የጋርዮሽ ጸጋ -- ክፍል 1-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 14,238

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Ай бұрын

የጋርዮሽ ጸጋ - ክፍል 1- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 75
@user-bx7lp2ig6s
@user-bx7lp2ig6s 3 күн бұрын
dev ጌታ ይባርክህ ጴንጤ ነበርኩ ደህንነት ትምህርት እስከ ክፍል 6 ተከታትዬ ነበር ና የዘላለምን ህይወት ከዘህ በፍት ከምረዳዉ በተለያ ተረድቻለሁ ፀጋ ይብዛልህ
@barokyohannesofficial.279
@barokyohannesofficial.279 28 күн бұрын
ወንድሜ ዴቭ አገልግሎትህ በፍቅር በእውነት በፅድቅ በትህትናና በጥልቅ እውቀት ላይ የተመሰረተ በቂ ዝግጅት የተደረገበት ፀጋ የተሞላ ፀጋን የሚያካፍል በ እርግጥም የፀጋ አስተምሮ ነው። አስተምሮትህ ኩልል ጥርት ያለ የወንጌል እውነት ነው። እምነትና ሐይማኖትን ፀጋና ህግን ፅድቅና ስራን በትክክል የለየ ያልተደባለቀ ፍንትው ያለ መገለጥ እና ተግባራዊ ትምህርት ነው። ውስብስብ ያላለ ነገር ግን የሚያሳርፍ ደግሞም የሚያድን የአዲስ ኪዳን የህይወት ቃል ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ ያስፋህ ያብዛህም።
@user-uw4ng6of6t
@user-uw4ng6of6t Ай бұрын
እንኳንም ክርስቲያን ሆንሁ እግዝአብሔር ሆይ ተመስጌን ልጅህ ስላደረግሀኝ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ❤
@user-tj6vg5py1f
@user-tj6vg5py1f Ай бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በደሙ ተሸፈን ተባረክ🎉🎉🎉🎉
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
ዴቭሹ በእዉነት ቃሉ በአንተ ይሠበክ ጌታ እየሱስ የቃሉን የመፀሃፍቅዱሡን መረዳት ላንተ ሠጠ እኛም በራልን ተሸፈንልን ረጅም እድሜ
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb 22 күн бұрын
ጌታ ሆይ ስለ ዳዊት እጅግ አድርጌ አመሠግንሀለሁ
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe Ай бұрын
ሀሌ ሉያ ጌታ እየሱስ ጌታ ነው🙏 ወንድም ዳዊት, ስላበዛልህ ፀጋ እና ምህረት ጌታ ይባረክ 🙏 አሁንም ፀጋ ይብዛልህ::
@user-mo6ux3rh6s
@user-mo6ux3rh6s 7 күн бұрын
Tebarek deviye
@Betty-hz8th
@Betty-hz8th 17 күн бұрын
ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ዴቭዬ
@asmelashabera5303
@asmelashabera5303 12 күн бұрын
Gdeat❤
@solomongtachew
@solomongtachew Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 26 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@maranathatube1
@maranathatube1 Ай бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው ግን። በጣም እድለኞች ነን እግዚአብሔርን ስለምናመልክ
@user-cu9zz4ix1z
@user-cu9zz4ix1z 22 күн бұрын
❤❤❤
@user-xk4nn9sl6b
@user-xk4nn9sl6b Ай бұрын
Deva Geta yibarkik ye zemenu mankiya dewil nek🙏🙏
@merontefera8566
@merontefera8566 Ай бұрын
የተወደድከዉ የወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ
@DawitAsefa-p5f
@DawitAsefa-p5f Ай бұрын
ስለዚህ ግሩም ፀጋ እግ/ር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ
@tsion797
@tsion797 Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ከዚ በላይ ወንድማችን ዴቭ
@martamarta5206
@martamarta5206 13 күн бұрын
Abet Aebet teAemir miyastemirew... Dave... yetebareke Eko new. Egzabher hoy ende Dave kalun yemeredat tsega sitegin.
@Beekan2006
@Beekan2006 Ай бұрын
Waaqayyoo Gooftaan Koo Bara Jireenya Kee Hunduma Si Wajjin Haa Ta'u Kaa! Dave❤, The Grace And Peace Of God Be With Your Sprit ❤🎉❤️🔥🎉🎉
@AlamAbabo
@AlamAbabo 15 күн бұрын
Uber legta
@samrawitlemma6708
@samrawitlemma6708 Ай бұрын
Amen
@MubarekHaile
@MubarekHaile Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ ባንተ ብዙ ተምረናል
@easypc8806
@easypc8806 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ነክ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ስራክ እጀግ በዙ ነው እግዚአብሔር እናመሰግናለን
@mulunehmarkos4294
@mulunehmarkos4294 Ай бұрын
ጸጋ ይብዘልህ የእግዚአብሔር ሰው
@user-ed1tm4fq1e
@user-ed1tm4fq1e 20 күн бұрын
እግ/ር ስላተ አመሰግናለው ተባረክ🎉
@maranathatube1
@maranathatube1 Ай бұрын
You are our blessing. May God bless you
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Ай бұрын
ወንድም ዳዊት እናመስግናለን፣ጸጋው ይብዛልህ።❤
@AkeEthiopianeducationYouTubeCh
@AkeEthiopianeducationYouTubeCh 26 күн бұрын
Kept up and kept up my father
@TsegredaEshetu
@TsegredaEshetu 27 күн бұрын
ዴቭ ፀጋ ያብዛልህ
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 29 күн бұрын
እጅግ በጣም እወድሃለሁ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 28 күн бұрын
ዴቪ ፀጋ ይጨመርልህ
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v Ай бұрын
እንግዲህ ምን እንላለን አባ አመሰግናለሁ ዴቭዬ ጸጋና ምህርት ይብዛልህ 🎉
@user-mf1cx5hl1h
@user-mf1cx5hl1h Ай бұрын
በንግግርሽ አውቄሻለሁ❤❤❤ እርሱን ትመድያለሽ የኔ ውብ እህት❤❤
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v Ай бұрын
@@user-mf1cx5hl1h የኔዋ ውድ ጀግና እህት
@menennegash8116
@menennegash8116 Ай бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ
@BelayKarkara
@BelayKarkara Ай бұрын
Yezemenachin Paulos geta tsegawn yabzalih
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 Ай бұрын
More Grace on you Brother Dave!❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv3cg8ds3z
@user-zv3cg8ds3z Ай бұрын
❤❤❤ blessed 🙏❤❤❤❤❤
@user-mf1cx5hl1h
@user-mf1cx5hl1h Ай бұрын
በትክክልል የኔ ወንድም❤❤❤❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Ай бұрын
Dave❤❤ welcome. You are BLESSED ❤❤
@KingzdWoldeabe
@KingzdWoldeabe Ай бұрын
❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ
@user-mf1cx5hl1h
@user-mf1cx5hl1h Ай бұрын
❤❤❤❤
@eskedargg6783
@eskedargg6783 Ай бұрын
ተባረኩልኝ
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Ай бұрын
አሜን።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Tabareke 🇪🇹 ❤❤❤
@user-cr8oo7vb9z
@user-cr8oo7vb9z Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@EyasuYohanis-l1g
@EyasuYohanis-l1g 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SAMUELTIGABU-bz6tr
@SAMUELTIGABU-bz6tr Ай бұрын
stay blessed. zemenih yilemlim
@YeshiGebre-fj2cy
@YeshiGebre-fj2cy Ай бұрын
My brother
@tesfatsionabera525
@tesfatsionabera525 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 Ай бұрын
ዋው ድንቅ ትምህርት ነው ዴቭ❤❤❤❤
@mitikutemesgen9375
@mitikutemesgen9375 Ай бұрын
Keep it up!
@user-mf1cx5hl1h
@user-mf1cx5hl1h Ай бұрын
እሰይ❤❤❤
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu Ай бұрын
Temichitoynal Betam.Timihiritik.Tebarek Dav❤❤❤❤
@yeshiassefa9516
@yeshiassefa9516 Ай бұрын
ጌታ መልካም ጸጋ አለህ ወንድሜ ጌታ ይባረክ ግን ሁል ጊዜ ለጴንጤ ያለህ አመለካከት ያሳዝነኛል እባክህ ሌላ ምሳሌ ተጠቀም እግዚአብሔር ን የሚፈሩ መልካም ጴንጤዎች አሉ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
እውነቱን ነዉ ያማችሃል ሃቀ እንደፔንጤ ትምክህተኛ የለም የዳነዉ ግን ከሃጥያተኞች እኛ ሥለፀደቅን ሣይሆን በፀጋዉ በሡ ሃይል ነዉ እኔራሤ ምሥክር ነኝ ሥንት ንቀት አለበት ፔኘንጤ ራሡን ሢያፀድቅ ጌታ ይባርከወ ያሥተካከለን በዴቭ እኛን
@FitsumDessalegn-ko6nj
@FitsumDessalegn-ko6nj 23 күн бұрын
እሱ ማንንም የሚጠላ ሰባኪ መስሎ አልታየኝም ፣ ይልቁንስ ወንጌልን በእዉነት ሳያጣምም ሳይሸቅን ልክ ልካችንን እየነገረልን ነዉ። እየመረረንም ቢሆን እንዋጠው ወንድሜ።❤
@ganigurmu
@ganigurmu 14 күн бұрын
ደቭ እውነትን ስነግረን ለምን እናፍራለን ፤ለኔ የፀሎት መልስ ነው
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls Ай бұрын
Dave baay'ee si jaalana jabbadhaa
@paulosegetebo6805
@paulosegetebo6805 Ай бұрын
ተበርክ
@endanchiabebe9986
@endanchiabebe9986 Ай бұрын
የት ጠፉህብን
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 Ай бұрын
God blesse
@samcomnow
@samcomnow Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልክ
@Tadesse-jr8fv
@Tadesse-jr8fv Ай бұрын
እግዚአብሔር፡የሕያዋን፡አምላክ፡እንጂ፡የሙታን፡አይደለም፡እኔ፡የአብረሐም፡የስሐቅ፡ያቆብ፡አምላክ፡ነኝ፡ሲል፡የተናገረው፡ምንድን፡ወንድም፡ዳዊት፡አብራራልኝ።
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 16 күн бұрын
አድስ ትምህርት ስለቀቅ notification አይደርሰኝም ለምንድነው? 😢
@johngona505
@johngona505 Ай бұрын
ጸጋ የብዛልክ
@user-tr5mz4pl7o
@user-tr5mz4pl7o Ай бұрын
Davye nafekikin neber
@easypc8806
@easypc8806 Ай бұрын
ዴቨዬ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ ዉድ ወንድምህ ❤❤ እረጂ እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ ❤❤❤❤
@AlamAbabo
@AlamAbabo 15 күн бұрын
Uber legta
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
የጋርዮሽ ጸጋ -- ክፍል 2--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
35:01
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 8 М.
አባታችን ሆይ ጸሎትን እንዴት እንጠቀምበት?
21:49
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 22 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 323 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 41 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ጓልካ ኣይኮነትን ኢላትኒ Josias denden
25:42
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 8 М.
አትሌቷ ለነብዩ ዋንጫ ሰጠችው #testimony |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
26:27
ይቅርታ
52:37
EEBC DALLAS
Рет қаралды 13 М.
የጋርዮሽ ጸጋ -- ክፍል 3--  በወንድም ዳዊት ፋሲል
59:00
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 7 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН