No video

Diesel Engine fuel system || የናፍጣ ነዳጅ ሲስተም እንዴት ይሰራል ?

  Рет қаралды 17,061

Mukaeb Motors

Mukaeb Motors

Күн бұрын

ሰላም ለእናንተ ይሁን የ #Mukaeb_Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው #ክፍል_1 Video የምናየው ስለ "#ናፍጣ_ሞተር የነዳጅ ክፍሎች " ሲሆን በውስጡም የሚከተሉትን ዋና ዋና ሀሳቦች አካቷል።
1. የናፍጣ እና የቤንዚን ነዳጅ ልዩነታቸው ምን እንደሆነ
2. የናፍጣ ነዳጅ ሲስተም ምን ምን ክፍሎች እንዳሉት
3. እያንዳንዳቸው ክፍሎች ምን ጥቅም እንደሚሰጡን
4. እንዴት እንደሚሠሩ በላቀ አቀራረብ እና ሠፋ ባለ ትንታኔ ይዬላችሁ መጥቻለሁ ።
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors

Пікірлер: 27
@josephgabriel6726
@josephgabriel6726 5 ай бұрын
የውነት በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ እውቀትሕ ይባርክልህ ወንድሜ
@user-hd3zy7qk8w
@user-hd3zy7qk8w Жыл бұрын
በጣም ተመችተኸኛል ለእኔ በዚሁ ቀጥል !!!!
@abeldagne9806
@abeldagne9806 2 жыл бұрын
Keep going my brother.....
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Abella....hulem ke gone slaleh kelb amesegnalehu🙏🙏🙏🙏
@absh4628
@absh4628 11 ай бұрын
ጎበዝ👍 እንደዚህም አይነት አይምሮውን ለመልካም ነገር የሚያውል እውቀትን ሼር በማድረግ ትውልድን በእውቀት የሚገነባ አለ ተባረክ🙏በርታ እናመሰግናለን🙏
@Mukaeb18
@Mukaeb18 8 ай бұрын
አሜን በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 2 жыл бұрын
አመስግነናል
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Enem betam amesegnalehu 🙏🙏🙏
@EthioN2O
@EthioN2O Жыл бұрын
Tnxs alot: chain up bro
@mimigebretsadik7118
@mimigebretsadik7118 Жыл бұрын
Tnx
@user-xg6gq8vm4h
@user-xg6gq8vm4h Ай бұрын
@amanueltesfaye6406
@amanueltesfaye6406 2 жыл бұрын
Mule teftkal lemtedrgew hule amsegnalw
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Thanks Aman 🙏🙏🙏 Awo tnshi ye sira chana bezto newu.......kezih buhala alehugn
@sadiktofik3961
@sadiktofik3961 2 жыл бұрын
Please ከቻልክ ።L3 ሲኦሲ ስለ ቲዩን አፕ ማብራረያ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
eshi next yizegajal level 2 endalake wode e ketoilalen
@bereketsolomon1137
@bereketsolomon1137 7 ай бұрын
I am from hawassa my fuel pump is not working properly where do you referring me my car is stop now ": Toyota cobra mekina"
@getachewutesfahun6406
@getachewutesfahun6406 2 жыл бұрын
ሞተር ሰርቢስ እንዴት እናደርጋለን እና አፈታት
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Eshi injuction pump ena efi eenchersna enketilalen gech
@getachewutesfahun6406
@getachewutesfahun6406 2 жыл бұрын
Betam MRT nh
@MamaBrihanu
@MamaBrihanu 8 ай бұрын
ሙካ ከ ፓምፕ አንድ መስመር ተነስቶ እላይ ለምያከፈፍል ፓምፕ አስርዳኝ
@newrun9140
@newrun9140 2 жыл бұрын
Bro 3l ksw lmgzat iyasbku nw ina 1998 3l minibus(taxi) bsnt birr bgza tmkrngalk
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Normally endezih megemetna menager kebad newu......mknyatum ye birun meten emiwosnut yemoter huneta...transmission......chassis alemeseber........yemotor gulbet mekenes.....ena lelochm temesasay negeroc eagawun yiwosnutal
@berhanetewelde7150
@berhanetewelde7150 2 жыл бұрын
Thank u bro
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Enem betam amesegnalehu beteseby slehonkm dess blognal🙏🙏🙏
@melesebalew4860
@melesebalew4860 2 жыл бұрын
eski sile stroke type yehone neger belen brother
@Mukaeb18
@Mukaeb18 2 жыл бұрын
Meley sle stroke yehone yakil bihon yenesahut hasab ale gn atekalayi sefa adrgey and video bekirb eseralehugn
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 47 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
⛽ Diesel Engine Fuel System (የናፍጣ ሞተር ነዳጅ ⛽ ሲስተም
11:16
Wheel Balance
11:36
Autotalk
Рет қаралды 8 М.
Fuel System Components and Functions
4:19
Automotive Explained
Рет қаралды 192 М.
How  turbocharger and turbo intercooler work ( with animation )
8:55
temmy candra wijaya
Рет қаралды 553 М.
Car engine cooling system
6:48
Sanya Tsvay
Рет қаралды 4,5 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 47 МЛН