No video

ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች

  Рет қаралды 174,886

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

Пікірлер: 1 000
@heniandtsi
@heniandtsi Ай бұрын
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545 👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Ай бұрын
ሄኒ ከዚህ በላይ ይሙላልህ ፈጣሪ ሁሌም አለው ይበልህ ሚስቱን የሚያስደስት ባል የተባረከ ይሁን ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይህን አክብረህ ፂዪን እንዳስደሰትካት ፈጣሪ አምላክ ደስታህን ከፍ አድርጎ ይጨምርልህ ተባረክ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤እንወዳቸዋለን ሁሌም ሳቁ አይክፋችሁ አመሰግናለሁ.
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Ай бұрын
Ene melew abatu serious neh gn order biseteh
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je Ай бұрын
አቤላዬ የሳቃችን ምጭ😁😁
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je Ай бұрын
እዮባዬ ለመደለል አደኛነህ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
ሄኒየ እግዚአብሔር ያክብርክ ባለክ ላይ ይጨምርልክ የባል ጥግ ለሚሰቱ ሄኒ የወድምነት ጥግ ለወድሞቹ ታላቅ ወድም የአባት ምትክ ነዉ
@user-ww5dq4rp9f
@user-ww5dq4rp9f Ай бұрын
የኖክን 100ሺ እናስገባው የምትሉ ላይክ
@abelbahalbi2628
@abelbahalbi2628 Ай бұрын
የኔም እንዳትረሱ😂
@feker122
@feker122 Ай бұрын
​@@abelbahalbi2628እኔንም ደምሩኝ❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
አው ይግባ አንከፍልበት ❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
የአቤላ ሚስት ትዕግስቱን ይስጥሽ😂😂😂😂😂😂😂ቀልዱን ምሩን እንደት ይሆን የምታቂው😂😂😂😂😂አቤላ የሳቃችን ምንጭ😂😂😂❤❤❤❤
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k Ай бұрын
😂😂😂😂😁😁😁😂😂😂
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@eexx5392
@eexx5392 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c Ай бұрын
@@fhgdjdjgf7310 ለላም ቀንዶዋ አይኬብዲም😄😄😄
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
ዋው ደስ ይላል በተለይ 4ወንድ ልጆች የሚያሣድጉ ሁሉ ይገባቸዋል የምትሉ እስቲ እንያችሁ ወንድ ልጆች ያላቸው ያውቁታል 😂
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ😢
@user-fs3tf2wo6l
@user-fs3tf2wo6l Ай бұрын
እረ እኔንም ደምሩኝ
@SelamZewda-co1ew
@SelamZewda-co1ew Ай бұрын
ይገባታል ነች ደርባባ የሆነች እርጋታዋ ውበት ነው ❤🎉🎉🎉
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ 😢
@godislove8937
@godislove8937 Ай бұрын
ዳይመንድ ለግራም ስንት ነው
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1000 አስገቡኝ ስወዳችሁ😢😢😢
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Ай бұрын
ውዴ ሰብ መልሽ❤❤ደምሬሻለሁ
@mediyoutube4832
@mediyoutube4832 Ай бұрын
Ish መልሽ ❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
የልጆችህ እናት ረጋ ያለች ስታወራ ለቃላትዋ የምትጠነቀቅ🎉
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 Ай бұрын
አቤል ዩቱብ ክፋት ትችላለህ አንተ ነህ እኮ ቤቱን የምታደምቀው❤
@haregbirhanu3292
@haregbirhanu3292 Ай бұрын
ከፈቶል
@naatytube
@naatytube Ай бұрын
አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏❤😔
@user-un3jv8pg8v
@user-un3jv8pg8v Ай бұрын
እኛንም ሹፈን ያረብብብብ
@aass5403
@aass5403 Ай бұрын
😂😂😂😂​@@user-un3jv8pg8v
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
ነይ ቤተሰብ እንሁን
@Beba873
@Beba873 Ай бұрын
አሜን
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p Ай бұрын
ለሁሉም ግዜ አለ
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c Ай бұрын
ቃጣይ የእዮብ ና የረዱ የምትሉ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Ай бұрын
በዚች ምድር እውነተኛ ደስታ መልካም የትዳር አጋር ማግኘት ነው እኛንም ሹፈን😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ነፍ አመት ኑሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 Ай бұрын
አሜን
@zenabAlmare
@zenabAlmare Ай бұрын
አሚንን😢😢😢😢​@@kokobeqalam5493
@HayathHyath
@HayathHyath Ай бұрын
አሚን❤
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 Ай бұрын
HBD ይገባታል ጀግና እናት ምርጥ ሚስት የኔ ውብዬ ድንቅ ሴት ነሽ 💌 አንተንም በጣም ነው ማደንቅህ ለሚስት ክብር የሚሰጥ ወንድ ለቤቶ ምሶሶ ለልጆቹ ምሳሌ ነውና 💪💕ጌታ በረከቱን ያብዛላችሁ ኑሩልኝ 🙏ጉዞ ወደ 50K ሼር አርጉ ጓዶቼ❤
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Ай бұрын
የእዮብን እና የረድን እንጠብቃለን እየብ በፕራንክ ብቻ ማስለቀስ ሳይሆን በቀለበትም የሰፕራይዝ ለቅሶ አስለቅሳት እስኪ ይችን ውብ ደርባባ ልጅ ቀለበት እየጠበቅነው ያማለት የእግዚአብሔርን ቅድስ ቃል ኪዳን ስለሆነ Happy birthday 🎉🎁🎈
@user-xl5tt5jb6r
@user-xl5tt5jb6r Ай бұрын
ፂዬ እንኳን ተወለድሽ ባጠቃላይ ይሄ ቤተሰብ የተቀላቀለ በጣም እድለኛ ነው ማዘርና ፋዘር ጨምረው ቢወልዱ አምስተኛ ሚስት እኔ ነበረኩ ሰላማቹ ይብዛ እወዳችኋለው❤❤❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Ай бұрын
ሄኖክ እስከነ ውዷ ባለቤትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ልጆቻቸውን ያሳድግላቹ ይባርክላቹሁ እናንተም አያት ለመሆን ያበቃቸው .ሄኖክ አንተ በጣም መመስገን አለብህ ከአባትና ከእናት ቀጥሎ የመጀመሪያ ልጅ ትልቅ ሀላፊነት አለበት ይህንን ደግሞ አንተ ተወጥተሀል በወንድሞችህ ዐይተናል በጣም ደስ የሚል ፍቅር ደስ ፀባይ ደስ የሚል ትህትና ያላቸው ሆነው ነው ያየሁት አሁንም እስከመጨረሻ የህይወት ዘመናችሁ እግዚአብሔር እንዲህ እንዳላቸው አይለያቹ በፀጋ በፍቅር በጤና በሰላም ያኑራችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk Ай бұрын
ማርያምን ከዚህ ቤተሰብ ግቢያቸው ቀርቶብኝ አበልጃቸው በሆንኩ ብየ ተመኘው ማለቴ የአንዱን ክርስትና ባነሳሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhfh2877
@fhfh2877 Ай бұрын
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መታደል ለው ከናንተ ቤተሰብ መቀላቀል ታናሾችህ ያንተን ፈለግ እንደተከተሉ ተግባርህ ምስክር ነው የልጆችህን እናት እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ በጣም ትልቅ ወንድም ነህ ብዙልን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ😢
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez Ай бұрын
እንደዚህ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ አይቼ አላቅም የሚገርመው ነገር የየ ሚስታቸው ሳይቀር ፀባየ ስናይ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶአቸዋል ክብር ፍቅር 😢🎉
@mekidesyohannes-yx8hg
@mekidesyohannes-yx8hg Ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ቤተሰብ ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-kv8dy4xw3b
@user-kv8dy4xw3b Ай бұрын
ማነው እደኔ የአቤል ቀልድ የሚመቸወ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@kidu715
@kidu715 Ай бұрын
እናንተ ያሳደገ ቤተሰብ ይባረክ ❤
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm Ай бұрын
ጎበዝ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ ይገባታል ደግሞ ደርባባ ምርጥ ሴት ናት በወጣትነት የ4 ልጆች ወላጅ መሆን መታደል ነው እደለኞች ናችሁ ❤❤🎉
@kiditube1592
@kiditube1592 Ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ለኔ ከዩቱበሮች ሁሉ 1ኛ ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ወድማማቾች ደስ ስትሉ እኮ አብሶ ለሴልጅ ያላችሁ ክብር ሄኖክ ፂዬ እንኳን ደስስ አለሽ❤❤
@rokiaali5726
@rokiaali5726 Ай бұрын
እሰኪ 50 ሺ አሰገቡት ይህን መልካም ቤተሠብ
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Ай бұрын
*_በጣም ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ናች ለዚህ ቤተሠብ ሁል ጊዜም አንድ ትልቅ ነገር እመኝላችኋለሁ ያንን ትልቅ ነገር አላህ ለደደው እንጂ ለሌላ የማይሠጠውን ትልቁን ስጦታ አላህ ይስጣችሁ ያረብብብብ ማሻ አላህ መጨረሻችሁ ይመር ፂዬ የኔ ቆንጆ ይገባሻል ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ_* _አባላ ደሞ ቀልድ ሁሉ በጣም ያስቃል አይኑን ፈጠጥ ፈጠጥ ሲያረግ አቡ ወለድ ቁጭ ክክክክክ_
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s Ай бұрын
ምርጥ እናት ናት ይገባታል በፍቅር ኑሩልኝ❤
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
ይገባታል በውነት በጣም ነው የምወዳት ባለቤትህ እርግት ያለች ፈጣሪ ልጆቻችሁን ለወግ ማረግ ያብቃላችሁ❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
ሔንዬ ምርጥ ባል ነህ ደግሞም ባለቤት ይገባታል ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ መልካም ልደት
@kanchanjiya8246
@kanchanjiya8246 Ай бұрын
የአ ቤት ሚስት እርጉዝ ትመስላለች. የምትሉ❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
እኔምጠርጥራለሁ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Ай бұрын
ፂሆን ናት እርጉዝ የምትመስለው
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 Ай бұрын
​@@gjyvng738ገናኮአመትአልሆናትም ተወለደች ምኔውታረግዛለች
@Tago-hx9jy
@Tago-hx9jy Ай бұрын
Huletum nachew elalehu
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie Ай бұрын
ፂ እንኳን ተወለድሽ የኔ መልካም ሴት ሔኒም ምርጥ ባል ምርጥ አባት ሁሉም ይገባችሗል!!!
@Zeyneba-v5k
@Zeyneba-v5k Ай бұрын
ያአላህ እደት እደምትቀባሏት ስትሯሯጡና ስትገፋፉ ና በዚህ ከፍ በል ዝቅ በል ስትሉ የምር በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ ደስ ትላላቹ ሀቂቃ
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie Ай бұрын
ያ በዚክ ዘመን መታደል ነው
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Ай бұрын
ፂ የኔ ማር እረጋ ያልሽ ድርብብ ያልሽ ፀባየ ሰናይ ስትናገሪ እንኳን ድምፅሽ በደንብ አይሰማም እውነት ይገባሻል የኔ ማር የልጆችሽ እናት ያርግሽ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude Ай бұрын
ወላሂ እናዚ ወንድማማቾች አድናቂ ነኝ ሁሌም በሯሰቻው አይዲያ ስላ ምትማጡ እስቲ ለይክ አድርጉኝ
@user-mt1jz6oz1o
@user-mt1jz6oz1o Ай бұрын
❤❤❤❤
@BattyBatty-c4j
@BattyBatty-c4j Ай бұрын
ሄኒ በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Ай бұрын
ይገባታል ማረያምን❤❤❤❤ ጺዪ ደግሞ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤
@melkamwolde2701
@melkamwolde2701 Ай бұрын
ረጋ ያለች የአራት ወንድ ልጆች እናት ይገባታል መልካም ልደት ለፂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-db5fn5he1w
@user-db5fn5he1w Ай бұрын
ሄኒ ትልቅ ሰዉ ተባረክ
@user-jb5rk5zv2g
@user-jb5rk5zv2g Ай бұрын
ሄኒ ጥሩ ባል መሆኑ በሚስቱ ቀመናና መልክ ማወቅ አይከብድም ሰላም ፍቅር ያለው ትዳር መሆኑ በደንብ ያስታውቃል አንዳንድ ወንዶች ሚስቶቻችሁን አቀጥላችሁ በማዲያት ጠብሳችሁ የምደፋ ከሄኖክ ተማሩ እስኪ
@sarinena4266
@sarinena4266 Ай бұрын
ፂ ትወዲሺ አላህ በጥሩ ነገር ዘመንሺን ሁሉ ይባርክልሺ
@EmebetMeles-qe4oh
@EmebetMeles-qe4oh Ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ይህ ቤተሰብ የሚወድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@SaraModi-tf7yl
@SaraModi-tf7yl Ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኛ 🎉❤ነኝ ይከን ፋሚሌ ማነዉ የሚወድ እደኔ😊
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ😢
@addismekonen7399
@addismekonen7399 Ай бұрын
ስወድላችሁ ይሄን አንድነታችሁን በእግዚአብሔር ስም እረጅም እድሜ ኑሩ
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Ай бұрын
ዋው ደስሲል ፈጣሪፍቅሩንይጨምርላችሁአሁንም ፈጣሪከነልጆቻችሁይጠቅቃችሁ አንደኛነኝግጩኝይሔንቤተሰብየምትወድ❤❤❤❤❤
@hanankm4587
@hanankm4587 Ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዋው አንደኛ እንዳተ አይኑቱ ወንድሞች ያብዛልን ጎበዝ ከሱ ተባሩኦኦ
@selamisare5466
@selamisare5466 Ай бұрын
መጀመር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏አንተ በጣም ትልቅ ወንድም ነህ🙏 የኔ ቆንጆ እህት ይገባታል በውነት በጣም ነው የምወዳት ባለቤት እርግት ያለች ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ🙏❤ ልጆቻችሁን ለወግ ማረግ እግዚአብሔር ያብቃላችሁ🙏❤❤❤
@temabrand3382
@temabrand3382 Ай бұрын
አቤት ፍቅራቹሳስቀና መፈሳውይ ቅናትነው ቤተሰቦቸ አንደኛ በርቱ ወንድም አማቾቹ
@user-rq4ej7jj9b
@user-rq4ej7jj9b Ай бұрын
ይገባታል መልካም ሴት ነች እርጋታዋ
@aai3499
@aai3499 Ай бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው ጥሩ ባል ነህ ልብህን አይቀይረው
@user-ew4gc8zg7m
@user-ew4gc8zg7m Ай бұрын
የምር በጣም ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ናቹ ለሁላቹም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p Ай бұрын
ይገባሻል መልካም እናት መልካም ሚሥት ነሺ የኔ ደርባባ እናትነት ከባድ ነው አቺግን ችለሺ አሣይተሻል ይገባሻል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kh5oi7lu1c
@user-kh5oi7lu1c Ай бұрын
ፂዬ እድለኛ ነሽ ❤ፂዬ እርጉዝ ከሆነች ደስ ይላል
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r Ай бұрын
ዋው አሁንስ ለእኔም የሚሆን ሌላ ወንድም ይወለድልኝ ምስጋና ለወላጆቻችሁ እንኳን ደስ አለሽ ጺጺ ሄንዬ አንተንም እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ጊዜ ለሁላችሁም።
@user-he9og9ji8y
@user-he9og9ji8y Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣እረ በሳቅ ደስ ምትሉ ቤተስብ እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምረው Netsi እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርከው
@mftube5344
@mftube5344 Ай бұрын
ወልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ጅማሪያችሁ እንዳማረ መጨርሻችሁንም ያሳምርላችሁ የኔ የእህታችሁ መልካም ምኞት ነው 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Ай бұрын
ዊይ ስታምሩ ፈጣሪ ፈቅርን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ፂ HBD የተባርክ ቤተሰብ በጣም ነው የምታስቀኑት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ፂ ቶሎ ልናይሽ ጓጓን 😊አቤል በቻናላቹ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁበት ያኔ ነው ሰቡም ብዙ የሚመጣው ሰዓትም ይቆጥርልካል
@ShegaZegeye
@ShegaZegeye Ай бұрын
የቤተሰባችሁ ፍቅር ይለያል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Ай бұрын
ፂዬ: ቅሪው:ዘመንሽን:ከባልሽ: እና: ከልጆችሽ:ጋር: በፍቅር: በሰላም: በደስታ: ረዥም: እድሜ: አብራችሁ: የምትኖሩበት: የተባረከ: እና: የተቀደሰ: ዘመን: ያድርግላችሁ::
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
አይኔንው ነብሰጡር ናት ? እመብርሀን ሴት ታድርግላችሁ ❤❤❤❤
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ😢
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
እነዝህ ልጅ ምስቶቹ ቆንጂ ወንዶችም ቆንጂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@seblet148
@seblet148 Ай бұрын
ፂ መልካም ልደት ይሁንልሽ እረጅም እድሜ ከሄኒና ከልጆችሽ ጋር ተመኘሁልሽ የኔ ደርባባ ደሞ ሁሌም ዘናጭ ነሽ❤.....የወንድማማቾቹ ሚስቶች ደግሞ ፍቅራቹህ እና መከባበራቹህ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት 👍
@Burte-mj1li
@Burte-mj1li Ай бұрын
በእውነት በጣም ደስብሎኛል አብሬ ያቹ ያከበርኩ ያህል ነው የተሰማኝ ውው 🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት ፂዬ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Ай бұрын
ተባረክ ጥሩ አባት ጥሩ ባል እሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@mekdsdesalgni
@mekdsdesalgni Ай бұрын
ደሥ የሚል ቤተሠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Ай бұрын
አቤሎ የሳቄ ምንጭ ተመስገን ዛሬ ከነ ባለቤቱ አየነው ብዙ ጊዜ አትታይም❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ዋው ይገባታል ፅ ምርጥ እና መልካም ደርባባ ሴት ናት የኔ ቆንጆ እንኩዋን ተወለድሽ ❤አቤላ አዝግ ነገር ነህ ሚስትህም እንዳንተው ተጫዋች በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላችሁ 😍
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk Ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ለትንንሾች ትልቅ ትምህርት ነው
@mulukenyibeletal2498
@mulukenyibeletal2498 Ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ፂ ሺ ዓመት በሰላም ኑሪ።ሄኔ በጣም ክብር አለኝ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ።
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 15 күн бұрын
ምትገርሙ ፋሚሊዎች ናችሁ ስርአታችሁ ይበቃል ዋውውውው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@user-kh2zc4sj8i
@user-kh2zc4sj8i Ай бұрын
ማሻ አላህ 🎉 አላህ ይጠብቃችሁ ረጋ ያለች ናት እንኳን ተወለደሽ 🎉
@user-hg7uw5hi6d
@user-hg7uw5hi6d Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገባታል የኔ ቆንጆ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
ደስ ስትል እውነት እርግት ያለች የልጆቻቹ ወግማረግ ለማየት አብራቹ ለማርጀት ያብቃቹ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GenetTaye-qz8mo
@GenetTaye-qz8mo Ай бұрын
ከዚህ በላይ እግዚአብሔር የቤተሰባችሁን ፍቅር ይጨምርላችሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ጌታ በ ፍቅር ያኑራቹ 👍😘😘😘❤️❤️❤️ውድድድድድድድድ እስከጥግ ድረስ 🎉🎉❤️❤️
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 Ай бұрын
እንኳን ተወለድሺ ፄጌ❤❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተስብ ስታስቀኑ❤❤❤❤ እንኳን ተወለድሽ ቀሬው ዘመንሽ ይባረክ 🍾🍾🎂🎂
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 Ай бұрын
😮😂😂😂😂😂አቤል የሰቄ ምንጭ የመደሜ ጭንቀት ራሰዉ በአንተ ሰቅ❤❤❤❤ፂ መልከም ልደት ቀር ዘመንሽ ይበራክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatsid71
@hayatsid71 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 የሠው ቤት መራራኝ እንደኔ የሸልቸው
@user-ww5dq4rp9f
@user-ww5dq4rp9f Ай бұрын
ይገባታል የኔ ደርባባ
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 Ай бұрын
ሔኖክ ትክክል ሲያንሳት ነዉ በጣም አስተዋይና እዉነተኛ ፍቅር የሆናችሁ ከነመላ ቤተሰቦችህ ጨምሮ እናትና አባትህ አጠቃላይ እህት ወንድሞችህ በጣም ስነ ስርዓት ያላችሁ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ እድሜ ማቱሳላን ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰቦችህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Ай бұрын
ወይኔ ደስ ስቱሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድማችን ሔኖክ ምርጥ ባል ነህ,,,,አቤላየ የኔ አዝግ እዴት እደምታስቅ ግን ታዉቃለህ😂😂😂😂😂
@selamselamteshome8809
@selamselamteshome8809 Ай бұрын
ቃልዬ አምሮብሻል
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r Ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እናት አባቶቻችሁ እንደት እንደሚደሰቱ አላውቅም. መታደል ነው. እህትና ወንድም እኮ ነው እምትመስሉት የእውነት የፍቅር ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንዲነታችሁን. ይብዛላችሁ. ❤❤❤
@AsiyaAsiya-wj9wc
@AsiyaAsiya-wj9wc Ай бұрын
እውነት ፈታ ያላቹህ ቤተሰቦች ናችሁ ይመቻቹ❤
@zinaYem-no4vf
@zinaYem-no4vf Ай бұрын
መአልከም ልደታ ይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
እኔ ከታወላኩ እስካ ስዳት እስክመጣ ሰርፕራይዝ ታዳርጌ አለውቅም😢😢ወላሂ ሰርፕራይዝ ያሚሉት ስም እራሱ ስዳት ከማጣው በውላ ነው ያወኩት 😮😂😂😂😂😂
@ZanbZanb-lu2nl
@ZanbZanb-lu2nl Ай бұрын
እኔ እራሱ
@በቃ
@በቃ Ай бұрын
ጓዴኛ አለሽ አብሽሪ ክክክ
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 Ай бұрын
እኔ እራሱ አይዞን
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
እኔ ሰርፕራይዝ የሚባላዉን ነገር ሳላዉቅ አባቴ ሳይነግረኝ ገዝቶልኝ ሰርፕራይዝ አድርጎኛል😄😄😄😄😄
@Alemf2k
@Alemf2k Ай бұрын
😂😂😂 በሳቅ ገደላችሁኝ እንኳን ተወለድሸ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልሽ እረጅም እድሜ ከነ ባለቤትሽ ያድልሽ
@MahiMahita-yh1eh
@MahiMahita-yh1eh Ай бұрын
እግዛብሔር አምላክ የሁላቹንም ትዳር ይጠብቅላቹ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ተባረኩልኝ እወዳቹዋለው
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
እረ አምላኬ እኛንም የማዳም ቅመሞችን ሰርፕራይዝ የሚያረገውን ጣልልን ዳይመንድ አንፈልግም እንደው ከማዳም ኩሸና የሚያወጣን በጣም ደሰ ትላላችው የኔ ዝምተኛ ፀባየ ሰናይ ናት ሚሰትክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንላችው እኛ የማዳም ቅመሞች
@user-dk3kw4eh9u
@user-dk3kw4eh9u Ай бұрын
አረ
@user-jn9qd5qq6v
@user-jn9qd5qq6v Ай бұрын
😂😂😂😂
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
ፂዎን እኳን ተወለድሽ ቀሪዘመንሽንልጆችሽጰከባለቤትሽ ጋርየተባርከ እጅምእድሜእናጤናሽን ይሰጥሽ
@user-tv5ww1wb2h
@user-tv5ww1wb2h Ай бұрын
ትክክለኛውንና እውነተኞች የሚዲያ ሰው ማለት እናንተ ናቸው ፈጣሪ ረጀም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ፍቅራቸው ለዘላለም ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lubabaendris6531
@lubabaendris6531 Ай бұрын
እንዴው አቤላየ ስወድህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔውዶች በናተ ውስጥ ወንድሞቸን አያለሁ
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 Ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ተወልድሽ የኔ የዋህ በጣም ድስ እመትይ ሴት ነሽ ፂዬ ይግባሻል ወላሂ 🎉🎉🎉❤
@3zoz3-sz9hs
@3zoz3-sz9hs Ай бұрын
እሜቤቴን ስታዋደዱ ደስ ስትሉ ፀባያቹህን አይቀይረዉ የኔ ዉዶቺ ❤❤❤❤❤❤❤
@elsaalebachewalemu
@elsaalebachewalemu 28 күн бұрын
እንኮን ተወለድሽ ማርያምን ይሄ ቤተስብ በጣም ነው የምወዳቹሁ እመቤቴ ትጠብቃቹሁ❤
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Ай бұрын
ፅዬ መልካም ልደት ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 106 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 85 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 13 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 379 М.
ወንድማችንን ተጫወትንበት
15:46
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 86 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 365 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 315 М.
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 113 М.