No video

ዳኞች “አብረክራኪ” ያሉት የአፀደማርያም ያረጋል አስደናቂ የድምፅ ውበት

  Рет қаралды 116,905

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና_ላምሮት ምዕራፍ 14 አፀደማርያም ያረጋል ዙር-1 ሳምንት 1 /#fana_lamrot season 14 round 1 Atsedemariam Yaregal week 1

Пікірлер: 97
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
እውነትም አፀደ ማሪያም በመድረኩ ላይ አሸበረቀችበት ፈሠሠችበት አይገልፃትም ከዚያም,በላይ ነችና 1ኛ እርግጠኛ ነኝ እንደ, ያለምወርቅ ዳኞችን አሥለቅሠሽ አሣምነሽ ታሪክ እንደምሠሪ እጠብቃለሁ ምርጫ ብቻ ተጠንቀቂ መልካም እድል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ይሄ አቤል ጀዝባ የሰው ሞራል ይሰብራል አስተያየቱ ከሰው ለየት ማለት ይፈልጋል እውቀት የለውም እነሱ ካሉት ዝም ብሎ ይበጠረቃል ጎበዝ ነሽ ነው ያሉዋት
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
በቀጣይ ስራው አሣምራ ታሣምነዋለች አታሥቢ እህት አለሜ
@antenehkebede922
@antenehkebede922 Жыл бұрын
How u relate her name with being musician? R u sure about a meaning of Zis name?
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 Жыл бұрын
ይታደሉታን እንጂ አይታደሉትም አማራ ፍና ተወዳዳሪወች አዲስ ተወዳዳሪወች አንዱ ሲልቅ ተከታይ የሚመጡት ዋው
@meabb3853
@meabb3853 Жыл бұрын
Yih beher bashita ezim meta are besmam😁😁😁
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
ይድረሥ ለአፀደ በናትሽ ቅዳሜ የፍቅር አዲሥ ዝፈኝልን ድምፅሽ ገራሚ ነው❤❤❤❤❤❤
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
ያገር ልጅ በርች ዲቲ ጉና የባህል ምሽት ስታስደሚምን ነበር ይቅናሽ❤😊
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
የትነዉ ሀገሯ
@alazarmelash7254
@alazarmelash7254 Жыл бұрын
Debretabor
@yetmgeta693
@yetmgeta693 Жыл бұрын
አሁንም ደ/ታቦር ነው የምትሰራው?
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
@@yetmgeta693 ጠርለይ ዲቲ ነበርኩ እሷም ከዛ ነበረቸ ጉና ባንድ ዉስጥ ስሰራ ነበር አሁን እኔም ተመልሻለዉ አላወኩም
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ለውድድሩ ነው የሄደችው እንጅ የደብረታቦር ልጅ ናት እዚሁ ነው የምትኖረው
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
አፁ በጣም ጥሩ ትሰሪያለሽ ሳላደንቅልሽ የማላልፈው ነገር ቢኖር ፈጣሪሽን ማስቀደምሽን ነው ሁሌም መስቀሉ ይጠብቅሻል እመብርሀን ከፊትሽ ትቅደምሽ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም የኔ ቆንጆ ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም
@danialabebe-vb5yz
@danialabebe-vb5yz Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አንደኛ ትወጣለች ምርጥ ነች
@tesfayemeless4516
@tesfayemeless4516 Жыл бұрын
ወደ ድሮ ዘፈኖች ህጅ በተለይ የድሮወች ሆኖ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ብትዘፍኝ ምርጥ ድምፅ ነው፣በተረፈ ምርጥ ዘፋኝ ነሽ በርች
@tadesseayele8914
@tadesseayele8914 Жыл бұрын
በርቺ ግሩም ነው
@eliasgermay5063
@eliasgermay5063 Жыл бұрын
Wow from london ❤🇲🇱❤🇲🇱❤🇲🇱❤love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Жыл бұрын
ያምራል አሪፍ ድምፅ አለሽ ከዚህ በላይ በድምፅሽ መጠቀም ትቺያለሽ አቅሙ አለሽ። የምትዘፍኝያቸውን ዘፈኖች በደንብ ስሚያቸው በርቺ እግዚያብሔር ይርዳሽ
@zenadaily3329
@zenadaily3329 Жыл бұрын
አፀደ ማርያም ትችላለች ደግሞ ሪሀና ነው የምትመስለው
@ngrachwoaaa2748
@ngrachwoaaa2748 Жыл бұрын
ዳኞችን በጣም የሚፈትኑ ድምፃውያንእየመጡ ነወ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
አፅደማርያው እንደ ስምሽ ድምፅሽም... ውብ... መረዋ ድምፅ...ቅላፄሽ.. ጉልበትሽ... ጎበዝ በርቺ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
@yetmgeta693
@yetmgeta693 Жыл бұрын
ከስሟ በተቃራኒ ሆና እንዴት ነው እንደስሟ??? ማርያምን ያህል ስም ይዛ ዘፋኝ😢
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ስሟ ሲጠራ የሚቃጠል ሰይጣን ነው ተቃጠሉ አወ አንደቀቷ እንደ ስሟ ጣፋጭ ነው እሷስ ዘፈነች ገብረ ማርያም ተብሎ ሰው ሲገድልስ ምድረ ምቀኛ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Жыл бұрын
በጣም ግብዝ እደግ ❤❤❤❤❤❤❤
@mulusew3613
@mulusew3613 Жыл бұрын
best performance with a melody sound Go a head my sist Atsede Mariam!
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርች🎉🎉🎉❤👌
@alemayehugebru8939
@alemayehugebru8939 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ትችያለሽ
@yasminabubeker1311
@yasminabubeker1311 Жыл бұрын
አቤል ምንም አትነገር ቆንጆ ነው ፍትህንም ከፍት አድርገው
@tayitutube6686
@tayitutube6686 7 ай бұрын
እፁነት❤❤❤
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
እረባካችሁ ትልቅ መስቀል አድርጓ መዝፈን ባይሆን ወደታች አድርጉትስኪ መስቀል ለዘፍኝ የተፈቀደ አስመሰላችሁት አድርሱልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ምነው ጠበቃ ነኝ አልክሳ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
@@genetyilma7717 ለሀይማኖቱ ሁሉም ጠበቃ ነው ነው ፓጋን ሃይማኖት የሌለሽ ነሽ ዘፈን ምን እንደሆነ እወቂ ምጀመሪያ
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ዘፈን መጥፎ ከሆነ ስለምን ታያለህ ስለምን አትመንንም ስለምን አለምን ንቀህ ባህታዊ አትሆንም ደግሞስ ዘፋኝ እምነት የለውም ያለው ማን ነው እንዴት ነው የምታስቡትስ መስቀልን የሚያምንበት ሁሉ ይድንበታል ድልም ያደርግበታል በእምነት አትምጡ ለተሸካሚው ካልከበደው ምን ቤት ናችሁ ፍርዱን ለፈራጁ ስኬት ፈጣሪን ረስቶ አይደለም ፈጣሪን እያስቀደሙ እንጅ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
@@almazwer ምን እንደምታወሪ ያወቅሽ አልመሰለኝም ከላይ ለተጠዬኩት መልስ ነው ማንበብ ትችያለሽ አንብቢ መጀመሪያ ከዚያ ይደርሳል
@GalaxyAa-yj6zl
@GalaxyAa-yj6zl Жыл бұрын
እኔ የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ አይደለሁም። ግን ዘፈን በዬትኛውም እምነት የተጠላ መሆኑን አውቃለሁ።
@EyasuLale-dl5ho
@EyasuLale-dl5ho 11 ай бұрын
wow yaskenal
@luelhailu9157
@luelhailu9157 Жыл бұрын
ልዑል ለይሉ ነኝ የኔ አንደኛ ነሽ😊😊
@meseretmera
@meseretmera Жыл бұрын
ያለም ወርቅን ብለን ነበር አንቺ ከሷም ትበልጫለሽ ፈጣሪ ያሳካልሽ
@enat9497
@enat9497 Жыл бұрын
ውሀ የጉና ነው
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Жыл бұрын
ጎበዝነት ለኔግን በዚህ ዉድድር እንደ አለምወርቅነ አህመድዉሤን የመሠጠኝ የለም
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
ከያለምማ ማንም አይደርስም
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ይሄ ዙርማ ከባድ ሊሆን ነው ወገን
@enat9497
@enat9497 Жыл бұрын
የዲቲዋ❤❤❤
@luelhailu9157
@luelhailu9157 Жыл бұрын
እቺ ልጅ አንደኛ ካልወጣች ከምላሴ ጸጉር ይነቀል
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
ውይይ አቤላ የሆንክ ኮሮና ነገር ነህ እንከን ታበዛለህ
@fyfuxgd1839
@fyfuxgd1839 Жыл бұрын
ዋው ቁጭ አመልማል ብርች እማ
@mohammedhoussein4077
@mohammedhoussein4077 Жыл бұрын
Wow that's great Brecie Andiga
@obiyya3372
@obiyya3372 Жыл бұрын
ሚጡዬ pls የድሮ የድሮ ዘፈኖችን ዝፈኝልን Because you can....✌
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
ምእራፋ 13 ፋናን አፋዘውት ነበር በል ዳኞች ፈጣሪ ይሁናቹ
@assefatizazu5612
@assefatizazu5612 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ውበት አለው ግን ጉልበት ያንሰሻል ይሂ ሙዚቃ ጉልበት ይፈልጋል
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
ዛሬዉን ስጡልን ዋጫዉን የማላቀዉ ልጅ ነዉ የናፈቀኝ አንቺን እየሰማሁ ትችያለሽ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ እደጊ ተመደጊ ነገ ፍቅርአዲስን የምትተኪ ነሽ ትችያለሽ💕
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын
ያለም ወርቅ❤
@samuelzeleke
@samuelzeleke Жыл бұрын
Riahnna new yemtmeselew degmo
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 Жыл бұрын
@teshomeamare5940
@teshomeamare5940 Жыл бұрын
Good performance.
@girmaygermeso9094
@girmaygermeso9094 Жыл бұрын
Wawww from ertrea tena ystsh
@eliasgermay5063
@eliasgermay5063 Жыл бұрын
Abesa nechhhhhhhhhhh ❤techelalechhhhhh❤
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef Жыл бұрын
❤❤❤❤🌟🌟
@gashawabera6403
@gashawabera6403 Жыл бұрын
Ejig betam ye tewatalesh artist nsh
@gezahegnsewnet36
@gezahegnsewnet36 Жыл бұрын
With best wearing u are smart
@fixmobil6522
@fixmobil6522 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@selamabebaw4885
@selamabebaw4885 Жыл бұрын
Mnm trter yelewm ashenafi nshe yene mar
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ከፍቅርአድስ ጋር ድምፇ ይመሳሰላል
@LL-im6jw
@LL-im6jw Жыл бұрын
ውበት ያለው አድርጊው ጥሩ ድምፅ አለሽ ግን ውበት ጨሚርበት
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
የምትገርም ልጅ
@makih.m6685
@makih.m6685 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ
@belachewbizuneh5290
@belachewbizuneh5290 Жыл бұрын
Best voice !!🎉
@amliamliamli4511
@amliamliamli4511 Жыл бұрын
Wey gud yene wed alebabesishn becha astekakiy
@BerukGebersadik
@BerukGebersadik Жыл бұрын
Nice You Are Proud
@melegna2312
@melegna2312 Жыл бұрын
በርች እህቴ 1ኛ እንደምትወጪ ምንም ጥርጥር የለኝም ! እስኪ የፍቅር አዲስን አባጃሌውን ሞክሪው ግን ነጥብ እንዳያስጥልሽ በደንብ ተለማምደሽ ይሁን አድናቂሽ ነኝ በርቺ እሺ እድለኛ ነሽ!!!
@asetashoma8755
@asetashoma8755 Жыл бұрын
Uffff dimtsu maraki nw adenga behon alebish berchi
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ተተኪ
@leyunetsu3663
@leyunetsu3663 Жыл бұрын
Demetsua alekesu alkesu yelal
@user-jt2nq8hu1r
@user-jt2nq8hu1r Жыл бұрын
1gna nesh berch
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
omg andega nesh
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw Жыл бұрын
መርዋ ምን ማለት ነው አንችን ብሎ ዳኛ በጣም አጋነንሽው አመልባል ብሰማሽ
@EnkoynatAlelgn-dg3bk
@EnkoynatAlelgn-dg3bk Жыл бұрын
ቅ ነው?
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын
😍😍😍😍
@alemtlahun5542
@alemtlahun5542 Жыл бұрын
ዋንጫው ያንችነው
@berhanutaye5976
@berhanutaye5976 Жыл бұрын
Fikre addisin zefegnat
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Жыл бұрын
ኮነፊደነሳ ደሰየላል
@mulusew3613
@mulusew3613 Жыл бұрын
Bebalefew be yalemwerk Jemberu erasien sazenaga koyehu ahun degmo anchi dimtse merewa bq alshilgna !!!!!
@birkutrako8190
@birkutrako8190 Жыл бұрын
እህቶቻችን ትንሽ ከበድ
@fanufeyisa2307
@fanufeyisa2307 Жыл бұрын
Mesikelu mindenew setiyoo mezimur meselesh ende 😢😢😢
@user-sj7yd3gw6l
@user-sj7yd3gw6l Жыл бұрын
Ere tew gin ye sew mabti atigafu bayi honi be tselot asibayati
@almazwer
@almazwer Жыл бұрын
ስኬት የሚመጣው ፈጣሪን ክዶ አይደለም ፈጣሪን አስቀድሞ እንጅ ምንአልባትም እኮ ከአንተ ይልቅ እሷ ንፁህ ትሆን ይሆናል ስራ እና እምነትን ለይታችሁ እወቁ
@teshomeendalew6146
@teshomeendalew6146 Жыл бұрын
Ante koshasha..... kebit..
@yezinamolla9580
@yezinamolla9580 Жыл бұрын
ቆጀጀጀ
@eliasgermay5063
@eliasgermay5063 Жыл бұрын
Wow from london ❤🇲🇱❤🇲🇱❤🇲🇱❤love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️
@SolomonGatachew
@SolomonGatachew Жыл бұрын
የአፀደማርያም ያረጋል ብቃት ምን ይባላል!
11:48
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН