ዳዊት ጽጌ በመነን ልጆች ልብ ደምቋል ... ልዩ ወግ ከእሳቱ ተሰማ ቤተሰቦች ጋር //የት ናቸው?// በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 115,603

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 134
@yemaryam1616
@yemaryam1616 5 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ መነኖች ታስቀናላችሁ❤
@abdujemal3234
@abdujemal3234 5 ай бұрын
ማሚ ምርጥ እናት ለኢትዮጵያ ምርጥ ሙዚቃ ስላበረከቱ ከነሙሉ ቤተሰቡን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 5 ай бұрын
ዋው መነነኖች በጣ ታምራላቸ እዲ ነው የሚያምርብን እንደኞች
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 5 ай бұрын
የጋሽ እሳቱ ተሠማ ባለቤትና ልጆች ቤተሰቦች፣ የመነን ሰፈር ልጆች በጣም ታምራላችሁ ! በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ታላላቆችህን ማክበር መከበር ነው ፤ የማዘር ምርቃት ይደርብህ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 5 ай бұрын
ዮንዬ እሳቱ የእማማ ወዳጅ እረ ዮንዬ አገናኘኝ የአባቱ ፎቶ አለኝ በናትህ ዳዊት ሲጫወተው እኮ አለባበስ ጀምሮ እረ ተወኝ ሞገሱን የጠበቀ አልቅሼ አለሁ ባይገርምህ እማማ እንዴት ወዳጅ እንደሆኑ ልነግርህ አልችልም❤🙏ዮንዬ ተባረክልኝ ደስታዬ እንዴት ብዬ ልንገርህ የኩብርዘኛ ነገር የተለየ ነው ስራቸው!!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 5 ай бұрын
Thank u Duniiiiii
@kaleb-tx1kn
@kaleb-tx1kn 5 ай бұрын
ሞዛዛ!!!!
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 5 ай бұрын
Wow interesting
@BH-id8px
@BH-id8px 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ያክብራችሁ ያካባቢው ሰው በሙሉ እግዚያ አይለያችሁ በርቱ ተያያዙ
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 5 ай бұрын
በጣም፡ደስ፡የሚል፡ቤተሠብ፡ውይ፡እናትና፡ልጅሥታሥቀኑ።
@amareeyob354
@amareeyob354 5 ай бұрын
ደስ የምትሉ የሰፈር ልጆች ናቹ👍
@mikmackup8000
@mikmackup8000 5 ай бұрын
While I watched this program, tears were in my eyes. What a lovely family! Etete long live to you.tnx dawit tsige.
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 5 ай бұрын
Lovely mother and son
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 5 ай бұрын
ዮንዬ አንተም የዘመናችን እሳቱ ተሰማ ነህ እመቤቴ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ የምወድሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ 💚💛❤️🙏
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 5 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ መውለድ አያስረጅም እማማ ልጅወ ቀድሞት አርጅቷል እንቱ ማሻ አላህ ልጅ ነወት
@Sariy177
@Sariy177 5 ай бұрын
የስደት እህቶች በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡ❤
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@selamalem4799
@selamalem4799 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 5 ай бұрын
Yoniye you are so humble 👍🏾 fixing Mom’s netela
@user-nz7qw1lg8e
@user-nz7qw1lg8e 5 ай бұрын
መነን የ ክ/ሃገሩ ተማሪ ሁሉ አዲስአበባ ዮኒቨርስቲ ሲመደብ ከካንፓስ እየወጣ ወክ አድርጎ ሻይ ቡና የሚልበት ለማስተርሱ ቤት ተከራይቶ እየተማረ እዛው ለምዶ የሚቀርባት ምርጥ የፍቅር ሰፈር ነች ❤❤
@sol3417
@sol3417 5 ай бұрын
Enem Menen bizu tarik alegn. Addis Abeba University temari neberku. Thank you!
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 5 ай бұрын
ጋሽ እሳቱ እና ይፋጃል በመልክ ለመለየት ይፈትናል ። ፀባየ መልካም ነበር ስራውም በዳዊት ፅጌ መድመቁ ደስ ይላል።
@user-wu3ko1sz1k
@user-wu3ko1sz1k 5 ай бұрын
ሙዚቃ ቦታዋን አገኘች! ❤🎉
@user-dr6to6pz4v
@user-dr6to6pz4v 5 ай бұрын
ዮኒ ተባረክ
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 5 ай бұрын
Wow addis abebe always love from every corner
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 5 ай бұрын
አቦደሥስትሉ ጥሩአባት ታሪኩየሚያኮራ😢ዳዊትፅጌሥማቸውንከፍአረከው😮የመነንልጆችምእንካንደሥአላቹ ቤቱንመጥቼእጎበኘዋለሁ😢ሰፈሩአጠገቤሆኖአለማወቄ😢😢😢አየዋለሁ
@user-ge9rg2yz4z
@user-ge9rg2yz4z 5 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ የማይሰለቹ ስራዎቹ እነ ዳዊት ፅጌ በመሳሰሉት ወጣቶች መደገሙ በጣም ደስ ይላል
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 5 ай бұрын
ጨዋ ጨዋ ያሳደጋቸው ብዬ እመስክራለሁ አብይ ምስኪን የሁሉም ጏደኛ ካለው አሰባስበው ክራሳቸው ጨምረው የሚጋብዙ ሙዚቃና ቀልድ እዋቂዎች የሁሉም መሰብሰቢያ ነች ግሮሰሪያቸው እንኳን እይሗችሁ አመቻችቼ አያችሗለሁ ሰላም
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 5 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
@mulualemhenriksson7250
@mulualemhenriksson7250 4 ай бұрын
ዋዉ እቴትየ ወስየ በታም ታምራላችዉ Mennoch 🙏💚💛❤️
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
ዴ ቭ ቀናና ትሁት ዘፋኝ ነው ክብር ይገበዋል
@yonatank2354
@yonatank2354 5 ай бұрын
ዮኒዬ ትለያለህ እኮ የኔ ጌታ እንዴት የሚያምሩ ጀማዎች መሀል ገባህ ደሞ ዛሬ ዋው😂😂❤❤
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 5 ай бұрын
አንድ ቀን መመሰገን አየክoረም ነብሰ ይማር !!!!ን አባታቸብ አሳቱ !!!
@Ageleagle
@Ageleagle 5 ай бұрын
ግሩም ናአት ድንቅ ና ት ለምለሟ ሃገሬ በጣም ደስይለኛ ል ከ ሷመ ፈጠሬ
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 5 ай бұрын
ስታምሩ❤
@user-pk7hp5ve5u
@user-pk7hp5ve5u 5 ай бұрын
Great ! Tx Yoni EBS
@johannesman9504
@johannesman9504 5 ай бұрын
merci yoni i am very happy to see esatu tesema familles
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 5 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 5 ай бұрын
slaalh waslame🎉🎉🎉🎉
@TheBex2007
@TheBex2007 5 ай бұрын
Dawit Tsige, much much respect. You really are beyond imagination. May God bless you more.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@spedxzy_editz
@spedxzy_editz 4 ай бұрын
እቴትዬ የኔ ትሁት ለካስ ቤተሰቡ ሁሉ ትሁት የሆነው ለዚህ ነው???🥰🥰🥰🥰
@girmahaile3818
@girmahaile3818 5 ай бұрын
Yoni thank you so much
@tewodrosdesta8857
@tewodrosdesta8857 5 ай бұрын
Yoni thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 5 ай бұрын
Yoni mirt sew enameseginalen 🙏❤️ Semonun be Dave music tewesje eyalehu zare degimo Zefenum mulu aderekilign, tebarek.Yoniye.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 5 ай бұрын
Woow ! Enat ena Lij betaaam temechugn 💞💞
@emmymeme899
@emmymeme899 5 ай бұрын
ሸገርየፍቅር ሀገር ❤❤❤❤❤
@engidaamare1290
@engidaamare1290 5 ай бұрын
Waaw ! Menen !!! Our place
@wondwossentsegaw7074
@wondwossentsegaw7074 5 ай бұрын
እሰይ! ማለፊያ ቤተሠብ ዝግጅትና ቅንብር!
@awetbirhane
@awetbirhane 5 ай бұрын
እስቲ የሰፈሬ ልጆች መነኖች የት ናቹ❤
@kirsbezabeh2521
@kirsbezabeh2521 5 ай бұрын
አለን አለን ያደግንበት
@mababa6556
@mababa6556 5 ай бұрын
WOW
@user-sl7fo4hu4l
@user-sl7fo4hu4l 5 ай бұрын
መነን ሥንወዳችሁ ኳሥሜዳዎች ነን በጣም ደሥ ሚለኝ እኮ አለ ፀባይዋን እንደሠው ላታርም በቅናት አርሬ አልበግንም መናደድ ሢበዛ ያሥቀኛል ምነው መንገብገቤ ይበቃኛል፡ጋሽ እሳት ነፍስ ይማር ዴፍ ያላመሠገንህ ቀን የለም፡ያሁን የተለየ ነው፡አዲሣባዎች ደሥ ካለን ቆየን
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ!
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c 5 ай бұрын
የሳቱ ሚስት ገና ልጅ ናቸው ልጅየው ግን አርጅቷል
@RRuth8852
@RRuth8852 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-cy2xu9sb2t
@user-cy2xu9sb2t Ай бұрын
ዳዊት ፅጌ ግን በጣም ይገርመኛል
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 5 ай бұрын
❤️❤️🙏🏾🙏🏾
@kebedeababu5176
@kebedeababu5176 5 ай бұрын
ታድላችሁ እናትና ልጅ ስታስቀኑ።
@sabameasho4170
@sabameasho4170 5 ай бұрын
Yoni betam gobez netelachewn astekakelew hulum gazetegna endante bihonu
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 5 ай бұрын
Thank u Dear
@sabameasho4170
@sabameasho4170 5 ай бұрын
@@yonaskebede5611 Oh my God! Is that really you Yoni replied to me? I’m so happy adnakik negn and we 🇪🇷loves 💕 you so much Amlak edmena Tena abzto ystk 🙏
@kebedeababu5176
@kebedeababu5176 5 ай бұрын
ይፋጃል እሳቱ ልጅ ሆነን መለኮት ፍሬ ለሚባል ቡድን አምሀ ደስታ ትምህርት ቤት ሲጫወት አስታውሳለሁ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
ቢሲንካ💚💛♥️
@Ethio25536
@Ethio25536 5 ай бұрын
ቀይ የለበሰው አቶ ጌትነት በጣም አዝናንቶኛል "አድምቄ ነገር!! 😂😂
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 5 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቀኝ እኔ እራሱ እንደ ሃይለኛ ዘፋኝ ያረገውስ ነገር 😂😂
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 5 ай бұрын
Tekekele
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 5 ай бұрын
ለማየት ጓጉቼ ነበር 😂😂😂😂 የሚያስቅ ሰውዬ
@Nina-st5nx
@Nina-st5nx 5 ай бұрын
Des yemil beteseb ❤️❤️❤️
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 5 ай бұрын
❤ ebs Yoni!!
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 5 ай бұрын
ክቡርዘበንኛ ጨዋትውልድ ❤
@lanteTV1
@lanteTV1 5 ай бұрын
የድምጸዊ የተዘራ ሀይለሚካኤል ስራዎችንም አቅርቡልን።
@user-gj6ws8si2h
@user-gj6ws8si2h 5 ай бұрын
Siyamruuuuuu❤
@glory3954
@glory3954 5 ай бұрын
@Damu6.
@Damu6. 5 ай бұрын
እርድና አክብሮት መማር ካሻቹ እሳቱ ቤት ጎራ በሉ 🙌
@user-sv7qt8uf3x
@user-sv7qt8uf3x 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-fi6bt1pp5f
@user-fi6bt1pp5f 3 ай бұрын
ምስትዮ ገና ወጣት ናት በጣም ዴስ ይላል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
💚💛♥️
@tekshowethio8092
@tekshowethio8092 5 ай бұрын
VERY FUN ምን ላይ ነው የቆሙት
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
ው.......ይ ዮንዬ፣ እኔ እኩያ ወንድምህ ካየሁህ ከረምኩ። ሳይህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልነግርህ አልችልም። የኔ ጀግና።
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 5 ай бұрын
Thank u Lishan
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
ዮንዬ፣ ፍቅር እኮ ነህ። ጨዋ! የምትወደድ ሰው ነህ።
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 5 ай бұрын
Yea menen lejochi Egzabher yakberachu
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
እመቤታችን በጣም ደስ የምትል ሰው ናት። እናትህ አትመስልም። ገና ነች። ግሮሰሪያቸው የት ነው? አገሬ ስመጣ ሄጄ አያችኋለሁ።
@hailesolomon1924
@hailesolomon1924 5 ай бұрын
በቀድሞ ስሙ እቴጌ መነን አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይባል የነበረው አጠገብ ነው:
@fekerteh974
@fekerteh974 5 ай бұрын
ወድሜ አንተ ራስ አሪፍ ድምፅ አለ ይገርማል
@fetiyamohmed7632
@fetiyamohmed7632 5 ай бұрын
Wey gezeshi
@mamaymamay7732
@mamaymamay7732 5 ай бұрын
አይ የድሮሰው ቅንነታቹ ቸርነታቹ አረ እኛ ኬት ተፈጠርን
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 5 ай бұрын
ጌትነት፣ ሊሻን ነኝ። የባሕሩ አክስት ልጅ።
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 5 ай бұрын
Bettam dess yillal
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zuriashy1546
@zuriashy1546 5 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu 5 ай бұрын
መልካም ሥም ከመቃብር በላይ ነው ትለኛለች እናቴ
@user-hm9do7mc3v
@user-hm9do7mc3v 5 ай бұрын
አዉ የመንን ሰፈር ልጁ ነኛ ግን ሕፃነኝ ነኝ ሲባል ነዉ የሰማሁት
@shimalestagage7870
@shimalestagage7870 5 ай бұрын
Betam dese yelale
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 5 ай бұрын
EbS KE LIBU YEHONE CANNAL YONI ANTE LEYU SEW NEH BIG RESPICT
@YUSAKU777
@YUSAKU777 3 ай бұрын
ይፋጃል እሳቱ የሚባል ልጅ አልነበራቸውም ነበር ወይ?
@tamirugudeta4845
@tamirugudeta4845 5 ай бұрын
መነኖች የአራዳ ሰፈር የኢትዮጵያማነት እሚታይበት ሁሉም በፍቅር ተሳሰበው ሀብታም ደሀ ሳይሉእሚኖሩባት የአራድዬሰፈር
@YUSAKU777
@YUSAKU777 3 ай бұрын
የተዘራሐይለሚካኤልን ጀባ በሉን
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 5 ай бұрын
መቼስ አንድን የተረሳ ታሪክ ማንሳት ቀላል አይደለም ለአዲስ ትውልድ የነበረ ታሪክ ማስተዋወቅ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር አሁንም ለዳዊት የተሻለ ነገር ይስጠው
@fitseethio
@fitseethio 5 ай бұрын
ትልቅ መዝናኛ ቴሌቭዥን ነው ... ኤዲቲንግ ግን ዜሮ 😏😏
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 5 ай бұрын
መስኮት ላይ ያለው ልጅ ሃሃሃ
@Imfano2122
@Imfano2122 5 ай бұрын
ዴቫ❤❤❤❤
@yafetdemissie1966
@yafetdemissie1966 5 ай бұрын
Setameru
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 5 ай бұрын
ይፋጃል እሳቱ ግሮስሪ።
@SMNAFRDNA
@SMNAFRDNA 5 ай бұрын
ልጁ ወንድሙ ጠፍቶት ዝም የሚል ክሆነ ችግር አለበት?!
@hailesolomon1924
@hailesolomon1924 5 ай бұрын
የጠፋው ኤርትራ የኢትዮጲያ አካል በነበረችበት ወቅት የኤርትራ ጦርነት ወቅት ነው ግማሹ ኤርትራ ውስጥ ተሰውቶአል ግማሹ ወደ ሱዳን ለመውጣት አሰቦ በየመንገዱ ቀርቶአል እና የትብሎ ይፈልገው?
@lukasfasil2362
@lukasfasil2362 5 ай бұрын
የ90ዋ ሞኒካ ሲሳይን ፈልጓት
@selammerga1960
@selammerga1960 5 ай бұрын
ይፋጃል እሳቱ የሚባል ልጅ አልነበም ?
@ht5297
@ht5297 5 ай бұрын
መኖሩን እየተናግሩ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
መነን ሰፈሬከክፍል ሀገር መጥቸ አ አ ያወኩባት ሰፈር ናት መነን ለኔ እደተወለድኩባትነው እሚሰማኝ ትናፈቀኛለቸ መነንእሳቱ ተሰማ ግሮሰሪ አወ ታዋቂነው ታሪኩን አላውቅም ነበር ሴት ልጅም አለች የግሮሰሪው ማናጀር ነበረች እኔ ሳውቅ
@Ageleagle
@Ageleagle 5 ай бұрын
አውራሬስ ግሮሰሬ ይ ባልነበር መሃ ሙድአሕመድ ነበር የሰየመው አልተነሳም
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 5 ай бұрын
እስከዛሬ ለምን አልፈለጋችሀቸውም አሁን ዳዊት ፅጌ ከፍ ሲያረጋቸው ጋጋታ ዮኒ እወድሀለሁ ወደ በፊቱ ፕሮግራምህ ተመለስ እሱን ያስጣሉህ ብዙ ታሪክና ቅርስ ለህዝብ ስለምታሳይ ነው ተመለስ
@Ageleagle
@Ageleagle 5 ай бұрын
አብይ ብቻ አይደለም ወሰን ድምጽ አለሕ
@user-tq7bh8tj2c
@user-tq7bh8tj2c 5 ай бұрын
የዚህ ሰፈር፤ የዚያ ሰፈር ልጆች፤ ምናምን እያላችሁ የምታቀርቡት ሃበሻ ምን ቁምነገር አለው እና ነው?! ከሰፈር፤ ከመንደር አስተሳሰብ የላቀ አመለካከት ይኑራችሁ! የመነን ሰፈር ልጅ መሆን ምን አተረፈልን? እከኩን እየፎከተ፤ ድህነቱን በወሬ እያሽሞነሞነ የሚኖር ህዝብ! ከቻላችሁ የላቀ አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች አቅርቡ.
@user-nz7qw1lg8e
@user-nz7qw1lg8e 5 ай бұрын
ፎከታሙ😂
@hailesolomon1924
@hailesolomon1924 5 ай бұрын
ሀገር ሲባል እኮ መስረቱ ግለስብ ቤተስብ እካባቢ እያል ነው የሚገንባው
@spedxzy_editz
@spedxzy_editz 4 ай бұрын
እንዴ አብይ እሳቱስ???
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v 5 ай бұрын
ይፋጃል እሳቱን ምነው ዘነጋቹት።
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 5 ай бұрын
መጀመሪያ ኢንተርቪውን አዳምጧ አስተያየት ከመፃፋችሁ በፊት
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 79 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 22 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
ቆንጆ ቆይታ ከሙዚቀኛ ልዑል ሲሳይ ጋር  | #time
25:48
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 7 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 6 МЛН