#አዲስ_እና_ቃል

  Рет қаралды 51,412

ሃሌ ሉያ ቲዩብ _Haleluya tube

ሃሌ ሉያ ቲዩብ _Haleluya tube

2 жыл бұрын

በህይወታችን መልካም የሚያድርጉልን ሰዎች ሳናመሰግናቸው እንዳያመልጡን ዘማሪት ትንሣኤ ድንቁ

Пікірлер: 309
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ በጣም ደስ ትላላቹ የእዉነት በጣም አስተዋይ ነሽ እግዚሐብሔር መልካምነትሽ ይጨምርልሽ ባለዉለታሽ ሰፕራስ ስላረግሹ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ነዉ ያወቁሽ የነበር በጣም ጠካራ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቼ ካንቺ በጣም ብዙ ነገሮች እንማራለን በርቺ እህቴ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ አይለያቹ 💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
አሜን
@azebazeb8992
@azebazeb8992 2 жыл бұрын
@@haleluyatube19 ihte ande tanagrign
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
@@azebazeb8992 እሺ
@azebazeb8992
@azebazeb8992 2 жыл бұрын
@@haleluyatube19 slk lakilgn
@user-mv8kx3zx2w
@user-mv8kx3zx2w 2 жыл бұрын
ጉራጌ እና አማራ። ወለታ አይረሱም ብዙዎች ሳያቸው
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አዲስ ነኝ የኔ ማር ከእሸቱ ጋር ቀርበሽ አይቼሽ ነበር መሰደዴ ለመልካም እግዚአብሔር ስራህ ልክ ነው የሚል መዝሙር ገና ክራሩ ስትመቺው ነው እንባዬ የመጣ እና አይዞሽ በርቺ እህቴ
@Dubai825
@Dubai825 2 жыл бұрын
የት ነው ያየሀት እያልኩ ነበር
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ደስ ይላል የሚበላ ይዞ መጠየቅ እየቀረ ነዉ ከሱቅ የሆነ ነገር አንጠልጥሎ መሮጥ ሆነዋል ፈጣሪ የድሮ ባህላችን ፍቅራችን ይመልስልን አሜን(፫)
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
አሜን
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 2 жыл бұрын
እንዲህ ተሳስበን የምንጠያየቀው ሀገር ሰላም ሲሆን ነውና የሀገራችንንሰላም ይመልስልን ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@GfgGjg-cf1lt
@GfgGjg-cf1lt 2 ай бұрын
በእዉነት እህታችን በጣም,ጠንካራ,ሴትነሺ ጸጋዉን ያብዛልሺ ተስፈ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትነ ያዋርስልን ይህን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር የዛሬም ዘወትርም ክብር ምስጋና ይድረሰዉ,በእዉነት ልብንና ኪላሊትን የሚመረምር,አምላክ ነዉና የልብሺን መሻት ሰለፋፀመልሺ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የሰዉን ዉለታ ማሰብ አለብን ከፋጣሪ በታች ሰዉነዉና በጣም ደስትላላችሁ ቀሪ,ዘመናችሁን,ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባህላችንን አሳየሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ደስ ስትሉ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 жыл бұрын
"አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ፫ 🤲🤲🔹🍃✝
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውለታን ማስታወስ የመልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ያክብርሽ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ቃልዬና ሐዲስ መልካም ሰው እህታችንን እረድታችሁ ለምስጋና መብቃታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: እህታችን ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን::🙏🏽❤️
@Mary-vj1vu
@Mary-vj1vu 2 жыл бұрын
ውይ ድምፅሽሽ ሲያምር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ከነ አዲስ ቤት ነው የመጣሁት የኔ፣ጠካራ ሴት ለብዙ ሰው አርያ ነሽ
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ አዬለያችሁ ተባረኩ ቀጥሉቀት ዋዘ ው የኔ መልካም መልካምና መልካም ሲገናኝ ደስ ይላል ዘመናችሁ ይባርከው
@user-cb4fb4in9f
@user-cb4fb4in9f 2 жыл бұрын
የኔ ብርቱ በእግዚአብሔር ፍቃድ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻልሽ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺልኝ እመብርሃን ሞገስ ትሁንሽ 😍😍😍😍😍😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️
@adeilove5149
@adeilove5149 2 жыл бұрын
Amen, amen
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
የአብረሀምየሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁፍፃሜያችሁ ያሣምረው ወልዳችሁ ክበሩ ጌታ ወሄሰብ ይረምድ ቦሄነታሁ ቀጥሉበት
@yeshim6704
@yeshim6704 Жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥልን ወንድማችን ዘማሪ አዲስ ዘመናችሁ ይባረክ ደስ ይላል
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርቺ እህታችን ቃለህይወት ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ጠንካራ እህታችን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
በጣም ጠካራሴትነሽ እህቴ በርች ሽአመት ኑርልን💚💛❤👏👏👏
@user-zt3yc9or9m
@user-zt3yc9or9m 2 жыл бұрын
ማማየ በጣም ነው እምወድሽ መንፈሳዊ ጽናትሽ ደስስ ይላል በጣም እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ናቸዉ ከነቤተሰቦቹ በአጠቃለይ እግዚሐብሔር ይባርካቹ 💐💐💐🥰🥰🥰🥰
@user-go8wi9hq5r
@user-go8wi9hq5r 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ ጀግና እንኳን ደህና መጣሽ መሰደዴ ለበጎ ነውእግዚያአብሔር ስራህ ድንቅ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነሽ በጎ ነገር ለ አደረጉልን ሰዎች መመስገን አልተለመደም እኛ ኢትዮጵያኖች
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Hadisiye Yigebahal
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆጇ እኳን ደሕና መጣሽ የኔ መልካም ባለ ውለታን መቸም አይረሳ አድስ ቃልየ ስወዳችሁ
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 2 жыл бұрын
የኔ እሕት ያረግሽለት ሰው ብዙ ግዜ አይመልስም አንቺም ጨዋ ሰው ነሽ ሐዲስየ መልካም ሰው ስለሆንክ ቃልየን አምላክ ሰጠሕ ሁላቹሁንም በትዳራችሁ ተደሰቱበልጅ ተባረኩ እንሐዲስን ደግሜ ደጋግሜ ነው እማያችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
የኔውድ እንዲህ ነው ኢትዬጲያዊብዓላችን ትዳርሽ ይባረክ ልጂሽ በጥበብ ይደግልሽ አዲስየ ና ቃልየ ስወዳችሁ በመልካም ፍሬ ተባረኩ የኔውዶች።
@uaealain9484
@uaealain9484 2 жыл бұрын
በጣም ደበዝ ሴትነሺ በእዉነት መጀመርያ ቀን አድስጋ ስቀርቢ አይቸሺነበር ሁሉም አለፈ እግዜአብሄርን ያመነ ሰዉ አይወርቅም በርችልን እህታችን
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን!!! እህታችን በርቺ ጠንካራነሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እህቴ ይጨምርልሽ
@azyoutube9292
@azyoutube9292 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም መልኳም ሰዉ ነዉ አድስ ዜማ ስደተኛታት የምያበረታታ ልጅ ነዉ እኔም ባገኛቸዉ አገር ገብቼ ዉይ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የኔ ጀግና የኔ አጅየት በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ያበርታሽ የጉራጌ ጢጫ ይፍት አዥቴ ባሂም እግዘር የድብንኽ😘🌹🌹🇲🇱🇲🇱
@amarosamaros7951
@amarosamaros7951 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ ትላላችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህታችን በርች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ ❤❤❤
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
ተስዬ. ያንቼን. ታሪክ. የቀየረ. አግዚአብሔር. የኔንም. ታሪክ. የቀየረው
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ምርጥ ሰው ነሽ!
@keyaa5394
@keyaa5394 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ብሎኛል እሸቱጋ ታሪክሽን ሰምቼ አዝኜ ነበር
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Gurage Fikkir New Yeminilew Yalemikiniyat Aydelem Yene Asiteway Adinakkish Negni 👍
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ሁላችውንም ወገኖቸ እውነት ነው እህቴ መልካም ያደረግሉንን በችግራችን ቀን የደረሱልልን ሰዎች ማመስገን ግድ ይለናል ፈጣሪ ሁላችንም ለምስጋና ያብቃን
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GoteTube
@GoteTube 2 жыл бұрын
ስላም ስላም ከዚህ ቤት ስላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህቴ በአለሽበት በቆምሽበት በሄድሽበት በተራመድሽበት ሁሉ መንገድ አምላክ ይከተልሽ ይጠብቅሽ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
አሜን
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
የኔ ጠካራ እህት እግዚአብሔር ያክብርሽ በእውነት ተባረኪ ♥️
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 жыл бұрын
የኔ እህት የተባረክሽ ነሽ ሰለእውነት በርችልን😍😍
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
በርቱ እህቴ በስደት ብዙፈተና ተወጥተሽ ለዚህ በመብቃትሽ ደስስስ ብሎናል
@abebech2218
@abebech2218 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ያለፈዉን አስታዉሶ ማመስገን ትልቅ ነገር ነዉ
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 2 жыл бұрын
በርችልን እህታችን
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ ይብዛልን እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ሰላም መጣሽ እወነት ነወ ማመስገን ላለብን ማመስገን ጥሩ ነወ እድለኛ ነሽ ይሄን ቀን ሜግኘትሽ በርች የኔ እንቁ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ_ 💚💛❤️
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በእውነት መልካም ሰው ናቸው
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 жыл бұрын
ጥሩነው እህቴ ምሰጋና በጣም ጥሩነው
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እዲህ ነው እግዚያብሔርን አሚያውቅ የሰውን ውለታ አይረሳም እዲህነው ሰወን የረሳ አምላኩን የረሳነው መልካም ስጦታ መልካምን ቤተሰብ መፍጠር ነው ደስ ትላላች አምላክ ይባርካችው እህታችን ቁም ነገረኛነሽ መልካም ነገር ነው የሰራሽ ተባረኪ አሜን ፫➕
@Abc-nb6ib
@Abc-nb6ib 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tsehaywale3480
@tsehaywale3480 2 жыл бұрын
Egzbher ybarkachw betam des ymelw batesb new ehtachn berchlen
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን አዲስ ሽሮ ነው ምወደው
@afcs7804
@afcs7804 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@samritakabarow3386
@samritakabarow3386 2 жыл бұрын
ምርጥ ተምሳሊት ናችሁ
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዝሽ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
አዲስ ምርጥ ተባረክ ቃልዬ የኔ ልዕልት ሁላችሁም ደስ ትላላቹ።
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው በርች
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
@melesedarge2427
@melesedarge2427 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን በርቺ
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 жыл бұрын
በርች ትንሴ ሃሌ ሉያ ሚለውን የመርጌታ ድምፅ ነው አወኩት
@user-uq8cu2dn9i
@user-uq8cu2dn9i 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-zp7ke6yf5v
@user-zp7ke6yf5v 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥበቡ ያብዛልሽ ጡሪ።
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ በርቺ እህቴ
@ethiopiayebe
@ethiopiayebe Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛእህቴ
@yordanos211
@yordanos211 2 жыл бұрын
Betiam des yelal egzehabhir lezeh Bereket yabekan
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደስስስስስ ትላላችሁ ባለ ማህተቦቹ የክርስቶስ ሰላም ጥበቃዉ አይለየን መከራ ችግር ፈርተን ከቤቱ እዳንወጣ ይጠብቀን አሜን✝️🤲🙏🙏🙏
@user-cv1xq5nd7w
@user-cv1xq5nd7w 2 жыл бұрын
ቃልዬ አዲሰ መልካም ሰው ሰውዳቼው እህታችን እረድታችሁ ለምሰጋና መብቃታችሁ ቀጣም ደሰ ብሎኛል እህታችን ለዚህ ያብቃሸ እግዚአብሔር ይመሠገን
@werkineshasfawu5203
@werkineshasfawu5203 2 жыл бұрын
Ameen
@user-ow7dq1ui7w
@user-ow7dq1ui7w 2 жыл бұрын
የኔፍልቅልቅ ስውን ማስደስት እንዴት ደስ ይላል ቃልየና አድስንም በጣምነው እምወዳችው እግዚአብሔር እስክመጨርሻው ያጽናችው
@selamtube7601
@selamtube7601 2 жыл бұрын
ሲሲዬ ነይ ቤተሰብ እንሁን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ደስ ስትሉ የድሮዋን ኢትዮጵያ አስታወሽኝ በእውነት!
@mahiletasalef5894
@mahiletasalef5894 2 жыл бұрын
ልባም ሤት ነሽ በእውነት ቃላት ያንሠኛል ለአንቺ ጀግና የሁላችን አራአያ ነሽ እወድሻለሁ❤ እግዚአብሔር አምላክ እሥከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ።
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እውነት ይገባሀል አዲሰዬ አንተ ሲበዛ እጅግ መልካም ሰው ነህ እህታችን ደሞ በርቺ አንችም ጠንካራ ሴት ነሸ
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
የእመቤታችን መሆን አለበት
@hggff9535
@hggff9535 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም
@Afomiya
@Afomiya 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ዎች በርቱልኝ እኳን ደህና መጣሁ
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 2 жыл бұрын
የእኔ ልዩ ሴት ጎበዝ ጠንካራ አንቺ የእኛ ተምሳሌት ነሽ እኔም እግዚአብሔር ከረዳኝ መዝሙር ማውጣት የልጅነት ህልሜ ነው 🥰🥰🥰 ቃልና አዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
እኮዋንድሰአላችው ዋው ድስይላል
@saratube1538
@saratube1538 2 жыл бұрын
የኔ አንቁ የተዋህዶልጅ ፈጣር ከዝክ በላይ አንድታመሠግናው ይፍቀድልሽ አማ ቃል አና አድሥ የተዋህዶ አንቁወች በርችልኝ
@user-kw1ko7tl7q
@user-kw1ko7tl7q 2 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ሴትነሺ
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቴ በርቺ ከአዲስ ቲዩብ የመጣሁት 💚💛❤️
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
ሰላምሽይብዛሽ እህቴ
@sahaai2277
@sahaai2277 2 жыл бұрын
ታዝወኝው መርካም ጎይታ የቀየሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እኔም መዝሙር መዘመር በጣም እፈልጋለሁ ስመጣ አብረን እንሠራለን ከስደት በቅርብ ቀን እመጣለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 2 жыл бұрын
Eshi dewuyelgn
@sahaai2277
@sahaai2277 2 жыл бұрын
በጉራጊኛ ነበር ታምራላችሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ነበር ያልኩሽ ማማቲ እህተ ማርያምነኝ ከስደት
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 2 жыл бұрын
ሁሌ አይሻለሁ ደስ የምትይ ልጅ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን። በርች ጎበዝ ❤️
@taybaethiopiaamennmn8255
@taybaethiopiaamennmn8255 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሀታችን ወይኔ ደስ ስትሉ ኣዲስየ እምወዳሹ ለሁላቹ እግዚአብሔር ይባረካቹ መሰደዴ የምትል መዝሙር በጣም ነው ደስ የምትለኝ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልሽ አሀቴ
@endashawchaka9847
@endashawchaka9847 Жыл бұрын
ሲያምርባችሁ ግን አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድገው❤❤🤲
@haleluyatube19
@haleluyatube19 Жыл бұрын
አሜን
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ በርች እህቴ
@user-dh1co9nl5k
@user-dh1co9nl5k 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሽ እህቴ በጣም ድስስትሉ
@hoshgojsv729
@hoshgojsv729 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጪልን
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ማመስገን ትልቅነት ነው
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ 🥰🥰🥰
@geni211
@geni211 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@habtam3689
@habtam3689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ ዘማሪት ትንሣኤ በእውነት ጎበዝ እህቴ ነሽ በርችልኝ አዲስዬና ቃልዬ በጣም የምወዳቸው ወንድሜና እህቴ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው ክፉ አይንካቹ
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 жыл бұрын
እውነት ነህ እህታችን አንች ለብዙ እህቶቸ ማለትም አረብ ሀገር ለሚስሩ እህቶች ትልቅ ምሳሌ አርአያ የምትሆኝ ነሽ በጣም አከብርሻለሁ በርችልኝ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሸ ይባረካው ቃሊዬ እና ኣዳስ የኔ ቆንጁ በጣም ታምራላችሁ
@azibazib9038
@azibazib9038 2 жыл бұрын
ከቃል ነዉ የመጣሑ ነኝ
@tiruyatube705
@tiruyatube705 2 жыл бұрын
በእውነት በህይወታችን መልካም ላደረጉልን ማመስገን ትልቅነት ነው አና ሀሌሉያ እግዚአብሔር ያክብርሽ አዲስዬ የኔ መልካም የመልኬምነት ጥግ ነው ያስመሰገነህ ደሞ ደሞ መስሙሩ ውስጥ ያንተ ድምፅ ጎልቶ ይታያል የኔ ድምፀ መረዋ እግዚአብሔር ያክብርልን
@saragasa174
@saragasa174 2 жыл бұрын
አሜን አሜምን አሜን
@haltutube6057
@haltutube6057 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል የፍቅር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ በርቺልን💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በርቺዉ እህታችን ፀጋው ይበዘለቸሁ ደሰ ስትሉ
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ የተንቢ አጀየት ኧተሞች💞💞💞🙏🙏💞🙏🙏🙏🙏💞🙏🙏💞🙏💞🙏🙏🙏
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 10 ай бұрын
የኔመልካም እህት ስለታሪክሽ ስሰማ ተጽናነሁ ተስፋቆርጨነበር ስደተኘዋ እህትሽ ምረት ከጆርዳንም ከዱባይም ከቤሩትም የሁሉ ሀገር ዟሪ ሁኛለሁ አይ እድል
@haleluyatube19
@haleluyatube19 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ameenaameena2794
@ameenaameena2794 2 жыл бұрын
የኔ ውድ
ፀጉሬን ስራኝ ብለው ተጫወተብኝ አይ አዲስ
26:47
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 213 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
አይ አዲስ ትገርማለህ ወንድ ማመን
25:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 349 М.
አዲስ ጥሎኝ ሊሄድ ነው
15:51
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 205 М.
እናት አባቴ ናፈቁኝ ቃል አለቀሰች
20:47
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 318 М.
አብዬ እና እቴቴ ዛሬ የልጃችንን ፆታ
27:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 320 М.
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 17 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,6 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН