ለካፒቴን በርሁዲን የቀረቡለት አስገራሚ ጥያቄዎች! @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Capitain berhudin |

  Рет қаралды 94,907

Dawit Dreams

Dawit Dreams

3 ай бұрын

ለካፒቴን በርሁዲን የቀረቡለት አስገራሚ ጥያቄዎች @dawitdreams | Ethiopia | Ethiopian | Capitain berhudin |
Join Captain Berhudin as he celebrates Eid with his family at home and answers some interesting and aspiring questions about himself.
In this heartwarming video, Captain Berhudin shares insights into his life, career, and experiences as a pilot. Get to know the man behind the uniform as he opens up about his passions, challenges, and aspirations. Watch as he spends quality time with his loved ones and reflects on the importance of family during this special holiday.
Don't miss this intimate glimpse into the life of a dedicated captain and loving family man. Subscribe now for more inspiring content!!
Join us on this episode of "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና" as we have a captivating conversation with Sewnet Bishaw, delving into his achievements, the challenges he faced, and his vision for the future of Ethiopian football. Subscribe to our channel to stay updated with our weekly program and gain valuable insights from our esteemed guests.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #Ermiyasamelga, #Motivation, #Transformation, #Meripodcast, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 517
@NRM520
@NRM520 3 ай бұрын
የመፅሓፍቶች ሁሉ የበላይ ቁርኣን ነው ምንንም ነገር ሳያስቀር የሚገልፅ መፅሓፍ ነው ሙስሊምም ክርስቲያንም አንብቡት ከምታስቡት በላይ ትጠቀሙበታላችሁ
@user-yy4zg7dc7w
@user-yy4zg7dc7w 3 ай бұрын
ሀቅ ነው
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 3 ай бұрын
መሸአላሴትንያከበረየተከበረነዉ👍
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 3 ай бұрын
ሽኩረን ለማንበብ አላህ ያግራልን
@nanann6461
@nanann6461 3 ай бұрын
በትክክል
@Betty-hh2rj
@Betty-hh2rj 3 ай бұрын
We have Holy bibles… we don’t need your book
@user-qv2nc6kx6w
@user-qv2nc6kx6w 3 ай бұрын
ወይኔ እንደት እንደምወዳችሁ ወላሂ እኔ እነሱ ቤት ሰርቸነበር ወደ ዱባይ ከመምጣቴ በፊት በእነሱ እገዛ ነው የመጣሁትም እዉዳቸዋለሁ አማኒየ አድገሻል ማሻአላህ. አህመድም በጣም አድገሀል ማሻአላህ. ዜይን ትንሹየ አንተም አድገሀል. ስአድየ በጣም እወድሻለሁ በህረድንም በጣም መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቃችሁ ሞላው በተሰባችሁ. ውኔ መኪያ አወል ከወሎ ነኝ ኮሜንቴን እንደምታነቡት ተስፍ አለኝ
@TahaJemal-sf4nn
@TahaJemal-sf4nn 3 ай бұрын
Fatiya indet nesh malkam betasebga nabersh walhi
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥይላል ሙሥሊሞችአመሥጋኝና በሻሻሢሆን እድለኝነትነው ግንሢቲቱ የሂጃብንሽርጥአልጠበቀችም ለምን ጸጉሯ ለቃአለች
@user-qv2nc6kx6w
@user-qv2nc6kx6w 3 ай бұрын
​@@hshhehsge7113በጣም መልካም ሰወች ናቸው ወላሂ እሚያወራን የሚኖር ሰው ነው በህረድን ሀቂቃ አላህ ይጨምርለት ፍቅር ያላቸው ሰወች ናቸው
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ናቸው እንዴ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 3 ай бұрын
አወ አዲሳባ ነወ አይር አበራሪነወ የኢቶቢያ አያራስ አቀዋለው ያገሬልጅ ነው​@@jamilajamila6594
@shakirmobile765
@shakirmobile765 3 ай бұрын
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ወሀቢቡና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰🥰
@semiramohaned
@semiramohaned 3 ай бұрын
አንተ የመሰሉ እንቁ ወንድሞች ምሁሮች አላህ ያብዛልን ልዩ ወንድም ነህ አላህ ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ
@halehale7257
@halehale7257 3 ай бұрын
ወይኔ ይህን ሰውየ ለማየት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር እስከነ ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ
@user-xi2rz8fr1n
@user-xi2rz8fr1n 3 ай бұрын
ወይኔ አይዞሽ ሆቢ እራስሽን እነጠበቅሽ እዬው 😂😂😂😂😂😂
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 3 ай бұрын
እኔ ለራሱ ወላሂ ምክሩን በጣም ነዉ የወደድኩለት
@Mnewerabduljelil
@Mnewerabduljelil 3 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
😂😂😂ቀስ
@husenmohamed4694
@husenmohamed4694 3 ай бұрын
ያንቺስባልእንደትነው
@user-zs2dd1vu1g
@user-zs2dd1vu1g 3 ай бұрын
ሚስትህም ልጆችህም በፍቅር ነው የሚያዩህ ማሻ አላህ መልካምነትህን በነሱ ያየሁ❤❤❤❤
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 3 ай бұрын
ደዊት ድሪምስ ጀግናችን ነህ ስንት የማናውቀቻው ጀግኖችን እንድናቅ ሰባብ ሆናሃልናል አላህ ይባርክህ መጫረሻክ የማራ የድርግልክ❤
@eyerusm721
@eyerusm721 3 ай бұрын
መልካም ሰው እንደሆነ እንዲሁ ፌቱን አይቶ ማውቅ ይቻላል ፣ በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰቦች ❤
@meyimunahesen
@meyimunahesen 3 ай бұрын
አላህዋ ሆይ የምወድህ ጌታየ በምስጋና የተሞላሂወት ወፍቀኝ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 3 ай бұрын
ወላሂ ምግዜም የምመኘው ምኞት ይሀን የመሰለ በምስጋና የተሞላ ሂወት መኖር ነው አላህ ደግሞ ይሰጠኛል ኢንሻ አላሀ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤🤲🤲
@aqwq-ho1e
@aqwq-ho1e 3 ай бұрын
እንሻአላህ
@user-fd8kd6tf8w
@user-fd8kd6tf8w 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ለማሳገና አላህ ይጫምርላታል
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 3 ай бұрын
ኢሻአላህህህህህህ
@zenatali7913
@zenatali7913 3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-jz8od2xd7w
@user-jz8od2xd7w 3 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@user-ej5cs4ff2q
@user-ej5cs4ff2q 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አቦ ለድኑ ያለው ጥንካሬ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 3 ай бұрын
እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 3 ай бұрын
አመስግኑኝ እጨምርለቹሃለሁኝ የሚላዉን የአለህን ቀል በተግባር በአንታ አይሁት ያማረ እና ዉብ የሆና ቤታሰብ ምርጥ አባት ኑርለቸዉ ለልጆችህ እንደንታ አይነት ሰዉ ለቤታሰብ ብቻ ሰይሆን ለሃገሩም የስፈልገል
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 3 ай бұрын
እኔ የተዋህዶ አማኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ነኝ ይህ የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድማችን የሚናገረዉ 100👌 እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ ኢድ ᎀባረክ !!!
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 3 ай бұрын
10q
@user-fy8nc2mg2x
@user-fy8nc2mg2x 3 ай бұрын
MashaAllah tabarakallah ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xs3wj4xh8w
@user-xs3wj4xh8w 3 ай бұрын
ወይኔ ልጆቹ በፍቅርነው እሚያዩት ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@aymenosmanosme-eh4rh
@aymenosmanosme-eh4rh 3 ай бұрын
ጀግና አላህ ይጨምርልህ ከነ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቃቹ በትክክል እስልምና ስትኖረው ሁሉም ነገር ጣፋጭ ነው አልሐምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 3 ай бұрын
*_ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ለእምነቱ እና ለስራው ለቤተሠቡ ጠንካራ ጀግና ሠው ያስደስተኛል ልክ እንዳንተ✅✅👍_*
@Aelhmdulla
@Aelhmdulla 3 ай бұрын
የምታመሠግነዉ አላህ ዲኑም ዱንያዉም አሟልቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 3 ай бұрын
ሚስቱ ታድላ። ከምቀኛ ከ ክፉ ይጠብቃቹ
@memumu4242
@memumu4242 3 ай бұрын
ማሻላህ, ግን የትቻው ናት ሚስቱ?
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ልጆችህ ያሳድግልህ ጀግና አባት አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተ ሰቦችህ ኢድ ሙባረክ❤❤❤❤❤❤
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 3 ай бұрын
በአላህ ይሁንብኝ ዛሬ የሄ ሰውየ ትዝ ብሎኝ ነበር ዩቱብ ላይ ስገባ ፊትለፊት አገኘሁት
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 3 ай бұрын
ለልጆችክ ኑርላቸዉ ከጎኑያለችሁልጅናት ማሽአላህ ብድሯን የምከፈል ያድርጋትምርጥአባት። አላህ ሥላደርገልህ የልብህመሻት አልሀምድሊላህ።
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ኢድኩም ሙባረክ የኛ እቁ❤❤❤በድጋሜ ስለቀረብህልን በደስታ ነው ያየንህ❤❤❤❤
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 3 ай бұрын
አላህየ አንተ ላይቸግርህ እሰከ እኔንም አየን አሰደሳኝ ጥሩ አድርገኝ ጥሩውንም ወፍ ቀኝ ያአዚዝ አንተ ሰው አድርገኝ ኢላሂ ለእኔም ለጓደኞቸ አንተ ጥሩውን እረዝቀን ያረብ
@YimamaliMehamed-sx1yu
@YimamaliMehamed-sx1yu 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@umuhuda4401
@umuhuda4401 3 ай бұрын
የሚጣፍጥ አንደበት ምርጥ ባል ❤️ ምርጥ አባት 🌹 አሳብክን አላህ ያሳካልክ ።
@abbasyassin2947
@abbasyassin2947 3 ай бұрын
❤❤❤❤ ወንድም ኻፕቴን በጣም ነው ማደንቅክ ባረከላሁ ፊክ ዒድ ሙባረክ።
@abbasyassin2947
@abbasyassin2947 3 ай бұрын
ወንድሜ ዳዊት ሰላም ነክ ኣንተ ዴግ ሰው ኣላህ ረጅም እድሜ ከ ሙሉ ጤናው ይስጥኽ።
@hananbeshir3143
@hananbeshir3143 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሠው አልሃምዱሊላህ....ማሻአላህ ከነቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ ....🥰🥰🥰🥰
@NuriaNuria-vt5yk
@NuriaNuria-vt5yk 3 ай бұрын
ማሻአሏህ ስርአት አኽለቅ ኢማን እውቀት ዱንያ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠህ አላህ መጨረሻህ ያሰምርልህ እኖድሀለን❤❤
@raibamstefa2507
@raibamstefa2507 3 ай бұрын
ማሸአላ ሰለ እስልምነ የምትገልፅበትምንገድ ከበጣም ይሰደሰተኛል❤❤❤ ። አለሀምዱሊላ ነእመትትል ኢሰላም❤❤❤
@user-tg7qq4mk6q
@user-tg7qq4mk6q 3 ай бұрын
እውነት ነው መድና የሰኪና መድር ነች ❤
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 3 ай бұрын
ወላሂ ቢዲዮ በቲክቶክ አይቼ ቻናሉ ስም ስጠይቅ ነበር አላህ ይጠብቅህ ከነ መላው ቤቸሰብህ የኛ ጀግና ያገሬ ልጅ በዚ ስኬት ሰላይሁህ ደስ ነወ ያለኝ
@SEMU1881
@SEMU1881 3 ай бұрын
ይሄንን ቤተሰብ አላህ በችሎታው ይጠብቀው አላህ በልጅ ልጆችም ያብዛቹ ሌላ ምንም አልልም
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከአላህ እንዲህ ነውጅ በሁሉም ስኬታማ መሆን አላህ ይጨምርልህ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቃቹ 💚💛❤🙏 ዳዊት ድሪምስ ስላቀርብክልን እናመስግናለን😍🙏
@a_alig
@a_alig 3 ай бұрын
This brother is amazing MashaAllah. He’s indeed a good role model for me and a lot of youngsters. I love him for the sake of Allah and may Allah grant him the best of this life and the hereafter with his entire family 🤲🏽!
@jamila3850
@jamila3850 3 ай бұрын
ብታመሰግኑ ይጨመርላቺሆን ይላልአላህ ትክክል
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤ አላህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ምርጥ ገለፃ በምርጥ ሰው አላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 3 ай бұрын
አላህ ከልጆችህ ከባለቤትህ በጤና ባፍያ በሰላም ያቆይህ ሙስሊም ስለሆንክ አልሀምዱሊላህ ብቻ ምን ልበል በጣም ደስ ብሎኛል ከአይን ይጠብቅህ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 3 ай бұрын
ማአሻአላህ አላህ በዱንያ ስኬት በአኼራ አንተም በመላዉ ቤተሰብህ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይዘፍፍቃቹ ኢንሻአላህ
@Amina__Seid
@Amina__Seid 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ደሞ ደታባታቸው ያምራሉ😊❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 3 ай бұрын
አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ym8bj3lk3p
@user-ym8bj3lk3p 3 ай бұрын
የጉራጌ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ፈጣሪያ አላህ የሰው ልጅ ልብ እንደፈለክ የምትገለባብጠው ልቤን በቁርአን አብራልኝ
@neimacool6507
@neimacool6507 3 ай бұрын
Thanks for inviting him again he is full of knowledge
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ለዲንህ ያለህ ጥንካሬ አላህ ይጨምርልህ
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u 3 ай бұрын
አላህዋየ መዲናን አሳየኚ ምርጥ ሠው ነህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉቤተሠብህ🌹🌹
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጥሎብኝ ስወድህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 3 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ተመስጨነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦችናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አልሀምድሊላህ አለ ኒመተል ኢስላም አመስግን ይጨምርልሀልነው አልሀምድሊላህ ስለሁሉምነገር ለፈጣሪየ ላቅ ያለምስጋና ይገባው
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 3 ай бұрын
A humble down to earth Gentleman.
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 3 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሆይ ሀጅጥራኝ. መድናን ማየት እደተመኘሁ ሁሌ አድቀን አላህ ያሳካልኛል ሳኡዲ ሆኘ ግን በናፍቆ ልሞት ነው አላሆይ አሳካልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@zinet8600
@zinet8600 3 ай бұрын
ኢስቲግፋር አብዥ
@zinet8600
@zinet8600 3 ай бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 3 ай бұрын
አሚን እሺ
@user-ns6pt7vr8r
@user-ns6pt7vr8r 3 ай бұрын
❤❤❤❤አላህ ይጨምርልህ በሳል በእምነትህ ጠንካራ ነህ ለቤትህ ለትዳርህ ትክክለኛ ባል ነህ ማሻ አላህ ❤❤❤❤እድሜና ጤና አብዝቶ ይወፍቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ ዳዊት ድሪም በርታልን
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 3 ай бұрын
Masha Allah 🌴 Eid Mubarak ☪️ Captain 👩‍✈️ 👩‍✈️ 🇪🇹✍️ thankful for Dawit Dream’s stage 🙏🏼✅
@Kemaltube816
@Kemaltube816 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዳዊት እናመሰግናለን ድንቅ ድንቅ ሰዎች ነው እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሰግናለን
@zenitemtem8790
@zenitemtem8790 3 ай бұрын
ውድ ወንድማችን እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ሁሌ በደሰታ ኑሩ
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 3 ай бұрын
ማሻአላህ ወተባረከላህ አላህ ከሁሉ ኩፉ ነገር ጠብቆ አላህ ኘደስተኞች ያርጋቹህ።🎉🎉❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማቺን ሌላ ምንም አልልህም አላህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ መዉጫ በር ያዘጋጅልህ ኢላሂየ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በድንህላይ ጠካራ ያድርግህ በስልምናላይ አኑሮ በስልምናላይ ይግደልህ የሸሂድነትን ደረጃ አላህ ይወፍቅህ ያረብ ጉል አሚን ወድም በርሁድን 🤲🤲🤲🤲
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 ай бұрын
MashaAllah nice family & nice lecture Jzkumullah kapten.
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ማማዬ ፀጉርሽ ባንድ ከውስጥ ሻሻ ብታደርግ ሻርብ ይሽራተታል ጥንቃቄ ያሻል
@shemsedingirma7565
@shemsedingirma7565 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ተበረከላህ !
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 3 ай бұрын
ማሻላ ተባረከላ አላህ የዚድለክ ሀይር ብዙ ያሥምራል ወንድሜ መጨረሻቹን ያሣምርላቹ አልሀምዱሊላ አላ ኒኢመተል ኢሥላም ባለን ነገር ተብቃቂ ያርገር
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚሉ ቤተሰቦችአላህ የሁላችንም የአማረ ትዳር ይስጠን ያረብ ❤ ወላሂ መካ ላይ ያለው ሰላም ደስ ስል ያረብ ከአባው ጋር
@YeAbe-ed7kn
@YeAbe-ed7kn 3 ай бұрын
ውደደደ ሰው ነክ አላህ እርጂም እድሜ ከሰላም ከጤናጋ ይስጥክ ሀቢቢ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 ай бұрын
Maa shaa Allah!!
@subrinass4588
@subrinass4588 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ may Allah give you more
@GyGy-lh4ve
@GyGy-lh4ve 3 ай бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አመላው ቤተሰቦችህ❤❤❤
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስተሉ❤ ዳዊቴ እናመሰግናለን
@user-pi5ii3qb2s
@user-pi5ii3qb2s 3 ай бұрын
Mash Allha ተባረከ ረህማን
@user-lw2fp5if9e
@user-lw2fp5if9e 3 ай бұрын
አላህይጨምርልህ እዳተያሉትንምአላህያብዛልን የስደትእህቶቸም አላህየማታእጀራይስጣችሁ
@jaffermahdi4129
@jaffermahdi4129 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ።በብዙ መልኩ አርአያ የምትሆን ሰው ነህ
@muhammedhamid4920
@muhammedhamid4920 3 ай бұрын
Subhanak Masha Allah Amaizing Speach❤
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 3 ай бұрын
መሸ አለህ አለህ ይጠብቅህ አለህ ረጅም እድሜ ከጤነ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesalih8063
@mesalih8063 3 ай бұрын
❤😊ማሻ አላህ ወንድሜ ደስ ይላል ጥንካሬህ ቤተሰብህ አላህ ይባርክልህ የልጅህንና የባልተቤትህ ፀጉር ይታያል እና ቢያስተካክሉ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-qi7jk8ri6l
@user-qi7jk8ri6l 3 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ማሻ አላህ ግን ሳልናገር ማለፍ የማልፈልገው ሙሉ ሂጃብ ልበሽ ግማሽ ፀጉርሽን አታሳይ እህቴ
@fetiyaayele3525
@fetiyaayele3525 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አብዝቶ ፅጋውን ይስጥህ
@ayalewabdissa2843
@ayalewabdissa2843 3 ай бұрын
Nice presentation, God bless you 🙏
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑረዲ
@emebetwoji4385
@emebetwoji4385 3 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ አላህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ❤❤❤
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 3 ай бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር አኹና
@user-kb2oj6gr1d
@user-kb2oj6gr1d 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላህ የኢትዮ ፍትሀዊ መር ያድርግህ
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 3 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ
@remlanassir1844
@remlanassir1844 3 ай бұрын
Allahume Barik Masha Allah
@fedilafedila2799
@fedilafedila2799 3 ай бұрын
መሻአላህ ተምራላቹ
@user-fx8nq8wb6o
@user-fx8nq8wb6o 3 ай бұрын
ሶለላሁአለይሂ ወሰለም!! እንኮን አብሮ አደረሰን መሻአሏህ መሸአላህ ደስ የሚል ቃለመጠይቅነው መድናን ስታሽሞነሙናት. በእንባ ተሞላሁ ጀዛከላህ ኽይር ካፒቴን በህረዲን
@mahbubamehamed3683
@mahbubamehamed3683 3 ай бұрын
❤❤masha allah tebarekrahman allah yitebkiln allah ewkethn tihtnahn mesganahn yichemrlih ❤❤
@umuabdullah1077
@umuabdullah1077 3 ай бұрын
barekellah fikum betam new dess metlut le haymanoteh, le misteh yaleh keber betam yasdestal " lejoche teweldew eskiyadegu yalew gizae kebad new" jegna neh
@leltialemu
@leltialemu 3 ай бұрын
ደስ ሲል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤❤
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ምን ብየ ልኮምት ቃላት የለኝም ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰዎ ምርጥ ቤተሰብ ፈገግታ ከቁም ነገርጋ ያሰላም ❤❤❤❤❤❤❤ የመድናን ታሪክ ስታነሳ የአላህ የተሰማኝ ስሜት ልክ እዛ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ የልጆቹ ስራአት ያስቀናል ከዚህም በላይ እጠብቃለን ውንድማችን ❤❤❤❤ቀጣይ ቢኖረው ብየ ተመኘሁ
@user-dj4sc3is8j
@user-dj4sc3is8j 3 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@munirselamuddin2634
@munirselamuddin2634 3 ай бұрын
I Heard from this brother the lesson of the seven up and the seven down.thank you again.
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@sadiq2911
@sadiq2911 3 ай бұрын
Allahuma Barik my brother
@febendavid9278
@febendavid9278 3 ай бұрын
God bless your beautiful family.
@jonyagaro4356
@jonyagaro4356 3 ай бұрын
What a wonderful, humble son, brother & husband may Allah protect you & your beloved family
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 3 ай бұрын
Masha Allah such a family man . May Allah protect you n your beautiful family. ❤
@user-db1uy2lh8q
@user-db1uy2lh8q 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን
@zemzemahmed7202
@zemzemahmed7202 3 ай бұрын
Mashallah u 've good personality
@fkerabeba3544
@fkerabeba3544 3 ай бұрын
ማሻላህ አላህ አንተንም ቤተስቦችህንም ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላለህ አላህ ይህፈዘክ ያረብ
@hayatmohammad5288
@hayatmohammad5288 3 ай бұрын
ማሻላህተባረክአላህአህይጠብቅቸሁ
@abdulfetazeini3037
@abdulfetazeini3037 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 3 ай бұрын
massallh tebareke rahemene ❤
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 44 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 140 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 155 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 44 МЛН