ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

  Рет қаралды 19,267

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

2 жыл бұрын

ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅ
በትንቢተ ዳንኤል ከምዕራፍ 1 እስከ 3 የምናገኘውን የዳንኤልንና የሠለስቱ ደቂቅን ማለትም የሦስቱ ሕጻናት የአናንያን፥ የሚሳኤልንና የአዛርያን ታሪክ ነው።
የመርሐ ተዋሕዶ አባል(Membership) በመሆን የአቅምዎን ይደግፉ።
/ @merhatewahedo

Пікірлер: 35
@user-jf4fv9qv2p
@user-jf4fv9qv2p 6 ай бұрын
ስለቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አንድ ጥያቄ አለኝ ግልጽ አድርጌ ለማለፍ ፈልጌ ነው። በትንቢተ ዳንኤል 3÷47 እግዚአብሔር የላከው መለዓክም ከአናንያ፥ ከአዛርያ፥ ከሚሳኤል-------- እንደገና ትንቢተ ዳንኤል 3÷91 ርዕሱም ፥እንሆን፥እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ ምንም አላቄሰላቸውም የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል ብሎ መለሰ። እኔን ያልገባኝ ገብርኤል በስም ስላልተጠቀሰ የተላከው መለዓክ ገብርኤል ነው እንዴት አልን ? ከሰባቱ ሊቃነ መላዓክት አንዱ መሆንስ አይችልሞይ? ጥያቄው ስህተት ከሆነ ይቅርታ ጠይቃለሁ
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 6 ай бұрын
የሠለስቱ ደቂቅ ድኅነትን በተመለከተ በድርሳነ ሚካኤል ላይ ሚካኤል፤ በድርሳነ ገብርኤል ላይ ገብርኤል፤ በደርሳነ ሩፋኤል ላይ ሩፋኤል አዳናቸው ተብሎ ይገለጻል። እግዚአብሔር አምላክ ሥጋዌውን የገለጸው አስቀድሞ መላእክትን በሰው አምሳል እንዲገለጹ በማድረግ ነው። እግዚአብሔር ራሱ በመላእክት አምሳል ሲገለጽ ደግሞ ቅድሚያውን ስፍራ የሚይዘው ቅዱስ ገብርኤል ነው። ምክንያቱም ገብርኤል ማለት «ቃለ እግዚአብሔር» እንዲሁም «ሰውና አምላክ» ማለት ስለ ኾነ ነው። እመቤታችንንም ሊኣበስር የተላከው በዚሁ ምክንያት ነው። ስለዚህ «አራተኛ ሰው አያለሁ» እስኪል ድረስ እግዚአብሔር ለናቡከደነፆር ሥጋዌውን (ሰው መኾኑን) ገልጦ ያሳየው ከሦስቱ ሊቃነ መላእክት መካከል የተዋህዶ ምሥጢር በስሙም በተልእኮውም ቅዱስ ገብርኤል የተሸከመው በመኾኑ ነው። ሲሳል ቅዱስ ገብርኤል የሚሳለው ለዛ ነው። ነገር ግን ሦስቱ የሦስቱ ጠባቂዎች ስለሆኑ በሦስቱም ድርሳናት አዳኑአቸው ቢባልም የሚጋጭ አይደለም።
@user-wk7un4gj2m
@user-wk7un4gj2m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-cm9wz2wl7w
@user-cm9wz2wl7w 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድሳኑ በረከት ይድርሰን🌾🌾🌾🌾❤
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo 10 ай бұрын
አሜን
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 3 ай бұрын
እግዚአቤሔርይመሰገንአቤቱ ጌታሆይየነዚህ ቅድሳንእረዴት በረከታችን ለሁላችንም ይትረፈን አቤቱ አምላኬማረን ይቅርበለን ❤❤❤❤❤👃 👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadelechtemesgen7101
@tadelechtemesgen7101 Жыл бұрын
Amen
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
God bless you
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏የሰለስቱ ሲድራቅና ሚስራቅ አብድናጎል ከሚነደው እሳት ያወጣቼው ቅዱስ እግዚአብሔር እኛን ከዚህ ከፋ ዘመን ያውጣን ኢትዮጲያንም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
Amen
@surafeltilahunbekele4552
@surafeltilahunbekele4552 6 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@TokoLama-zn7pn
@TokoLama-zn7pn 10 ай бұрын
Qale Heyewat Yasamalen Mamherachen ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 3 ай бұрын
እግዚአቤሔርይመሰገን አሜን በዉነት ምራችንቃለይህወት ያሰማል ጨምሩ እዉቀቱን ጥቡብን ይሰጥህ 💓💓💓💓👃👃👃👃👃👃👃😂
@SaraSara-qb4mp
@SaraSara-qb4mp Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን እግዚአብሃር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌺🌺🌺❤️❤️❤️🌹🌹🌺🌺🌺
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ የተቀሩትም እንጠብቄለን
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 3 ай бұрын
ቃለይህወትያሰማልን❤❤❤❤
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@negedemengestin3904
@negedemengestin3904 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣክ ወንድማችን ፀጋው ያብዛልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርትክ ደስ ይለኛል
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ሕይወን ያሰማልን
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kber Le Egziabher yehun ❤❤❤❤❤
@user-bu8hs7cn2q
@user-bu8hs7cn2q Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሄር አሜን አሜን🙏💚💛❤
@fritaeth8620
@fritaeth8620 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@davidorki8261
@davidorki8261 Жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
ቃልሂወትን ያሰማልን❤ ሰለስቱ ደቂቅ እና ቅዱስ ዳንኤል የአንድ ሰው ልጆች ናቸው ወይ❤ መልሱልኝ
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo Жыл бұрын
አብረው በምርኮ ወደ ባቢሎን የተወሰዱ ናቸው።
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
@@MerhaTewahedo እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስክሳሩ እኮ የኢልያቄም ልጆች ናቸው ስለሚል ነው ሶስቱት ህፃናትን ?
@MerhaTewahedo
@MerhaTewahedo Жыл бұрын
እሽ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገልጸውን ለማለት ነው። ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂቅን ለማለት ነው። የትንቢተ ዳንኤል አንድምታ ላይ "የዳንኤል እናትና ሠለስቱ ደቂቅ፣ ኢኮንያን የኤልያቄም ልጆች ናቸው" ይላል። "ትንቢተ ዳንኤል፥ ከዘመነ ባቢሎን እስከ ዓለም ፍጻሜ" በሚል የትንቢተ ዳንኤል ማብራሪያ በዲን ዳንኤል ክብረት ከተጻፈው መጽሐፍ ገጽ 8 ላይ "ነብዩ ዳንኤል ማን ነው?" በሚል ርዕስ ስር ተጨማሪ ያገኛሉ።
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 5 ай бұрын
Amazing human generation in Ethiopia,if you do videos of music ,sex ,joke etc in your you tube you getting millions of view but things like this video you get 16k . Amazing human in Ethiopia now ?????
ዮሴፍ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:56
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 90 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
የዳንኤል ታሪክ ሙሉ ክፍል /The story of Daniel/
34:31
ነነዌና ዮናስ ታሪክ።
30:16
Butajira tube
Рет қаралды 7 М.
የባቢሎን ምርኮ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
28:56
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 4,4 М.
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 375 М.
ዳዊትና ጎልያድ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
43:49
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 45 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,4 МЛН