No video

ዳኞች የተገረሙበት የያለምወርቅ ጀምበሩ ችሎታ

  Рет қаралды 300,348

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#FANA_LAMROT #ፋና_ላምሮት #በቀጥታ #FANA_TV #FANA #ፋና
የ3ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር

Пікірлер: 130
@binyamnebebe8307
@binyamnebebe8307 Жыл бұрын
ትክክለኛ ዳኝነት የታየበት ምርጥ አጨራረስ ነው ፋና ላምሮት ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባቸዋል
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
ያለምወርቅ የወቅቱ የሙዚቃ ንግስት። Excellent performance !!!
@Nega-21
@Nega-21 Жыл бұрын
ውድድሩን ብቻ ሳይሆን የአድማጭ ልብን ጭምር ነው ያሸነፍሽው❤
@zelalem1974
@zelalem1974 Жыл бұрын
@reqiqmedia
@reqiqmedia Жыл бұрын
ትክክለኛ የዳኝነት ሚዛን የታየበት። ይቺ ልጅ የህዝብ ቀልብን ገዝታለች። ይገባታል። ዳኞች በጣም ትልቅ ክብር ይገባቺኋል። ፋና በመጨረሻም ያደረጋቺሁት የሚመሰገን ብቻ ሳይሆን የሚደነቅም ነው።
@Eshet-አይታለፍ
@Eshet-አይታለፍ Жыл бұрын
ተኣምር ነዉ !!!!!!!! ሰዉ እንዲህ አይነት ድምፅ ይዞ ይፈተራል!!!❤❤
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq Жыл бұрын
wow she nailed it
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ደስታዬ በጩሐት ነው የገለፅኩት እውነት ደስ ነው ያለኝ ምኞቴ ፀሎቴ ነበር እንድታሸንፊ 🙏
@selamawitkibert62
@selamawitkibert62 Жыл бұрын
አቤት መስረቅረቅ ልብ ስቅጥ ሰውነት ውርር የሚያረር ድምፅ ይቅናሽ ማሬ ለኔ አንደኛ ነሽ 💯💯👍🏾👏🏽👏🏽👏🏽😍🥰🥰🥰
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ንግስቷ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@berhanuabebe4273
@berhanuabebe4273 Жыл бұрын
እንግዲህ ፋናን ላይክ ማድረግ ይችላል ም/ቱም ዘንድሮ ትክክለኛ ዳኝነትን ስላሳያችህን
@anasir254
@anasir254 Жыл бұрын
ቡዙ ጊዜ ዬት ይደርሰሉ ስንል ምጠፉ ምርጥ ድምፀዊያን አሉ እንደናሱ አቱኝቢን በቅርቡ ያራስሽን ምርጥ ስራ ሰርታሽ እንደ ምታስደስችን ታስፈ አለኝ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ እውነትም የኢትዮጵያ ወርቅ ማሬ አለባበስሽ ስርአትሽ ብቻ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው
@emumistr7760
@emumistr7760 Жыл бұрын
የኔ አደኛ ጎደራችን በጥምቀት ሽብርቅርቅ አደረገችልን እንወድሽ አለን የኔ ትሁት ፋናወቻችን አሪፍ ዳኘነት ነው የተዳኘው 😍😍😍😍😍😍
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u Жыл бұрын
ዳኝነቱም ውድድሩም ምንም አይወጣለት። Excellent በብሩኬ አባባል። ጭቅጭቅ ንዝንዝ የሌለበት መጨረሻ።
@nebiyatgebeyaw149
@nebiyatgebeyaw149 Жыл бұрын
ተሰጦሻል እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት💘💘💘
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ያለም ወርቅ ምርጥዬ እኔ የአለባበስሽ አድናቂ ነበርኩ ስላሸንፍሽ ደስ ብሎኛል።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
መድሀንያለምን... ቃላቶቼ አልቀውብኛል... የአለም ዳይመንድ... ፈጣሪይጠብቅሽ ፈጣሪ ለ ሀገሬ ካበቃኝ... በአካል አግኝቼሽ... ባደነኩሽ ከዚህ ውጭ... ቃላት አልቆብኛል... ዘመንሽ ይባረክልኝ.., እህቴ...🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😘😘😘👑
@dagmshibesh6387
@dagmshibesh6387 Жыл бұрын
ያለምዬ የልፋትሽ ውጤት ነው ይገባሻል ከዚህ በላይ እጠብቃለን
@hab280
@hab280 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኛ ጀግና💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@me-du5qp
@me-du5qp Жыл бұрын
የአለም ወርቆ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሸ❤❤❤😍😍😍
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ትለያለሽ እኮ የአለም ወርቃችን ♥️♥️♥️♥️♥️
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምርጫ የኔጎበዝ
@elsaelsa867
@elsaelsa867 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ከተወሰነ ግዜ በኋላ ብቃቷ እየወርደ መቶ ነበር የብሩክ ምክር እንድታሽነፍ አድርጓታል ይገባሻል ምርጥ ብቃትሽን ነበር ያሰየሽው 🙏🙏
@selamzewde9085
@selamzewde9085 Жыл бұрын
ያለምዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ተገርሜአለሁ ባንቺ ብቃት ማርያምን ይገባሻል የኔ ደርባባ!!!
@dagneaddisu2445
@dagneaddisu2445 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ችሎታ.....እድሜ ጤና ይስጥሽ ያለም!!
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
እንደዉ በምንቃል ልግለፅሽ የኔ አንደኛ እንኳን ደስአለሽ እምርም የአለም ወርቅ ለጥበብ የተሰራሽ
@mohammedhassen3765
@mohammedhassen3765 Жыл бұрын
Jegina ❤❤ dess bilognali yalemye ❤❤
@Tech_kidsEthio
@Tech_kidsEthio Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መረዋ ድምጿ👏
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አቦ ስወዲሽ አይ ዲምፅ እንኳን ደስ ያለሽ 😍😍😍
@a1b2c3d4fful
@a1b2c3d4fful Жыл бұрын
What a voice, what a colour of voice you are gifted , you are amazing, your singing created to add great sweetness .
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Entatwa betam moges alachew !!!!!! Enqwan Des alesh wibe!!!!!!💕
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
የአለም ወርቅ ድምፅ 100%
@akssytomakethingseasy7689
@akssytomakethingseasy7689 Жыл бұрын
congratulation !!this is your hard work in the past.The best of you is yet to come.
@tezeraasegu609
@tezeraasegu609 Жыл бұрын
የጎንደር ወርቅ ፣ እንባየ እየጎረፈ በላሳ ወረደ። ምን ልሁንልሽ ። ኡፍ ፣ ኡፍ ---
@selamselam1233
@selamselam1233 Жыл бұрын
ትዝታዬ💚💛♥️
@simegnewamare790
@simegnewamare790 Жыл бұрын
እባካቹ ስልኳን አፈላልጉልኝ የጥበብ ንግስት ጎደር እስትመጭልን በጉጉት እጠብቃለን
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 Жыл бұрын
Excellent !
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ጎበዝ nesh yigebishal Enkuwan ደስ አልሸ
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i Жыл бұрын
አይይይይ እንግድህ ወዴ ፋና መዞር ቀረረ ባንች ነበር መከታተል የጀመርኩት
@azawuntmalefiya2303
@azawuntmalefiya2303 Жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ሌላ አለም ወርቅ ትወለዳለች
@meazaseyoum9801
@meazaseyoum9801 Жыл бұрын
የኔ ቆነጆ እኔስ በአንቺ ድምፅ ልሞት ነው እንዴት እንደምወድሽ ባንቺ ምክንያት ፋና ላምሮትን ማየት ጀመርኩ
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
የአለም ወርቅ ጥበብሽ ከስምሽ ይጀምራል እንኳን ደስ አለሽ የኔ አንደኛ ! 😘
@genzit1221
@genzit1221 Жыл бұрын
እሷ እኮ ያሸነፈችው ገና ውድድሩ የጀመረ ቀን ነው።
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
ምናለበት አንቺ ብቻ ብታዜሚ መቸም የማትጠገቢ ❤❤❤❤
@gotaofiidhaabatu
@gotaofiidhaabatu Жыл бұрын
እንቺ የብቻሽ ከፍታ ለይ ነሽ! ነግሰሽበታል። አቦይመችሽ ወርቋ! ፋና ላምሮት እንኳ ባንቺ ምክንያ ወደሌላ ከፍታ ተሻግሯል።
@nano824
@nano824 Жыл бұрын
ለኔ 1ኛ ነሽ ያለመ ወርቅ ❤❤
@moab3373
@moab3373 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ይገባሻል ❤❤🙏❤❤
@eshetuyimer5941
@eshetuyimer5941 Жыл бұрын
Excellent performance
@azebe858
@azebe858 Жыл бұрын
ትክክል ያለም ወርቅ አንደኛ ነሽ
@eas8981
@eas8981 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ወርቂቱ
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 Жыл бұрын
ዳንኤል ብቃት ያለው ልጅ ነው ግን ሽልማቱ ላይ ከእድሜውም እንፃር ነው መስል ትንሽ ስርአት የጉደለው ይመስላል ምክር ያስፈልገዋል ለማንኛውም ለሁላችሁም መልካም እድል
@emebetmekuriyaw9392
@emebetmekuriyaw9392 Жыл бұрын
ተነዶ ነዉ
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 Жыл бұрын
She is Ethiopia soul music queen
@fasikatesfaye2998
@fasikatesfaye2998 Жыл бұрын
Excellent ++++💚💛❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@workuhiruy356
@workuhiruy356 Жыл бұрын
በእነዚህ ወጣት ተዋንያን ወቅት ዳኞች የሆናችሁ ባለሙያዎች ዕድለኞች ናችሁ 🙏
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
በጣምደስነውያለን
@alemzewdwagnew6614
@alemzewdwagnew6614 Жыл бұрын
የጎንደሯ ወርቅ ንግስቷ ያሊዬ 😘😘😘😘
@rahimet7115
@rahimet7115 Жыл бұрын
መልካም እድል እህት
@BMT368
@BMT368 Жыл бұрын
Yalemework congratulations
@mohammedhassen3765
@mohammedhassen3765 Жыл бұрын
Destaye weder yelewm betam Ameseginalehu ❤yelamwork❤ kurahubishe
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 Жыл бұрын
የኔ ውድ ያለምየ መልካም እድል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
የጎንደር ወርቅ
@yalemmekonen5254
@yalemmekonen5254 Жыл бұрын
ያለምዬ ዘፈንሽን ሥሠማ እያለቀስኩ
@kokobmekonen6614
@kokobmekonen6614 Жыл бұрын
ድንቅ ችሎታ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
አለምየ መልካም እድል
@yaregalbamlaku2486
@yaregalbamlaku2486 Жыл бұрын
I. Would like to say congratulations
@abiybirhan
@abiybirhan Жыл бұрын
ያለም አሁን አንች በምን ቃል ትገለጫለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያለሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetnetsi9009
@netsanetnetsi9009 Жыл бұрын
የውነት በዚህ ሙዚቃ አስለቅሳኛለች
@user-eb5nb4ml1y
@user-eb5nb4ml1y 10 ай бұрын
@abathungetachew5230
@abathungetachew5230 Жыл бұрын
waw
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🌹🌹🌹
@almazreta9110
@almazreta9110 Жыл бұрын
LMM7
@getachewmare6984
@getachewmare6984 Жыл бұрын
Gold voice
@semira5875
@semira5875 Жыл бұрын
ያለምዬ የኔ ወርቅ አብሮአደግ ጓደኛዬ ❤
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
የማን ዘፈን ነው ቀይ ቀሚስ ለብሳ የዘፈነችው?
@mahletaemiro
@mahletaemiro Жыл бұрын
Brtukan dubale
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
እንኳን ደሳለሺ ያለም ወርቅ
@muluemebet3149
@muluemebet3149 Жыл бұрын
Yemir ejig betam new madenikish kesew ayin yawitash
@dessalewtilahun5006
@dessalewtilahun5006 Жыл бұрын
በጣም በጣም አሪፍ አንኮን ዳሳለሽ
@fanofuns
@fanofuns Жыл бұрын
ጎንደርርርርርርርር
@mekdesmesganaw6050
@mekdesmesganaw6050 Жыл бұрын
አንደኛ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐
@mesfinadp436
@mesfinadp436 Жыл бұрын
Yalem work Jemberu Music event
@Amina-tu1bv
@Amina-tu1bv Жыл бұрын
እንኳንደስአለሽ
@zemenerufayela7781
@zemenerufayela7781 Жыл бұрын
yawuma..bengoswuo..ledete..eqane..desyaleshai..😘😘💋
@emebetmekuriyaw9392
@emebetmekuriyaw9392 Жыл бұрын
አለምየ
@Yibeltal-fv7hp
@Yibeltal-fv7hp 5 ай бұрын
Minm madreg yichalal waw
@sew4024
@sew4024 Жыл бұрын
ያለምየ ድምፅ 100 አለባበስ100
@shomaali6263
@shomaali6263 Жыл бұрын
Wowwwwwww
@merontewodros60
@merontewodros60 Жыл бұрын
Dani neber 1 mewtat yalebet
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
ቀልደኛ ነህ እባክህ
@hayaatnasraddiin5546
@hayaatnasraddiin5546 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ ይኛጀገና
@lijahma5897
@lijahma5897 Жыл бұрын
1
@sew4024
@sew4024 Жыл бұрын
በቃ አደኛ ነሽ
@zoma663
@zoma663 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤💋💋
@getawkifile1402
@getawkifile1402 Жыл бұрын
Yealem work enequan dear alshe
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 Жыл бұрын
ይገባታል ማሸነፍ
@tigistyosaf6247
@tigistyosaf6247 Жыл бұрын
11111ኛ
@birukmelisie6673
@birukmelisie6673 Жыл бұрын
ይገባሻል
@neza88
@neza88 Жыл бұрын
የአለም ወርቅ የሁሉንም ሙዚቅል አፍቃሪያን ልብበፍቅር የገዛች ልክ እንደ2010አም እንደ አብይ ንግግር ሽልማቱ ሲያንሳት ነው
@zoma663
@zoma663 Жыл бұрын
ያለሞርቅ ስዘፍን እንባን መቋቋም የሚችል አንጀት የለኝም
@hailearnafilgule8240
@hailearnafilgule8240 Жыл бұрын
Lemen suspension tadergunalachihu enatem yemengest sera alebachihu
@haregitugetachew1322
@haregitugetachew1322 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Жыл бұрын
Yalmwork jegna nate
ዳንኤል እና ያለምወርቅ አድናቆት ጎረፈላቸው
23:13
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 48 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
ራሄል ተሬሳ Rahel teresa
4:57
OHC Academy
Рет қаралды 3,2 М.
የያለምወርቅ ጀምበሩ ጥያቄ የሌለው ብቃት
6:45
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН