No video

//አዲስ ምዕራፍ// “ላሳክም ብላ መጥታ ነው ልጇን ጥላ የተሰወረችው...” /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 65,547

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0985 429094
0923 731352 ዘነበች ኦልጅራ ፣ጎሽ ከበደ ፣አለምነሽ ካሳዬ
የኢትዮጵያ ንድግ ባንክ 1000604478808
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 181
@godisgreat3507
@godisgreat3507 6 ай бұрын
የህክምና ባለሙያዎቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ፡፡ የእናንተ መልካምነት በእውነት ለዮሐንስ ፈውስ ይሆንለታል ብዬ አምናለሁ፡፡ እናቱ እግዚአብሔር ያግዝሽ ለልጅሽ ከአጠገቡ ተገኝለት፡፡ በህክምና ግን እባካችሁ ኪዩር የህክምና ማዕከል እርዳታ የሚያገኝበት መንገድ ቢጠየቅለት የተሻለ ህክምና ያገኛል ብለን እናስባለን፡፡አሁንም ባለሙያዎቹ ዘመናችሁ ይባረክ፡፡
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 6 ай бұрын
የሆስፒታሉ ሰራተኞች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ህጻኑንም እግዚአብሔር ይፈውሰው ከእናቱ ጋር ጌታ ያገናኘው
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 6 ай бұрын
አስፊቲዬ አንተ የለለህበት አድስ ምዕራፊ ደስ ባይለም አንተን እያስታወሰን እንፅናናለን ፈጣሪ ነብስህን በደጋጎቹሁ ጉን ያርግህ 😢😢😢 🙏🙏 ፈጣሪ ከናትህ ጋራ የገናኝህ ቤቢዬ 😢😢🙏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 ай бұрын
የሆስፒታሉ ሰራተኞች በሙሉ ልተመሰገኑ ይገባል በተለይ ሲስተር እድሜና ጤና ይስጥሽ ለብዙዎች አርአያ ልትሆኚ የምትችይ ሰው ነሽ መድሀኒያለም ስራችሁን ይባርክ።
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 6 ай бұрын
አይይይ እድሌ ምላርግህ ልጀ እንባየ አቃተኝ ቅዱስ እሮፋኤል አባቴ ፈውስን ላክለት🙏😭😭😭
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 6 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ የእውነት ትልቅ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ታሪክ ቀይሮ ምህረት ያሳየን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@SisayKenasa
@SisayKenasa 6 ай бұрын
ለእናቱ ልቦና ይስጣት እና ትመለስለት 😢😢
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 6 ай бұрын
Weda layehon yechelal cheger deresobatem yehonal 10 amet mulu dekemalech
@keretubkidi3420
@keretubkidi3420 6 ай бұрын
የምትገርም የህምና ባለሞያ እንዳቺ ያዛልን😢😢
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 6 ай бұрын
ነርሶ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 6 ай бұрын
ያኔ አባት አላህ ምንም አቅተውም ሙሉ አፊያህ ይማልስላት ለእናቱ ልቦና ይጢሽ በጎኑ ሆኔሽ ተቺጊራላዉ እሪዱኝ ቢትህ ይሻልሻሊ ስንት ደጋጊ እ ት ዮ ጵ አሉ አሁንም ናጌ ይቆጭሻል ዎዳ ልጅሽ ተማላሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@gadissawakjira939
@gadissawakjira939 6 ай бұрын
እ/ር ይርዳችሁ
@bilenadem2453
@bilenadem2453 6 ай бұрын
ህፃን ዮሀንስን ፈጣሪ ይማረው ስለ እናቱን ሲነጋገሩ ሰምቶ እንደማልቀስ ብሎ ያሰማው ድምፅ በጣም ነው ውስጤን የረበሸው የኔ ሚሲኪን እናቱን አምላክ ወደ እሱ እንድትመለስ ያድርግለት አምላክ ጤናውን የተሻለ ያርግለት።
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 6 ай бұрын
የተባረክሽ ነርስ ነሽ!!😍❤😍❤!ተባረክ
@tsedeygetu
@tsedeygetu 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክህን ይለውጠው ፈጣሪ ይማርህ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 6 ай бұрын
የኔ አባት ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ዳብሽው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ነርሶች ሀኪሞች ሆስፕታሉ
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ጤናህን ይመልስልህ የኔ ልጅ
@addisw1713
@addisw1713 6 ай бұрын
መነው ግን አስፍዬ ከረፈ በዃላ eds ፕሮግራም ስያይ እንደኔ የሚከፋው😢😢💔💔በውነት በጣም ነው ልቤ የተሰበረው 😭😭
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርክ ተባረኩልን😢😢😢
@user-pf2it7jf3b
@user-pf2it7jf3b 6 ай бұрын
እባክሽ እሕቴ ነይ ከአንቺ በላይ ማን አለው ጨ ክነሽ እንዳልሆነ ይግባና ል አስር ዓመት ለፍትሻል አይጥሉትም ብልሽ ሆስፒታል ትተሽዋል ::አሁን የሚረዱ ወገኞችሽ አሉሽና እህቴ ሆይ ነይ
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 6 ай бұрын
ሀሣብሽበጣምደሥይላልማሻአላ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህየኔትንሽ ❤❤❤😢😢😢
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 6 ай бұрын
ኢብኤስ በጣምእናመስግናለን በየሃንስ ጉዳይ እጃችሁን ለምትዘረጉ ሁሉ እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 6 ай бұрын
የኔ እናትዋ ነርሷ አላህ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ እናቴ
@user-pj4vj4dv3h
@user-pj4vj4dv3h 6 ай бұрын
እግዛቤር ይርዳክ በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዛቤር ታሪክ ይቀይራል ጨካይ ናት እናቱ😢
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 6 ай бұрын
Atefered enat lejua lay achekenem
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 6 ай бұрын
ብቻ ሰላም ሆና ፈጣሪ ልቧን መልሶላት ወደልጇ ትመለስ
@user-uh7gs8fi2q
@user-uh7gs8fi2q 6 ай бұрын
ወይ መዳኒያለም ሆይ ጤናህን መልሶ ታሪክንህ ይቀይረው😢😢😢😢
@user-ob1mz5mo8t
@user-ob1mz5mo8t 6 ай бұрын
አንቺ እውነትም እናት ነሸ❤❤❤
@et4590
@et4590 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ
@saraabate1804
@saraabate1804 6 ай бұрын
ወይኔ ኡፋ😭😭😭😭እግዚአብሔር ይማር የኔ አይን ይከራተት አይኑ ክርትት😭😭😭😭 ኡፍ 😭😭😭እግዚአብሔር ይስጣቹ ነርሶቹሁ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 6 ай бұрын
እናት በልጇ አትጨክንም ነበር ግራ ቢገባት ነው እንደዚህ አይነት ልጅ ይዛ ሰርታ መብላት አትችል መንቀሳቀስ አትችል ቢጨንቃት ነው
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 6 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ።ሰው ምሆን መክራ ነው 😢😢
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 6 ай бұрын
አትፍረዱ እናት በልጃ አጨክንም የህን ሁሉ አመት ይዛው ኑራ የለደ እምትጋፈጠው ብቻዋን ይሆናል ወላሂ ከባዲ ነው 😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@gdfh27
@gdfh27 6 ай бұрын
የአለህ አለህ አፊየውን ይመልስለት 😢😢
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 24 күн бұрын
ያሚን ያረብ
@zertuwedajzw8788
@zertuwedajzw8788 6 ай бұрын
የወናስ ebs መጥፋት የለበትም ቢያንስ በሱ አንጽ ናና
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 ай бұрын
ምን ሰው ትመርጣላችሁ አሁን ይሄ ፕሮግራም ሰው የሚያስመርጥ ፕሮግራም ነው አስተያየት ከመስጠት በፊት ግንዛቤ ይኑራችሁ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 6 ай бұрын
ትክክል ተባአረኪ
@zewditu1735
@zewditu1735 6 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@shalom744
@shalom744 6 ай бұрын
Minageban sile yonas
@ssaa3540
@ssaa3540 6 ай бұрын
ትክልል
@alainfef176
@alainfef176 6 ай бұрын
😢😢😢ወይ ጭካኔ. ላኢላሀይለሏ. ግን. እሷ ምን. እዳጋጠማት. አይታወቅም. ወዳ አደለም. 😢😢😢😢የኔ እናት.
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 ай бұрын
ebs woch FETARI Zemenachihuin yebarekew 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ GATAEYESUS MIHIRETUIN YELAKILIK YEGNA ABAMELA FETARIYACHIN NEW!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@kalokalo7866
@kalokalo7866 6 ай бұрын
አላህ ጨሬሶ አፊያውን ይመልሰው
@user-nx9vw7jv3p
@user-nx9vw7jv3p 6 ай бұрын
ሱብሀንአላህ ረበና አንተ የህሉቀ መንየሻእ አንተ ሱብሀነከ አንተ ኸልቀህ የትረሳ ጌታ ነህ አፊያን ስጠዉ እናቱንም ቀልቧን መልስላትና ለዚህ ልጅ እናቱን ወደሱ መልሳት ዉድ ወገኖቸ የሆስፒታሉ ባለሙያዎች በጣም ልትመሰገኑ ይገባችሁአል ኮራሁ በሀገሬ እንድሁም Ebsoች❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zewditu1735
@zewditu1735 6 ай бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ
@hgg6334
@hgg6334 6 ай бұрын
ላሀዉለዉላ፣ቁወተኢላቢላህ፣ያርብያአላትበራህመትየአላህ
@konjitgebre57
@konjitgebre57 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቃልዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ፈጥኖ ደራሽ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማረው
@Anumma572
@Anumma572 6 ай бұрын
Chru Egziabeher Ymareh.Enant Dr Sister ebs Egziabeher Ybarkachu.
@najahtn809
@najahtn809 6 ай бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መቀበል ነበረባት😭😭😭😭😭😭
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 6 ай бұрын
ያአላህ እደት አስቻላት የወለደ ሆዲ😢😢😢
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh 6 ай бұрын
😭😭😭😭
@user-hs4fe5ik3n
@user-hs4fe5ik3n 6 ай бұрын
ምን ታድርግ አንደሱ ካላረገች አይታከምም በደንብ እዲታከም ብላ ነዉ አትፈረዱ
@gfcsbgcb5594
@gfcsbgcb5594 6 ай бұрын
እውነት ነው እናት ባይቸግራት በልጅ አትጨክንም
@haimont9075
@haimont9075 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@user-cv4co4vb3m
@user-cv4co4vb3m 6 ай бұрын
እናት ወዳ ልጇን አትጥልም
@user-pf2it7jf3b
@user-pf2it7jf3b 6 ай бұрын
የደጋጎች ልብ ይድረስልሕ
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 6 ай бұрын
የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብየ አንተ አሽረው እባክህን
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h 6 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ያራቢ
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይስጥሽ
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
Egzhabhir yemareh enantem Egzhabhir yestachu ❤❤❤
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 6 ай бұрын
እውነት አጋዛች ግን የተባረካችሁ ናችሁ
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 6 ай бұрын
አይ ዱኒያ ፈተናሺ መብዛቱ😢😢😢😢 አሏህየ አንተ ከክፉ ነገር ሰዉረን
@Alhamdulilahe
@Alhamdulilahe 6 ай бұрын
አላህ ያሽረው
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 6 ай бұрын
ሀቢቢ አላህ አላህ ያሽርህ ያረብ
@user-po4rl1lu1o
@user-po4rl1lu1o 6 ай бұрын
Ebakathu benatu atferdu yalbaten thger esuwana allah becha new miyawkw metal betfelg noro 10 amet atyezwem
@mekdesgebrekidan
@mekdesgebrekidan 6 ай бұрын
እኔም የእሱን ህመም ተጠቂ የ8 አመት ልጅ አለችኝ እና ያለእናት ከባድ ነዉ ከባድን ግዜ አልፈሻል እባክሽ ተመለሽ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 6 ай бұрын
ይህም አልፎ ድንቅ ነገር ይሆናል!!!😭😭😭😭!!
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 6 ай бұрын
Ya Allah alechalekum, I'm aselekesegni. Thank you, sisters and doctors, and the entire hospital team!!! Pls Allah hoyei ebakehe yehinene miskin hetsane le fetari belene enetadegewe!!!
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 6 ай бұрын
እንዴት እንቅልፍ ይወስዳት ይሆን
@user-lb3uv7qn2y
@user-lb3uv7qn2y 6 ай бұрын
እፍፍፍፍ አልቻለም አንጀቴ ወላሂ ፍጣሪ ይረዳው ሲያሳዝን
@user-lz6hq4xy2v
@user-lz6hq4xy2v 6 ай бұрын
አላህ ያሺርህ ያረብ
@AmelewerkWendu
@AmelewerkWendu 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን የመሰለ ልጅ መሰላችሁ እኔ አይቼዋለው ሲያሳዝን የልጆች ክፍል ይገኛል እግዜር ይማረው
@emebetreda3149
@emebetreda3149 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@user-gv5ks2sv1t
@user-gv5ks2sv1t 6 ай бұрын
እግዛብሔር ይስጣቹ እንደዚ አይነት ልጅን መከባከብ ከባድ ነው አውቀዋለው ግን በ4/6ወር እንዲ አይነት ለውጥ ምንም ጌታ ከመልካምነቱ ሁሉ ይስጣቹ ዮሀንስንም ያሳድገው
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 6 ай бұрын
Hulachewm Egzabher Yebarkachew Tebarku
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
አይ ጊዜ ክፉ ፈጣሪ ይማርህ
@azizaahmed680
@azizaahmed680 6 ай бұрын
Ebs 🙏
@ssaa3540
@ssaa3540 6 ай бұрын
አላህ ያሽረው ያረብ
@LemlemeMikikujiru-ye2qk
@LemlemeMikikujiru-ye2qk 6 ай бұрын
ሁላችሁም ፈጣሪ ይስጣቹ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርው
@user-mg9ou4pn5h
@user-mg9ou4pn5h 6 ай бұрын
እባካችሁ ዊልቸሩን የት ማግኘት እንችላለን
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 6 ай бұрын
ሆሰፒታሉ ሰራተኞች ይመሰገናሉ እናትዬዎም ላይ መፍረድ ከባድ ነው
@hulegebtoube1631
@hulegebtoube1631 6 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@hiwotgirma3138
@hiwotgirma3138 6 ай бұрын
EBS editor lebona yesetiikk
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 6 ай бұрын
በእናቱ አትፋረዱ😢😢😢
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 6 ай бұрын
አስፍዬ😢😢😢😢😢 ትዝአለኝ
@aselafechboloshe5422
@aselafechboloshe5422 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 6 ай бұрын
ዛሬ ዮን ዬት ሄዳል አላያዉም አንዳቹ ስትጎሉ እኛ ይጫቀነል እቤሶች አላህ ይጣብቂቹ ክፉ አይካቹ🎉🎉
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 ай бұрын
FFETARI TESTINO FETARI YADERIGIHAL YON EZI MIDER YEMETABET ALAMA ALEW!!!❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 6 ай бұрын
Ya Allah afiyawuni yimelisileti😢😢
@habibamohammed7868
@habibamohammed7868 6 ай бұрын
ዘኒዬ የእኔ የዋህ
@user-in9os8rt9i
@user-in9os8rt9i 6 ай бұрын
ሁኔታው በጣም ከባድ ነው እኔምላችሁ ኢቢኤሦችን አዲሥ ምራፍ የትነው እሚገኘው እባካችሁ እንደዚሁ አንድ የተደበቀች ልጅ እናድን እባካችሁ.......5አመቷቷ ነው ከወገብ በታች መንቀሣቀሥ አትችልም ከወገብ በላይ አክቲቭ ናት ግን መማር ከቤት መውጣት አልቻለችም እናቷም ሞራሏ ተነክቷል ወታም መሥራት አልቻለችም
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ፈጣሪ ሆይ ሁሉን እንደቸርነትህ አስብ
@sijoooh8772
@sijoooh8772 6 ай бұрын
Alah mehertun yametalet
@MuluGermay
@MuluGermay 6 ай бұрын
😢ፈጣሪ ይማርህ ልጄ
@user-te9zd8jc6g
@user-te9zd8jc6g 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-ew4rf2mu3d
@user-ew4rf2mu3d 6 ай бұрын
+++ Enatu techegira enije lelija kirib ena fikir enidemitisetew emeyasitawikew +++lija zoro yitebikat neber +++ Yih malet ewinet yfikir new kifun yiyazilat mignote leyohanis enat +++EGIZEABIHER AMILAKACHIN beselam yimelisat +++
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 6 ай бұрын
Asfite nfisehi baselme teraf mne yebalale lala msyet eko tawekute effff😭😭😭😭😭😭😭
@user-mg9ou4pn5h
@user-mg9ou4pn5h 6 ай бұрын
እባካቹህ ዊልቸሩን የት ማግኘት እችላለው
@user-cf5yr1re3y
@user-cf5yr1re3y 6 ай бұрын
Uuuuuuuuuuuf getahoy marew ebaki
@AyshsaMuhammed
@AyshsaMuhammed 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@bettyskincare19
@bettyskincare19 6 ай бұрын
😢😢😢 egizabiher yimarik 😔 💔
@MuluGermay
@MuluGermay 6 ай бұрын
እናቱም😢😢😢😢 ታሳዝናለች ምንሁና ይሆን
@user-cs5mi7sn4j
@user-cs5mi7sn4j 6 ай бұрын
😭😭😭😭😢😢😢
@ziye1715
@ziye1715 6 ай бұрын
Enat yetewechew migeb enkan beki mestete selalchalch new. Meskin yene enat mene yahel kebdwat yehone.
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Enatuin FETARI Libona setati Yemelisat❤😢😢😢😢
@user-ew4rf2mu3d
@user-ew4rf2mu3d 6 ай бұрын
+++Enatiyewim mirit enat nat b/c min yahil tegoditana techegira yihon??? Yene enat lesa azekulat +++ enatiyew bititilew esikahun yetim titilew neber +++ masakemiya emitabelaw techegira yihonal +++ yhosipetalu serategnoch bemulu bexam lemesegenu yigebal +++ sew mehon malet enidezeh new +++
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 84 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 194 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 47 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 194 МЛН