No video

አዲስ አመትና የባህል አልባሳት

  Рет қаралды 98,749

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

አዲስ አመትና የባህል አልባሳት።

Пікірлер: 146
@hanatesema1223
@hanatesema1223 6 жыл бұрын
ለኢትዮጲያ ይሄ ብቻ ትልቅ ክብር ነው በእውነት እንዴት እንደሚያምር.ግን ምን ዋጋ አለው ሰላም ፍቅር ጠፋ .ብቻ ፈጣሪ ያሳብን
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
Beautifuly represented. I loved every thing and the music. Our cultural clothes are wonderful. መልካም አመት በአል ለሁሉ ኢትዮጵያ ትለምልም
@ethopiaethopia3273
@ethopiaethopia3273 6 жыл бұрын
ውይይይ እንደት ነው የሚያምረው አገረ ገብቸ እስከምለብሠው ነው የቸኮልኩት ፈጣሪ ለአገራችን ያብቃን
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 4 жыл бұрын
Wow wow betam des yilal🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@E1991.
@E1991. 6 жыл бұрын
Wow i love it nice Eritrean flag dress too👌melkam adis amet to all👏😍🌻
@africafrom6826
@africafrom6826 5 жыл бұрын
I very much love this thank you FANA TV❤
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ያምራልልልልል
@yemanebrhan3461
@yemanebrhan3461 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ልብስ “ ጸዓዳ ”(ነጭ) የኾነበት ምክንያት ኢትዮጵያዊ የአለባበስ ሥርአት፡ እንደማናቸውም ኢትዮጵያዊ ሥርዓት የተመሰረተው፡ በቅዱሱ ኪዳን ሃይማኖት ላይ ስለኾነ ለደስታም ኾነ ለኀዘን ምንጊዜም ነጭ የሆነበት፡ በቂ የኾነ የራሱ ምክንያት አለው ፤ ይኸውም ከሓሰት ጨለማ ወደእውነት ብርሃን ፡ ከሃጥያት ባርነት ወደጽድቅ ነጻነት ፡ ከዲያቢሎስ ተገዥነት ወደእግዚዘብሔር ልጅነት ፡ በመጨረሻም ፡ ከዘለዓለም ሞት ወደትንሣኤ ሕይወት የተሸጋገርን መኾናችን እንዲታወቅበት ታስቦ የተደረገ በመኾኑ ነው ፡፡ አዎን! እኛ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ፡ ሰው ኾኖ፡ ፍጥረቱን ኹሉ ባዳነው፡ በእግዚአብሔር ልጅ፡ በኢየሱስ መሲሕ፡ ድል አድራጊነት የተገኘውን ፡ የዘለአለምን ሕይወት በርሃናው ጸጋ የተላበስን መኾናችንን ለማረጋገጥ ነው፡ በኀዘናችን ጊዜ ሳይቀር፡ ነጭ ልብስ የምንለብሰው ፤ የሟች ቤተሰብም ፡ በያንገታቸው ፡ ነጭ ክር የሚያሥሩት ኢትዮጵያ የዓለሙ መፋረጃ! ከንቡረ እድ ኤርሚያስ ከበደ ወልደኢየሱስ የተወሰደ
@katekarmouch2754
@katekarmouch2754 6 жыл бұрын
enikuni aderesechu melikelimi adisi ameti wowowowow egizebahari leagerechini yabikeni. enilebiselani. 🌻🌻🌻🌻🌿🍁🍀💞💕🌻🌻🌻🌹💮🌻🌻🌻🌻
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 6 жыл бұрын
እርቲስት ይልበሰው ሰው ደሀ መሆኑን እረስታችሁ ሀገር ባህል ልብስን የሀብት መገለጫ ስላረጋችሁት ማንም አይፈርድም የቻይናውን ቢለብስ 800 ዶላር ድረስ ድሀ አይደፍረው ሆነኮ የቻይና መሰራቱን ባልደግፈውም ድሀው ግን አይልበስ ማለት አንችልም ዋጋውን ብታወርዱ ሰው ጥበብን መች ጠላው ይገዛል
@elinate7479
@elinate7479 6 жыл бұрын
Tita Ethiopia Eldu konjo lik nesh
@hanamariyamn5510
@hanamariyamn5510 6 жыл бұрын
Le order 1 yebahl libs 500$ getan far aydelm yehone website lay new yayehut
@hanahana4246
@hanahana4246 6 жыл бұрын
Ewente new Le Dehaw maseb aleben
@samerasamera5255
@samerasamera5255 6 жыл бұрын
እውነትሽን ነው መልበስ እየፈለግን .አይናችን እንቁልልጭ .እያለ ቀር .ዋጋው ...አያስቀምስም ...ዋግችሁን ቀንሱ የደሀው ድምፅ ይስማ....
@user-le2wn5ei8p
@user-le2wn5ei8p 5 жыл бұрын
እረ በአቅምሽም አለ እኔ የገዛውት 120ዶላር በጣም የሚያምር ነው ያስመጣውት
@user-kj8gs2qw6f
@user-kj8gs2qw6f 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አረፈ ነው ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋ በቀርብ እመጣለሁ እስከ መስቀል በፃለታችሁ አስቡኝ እና እግዛለሁ ቆይ ግን ውድ ነው አሉ እውነት ነው ወይስ
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 6 жыл бұрын
በሀገር ምርት ሸር ብትን መልካም አዲሰ አመት ውድ ያገሬ ልጆች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-ww3iu6lx4h
@user-ww3iu6lx4h 6 жыл бұрын
እዋይ'ዝ ባህልና ደስ ክብል ሃጽ ኢለ ሃገረይ ክምለስየ
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
Wowwwwwwww milebisebet keni nafekognal Melkam adiss amet yihunelin 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@selamtariku6309
@selamtariku6309 6 жыл бұрын
waw ሲያምር ግን እኔ 2011 መልበስ እፈልጋለዉ😍 እስኪ ዱባይ የምትኖሩ ልጆች ተባበሩኝ
@aasrebebayalew9195
@aasrebebayalew9195 6 жыл бұрын
ከኛሥ እነዚህ አሻንጉሊቶች አጌጡበት ሀሀሀሀሀሀሀ
@ethio3477
@ethio3477 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@MohammedMohammed-cb3vv
@MohammedMohammed-cb3vv 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@kltgeospace
@kltgeospace 5 жыл бұрын
Kkkk
@user-do6ri5op6o
@user-do6ri5op6o 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@tsegewoubewendem
@tsegewoubewendem 6 жыл бұрын
የሀገርልብሳችን የለበሰችው ሬክላም አሻንጉሊት በኛው የጥቁር ሰው መልክ ቢቀየር እመርጣለሁ። በተጨማሪም ለእኔም፡ ለአንቺም ፡ለእሱምና ፡ለእኛም፡ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም፡ አደረሰን።
@hanahhana1181
@hanahhana1181 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 6 жыл бұрын
እንኮንም.አደርሳችው.የክርስትና.እምነት.ተከታይ.በሙሉ..
@user-ww3iu6lx4h
@user-ww3iu6lx4h 6 жыл бұрын
ደስ ዝብል ባህሊ ብጣዕሚ
@AN-oo5hg
@AN-oo5hg 6 жыл бұрын
Keep it up guys the good works👏🙌🏽🇪🇹 Happy New Year 2011 for all Ethiopians people 🇪🇹🎆
@sabaghebre4986
@sabaghebre4986 6 жыл бұрын
thank u guys I like our Eritrean flag happy New year
@asmeretjallow7705
@asmeretjallow7705 6 жыл бұрын
Wowwww nice 💜🧡
@sabagilemichael5958
@sabagilemichael5958 3 жыл бұрын
Anetsch nesh chany ayewesedut new adalschw yehone never mareg alebachu. Yenie eht hulie ylalehu
@Mo-ki6lm
@Mo-ki6lm 6 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙሥሊም እህቶቸ ለኛ ለሙሥሊሞች የሚሆን ምርጥ ምርጥ አይነት አለላችሁ ሣኡድ አረቢያ ላላችሁ ባል ላላችሁም ከነባላችሁ ማሠፋት ትችላላችሁ አብሽሩ
@user-wn3kt1vh4p
@user-wn3kt1vh4p 5 жыл бұрын
ሳውዲ ኣለ ግን አያስነርጥም.( ብዛት የለውም)
@samanalyami7453
@samanalyami7453 4 жыл бұрын
እሺማርርርርር
@alsadmobile4839
@alsadmobile4839 6 жыл бұрын
Wowwww እንዴት አባቱ ያምራል
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 6 жыл бұрын
betam new yimamero lamin be oromo bandera asirum gabiya tegagnu nber hulum andi ayinat kemisaru
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 жыл бұрын
ሙስሊሞች መስቀል የሌለዉ ሞልቷል ደሞም በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ ግን እናተ ያበሻ ቀሚስ ስታዩ የክርስትናያን ብቻ ይመሰላችሃል ሰሪዎችም በብዛት መስቀል ያለዉ ክርስትያን ስለሚገዛቸዉ በብዛት መሰቀል ያለዉን ይሰራሉ መስቀል የሌለዉ የሚገዛቸዉ ካለ ይሰራሉ ።
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን የት ናችሁ
@yenayoutopwelo7663
@yenayoutopwelo7663 5 жыл бұрын
ልክነሽ መጥለብ ይችላሉ እኔም በራሴ ድዛይን አሰፍቻለሁ
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 6 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ውዶች
@fathmamohammed5986
@fathmamohammed5986 5 жыл бұрын
ይኔ ባአላህ እዲት ነው የሚአምርእው
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-bx9lv8et1k
@user-bx9lv8et1k 6 жыл бұрын
በጃኩም ኢለኩም እቲ ባንደራ ኤርትራ ገምጢልኩሞ ሰሪሕኩማ ኣለኩም ሓደ ሰብ ንምርኢት ከቅርብ ካሎስ ስለምንታይ ነታ ዝሓሰባ ኣተኪሩ ዘይሪኣ ሓሳብኩም ወላ ጽብቅ እንተኮነ ኣስተውዒልካ ዘይምርኣይካ ሃሲካ ባንደራ ኤርትራ ኢትዮጽያ ኣብቲ ናይ ላዕሊ ቀጠልያ ሕብረን ዋላ ብቅርጺ ይፋላለያ እንበር ሓደ ሕብሪ ኣለወን ርሑስ ቅዱስ የውሃንስ ይግበረልና ኣሜን
@heilnelegessesendelkchaw793
@heilnelegessesendelkchaw793 5 жыл бұрын
Anchiy astkakiyiw bterfa eza hftay
@minylukebede636
@minylukebede636 6 жыл бұрын
እንዴት ደሓው ይልበስ 1ቀሚስ5000..6000ሽብር እያላችሁ! 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 6 жыл бұрын
Amarch siyata ekonew y chana milbesew betam wede new endi
@user-ci7ou7so9j
@user-ci7ou7so9j 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን ትልቅ ስህተት አለ መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል መዳኛችን ነው ግን ለምድነው ከጉልበት በታች የምትጠልፊት ስንሰግድ በጉልበታችን እንረግጠዋለን ወይም መቋሚያውን ወደታች አድርጋችሁ መስቀሉን እደረት ላይ ብታደርጉት እኛ ስናየው ደስ ይለናል ግን እዳንገዛ ያስገደደን አለ መስቀል ወደታች ተዘቅዝቆ 400 ቢሆንም አልገዛም መዳኛዬ የጉልበት በታች ሆኖ
@shwaarusi9793
@shwaarusi9793 5 жыл бұрын
በጠም፡ያምራል፡እግዚአብሔር፡ሥራችሁን፡ይበርክ።
@may2may267
@may2may267 4 жыл бұрын
የትነው እምትገኙት
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 6 жыл бұрын
ስያምር ግን መስቀል የሊለበት የፈለገ አድይ አበባ ቢኖረውም አምርም መስቀል ሀይላችን ነው።
@zainafantw1102
@zainafantw1102 5 жыл бұрын
😃😁😄😅😀😜😜😂
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 6 жыл бұрын
ቆንጆ ቆንጆ ናቸው ግን መስቀል የሌለው አላየሁም
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 5 жыл бұрын
Eski le irecham asayugn
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 6 жыл бұрын
happy new year
@user-yr7ep5fv9u
@user-yr7ep5fv9u 6 жыл бұрын
ለድሀውስ ማን አለን እናተን ማነም አይችላቹሁም እዴ የመግስት ሰራተኛ ያመት ደመወዝ አይገዛውም ሰለዝህ እድሜ ለቻይና እኩል አደርገን
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 6 жыл бұрын
የምር ዲዛይኖሮቹን በጣም አዲናቂያችሁ ነኝ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 6 жыл бұрын
የኤርትራን ባንዲራ በባህል ልብሳችን ስለሰራችሁ ከልብ ነው ምስጋናዬ፡ በርቱልን ከዚህ በበለጠ እንደምትሰሩ ተስፋ አለኝ፡
@semung2513
@semung2513 4 жыл бұрын
I can tell from your previous comments you aren't Eritrean you are DIGITAL WOYANAY
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 4 жыл бұрын
@@semung2513 u moran idiot who said I was Eritrean, read before u fucken open ur shitass mouth. ሃጠራው
@selamhenok9607
@selamhenok9607 6 жыл бұрын
Beteley kelay wede tach yalew mesqelu biyamir ine mignote new lemegzat waga demo astayet taregugnalu mikiniyatu miakin negn melbes mewdede new inji
@user-pp8dz1gi7m
@user-pp8dz1gi7m 6 жыл бұрын
ከቶመቸነዉ ሀገራህጄ የባህል ልብስየምለብሰዉ♥♥?
@user-ww3iu6lx4h
@user-ww3iu6lx4h 6 жыл бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ኢትዮ ኤርትራ
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 6 жыл бұрын
Enkan adersechu Men alebati sedati leyim benori
@alemmulu878
@alemmulu878 3 жыл бұрын
ያምራል ቁጥሩቹህን ላኩልን
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 6 жыл бұрын
ግን ለሙስሊሞቹም አዘጋጁልን ዲዛይነሮች
@fajer7654
@fajer7654 5 жыл бұрын
የት ነው ግን እንፍልጋለን
@fathmamohammed5986
@fathmamohammed5986 5 жыл бұрын
የት ነው አድራሻችሁ ባአላህ
@softad7315
@softad7315 4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ጻፉልን።
@enatalemmoges798
@enatalemmoges798 5 жыл бұрын
Hi selam new selkacehen endet enageg
@philimonabrha7392
@philimonabrha7392 6 жыл бұрын
Addis Ababa yet sefir new botaw yemgniew?
@monicalove4162
@monicalove4162 6 жыл бұрын
Shiro meda new yalew
@weleshmahary3403
@weleshmahary3403 6 жыл бұрын
Anchi tilk setyo , ewunet ethiopia selam newu ahun midriru selam nat?? Sewu teketkito tegedlo tezekziko emisekelibet zemen !!! Weregna wushetam
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ከመስቀል በስተቀር አንሰራም ብላችሁ ማሃላ የገባችሁ ይመስላል ለሙስሊሞችስ ማን ይስራልን ለዚህ ለዚህ ስል ከአሁን በኋላ ሸማኔ ስራ መግባቴ ነው ከከከከከከከ ከዛ ለሁሉም ማህበረሠብ በሚፈልገው መልኩ አበሸብሻችኋአለሁ የምን እመስቀል ላይብቻ መቸከል ነው ጠብቁ ከትንሽ ደቂቃ በኋላ መጣሁ
@user-ll6qy9ie6j
@user-ll6qy9ie6j 6 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ሙስሊሙ የባህል ልብስ አይወድለትም የተባሉ ይመስላል
@user-st8ok4xz9y
@user-st8ok4xz9y 6 жыл бұрын
fatuma hussne Gkgj ....... Yihew Mare Adey Abeba Yalew ale Eko beza lay endemtfelgiw Design maserat Tchyalesh ❤️
@turuo7039
@turuo7039 6 жыл бұрын
እህት አረ አለ በፈለግሽው ዲዛይን ታገኛለሽ በመሰቀል ብቻ አይደለም የሚሰራው ሽሮ ሜዳ መርካቶ አለ ታገኛለሽ
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 6 жыл бұрын
መስቀላችን እኮ መድሃንታችን ነው ከስውጨ እኮ በትዛዝ ልታሰሩ ትችላላቹ ሚስሊም እህቶችን እሺ
@user-ed3vt7ou7s
@user-ed3vt7ou7s 6 жыл бұрын
መስቀል ስታዩ ያንቀጠቅጣችኋል እንጂ ሞልቷል መሥቀል ኃይላችን ነው ለኛ
@tsebayineshlemanano7111
@tsebayineshlemanano7111 5 жыл бұрын
እና እኔ የባይላዊ፤)ልብሰ ፈልጌ ነው
@alem2375
@alem2375 6 жыл бұрын
እህ የእበሻ ልብስ ብእይኔ ልወጣ ነው
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 5 жыл бұрын
እና ታዳ ሥጋውን ሰማይ አድርጋችሁ ቻይና ቢያመጣልን ምን አለ ድሀው ሀብት ምን ብቻ ነው የሚያየው
@Ffrita2068
@Ffrita2068 6 жыл бұрын
Habetham kenenet yegeza dehau endeakemu ye China yegeza. Edemekina
@ericareynolds9278
@ericareynolds9278 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን የባህል ልብሳችን ቻይና በቀላሉ ሲጨማለቅበት ዝም ብሎ በግዴለሽነት ማየት የለብንም ቢያንስ ቢያንስ ቻይና ወስዶ አስመስሎ የሰራውን ልብስ ባትገዙና ባትለብሱ ጥሩ ነው ገዥ ሲያጣ ያቆመዋል እናንተ የባህል አልባሳት የምትሽጡ ነጋዴወች ደግሞ የልብሱን ዋጋ ከህዝቡ ገቢና አኗኗር ጋር ብታመጣጥኑት ጥሩ ነው ያለዚያ ግን በዋጋው ግዥፈት የተነሳ ውጭሀገር የሚኖር እና ሀገር ውስጥ የሚኖሩ አርቲስቶች ብቻ የሚገዙ እና የሚለብሱ ከሆነ ገቢ የለለው ህዝብ ደግሞ ቀለል ባለ ዋጋ ቻይና የሰራውን መግዛት እና መልበስ ግድ ይለዋል ስለዚህ የልብሱን ዋጋ አመጣጥኑት
@zamzamzenabe4221
@zamzamzenabe4221 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥለቱም ያምራል ግን አጠቃላይ መስቀል ነው ለሙስሊሞችስ አይሰራም ማለት ነው አጠቃላይ እምናየው በሙሉ መስቀል አለበት ለኛም ለሙሰሊሞች መሰራት አለበት
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 6 жыл бұрын
መስቀል የሌለውም አለ ግን በትዛዝም ማሰራት ትችያለሽ።
@almazmollaabera6343
@almazmollaabera6343 6 жыл бұрын
መስቀል የሌለውም እኮ አለ እማዬ
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 6 жыл бұрын
Zamzam ዘምዘም Zenabe ከከከከከ እኔ ባሌ ሽማኔ ነው አሰራልሽ አለሁ አብሽሪ
@zamzamzenabe4221
@zamzamzenabe4221 6 жыл бұрын
@@user-zv1fy2lj1t ሽኩረን ሀያቲ
@hanahhana1181
@hanahhana1181 6 жыл бұрын
ማማየ ብዙው አበባነው አለ ብዙ መስቀል የሌለበት
@koramaryam3296
@koramaryam3296 3 жыл бұрын
ስልካችሁን ንግሩን
@dhakadhaka3658
@dhakadhaka3658 6 жыл бұрын
ምነውለኘምቡትሰርልን፣
@Titi-sx2wx
@Titi-sx2wx 6 жыл бұрын
Please phone number I need to order please l love it amazing 🇪🇹🇪🇷
@rozimeles5450
@rozimeles5450 5 жыл бұрын
ዋጋውን ከኢትዮጵያውያን ኑሮ ጋ ከተስተካከለ ለምን የውጪ ልብስ ይመኛል ዋጋው ሀብታምና ውጪ የሚኖሩ ሰዎች ካልሆኑ አይደፈርም ሽፎን በሚገዙም አትፍረዱ
@HayatHayat-zl5zp
@HayatHayat-zl5zp 5 жыл бұрын
ቁጥር ላኩልን
@user-zg7ze8eo3u
@user-zg7ze8eo3u 6 жыл бұрын
ዱባይ አምጡልን
@user-hq9jt5ut1r
@user-hq9jt5ut1r 6 жыл бұрын
አሻንጉሊቶቹ ታድለዉ እኔስ በምኞት አለሁ ግን ዋጋቸዉን አስተያየት አድርጉ
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
ክክክክ እኔማ እገዛዋለሁ ሀገሬ ስገባ
@miza2139
@miza2139 6 жыл бұрын
I wish those toys are black.
@fatimamohamed6720
@fatimamohamed6720 6 жыл бұрын
በመጀሪያ እንኮን አደረሣችሁ ለአዲሡ አመት በመቀጠል ዋጋው ሥንት ነው ቁጥራችሁን ላኩልን እኔ ምፈልገው ግን ሙሥሊም ሥለሆንኩኝ መሥቀል የሌለውን ነው
@aasrebebayalew9195
@aasrebebayalew9195 6 жыл бұрын
Fatima mohamed አለ እኮ መሥቀል የለሌው አይታይሽም እንዴ
@user-ed3vt7ou7s
@user-ed3vt7ou7s 6 жыл бұрын
@@aasrebebayalew9195 መስቀል ሲያዩ ያንቀጠቅጣቸዋል ሌላው አይታያቸውም
@esseyg
@esseyg 6 жыл бұрын
አዎ በትክክል የሓበሻ ቀሚስ የአርቶዶክስ ክርስቲያኖች መለያችን ነው ለዛ ነው በመስቀል የሚንቆጠቆጠው የሚያጌጠው። የሃበሻ ቀሚስ አርገን ነው ቤተክርስትያን የምንገባው መመኪያ ኩራታችን ነው ከጥንት ጀምሮ የኛ ነው። እናንተ ግን የሃበሻ ቀሚስ ረግጣችሁ የሳውዲ ሂጃያባ ምናምን ተጠምጥማችሁ ስታበቁ አሁን ደግሞ ይህ አማራችሁ ለነገር???
@tegesettshome2496
@tegesettshome2496 6 жыл бұрын
ዋጋው ስንትነው
@heilnelegessesendelkchaw793
@heilnelegessesendelkchaw793 5 жыл бұрын
500$
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ምነው በጣም እረከሰ የኢትዮ አርቲስት ይልበስ እኛ ይቅርብን
@monajalala3691
@monajalala3691 6 жыл бұрын
Awo tikikil
@tenagnelemma9635
@tenagnelemma9635 6 жыл бұрын
enantem wga tabzlachio dham ekio mlbse yamrwal slzhi hsban knse maderge yasflgali ennante ekio china bysraw nerio btamer wga atknsiom enkaln ekio fare yhione sera seriooo okkk
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 5 жыл бұрын
እሚያማምር አለ ግን ሁሉመ መስቀል ነው ለኛም እባካችሁን
@user-oz1jg4my6l
@user-oz1jg4my6l 6 жыл бұрын
አየ ካፊሮች ሳልፈልግ ታስቁኛላችሁ 😂
@user-lv8nn6ph6v
@user-lv8nn6ph6v 6 жыл бұрын
ምድነው..ሙስሊም..ሀበሻውይየለም።።ተባላችሁ.።ያለመስቀልስሩልን..ኮተታም..አመለጣችሁ.ቻፓ
@fatimaahmed6046
@fatimaahmed6046 6 жыл бұрын
ያለ ምፕስቀል ስሩልን ለኛ ለሙስሊሞች
@esseyg
@esseyg 6 жыл бұрын
አዎ በትክክል የሓበሻ ቀሚስ የአርቶዶክስ ክርስቲያኖች መለያችን ነው ለዛ ነው በመስቀል የሚንቆጠቆጠው የሚያጌጠው። የሃበሻ ቀሚስ አርገን ነው ቤተክርስትያን የምንገባው መመኪያ ኩራታችን ነው ከጥንት ጀምሮ የኛ ነው። እናንተ ግን የሃበሻ ቀሚስ ረግጣችሁ የሳውዲ ሂጃያባ ምናምን ተጠምጥማችሁ ስታበቁ አሁን ደግሞ ይህ አማራችሁ ለነገር???
@user-oz1jg4my6l
@user-oz1jg4my6l 6 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች የሐበሻ ቀሚስ መልበስ እንፈልግ ነበረ ግን እዳለ የጣወት ቅርፅ ነው ያለበት አኡዙቢላህ ምናለ ባበባ ቅርፅ ብሰሩልን
@selamlehgerefkrlewegenesel3797
@selamlehgerefkrlewegenesel3797 6 жыл бұрын
Hayat Haty meskelyelelewu ale yelem ede aytayshm
@user-pi7mj7do5g
@user-pi7mj7do5g 6 жыл бұрын
ጣዎት አምላኪ አንች ነሽ ቂል ። ለካባ ድንጋይ የምንሰግደው እኛ አይደለንም ። እናተ የአበሻ ቀሚስ ሳይሆን ጥቁር ጀለቢያ ነው የሚመጥናቹህ ።
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 6 жыл бұрын
@@user-pi7mj7do5g እውነት ብለሻል ለነሱ ጥቁር አባያ ነው አበሻ ቀሚስ ለክርስትያን መስቀል ሀይላችን ነው
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 6 жыл бұрын
አይገርምሽም ጣኦት አምላኪ እናንተ ናችሁ ለእኛ ለምናምን መስቀል ሃይላችን ነዉ።
@samriawt6405
@samriawt6405 6 жыл бұрын
መጠየቅ የምትፈልጊውን ነገር ብቻ ብትጠይቂ ምን አለ። በማያገባሽና በማታውቂው ነገር ዝም ብለሽ ከምትለፈለፊ ማንም ስው የመስለውን ሐይማኖት የመከተል መብት አለው አንቺና እንዳንቺ አይነቶቹ ደግሞ ግዴታ የስውን መብት መጠበቅ አለባቸው4.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
ውብ የባህል አልባሳት ዋጋ 2015. habesha dress price | Habesha kemis
13:35
Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Рет қаралды 36 М.
ሰበር ዜና
Seni jemal youtube
Рет қаралды 56
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 40 М.