የዲ/ያ ዳንኤል ክብረት ውድ ቤተሠቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቸሩ መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ
@asnakechbeyene2603
@asnakechbeyene2603 3 жыл бұрын
"በኋላ ኢትዮጵያ እንዳትታዘበን የሚያደርግ ስራ ብንሰራ" የሀገር ልሳን ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ። አከብርሀለሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይባርካችሁ ።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
በጣም የማከብርህ ዲያቆን ዳንኤል በጣም የሚያምር ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰🙏
@million3056
@million3056 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ባርኮ ያሳድግላችሁ።
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
yega jegena egizbehre kenbestboch yetebekach ewedachu alhu
@tube-qm5di
@tube-qm5di 3 жыл бұрын
የእኔ ፍቅር ሴቷ ልጅ ስትጣፍጥ ❤️👍💪🏽ዳኒ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክል ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@morningmorning1191
@morningmorning1191 3 жыл бұрын
ዳኒ መቼም አረሳህም የችግሬ ደራሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁል ጊዜ በልቤ ውስጥ አለህ ያንተ ውለታ በኤርትራዊ ልብ ውስጥ አለ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ip5gw2ww3l
@user-ip5gw2ww3l 3 жыл бұрын
ምን አድርጎ ነው ለ ኤርትራዊ ይቅርታ ስለማላውቅ ነው
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
@@user-ip5gw2ww3l ክክክክክክ ትምህርቱን ወዳው ይሆናል ምን ሊያደርግ ይችላል ብለሽ ታስቢያለሽ?ዳኒ እኮ አንድ ግለሰብ ነው ።ክክክክክ ጥያቄሽ ያዝናናል 🤗🤗
@kabtamuwoldemariam3156
@kabtamuwoldemariam3156 3 жыл бұрын
@@user-ip5gw2ww3l Bini
@user-fs4ox6gs6u
@user-fs4ox6gs6u 3 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከነመላው ቤተሰብህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የቤተክርስቲያን እንቁ መምህራችን ነህ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Edatnegrachew morning
@tilayegebrie366
@tilayegebrie366 3 жыл бұрын
ቤተሰብህን በዚህ መልክ ማየት ምኞቴ ነበር፡፡ ከጥንት ከልብህ ያገለገልከዉ አምላክ በአንተ ብዙ እንዲሰራ አምናለሁ፡፡
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ዳንየኢትዮታማለች።ለህመሞመፍትሄጌታያገናችሁ።
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ደስ የሚል ቤተሰብ
@girmaasres2598
@girmaasres2598 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን በእግዚአብሔር እና በሰው ፊት በሞገስ እና በዕውቀት ያሳድግላችሁ !
@user-ri1to8qr2s
@user-ri1to8qr2s 2 жыл бұрын
P
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ መምሕራችን ድንቅ ቤትሰብ እንዳችኃለን❤🙏
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ላደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አሜን
@Limitless115
@Limitless115 3 жыл бұрын
Proud of this Guy, when you treat your wife well, you're a man for me!
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 3 жыл бұрын
True
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
መልካም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር. ልጆቹ እግዚአብሔር ያሳድግቹ ደስ ይላሉ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገው እንደዚህ. እናያለን
@hannaarega6694
@hannaarega6694 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከመላወ ቤተሰብህ ጋር በጤና በፍቅር ይጠብቅህ መምህራችን
@user-ko3kp6wm5e
@user-ko3kp6wm5e 3 жыл бұрын
በዚህ ሰአት ቤተሰቡን በሚድያ ማውጣት ለመን አስፈለገ? እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ እናቴ እመብርሀን አትለያችሁ🙏🙏
@samirasamira-kr3pz
@samirasamira-kr3pz 3 жыл бұрын
በትክክል
@tizezewtadese8200
@tizezewtadese8200 3 жыл бұрын
እውነት ነው እመብርሃን ትሸፍንልን
@ad1187
@ad1187 3 жыл бұрын
አሜን
@eth123ish
@eth123ish 3 жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ አሁን ምርጫም አይደል፡፡ እሱ ደሞ ታጭቶ የለ! ለዛ እንዲረዳው ነው፡፡ ይህ የዋህ ህዝብ ጻድቅ ነው ብሎ እንዲመርጠው ነዋ! ሌላ ምን ምክንያት ይኖረዋል?
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ትክክል ምን እንደፈለጉ አላወቅም
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
ዳኒ እንወድኃለን እናከብርሃለን አንተ ተንቀሳቃሽ ቤተ መፅሐፍታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅርሳችን ነህ እመብርኃን ከነመላው ቤተሰብኽ ከፊት ከኋላ ከጎንና ከጎን በየሔዳችሁበት ትጠብቅልን ባሕራን እንዲሁ ሳስበው አንተን ይተካል ብዬ አስባለሁ ብዙ ሐሳብ በውስቱ የታመቀ ያለ ይመስለኛል መድኃኒአለም በሞገስ በፀጋ በክብር ልጆችኽን በሙሉ ያሳድግልኽ እላለሁ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
መልኩም እሱን ነው የሚመስለው 😊
@rahmamohammed636
@rahmamohammed636 3 жыл бұрын
ዳንኤልክብሪት፣ዘርኛ፣
@rahmamohammed636
@rahmamohammed636 3 жыл бұрын
መሀበረእርኩሳንእፕትይውም፣ወይቀዱስ፣ድቄም
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
@@rahmamohammed636 ልቦና ይስጥሽ እህቴ አይባልም ደሞ እምነቱ አንችን አይመለከትሽም እኛ የእናንተን ኃይማኖት እናከብራለን መከባበር ደግሞ ከአስሩ ትእዛዛት አንዱ ነው ስለዚኽ ስታከብሪ ትከበሪያለሽ እባክሽ በፈጣሪስም የልብሽን ብርሃን አስተካክለሽ ተመልከች ውዴ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
@@rahmamohammed636 zeregna yemyasbalew Mnu new..? Yasazinal
@anaztm192
@anaztm192 3 жыл бұрын
ቀተፈጥሮ ፀገ በተፈጥሮ ዉበት ደምቃ የምትታይ ቆጆ ዉብ እመቤት ።
@Meklit27
@Meklit27 3 жыл бұрын
Exactly!
@tadekebe2270
@tadekebe2270 3 жыл бұрын
ብዛልን እንቅፋቶችህን ሁሉ ከፊትልህ ገለል ያድርግልህ የኛ እንቁ!!!
@nestanetkebede1738
@nestanetkebede1738 3 жыл бұрын
እ/ር ይባርካችሁ። መፀሐፋችህ ይመቹኛል።
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ያድልህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
አንደመር በቅነነት
@itsme22sha
@itsme22sha 3 жыл бұрын
ተባረኩ---------beautiful family የአዲስ አበባ ውሾች መፀሀፍ በጣም ነው የምወደው ጥበቡን ያብዛልህ
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 3 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እጂግ በጣም የሞወድህ የማከብርህ አንደበተ ጣፍጭ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አድሜና ጤናይሰጣችሁ እኳን ለደብረዘይት አደረሳችሁ አነደመር በቅነነት ጎራበሎ
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 3 жыл бұрын
በጣም የምንወደው ዳቆን ዳኒኤል የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ሊጅ እንወድሃለን ለቤተሰቦችህ መልካም እንመኛለን
@zelalemezemene8209
@zelalemezemene8209 2 жыл бұрын
ሳጥናይል ጋኔል ክብረት የዛሬ አመት አፈር ይጫንሀል
@danielmekonnen3399
@danielmekonnen3399 3 жыл бұрын
አቦ ዘራችሁ እንደ ከዋክብት የበዛና የተባረከ ይሁን፡፡ ድንቅ ስነ ፍጥረት ከዚህ ቤተሰብ አለ፡፡
@eheteworku1272
@eheteworku1272 3 жыл бұрын
ዲ/ዳንኤል ክብረት ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@wondwossen109
@wondwossen109 3 жыл бұрын
መልካም ጋዜጠኛ :: በርቺ ህብረተሰብሽን የሚቀርፅ ስራ ነው የቤተሰብ ጥየቃ :: ዶ/ን ዳንኤል እና ውድ ቤተሰቦቹ :: እናመሰግናለን :: ተባረኩ ::
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 3 жыл бұрын
የምወደው እና የማከብረው ሰው ዳንኤል ክብረት ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይባርካችሁ አይለያችሁ ለምድራችን እንፀልይ ተባረኩ
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
የተዋህዶን አርበኛ እሥከቤተሠብህ ይባርክህ አሜን
@nigestdebela6433
@nigestdebela6433 3 жыл бұрын
MY COMMENT TO YOU DANIEL THE WAY YOU SAY OUR MOTHER ETHIOPIA IT SHOW ME HOW IMPORTANT AND SENSOR TO YOU AND FOR ME TOO !!!! I LOVE OUR MOTHER ETHIOPIA DEARLY GOD BLESS YOUR FAMILY THANK YOU!!!!
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ይህን የተባረከ ቤተሰብ ያሳየን ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ጨምሮ ይባርካችሁ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እጅግ የምን ወድህ መምህራችን ከመላቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት
@kidestmekonen531
@kidestmekonen531 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስ የምል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አብርሃምን እና ዘሩን እንደ ባረከ ዘራችሁና ቤታችሁን ይባርክ ዲያቆን ዳንኤል ሙአዘ ጥበባት የተዋህዶ ኩራት የኢትዮጲያ ኩራት እግዚአብሔር ከጠላት ሴራ በደሙ ይሸፍንህ!
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።የኔ ጣፍጭ 😘😘😘😘እድግ በይ አንኪዬ ውድድድድአረግሻለሁ
@emawede2064
@emawede2064 3 жыл бұрын
መምህር ለባለቤትህ ያለህ ክብር በጣም የሚደነቅ ነው አራት ልጅ ለብቻዋ ስም እንድታወጣ መፍቀድ ቀላል ሚመስል ግን ትልቅ ትምህርት ባሎችዬ ከ ዲያቆን ተማሩ እግዚአበሔር. ቤታችሁን ይባርክ!
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም 3ልጆቼን እራሴ ነኝ ያወጣሁ ኤልቤተል ያፌት እና ይትባረክ ❤
@enufikr5720
@enufikr5720 3 жыл бұрын
@@arditube5698 ክክክክ አች እራስ ወዳድ
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 3 жыл бұрын
@@arditube5698 ኤልቤተል እና ያፌት ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
@@user-uc9sc5nl3e የኖህልጆች ካም ሴም እና ያፌት ናቸው ሰለዚህ ያፌት የኖህ ልጅ ሰም ነው ኤልቤተል ማለት ደግሞ የእግዚአብሔር ቤት ማለት ነው ሂብሩ ነው ዘፋጥረት 28፣19፣31 ላይ ቃሉ ይገኛል ኤል ሚለው ቃል የእግዚአብሔር እደማለት ነው 🙏🙏
@hulumenegherlebeguneu870
@hulumenegherlebeguneu870 3 жыл бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ክብረት ይስጥልን ። ባለቤትህ ከፈጣሪ በተሰጣት ውበት ያጌጠች ።
@karamara5692
@karamara5692 3 жыл бұрын
ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠበቅህ መንፈሰ ጠንካራ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
🙏🏼 ዛሬ እጅግ ትልቅ ሰው ነው ያቀረባችሁት 🙏🏼
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 жыл бұрын
ወራዳ ብትዪው ይሻል ነበር
@samerasamera7170
@samerasamera7170 3 жыл бұрын
@@MikeAsmare3308አይ እንግዲህ እንከባበር
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
@@samerasamera7170 እንደው ምን ይሻላቸዋል በዘረኝነት እና በአክራሪነት ሰክረው እኮ ነው እህቴ
@romanabate4151
@romanabate4151 3 жыл бұрын
አሜን እንደ በደላችን ሳይሆን በምህረትህ እና በቸርነትህ ለዚህ ያደረስገን አምላካችን ሆይ ክበር ተመስገን
@user-ie1bi8zn7j
@user-ie1bi8zn7j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲ /ን ዴንኤል ክብርትን እስከ ቤተሰቡ በመጎበኝቴ ደስተኛ ነኝ እኔ በሃገሬና በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ትክክል ልዩ ነህ በውነት እግዚአብሔር ይርዳህ ወ /ሮ ጽላት በርቱ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በጣም የማከብረው የምወደው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦህ ጋር ይስጦት 💚💛❤
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተ ሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ ።
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 жыл бұрын
አንደበተ እርቱ ሞሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብርት እግዚያብሄር እስከነቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉህን አይሰማም ።
@MIkItube
@MIkItube 3 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ። ዳኒ ትለያለህ ወንድሜ። እኔ ግን ወደ ፓለቲካው ባትገባ ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ። መረበሸ ይሆናል ይህን ያልኩበት የሀገራችን ፓለቲካ። ለሙህራን እና ለሀቀኛ ሰዎች አይሆንም በተረፈ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
አንደበተ ርዕቱ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ ከነ ሞላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መልካም በዓል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
መማርን የመሰለ የለም እኔ ት/ት አቋርጨ በመሰደዴ ሁሌም የበታችነት ይሰማኛል😢
@hanayesemataliji5452
@hanayesemataliji5452 3 жыл бұрын
enem betam gn ayizon
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
እምንወድህ እምናከብርህ እንቁ መምህራችን የተዋህዶ አርበኛ
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  #FANASTREAM
1:15:33
Fana Television
Рет қаралды 694
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
ቆይታ በዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ቤት
34:07
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32