"dating ጠንቋይ" ኮሜድያን ፅላተ

  Рет қаралды 39,541

ሳቅ ሴንትራል

ሳቅ ሴንትራል

Ай бұрын

this comedian tselate performance on our monthly saq jam comedy night #saqcentral .she addressed the difficulty of being single in very hilarious way and told a very funny story about her dating life .
please enjoy the video and make sure to subscribe our KZfaq channel.
#ኮሜዲያን #ሳቅ #saqcentral #sakcentral
#ሳቅ_ሜዳ

Пікірлер: 73
@demissietadesse5409
@demissietadesse5409 29 күн бұрын
በጣም ትገርሚያለሽ እንኳን ደስ ያለን። ኮሜዲያን ለአመለካከተ ሳፊው የህብረተሰብ ክፍል።በጣም ትማርኪያለሽ የሚያነቃ ጨዋታ።
@eyamel6491
@eyamel6491 Ай бұрын
She Nailed it 😂
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 27 күн бұрын
Arif new berchy yene konjo set comedian yasfelgunal
@HabtamuFirewEnyew-i9q
@HabtamuFirewEnyew-i9q 27 күн бұрын
Joro ጠቢ ነኝ ...take your time ...Killing me!
@BinamNegn-qp1pm
@BinamNegn-qp1pm Ай бұрын
They not like us💕💕💕lov u
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@user-lq6uy3yb4u
@user-lq6uy3yb4u Ай бұрын
Yaaaaaaaaaaaa this is niceeeee
@abibekele4680
@abibekele4680 25 күн бұрын
አዳራሽ ሙሉ ጅል
@hisqueen1441
@hisqueen1441 4 күн бұрын
I would say this is the best of tselat sofar I enjoyed it halfway The dirty jokes are not my types so I would come if it were alcoholfree event Any how keep going Ay opinions
@zeko-power
@zeko-power 19 күн бұрын
off course, she is the best. Hi bestie...she deserves subscription and like
@-Wethepeople
@-Wethepeople 22 күн бұрын
She is soooooo gooooodddd man. See u big places
@KallidMussa
@KallidMussa 13 күн бұрын
ላም ሰብሰበሽ ታስገለፍጫለሽ ብትሞቺ አታስቂኝም
@YonniGett
@YonniGett 22 күн бұрын
ባለጌ literally ሰይጣን:: ይቅር ይበልሽ
@Medresatube
@Medresatube Ай бұрын
Nice, it is our universities where our leaders printed from 😢 I'm sorry my future daughters !
@helenemso32
@helenemso32 12 күн бұрын
Jegna ❤❤❤❤❤❤❤
@TsionFekadu-zf6ep
@TsionFekadu-zf6ep Ай бұрын
አንበሲት ትመቺኛለሽ በርቺ❤❤
@MikoE-r7t
@MikoE-r7t 23 күн бұрын
About the audience I have no words mn achesachu endgbachu....for the future lmhede yasbachu tetnkeku etan nw blw suret sayhon aykrm ymiyachsut....take care
@henokabebe1352
@henokabebe1352 Ай бұрын
ኧረ ጨዋታ 😂🤣🤣🤣🤣 ተመቸሽኝ 👍 ግን እንደ አስተያየት እንግሊዝኛዋን ቀነስ ብታደርጊያት የኔ ቆንጆ ❤👍
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Ай бұрын
Nice❤
@Werabe777
@Werabe777 Ай бұрын
አህህህህ, እንግሊዝኛ
@zekrasZaki
@zekrasZaki 15 күн бұрын
በርቺ
@danmetoya
@danmetoya 22 күн бұрын
በነገራችን ላይ ይህቺ ልጅ በጣም ትልቅ ኮሚዲያን እንደምትሆን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል
@argentey5799
@argentey5799 Ай бұрын
🤝😂👏👏👏
@Elnuhamin
@Elnuhamin 13 күн бұрын
They are not laughing with you they're laughing at u ይላሉ btw
@ethiotiktokvideose5593
@ethiotiktokvideose5593 28 күн бұрын
በቃ ቀልድ አንደቀልድ ቀረ ማለት ነው
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 15 күн бұрын
Are ayasikem😊😊
@melkammengistie
@melkammengistie 26 күн бұрын
in the name of jusus... ezih bet gn mndn new miweraw
@user-qw6nb9kb2h
@user-qw6nb9kb2h Ай бұрын
ዝም ብላችሁ ነው እንዴ ምትጮሁት ከየት ነው የተሰባሰባችሁት
@getachewdagne7386
@getachewdagne7386 Ай бұрын
😂😂😂 ተከፍሏቸዉ ሳይሆን አይቀርም
@fuadreshid745
@fuadreshid745 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@biniyamkindie
@biniyamkindie 24 күн бұрын
ለማሳቅ ብቻ ከሆነ ጥሩ ግን ቁም ነጠር የለውም።
@samuelbazezew2520
@samuelbazezew2520 26 күн бұрын
bitmochi neber yemishalish
@Mikewendwosen
@Mikewendwosen 28 күн бұрын
mn keld new haha
@wendem739
@wendem739 3 күн бұрын
ቋንቋው ምንኛ ነው? ባትደበላልቂውና ሙሉውን ብሰማሽ ኖሮ ስለስራሽ አስተያየት እሰጥሽ ነበር
@amhara_1234.
@amhara_1234. 25 күн бұрын
ስምሽ ፅዮን ሆኖ እንዲህ ልቅ ወሬ ስታወሪ ይዘገንናል።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 24 күн бұрын
አንቺን 40 ገርፎ አልቃሽ ማድረግ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 27 күн бұрын
Yet new yemigegnut?
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 15 күн бұрын
እንግሊዘኛ ቻልሽ ማለት ነው ። እስቲ እባክሽ እራስሽን አዳምጭው በግድ ነው የምታስገቢው። የሚስቁት ሳቁ ሳይሆን አገጠጡ ነው የሚባልው። እራስሽ ስታዳምጭው ለመሆኑ ያስቁሻል አይመስለኝም።
@LeyGeb
@LeyGeb 25 күн бұрын
Is that English or Amharic comedy it’s confusing???
@justme-il2nw
@justme-il2nw 21 күн бұрын
Kakaka😅
@biniyampauloschamiso1411
@biniyampauloschamiso1411 26 күн бұрын
Great job 👏 but a little less English. Lezawn yikenisal guramayle sihon
@mikiinspire
@mikiinspire 25 күн бұрын
Min tebi nen new yalech?
@kumsarabiso8448
@kumsarabiso8448 25 күн бұрын
Allamudin Ethiopia metual esuga mokri esti....
@sintayehuabate8988
@sintayehuabate8988 29 күн бұрын
እኔን የገረመኝ ስምሽ ጽላት ሁኖ ጠንቋይ ዲት ማድረግሽ
@tsegaproduction6077
@tsegaproduction6077 29 күн бұрын
dash mula....
@Felizmuy
@Felizmuy 10 күн бұрын
ማውራትሽ ካልቀረ ወይ በአማርኛ ካልሆነ ሙሉውን በእንግሊዝኛ አውሪ።
@EmnetHigu
@EmnetHigu 15 күн бұрын
የት ነው ቦታው
@godislove1692
@godislove1692 29 күн бұрын
Amarigna new woys Englishman, abet meselten papapapapa...😂😂😂😂😂😂
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 15 күн бұрын
ስምሽ ፅላተ ወሬሽ የፈረንጅ
@ermiasfantahun6465
@ermiasfantahun6465 23 күн бұрын
ግን ጠንቋዩ ያለው ትክክል ሊሆን አይችልምን? ቅንዝረኝነት አይነ ምናምን ያለው because look the number of guys who attended her ?! I mean her body as she said! ከፊት ተደርድረው የሚገለፍጡት እንስቶች ግን የቅንዝረኛ መጠናቸው የባሰ ሳይሆን አይቀርም የሚል ግላዊ ግምት አለኝ። ለመሆኑ፣ ሰውነታችሁ በውስጣችሁ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነ አታውቁምን? ይህም መንፈስ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት ነው። እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤ በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። 1 ቆሮንቶስ <a href="#" class="seekto" data-time="379">6:19</a>-20
@zelalemseleshi6446
@zelalemseleshi6446 26 күн бұрын
አቦ ትመቺንጋለሽ 👌
@mamushbekele6748
@mamushbekele6748 29 күн бұрын
ፐ ማሳቅ ማፈሪያ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 24 күн бұрын
ምነው በጊሊዘኛ ተቀናጣሽብን ህዝቤ ኢትዮጵያዊ መሆኑን እረሳሽው እዴ
@Mane-k3l
@Mane-k3l 13 күн бұрын
Use Amharic or English no meaning while mixing
@AlemuMelese-li7qj
@AlemuMelese-li7qj 18 күн бұрын
በጊዜ ስራሽን ቀይሪ ትዉልዱን ሳትበክይ
14 күн бұрын
ከብት! የሆንሽ ላም ነገር ነሽ።
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 27 күн бұрын
ብልግና መናገር ኮሜዲያን ያስብላል። ምኗ ለዛ ቢስ ነሽ
@samerkebede9390
@samerkebede9390 13 күн бұрын
እንደው እኛ ፈጣሪን እስከመች ነው የምንፈታተነው ሴትነት እናትነት እኮ አደጋላይ ነው የኛ ዝቅጠት ሀገሪቱን ከመከራ አላስወጣ አሁን ምን ይሆን የሚያስቀን እስኪ ወደራሳችን አይተን ሰው እንሁን ምንድነው እንደዚህ መሆን ግብረገብ የሚባል ቀረ ደግሞ በርቺ እያልን የምናጨበጭብ እውነት እየደገፍናት ነው ወይስ...ኦ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@samerkebede9390
@samerkebede9390 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ትውልድ አትበክይ እናንተ እዛ ተሰብስባችሁ የምትስቁ ከዚህ ከጥፋት ስብስብ ውጡ ወሬው ሁሉ የሰይጣን ነው ጠንቋይ ዝሙት ምንድነው አላማችሁ አረ ተው ልቦና ግዙ
@JohnMark-it4uy
@JohnMark-it4uy Ай бұрын
ብቻ comedian ነኝ እያልሽ ባልሆነ? በዚህ ብልግናሽ እንኳን ባል አብሮሽ walk የሚያደርግ ሰው አይኖርም! Please!!! የሴት ክብርሽን ጠብቂ..
@user-gs4kh2we1c
@user-gs4kh2we1c 29 күн бұрын
ባል ደግሞ ከመች ጀምሮ ነው ብልግና ምናምን ሚያየው ቆንጅዬ ስለሆነች አታስብ ታገባለች
@janotube1064
@janotube1064 Ай бұрын
ቦርጭ ነው ልጅ ነው 😮
@Destavich
@Destavich Ай бұрын
You missed the point. This is comedy show, not modeling. Focus!
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Ай бұрын
Just focus her comedy show not her appearance
@bububaba8011
@bububaba8011 18 күн бұрын
she just gave birth to twins.....don't b a hater man, focus on z comedy😂
@yoniyoye5233
@yoniyoye5233 17 күн бұрын
It's comedy too😅
@fenanmehari3960
@fenanmehari3960 12 күн бұрын
Bro thought this was tik tok
@Meki2219
@Meki2219 Ай бұрын
ወሬ ነው ቀልድ ነው። አያስቅም
@JohnMark-it4uy
@JohnMark-it4uy Ай бұрын
Disliked, no supscription !
@user-cu8mq6cr1z
@user-cu8mq6cr1z Ай бұрын
የተስፋዬ ካሳን ቀልድ መንዝሩት ደሞ ስምሽን ቀይሪ ፅላት ተብለሽ ስለ ጠንቋይ ታወሪያለሽ ገልቱ
@jimmy4256
@jimmy4256 24 күн бұрын
ገና ደርግ ላይ ቆመሀል አባዬ😂😂😂ተንቀሳቀስ እንጂ🤷🏽‍♂️😂😂😂
@MikoE-r7t
@MikoE-r7t 23 күн бұрын
About the audience I have no words mn achesachu endgbachu....for the future lmhede yasbachu tetnkeku etan nw blw suret sayhon aykrm ymiyachsut....take care
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 191 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
ኮሜዲያን ሙአዝ ጀማል "REMA Illuminati ነው..."
10:32
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 52 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 130 М.
ኮሜዲያን ፅላተ ሰለምን "በሳምንት 4 ቀን እጠጣለሁ"
8:48
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН
YouTube запретили
0:38
Макс Рэйн
Рет қаралды 1,2 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 28 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН