Gudegna Nech (ጉደኛ ነች) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 1,818,203

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Gudegna Nech (ጉደኛ ነች) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
DT is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 952
@user-vx4mf9qy9y
@user-vx4mf9qy9y 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል አልሀምዱሊላ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ውድ እህቴ ወንድ ልጅ ወልዳ ❤️❤️❤️❤️ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው እስኪ Like 👍👍👍👍👍
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ማን እንደ ድሮ ፊልም የእዉነት ደጋግሜ የማየዉ የቁየዉን ፊልም ነዉ በተለይ ይሂን ፊልም ሆለተኛዬ ነዉ ሳየዉ እረጂም እድሜና ጤና ለእናቱች አስተማሪነቱ እረግጥ ነዉ 👍👍👍
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
ለውሉም ናቶች እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ፈጣሪ ያድንላችው
@afratauae5886
@afratauae5886 5 жыл бұрын
ዊይይይይይ የናቶቻችን እድሜ ይርዘም ሁሌም ደስተኛ ሆነው ይኑርልን እናቱን የሚወድ
@hananethiop1360
@hananethiop1360 4 жыл бұрын
Wow btame des yelale betalay mecershawe asetamarey nwe
@hayah7816
@hayah7816 4 жыл бұрын
አሚን
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
ለናቶቻችን እረጅም እድሜ
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
እምርምጉደኛናትፍሪያትየማነ
@zefnfyfug2737
@zefnfyfug2737 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በተለይ የእናትና ልጂ ፍቅራቸው እንዴት ያምራል❤❤❤😍😍😍
@negus372
@negus372 4 жыл бұрын
የሁሉ እናት ሥሙ እማየ ሆነና ሲጠሩሽ ባባሁኝ አጅቴ ነሽና እማየ💓💓💓 💓💓💓💓💓💓💓💓
@user-zc6xz6fl9h
@user-zc6xz6fl9h 4 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ከሌባ ጠብቅልኝ ክክክክክ
@MM-qt4tj
@MM-qt4tj 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው ቀጥራሉበታ ቢታይ ቢታይ እማይሰለች እረጅም እድሜ ከጤና ያቆያችህ እናቶች እማማ የሽ በጣም ምርጥ እናት😘😘
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
እናቴ ናፈቀችኝኝኝ ውይ እናትእኮ እረጅም እድሜ ለናቶቻችንንንን
@omardemon1284
@omardemon1284 4 жыл бұрын
አረሼባውበሳቅ ገደለኝ
@teddge3379
@teddge3379 9 жыл бұрын
art is not about spending a lot of money and cover up weakness. this is real art. nice story nice acting.....best move I ever watched.
@xxxxxx-cp5gk
@xxxxxx-cp5gk 9 жыл бұрын
That is exactly what is happening in Ethiopia now?! Sad but true, many of our brothers and sisters despite their hard work, they are with out jobs for years, God help my Ethiopian brothers and Sisters to fulfill their dreams!
@user-zx7ll8ob5u
@user-zx7ll8ob5u 8 жыл бұрын
አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ ከልብሽ እናት!!!!!!!!!እድሜና ጤና ያብዛልሽ
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 8 жыл бұрын
goo5
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 8 жыл бұрын
goo5
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 8 жыл бұрын
good
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 8 жыл бұрын
good
@ammanuelbaraklketema286
@ammanuelbaraklketema286 8 жыл бұрын
good luck
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
በጣም የሚያዝናና የሚያስተምር ፊልም ነው ፊልሞን ሁል ጊዜ ዳይስፖራ ሁነህ ነበር የምትሰራው በዚህ ፊልም ግን በጣም ነው ያስደሰትከኝ.አብሶ እናትህን መንከባከብህ ልቤን ነካው ! ማዘር የእውነት እናት ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት! ሁላችሁም ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
@beza1934
@beza1934 8 жыл бұрын
ዋው ተመቸኝ በተለይ የሜንቱ ነገር ትዝታን ቆሰቆሰብኝ
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ያሽዬ ስወድሽ
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
እናት የሽ ስወዳት እሷ ያለችበት ፊልም በሙል ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-dl7qp7fe1x
@user-dl7qp7fe1x 4 жыл бұрын
እማ አለም ሁሉ ነገሬ ውይ እናት ለዘላለም ትኑር😘
@missaddis8929
@missaddis8929 5 жыл бұрын
Beautiful movie amazing actres💖
@hermonhaile1598
@hermonhaile1598 8 жыл бұрын
Waww sehr schön gemacht die Filme 😍😍
@AliMohammed-vx6zm
@AliMohammed-vx6zm 6 жыл бұрын
ይሽዋ ነው ያለሽ ምርጥ እናት እርሜና ጤና ለናቶችች።።።።
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው መጨረሻው ሲያምር ውድ እህት ወንድሞቼ የሰው ልጅ ጅማሬው ምንም ይሁን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-hy6ef7ui1q
@user-hy6ef7ui1q 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ምሳ እንብላ አሜን kkkkkkk
@kemisakemisa4933
@kemisakemisa4933 8 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ይመቻችሁ ጋይስ
@user-wk2rb2pr2l
@user-wk2rb2pr2l 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ሰምተሻል እናት ለዘላለም ትኑር
@hwpteaaa1181
@hwpteaaa1181 4 жыл бұрын
🤝
@hwpteaaa1181
@hwpteaaa1181 4 жыл бұрын
J👩‍👧‍👧
@hwpteaaa1181
@hwpteaaa1181 4 жыл бұрын
🏩🏯🚗✈️
@user-ux3kg9je7o
@user-ux3kg9je7o 4 жыл бұрын
Amen amen🙏🙏❤💛💚
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 8 жыл бұрын
Wow Betam Des yelale Ewntegna Fiker Hulem Asenafi New ♥♥♥
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
ሰምተሻል እልልልልል የሽዬ ስወድሽ ምርጥ እናት
@addisaddis3355
@addisaddis3355 8 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በተለይ ዱባው ወጥ በይመሀሉ ሲጠራ እኔ በስቅ እወድቃለሁ ትዝ የሚለኝ ነገር አለ በልጅነቴ
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 8 жыл бұрын
ዋወ ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት አባቱ ያምራል ♥♥♥
@hiwotlee1204
@hiwotlee1204 9 жыл бұрын
Wow I love it
@rukyajemal6625
@rukyajemal6625 9 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwww betam deseyelale wowwww sweet yehonech enat nati
@sebelshibru7012
@sebelshibru7012 8 жыл бұрын
wow Betam des yelal
@daniboy4890
@daniboy4890 8 жыл бұрын
wow i like it
@alazardemese3879
@alazardemese3879 8 жыл бұрын
I like it!
@tecnotecno6811
@tecnotecno6811 5 жыл бұрын
wawwww betam asetemari new baretu tankyou
@fikertetsegaw2400
@fikertetsegaw2400 8 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ደስስስስስስስስ ይላል....
@user-ub2xd8yc6n
@user-ub2xd8yc6n 5 жыл бұрын
ስታምሩ እናት ና ልጅ 😍😍
@eyerusaraya8656
@eyerusaraya8656 4 жыл бұрын
ኣሪፍ ነዉ በጣም ኣሰተማሪና ዕድሜና ጤናች ለእናቶች👍👍👍
@finantekeste7027
@finantekeste7027 9 жыл бұрын
Wow betam new mtamriw yewbetsh adnake neng😙😙 filmum yamral
@najunaju8579
@najunaju8579 8 жыл бұрын
best ETH movie i never see like one of the year
@fafi7857
@fafi7857 6 жыл бұрын
ስውድሽ የሺየ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፍርያት የኔ ውብ
@wintayemariamlij2128
@wintayemariamlij2128 8 жыл бұрын
amezing finishing
@tolaneabel4763
@tolaneabel4763 9 жыл бұрын
Wow really it's amazing movie I love it God bless them all
@ermisermis4819
@ermisermis4819 8 жыл бұрын
wawww arif
@miraabdellah2276
@miraabdellah2276 9 жыл бұрын
Mn gudegna bcha gudegnoch nachew 👍👍👍👍👍
@neima2289
@neima2289 8 жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍ ነው
@minaabebe5482
@minaabebe5482 9 жыл бұрын
Betam Arif new
@rahmaseyd8548
@rahmaseyd8548 8 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣምየሚያምር አዝናኝና አሥተማሪ ፍልም ነውተበራቱ ቀጥሉበት
@obseeobsee2259
@obseeobsee2259 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ አሪፍ ነዉ ጋይሶች ጄስት ፈታ በሉ
@yoditayalew8685
@yoditayalew8685 9 жыл бұрын
Wow!!!! Philimon what a character you nailed it man. Keep up the good work!
@someone7260
@someone7260 4 жыл бұрын
Who's watching in 2020 Enatena lij asekenachugn!!! yeshiyye zarem duba new? 😍 enatoch edmiyachun yarezemelen😘😘🙏
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ናብያት ያኔ ቆንጅዬ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውውው ደሥ ሢል ወይኔ ፈጣሪ የእናትን ጣሙን ሣላቀው ሥከራተት ብቻ ፈጣሪ መጨረሻየን ያሣምርልኝ
@andinetkebede412
@andinetkebede412 9 жыл бұрын
arif film new...ye rastaw keld beteley des yilal.
@mekdimekdi8216
@mekdimekdi8216 7 жыл бұрын
ዋዋዋዋ ምርጥ ነው
@phsantos
@phsantos 8 жыл бұрын
Aí ó! ;)
@helenzegeye7589
@helenzegeye7589 9 жыл бұрын
The best one by far
@kalkidanalelgn3704
@kalkidanalelgn3704 8 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም ነው like like like like
@enatfantademila523
@enatfantademila523 8 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@UbaidKhan-wr3lq
@UbaidKhan-wr3lq 8 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም በክብር ትኑር አሜን።
@zizuzizu5029
@zizuzizu5029 9 жыл бұрын
It is sooo amazing movie keep it up 4rAll gudeghamoch.... Lol
@Happymemos
@Happymemos 9 жыл бұрын
Best Ethiopian film. Very funny too. Well done guys!!
@rachellecell8014
@rachellecell8014 9 жыл бұрын
Woooooow betam desss yemel film like like like it filmone adnakeh negn betam tedschebtalew spicaly le enateh yaleh bota
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 8 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን
@user-yh7zk2yc3n
@user-yh7zk2yc3n 6 жыл бұрын
ዋው ይማርካል ከልብ እናመሰግናለን ድሬ
@kidestdameta4719
@kidestdameta4719 9 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@titititi5396
@titititi5396 9 жыл бұрын
ስታምሩ ሰራችሁትምርጥ ፊልም ምርጦች ያምራል በጣም
@ansariabbasmehdianaariabba5035
@ansariabbasmehdianaariabba5035 4 жыл бұрын
ናብያት ስወድሽ
@tibletsamuel3122
@tibletsamuel3122 7 жыл бұрын
wow wow wow betam betam desssss yilal temechachugn
@user-tq2iy8cl4q
@user-tq2iy8cl4q 4 жыл бұрын
ውይይይይይይይ አስተማሪ ነው በጣም ደስስስ ይላል ማዘር እድሜና ጤና ይስጥልን
@maryammoon504
@maryammoon504 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ደስ ሲል ሙዚቃውን የት ባገኘሁት እና የጨፈርኩበት
@eddiesanders2719
@eddiesanders2719 8 жыл бұрын
I did't understand the words but I really enjoyed the film! I'm learning...
@paulosalemu9010
@paulosalemu9010 9 жыл бұрын
Betam arif film new yamiral.
@betiyedniglmariyamlij8346
@betiyedniglmariyamlij8346 7 жыл бұрын
wowww
@batikasa3267
@batikasa3267 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው.
@babyfiker9796
@babyfiker9796 8 жыл бұрын
Wow I like it eemmuupppaaa all wddddddd
@awetgebru4123
@awetgebru4123 8 жыл бұрын
wawawawa ድንቅ ፊልም ነው ደስ እያለኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት አስተማሪም ነው ። ሌላዉ በዚህ አጋጣሚ ፍርያት የማነ መተወን ስትችልበት 100% ተሳክቶላታል ።( እኔም እኮ እወዳሃለሁ… …… ሰምተሃል ባክህ ) ተመችቶኛል የኔ ሞልቃቃ
@s-mkh9138
@s-mkh9138 8 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@razifikir4249
@razifikir4249 8 жыл бұрын
ዋው ቀጥሉበት አድናቄችሁነኝ
@rembint4766
@rembint4766 8 жыл бұрын
wow betam arif film new temchgn
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 жыл бұрын
Feriyat konjo nesh gn betamm weta alesh rakutam alebzam
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ፍርያትየማነ እንዳንች የምወደዉ ምንምነገርየለም የኔ ናፍቆት በርግጥ ይኼፊልም ወዳዉ እደወጣ አይቸዋለዉ ግን ሥለምወደዉነዉ ደግሜያየሁት ፍርየ የመጀመሪያ ሥራሺ እደመሆኑመጠን በጣምሀሪፍ ሥራነዉ ግንኮመንተሮች ቆይ ፍርያት ራቁትሁና የሠራችዉ የተሠጣት ካራክተር አማላይነት ሥላለዉነዉ ደሞ ቀረፃላይም ከብዷት ነበር ባህሏንአክባሪ ልዪናት ፍሬያትየማነ የኔ ድርማግ
@tigisthayile1354
@tigisthayile1354 8 жыл бұрын
wowww በጣም አረፉ ነው
@MFNH1964
@MFNH1964 27 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤ stamri nabiya
@maheltmahelt3422
@maheltmahelt3422 9 жыл бұрын
Btam arif new
@kkhh7199
@kkhh7199 8 жыл бұрын
wawwww yamerale
@teklaykebira9264
@teklaykebira9264 4 жыл бұрын
Wow very nice &fen
@sgdgniceverynicefhfh2465
@sgdgniceverynicefhfh2465 8 жыл бұрын
wooooooow very nice
@kiyatrapsqueen5266
@kiyatrapsqueen5266 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@tegstgeri8261
@tegstgeri8261 9 жыл бұрын
Omg des emil film new bertu betam wedgewalew
@fatube7425
@fatube7425 8 жыл бұрын
Nice movi I like it 😍
@fetiyajemalft8671
@fetiyajemalft8671 7 жыл бұрын
Arif new gin betam temolakaksh
@user-pj6kd3vn5u
@user-pj6kd3vn5u 7 жыл бұрын
እውይይይይይ ነፍስ የሆኑ እናት ስወዳቸውኮ
@ahmadalasmari6308
@ahmadalasmari6308 7 жыл бұрын
ሣራ የ ሙሴ
@cocococo-vg4mg
@cocococo-vg4mg 5 жыл бұрын
Awo
@civilsectionone3070
@civilsectionone3070 9 жыл бұрын
hey is nice move ,but where is the sound tracks of both (the Ethiopian an foregone music )
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያስተምራል በርቱልን
@user-sy2tk6gm8z
@user-sy2tk6gm8z 8 жыл бұрын
wow yemral
@hannanchh3445
@hannanchh3445 7 жыл бұрын
እናትና. ልጅ በጠም ታመቹኝ.
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Hannan chh please subscribe me please
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 5 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ሙሉ ጤናቸዉ ይመለስላቸወ
@remaalitaibi2661
@remaalitaibi2661 4 жыл бұрын
Amen
@user-io9qe6wi9g
@user-io9qe6wi9g 5 жыл бұрын
ፍርያት የኔ ቀበጥ እንወድሻለን የኔ ምርጥ😍😍
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 6 жыл бұрын
ባየው የማልጠግበው ነው ምርጥ ነው ያስተምራል ውድ የሀገሬ ልጆች.. ..ሙቀት አልተቻለም ደሞ
@fatheemafatheema817
@fatheemafatheema817 6 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፊልም ነው ባየ ባየ የማልሰለቸው አብሶ ፀጉሩ ረጂሙ ልጂ ስወደው ወሬው ሁሉ ያስቀኛል
@user-dl2qb5tk9e
@user-dl2qb5tk9e 8 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ዋውውውውውውውውውውውውውው
@UbaidKhan-wr3lq
@UbaidKhan-wr3lq 8 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ሙዚቃው ደሞ ደስ ይላል በርቱ
@firahyewotyilema7628
@firahyewotyilema7628 8 жыл бұрын
wowwwwww betaaaaaammm dessssssssiiii yilale enameseginalen
@ethogang52y.a95
@ethogang52y.a95 8 жыл бұрын
kaka betam arif film new asitemari new wow
@meidmeid5129
@meidmeid5129 5 жыл бұрын
ዊው አሪፍ ነው ግን እማማ የሸየ ውስጤ ነወት አቦ እደሜና ጤና የሰጠወት አስቴ አደኔ መዘርን የሚወደ ብቻ #like 💚💛❤
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤
@merontalihun8833
@merontalihun8833 8 жыл бұрын
ዋውው ያምራል
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
meron talihun please subscribe me please
Yesferen Lij (Ethiopian movie 2017)
1:27:45
Addis Films
Рет қаралды 348 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 68 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
Anelakekem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:00
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 372 М.
የፈጣሪ ያለህ New Ethiopian  Movie - Yefetari Yaleh Full 2015
1:38:31
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,1 МЛН