//አዲስ ምዕራፍ// የሁለት አመት ወንድሟን በልመና የምታሳድገዉ የዘጠኝ አመት ልጅ........//አዲስ ምዕራፍ//?እሁድን በኢቢኤስ?

  Рет қаралды 709,505

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
ሽታዬ ወርቅህ 0906 106859
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000535348484

Пікірлер: 4 800
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
የዛሬውስ በንባ ጨረስኩት አዳድ ጊዜ ያለንን እምናመሰግንበት ነው ልጅቷ ማነው እደኔ ያሳዘነቻችሁ 👍
@yusratube7257
@yusratube7257 Жыл бұрын
እኔም ወለሂ ልብ ይነከል
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ከባዲ ነዉ እኔም እያለቀስኩ ነዉ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ሃገር ላይ. ብሆን ቢሰጡኝ እውስዳት ነበር. እውነት
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
@@user-vf1jn7bi2z እገዛን ነው እሚፈልጉት
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Жыл бұрын
የለሚ ኩራ ሴቶች እና ህፃናት ከኒቲባ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ። እንዳንቺ ሰው ስልጣኑን በአግባቡ ቢጠቀም የት በደረስን ። አላህ የጀነትን በር ከነመላው ቤተሰብሽ ይክፈትልሽ ። አይተሽ አለማለፍሽ እነዚህ ሰዎች
@zenusorsa9677
@zenusorsa9677 Жыл бұрын
Ewinet bilehal
@AddisPost
@AddisPost Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/abhkdZmXyd25aZc.html
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Жыл бұрын
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ከንቲባ ህይወትሽን በረሀናማ ያድርግልሽ
@mominaamid915
@mominaamid915 Жыл бұрын
Tkkl
@Kalidesmael
@Kalidesmael Жыл бұрын
እባካችሁ በየካባቢያችን የወታደርን ልጆች እንይ ወላሂ ከባድ ነው እኛ የኖርነው እነሱ ተሰውተው ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ud6nw5vc6y
@user-ud6nw5vc6y Жыл бұрын
ትክክል
@rpahonetastic213
@rpahonetastic213 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🥺
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔
@tamr6n589
@tamr6n589 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረቢአልሀምድሊያለንበትንአናመሰግንምየባሰምአለ
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
😢😢😢 ኧረ እቪኤሶች ከፈረንሳይ ለሚደውለው ልጅ ስልኩን አንሱለት መልሱለት የልጆችህይወት ይቀየር በፈጣር ስም
@hiwotgebremeskel3792
@hiwotgebremeskel3792 Жыл бұрын
ህይወቱን ለሀገሩ የገበረ ወታደር ልጆች ሜዳ ላይ በጣም የማል የወገን ያለ ebs ወይዘሮ ሌሊሴ አመሰግናለሁ ኑሩልን ሉላዬ አስፋዉ አይዛቹ ወገን ለመርዳት መጠንከር ግድ ነዉ።
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Betam. !!!! Lez New Ye #Egzabeher kota be #Ethiopia lay Ye senaw !!!
@redaehadish1483
@redaehadish1483 Жыл бұрын
በጣም
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
@@user-zc5cv2jg5s kebad yaderegenew. Erasachen. Nen !!!!!!! #Egzabeher EMA #Lemelem meder neber. Ye seten. !!!!
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሲጀመር ገዳይ ነው እየበላ ያለው የሞተ ተጎዳ ቤተሠቡም ሜዳ ላይ ተበተነ
@user-jz2cg6oc4l
@user-jz2cg6oc4l Жыл бұрын
😭😭😭
@almialmi6047
@almialmi6047 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በንባ የጨረሰው እንዳውም ሆድ ብሶኝ ነበር😢😢😢😢😢😢
@user-hg4yl5ie3s
@user-hg4yl5ie3s Жыл бұрын
እኔም በጣምነውያሳዘኑኝ
@user-gp5rc8ec2q
@user-gp5rc8ec2q Жыл бұрын
😭😭😭
@nejattube2395
@nejattube2395 Жыл бұрын
እኔ በጣምነው ውስጤንየረበሸኝ የአሏህ
@user-gp5rc8ec2q
@user-gp5rc8ec2q Жыл бұрын
@@user-hg4yl5ie3s በጣም ወላሂ በባነውየጨረሰኩት
@Gadise6797
@Gadise6797 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢😢
@bekialexsis1254
@bekialexsis1254 Жыл бұрын
ወይዘሮ ሌሊሴተባረኪ አንቺን ምክንያት አድርጎ ተመለከታቸው እግዚአብሄር ስራዉ ድንቅ ነው
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ወ/ሮ ሌሊሲ እውነተኛ ምርጥ ሴት ሠባት ዘርሽ ይባረክ።አንቺ መልካም ሴት ቀእዚህ ሥራሽ የጀነትን በር ቁልፍ ፈጣሪ አሥረክቦሻል በቃ።
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
የጦርነት ውጤት ይህ ነዉ 😭😭እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🇪🇷
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Жыл бұрын
በጣም😢
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በጣም መሪዎች ይተቃቀፋሉ ህፃናት ወላጅ አልባ 😪😪
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Meche yigebanal bilesh new ...... Enes aferkugn.......
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 Жыл бұрын
ለጋዜጠኞች ግን ምንም ቃላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤ እድሜ ለኢትዮጵያ ባላስልጣናት እነርሱ ልጆቻቸውን አቅፈው ይንከባከባሉ የድሃ ልጆች ቤተሰብ ግን እንዲህ ይበትናሉ😢😢😢😢
@sisaytesfe
@sisaytesfe Жыл бұрын
በጣም እህታለም
@bezawitmulatu5189
@bezawitmulatu5189 Жыл бұрын
You are right my sister
@munam75
@munam75 Жыл бұрын
ባለስልጣናትማ ልጆቻቸውን አሜሪካ ልከው ውድ ትምህርት ቤት ያስተምራሉ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
የዛሬ ያረቢ አልቻልኩም
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤
@mulukensand5370
@mulukensand5370 Жыл бұрын
God bless you all EBS! Thank you God for the kids got help from EBS and protect the kids and provide them anything they need! Thank you God!✝️❤️🙌🏽
@shwithaile3179
@shwithaile3179 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርካቹ ኢቢኤሶች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@dksk2921
@dksk2921 Жыл бұрын
እደዛሬው ልቤን የነካኝ ታሪክ የለምእፍፍፍ የኔ እባ ፍስስ ይበል😢😢😢😢😢
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💔☝️😭
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
ወ/ሮ ሌሊሴ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ኢትዮጵያ አንቺ ነሽ ለሁሉም ቀና ልብ ይስጥ
@konjokonjit9626
@konjokonjit9626 Жыл бұрын
Omg thank you for helping them, so many kids on the street in Ethiopia and this one is heartbreaking 💔
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
የኔ ውድ ቆንጆ ልጅ አግዚአብሔር በፀጋው በጥበቡ ያሳድግሽ ወንድምሽን አክስትሽን ይጠብቅልሽ አጅግ በጣም አሳዛኝ ለማየት ይከብዳል ኢቢስ ጌታ ይባርካችሁ
@elsaasrat8938
@elsaasrat8938 Жыл бұрын
አደዛሬው ከአይኔ እንባ ፈሦ አያውቅም 😭😭😭 እባካችሁ መንገድ ላይ ልጆች ስናገኝ እንጠይቃቸው እንርዳቸው
@misganajohn
@misganajohn Жыл бұрын
ይቺ ልጅ አባቷ ለሀገር ስል ተሰውቷል ልጆች እንደዚህ ሜዳ ላይ ስወድቁ ትልቁን ሀላፊነት መወጣት ያለበት መንግስት ነው, አይዞሽ የኔ ትንሿ ልዕልት ነገ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃኝ, ግን ልቤ በጣም አዘነ😪😪😪
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እዉነት ነው በጣም ያሳዝናል
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
መንግሥት የለም
@misganajohn
@misganajohn Жыл бұрын
@@azeynedaedres4279 መንግስት ባያስተውስም የምስኪኖች አምላክ እግዚአብሔር በቶሎ ይደርሳል
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
መግት ቁጭ ብሎ ያፌዝ ስት የድሀልጅ ያሌዳጊ ቀር በጦረነት ሚዲያ የማያውቀው ስት አለ ቤት ይቁጠርው
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
ትክክል
@wondwosenhailemariam
@wondwosenhailemariam Жыл бұрын
GREAT job EBS. thanks
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@SsSs-ul2ox
@SsSs-ul2ox Жыл бұрын
አሚንንን
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b Жыл бұрын
amen
@fhjchi2895
@fhjchi2895 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንን
@semiraseid1706
@semiraseid1706 Жыл бұрын
አሚንንን
@talamangste9135
@talamangste9135 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
ምርጥ የሰው ልብ ያላችሁ ኢቢኤሶች በርቱ ተባረኩ ክፉ እይንካችሁ
@thmarderese
@thmarderese Жыл бұрын
ተባረኩ ebs
@muluworku50
@muluworku50 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች💔💔💔😭😭😭እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው የወደቁትን የሚያነሳ አምለክ በጊዜው ከወደቁበት አነሳቸው ተመስገን🙏
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
የኛ ሰው ትልቁ ችግሩ የሚለምኑ ሰዎችን ሲያይ ቀርቦ ለምን እንደሚለምኑ ከመጠየቅና ከማዋራት ይልቅ አይቶ ብቻ ስም ያወጣልሀል። ማንኛውንም ትናንሽ ህፃናት ልጆች የሚለምኑት ከመሳደብ ይልቅ አቅርበን ፀጉራቸውን አሻሽተን አይዞህ አይዞሽ ለምንድን ነው የምትለምኑት ብንለን ብንጠይቃቸው የሚሉምኑበት ምክንያት ይነግሩናል። ህፃናት አይዋሹም እውነታውን ይናገራሉ። በተለይ በተለይ የሚለምኑ ትናንሽ ህፃናት ልጆች ስናይ አቅርበን እንጠይቃቸው አንድን ሰው ቀርበን አውርተነው ያለውን እውነታ ሳናውቅ ዝም ብለን በይሆናል ብቻ አናውራ። ነገ እኛ በነዚህ በሚለምኑ ሰዎች ቦታ እንደማንሆን ምን ማረጋገጫ አለን። ከቻልን ቀርበን ጠይቀን የአቅማችንን እንርዳ መርዳት ካልቻልን የሚረዳ ሰው እንፈልግ አልያም በድፍኑ ሰዎች ላይ ያልሆነን ነገር ከማውራት እንቆጠብ። እኛ ሰዎች ከምንም ነገር በፊት ምላሳችንን እንጠብቅ እንቆጣጠራት የምላስ ጣጣ ተቆጥሮም አይዘለቅም። ያላየነውን ያላወቅነውን ነገር ይቅርና ያየነው ያወቅነው ነገር እንኳን ለማውራት በደንብ ማሰብ ይጠይቃል። (ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም) የቻለ ሰው መልካም ይናገር። አልያም ዝም ይበል ብለዋል።።።።
@mensurmoha3278
@mensurmoha3278 Жыл бұрын
👍👍👍
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
በስንቱ እናልቅስ 😢😢😢 ያረብ እንደኛ ሳይሆን እንዳንተ እራህመት በቃ በለን ያረበላለሚን በራህመትክ 😢😢😢😢😢😢😢
@semiranurnur2654
@semiranurnur2654 Жыл бұрын
አሚን
@toybamol3936
@toybamol3936 Жыл бұрын
አሚንከባድነው
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 Жыл бұрын
Ammen
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
امين يارب
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
የዘድሮስ ለይተአለብኝ የሚያሳዝንብቻ የምናየዉ ሁሉ
@endegshiferaw6608
@endegshiferaw6608 Жыл бұрын
በጣም ነው ምንወዳችሁ ኢቢየሶች ለወገን የምታደረጉት ነገር ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
በእውነት ልብን ይሰብራል የኔ አሳዛኝ ሂዊ እግዚአብሔር በይህወታችሁ ጣልቃ ስለገባ ነው ይህንን እድል ያገኛችሁት እና መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ።ሉላዬ ደሞ የኔእንስፍስፍ ዛሬስ አልቻልሽም እኔንም እንባዬን አላስቆም አልሽኝ። ብቻ ሁላችሁንም የረዳችሁትን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
ለሊሴ ብላታ መልካም ረመዳን ይሁንልሽ በርግጥ ገነት እሚያስገባሽን ስራ ነው የሰራሽው። እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የዘላለምን ህየት ያውርስሽ። ኢትዮጵያዊት ወገኗን አዳኝ በጎ ሴት ነች።
@TigistGebreegziabher-fq7ku
@TigistGebreegziabher-fq7ku Жыл бұрын
የዛሬውስ ይለያል እንባ የሚያራጭ 😭😭 ebs ድርጅት ከነ ጋዜጠኞቹ እናመሠግናለን!!!
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያማል በጣም እግዚአብሔር ህፃናቶችንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ኢቢ ኤሶችም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@birktigebru6517
@birktigebru6517 Жыл бұрын
😢😢😢ውይ እኔ ፈጣሪ ይባርክሽ የምላት ያገናኘቻቸውን ያችን ምርጥ ሙስሊም ሴት ነው አምላኬ ይጠብቅሽ ❤❤❤ መልካም ረመዳን ይሁንልሽ በልጆችሽ በቤተሰብሽ በሀብትሽ በጤናሽ የፈጠረን አንድ አምላክ ከአንቺ ጋ ይሁን🙏🙏🙏 አሜን
@zenusorsa9677
@zenusorsa9677 Жыл бұрын
Ewinet new mikiniyat nech. Egziabiher yistat.
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
ኣሜን ጥሩ ስራ መስራት ለራስህ ነው
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
ኣሜን ኩፉ ኣይንካት መልካም ስራ ለራስህ ነው
@Zenabegza
@Zenabegza Жыл бұрын
ይህንን ቤተሰብ ስለረዱት ሴትየዋ አመሰግናለሁ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ለልጆች ትምህርት ቤት ክፍያ ያስፈልገዋል
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
እኔ ግን አንዳዴ የመከላከያን ቤተሰቦች ሳይ ማንም ሰው መከላከያ እንዲገባ አልመኝም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@hamahyy7178 ደምሪኛዋ❤
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Жыл бұрын
@@hamahyy7178 ትክክል
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
አንችይ ደሙው እንኮውን ለልጅወቹው ለእነሱው ከሙቱ ደመው ማን ይከፍላል
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
አባት ለሀገር እኛን ኢትዮጵያን ለመታደግ ውድ ህይወቱን ከፈለ ልጆች ግን ሜዳ ላይ ተበተኑ አቤት ስንገርም እኛ ግን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞትልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ 😭😭😭😭
@kidistyesufie
@kidistyesufie Жыл бұрын
እዉነት ለመናገ ብዙ የሜያሳዝን ታሪክ ሠምቻለዉ ግን እደዜች ህጻን ያስለቀሰኝ የለም ልቤ ለሁለት ነው የተከፈለው።
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 Жыл бұрын
EBS እጅግ በጣሙን ፅድቀትና ትህትና ያለበት ስራ ነዉ የሠራችሁ እኔም በጣሙን አልቅሻለሁ እባካችሁ እኔም የበኩሌን ልወጣ ሀይምሮየ እርፍ ይበል ስልኩን ማስቀመጣችሁ ተባረኩ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሑ ሉላየ እስፋው ከጓደኖችሕ የስጠሕውን አደራ ተከታተሉ ልጆቹ ምንም ቢሖን እናት የሌላቸው ናቸው ብዙን ግዜ ልጆች ይጐዳሉ ስለዚሕ ለሕፃኗ ክትትል ያስፈልጋታል እክስትየዋ ልጅቷ እየለመነች የምታመጣላትን ስለለመደች አሑን ሲቀርባት ልታንገላታቸው ትችላለች እንኳን እክስት በአሑን ስአት እናትም ጥቅሟ ሲቀር ውጡ ለምኑ ማለቷ እይቀርም ከኑሮ ውድነት ስለዚሕ ባካባቢ ያላችሑ ብትከታተሏቸው ባይ ነኝ ከልጆቹ ጋር መገናኘት አለባችሑ ለስው ትነግሩና የሚባል ማስፈራራት አለና በቅርቡ ተከታተሏቸው እንዳይጐዱ ኢቢኤስ እርዳታ የስጣቸውን እንዳትጠቀምባቸው መብላትና አለመብላታቸውን መከታተል አለብን በተለይ ሕፃኑ ምንም ስለማያውቅ እሕቱስ አንዴ ፈርዶባታል ምን ይደረግ የኔ ቆንጆ ያልፍልሻል እይዞሽ
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
መጽ ምሳሌ 19፥17፤ለድኻ፡ቸርነትን፡የሚያደርግ፡ለእግዚአብሔር፡ያበድራል፥በጎነቱንም፡መልሶ፡ይከፍለዋል። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын
አባቷ ለኛብሎ ለሀገረብሎ እኛ እነሡን ለመረዳት ምን ወደኋላ አሥባለን ""😢😢
@HELEN1P12
@HELEN1P12 Жыл бұрын
እሡ ሚዲያ ስላገኛት ነው ብዙ አሉ አብሦ ትግራይ ሌሊሤ ማምጣቱ ደሞ ቁማር ነው አማራ ከዚ በኃላ ጦርነት እዳትገባ መሥፈራሪያም ጭምር ነው አይ ፖለቲካ ድሮ ጥጋብ ጥላቻ መሬት ለመዝረፍ ነው ጦርነት ያሦጣ አሁን ግን እደባሪያ እየተረገጥክ አርፈ ተቀመጥ ነው መልክቱ አይ አብይ
@belayneshteklegiorgis159
@belayneshteklegiorgis159 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ማር ምን ላድርጋት? እንኳን እግዚአብሔር አየሽ፡፡ በመንገድ ላይ ወደቁት ሁሉ ይድረስላቸው፡፡ እግዚአብሔር ምድራችንን ያስባት፡፡ EBSሶች ተባረኩ🙏!!
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣም ነው ያስለቅሳል በእንባ ጀምም በእባ ጨረስኩት ኢቢሶች ቃል የለኙም በእውነት
@tilesolomon147
@tilesolomon147 Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ መልካም ለቅሶሽ አስለቀሰኝ .ኢቢስ መልካምነታችሁን ፈጣሪ ይቁጠርላቹ ከቻላችሁ የነዚህን ሚስኪን ቤተሰቦች አደራሻ ብትሰጡን ደስ ይለኛል
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
በ23:21ደቂቃ ላይ በእስክሪኑ ላይ ተፅፎ አለ
@selam1287
@selam1287 Жыл бұрын
​@@asniit1199 ሁሉም ሸው እንዳተ አይደለም
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo Жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እውነት ለመናገር የሰው ልጅ ሳይቸገር ጎዳና አይወጣም እና ጠጋ ብለን ችግራቸውን እንረዳ Ebs አላህ ያክብራችሁ ለብዙ ደስታ ሆናቸኋል መታደል ነው ይጨምርላችሁ
@berekettesfawtesema9231
@berekettesfawtesema9231 Жыл бұрын
ባዝም ባለቅስም በመጨረሻ ግን ደስ ብሎኛል። ebs እናመሰግናለን
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
መልካምነት ያሰመሰግናል እንጂ አያሰወቅሰም እህቴ ተባረኪ አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሸ በልጆችሸ አግኝው በተጨማሪ ኤቤሶች ሁሌም ነው የማመሰግናቸሁ እግዚአብሔር መላው የድርጅቱን አባል እንዲሁም ድርጅቱን ከፍ ያድርግልን ለሰው ሁሌም ነው የምትደረሱት ለናነተም ፈጣሪ በጠራቸሁት ሁሉ ይድረሰላቹሁ !!!!
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
ሉላ እባክሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ቤትሽ ድስት ይሙላበት፡፡
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
የሉላ እልቅሶ እኔም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እኔ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ልጅ ነኝ የእኔም አባት ለሀገሩ ለዳር ደንበሩ ተሰውቷል
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 Жыл бұрын
ወ/ሮ ሌሊሴ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@nejashimedia8888
@nejashimedia8888 Жыл бұрын
ebs በጣም እጅግ በጣም ጡሩ ስራ ትሰራላችሁ አላህ ይርዳችሁ ሌላውም ሚዲያ ከናንተ መማር አለበት።
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
የኔናት እባየ ይፍሰስ በዝህ እድሜሽ ከኤቢየስ ያገናኘሽ እህታችን በጣም ነው ምናመሰግን የኔናት አልቻልሁም ኦፍ አበረታቷት ተለውጣ እደምናይ ተስፋ አለኝ ኑሩልን😢
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
የጦርነት ትርፍ ይሄዉ ነዉ ወየዉ ዘድሮ😭😭😭😭😭
@user-ie5js6to7e
@user-ie5js6to7e Жыл бұрын
ልባችን ደማ💔💔💔💔
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@emusumeya
@emusumeya Жыл бұрын
በጣም ወላሂ😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-ie5js6to7e ደምሪኛዋ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@eveali6794 ደምሪኛ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
የኔማር እደዛሬም አልቅሸአላቅም አላህ ያሳድግሽ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ እፍፍፍፍ ያገራችን መከራ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ነኝ ebs ዎች ቃላት የለኝም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ። መንግስት ለሀገር ብለው መስዋት የሆኑ ሰወችን ቤተሰቦቻቸውን ሊሰበስባቸውና ሊረዳቸው ይገባል ትኩረት ለመከላከያ ቤተሰቦች ለልዩ ሀይል ቤተሰቦች ለልዩ ሀይል ቤተሰቦች ለፋኖ ቤተሰቦች መንግስት ሊቋቁማቸው ይገባል ለሀገር ዋጋ ከፍለዋልና 😢 ወድሜ ለሀር ዘምቶ ቤቱ ተዘርፎ በጦርነቱ ተመቶ ቆስሎ ገደል ገብቶ ኩላሊቱን ድንጋይ መቶት እካሁን እያሳከምኩ እገኛለሁ መንግስት የት ወደክ አላለውም በእውነት ያማል ያሳዝናል😭😭😭
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 Жыл бұрын
😢😢😢 I really appreciate Ebs your good deeds may Allah reward you more blessings and happiness
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ወይ በአላህ አልቅሽ መሞቴ ነው😢😢😢😢 ብቻ አልሃምዱሊላህ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ❤🎉 ኤቢኤሶች አላህ ይጠብቃችሁ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ አምላክ ይጎብኝሽ መከራ ሀዘኑ እረሀብ ስደቱ ማጣት መቸገሩ ጦርነቱን ሁሉ በቃ ይበልሽ አቤቱ ለሀገራችን ሰላም በረከት ለህዝባችን ስጥልን ወይዘሮ ሌሊሴ እግዚአብሄር ይስጥሽ እነዚህን ሰዎች ስለረዳሽ ዘመንሽ ይባረክ
@user-is4ld3ns1j
@user-is4ld3ns1j Жыл бұрын
ምስጋና ለኢቢኤስ ስራተኞች አቀርባለሁ ብዙ ማውራት አልቻልኩም ብዙ የምለው ነገር ነበረኝ ግን አልቻልኩም እንዳው በጥቅሉ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ለእውነት የቆመ ebs እናመስግናለን ምንግስት በትልቁ ልደግፋቸው ይገባል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይመልከተው 😭😭😭😭😭😭
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
EBS ወ/ሮ ሌሊሴ ዘራችሁ ይባረክ
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Жыл бұрын
የጦርነት ውጤቱ ይሄ ነው አይይይይይ ምናለ ወደ ልባችን ብንመለስ 😢😢😢😢😢😢
@semiramohammed5378
@semiramohammed5378 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ የኔ ልጅ ኡኡኡኡኡኡ ብቻ የዚችን ህፃን ህይወት ቀይሩላት እባካችሁ ልጅቷ ልብ ነው የምትሰብረው
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Жыл бұрын
አንቺም ባለሽ አቅም ግዴታሽ ነው መርዳት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@avivagedamo1587 ደምሪኛ
@lemlemhabtom5031
@lemlemhabtom5031 Жыл бұрын
Thank you ebs
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ልብ ይሰብራል በስመአም በዚሕ እድሜዋ ምናይነት የአይምሮ ተፅኖ እደሚያድርባት እሰቡት አፈር ልብላለሺ የኔ ቆጆ ይሔም አልፎ ለቁም ነገር ትደርሻለሺ 😢😢😢
@luckyakello4379
@luckyakello4379 Жыл бұрын
የኔ እህት የኔ እንባ ይፈሰስልሽ ኡፍፍ አይ ኢትዮጵያ መቼ ነዉ ስቃያችን የሚበቃዉ😭😭😭😭😭
@bizutibeb
@bizutibeb Жыл бұрын
ያልተኖረ ልጅነት ማለት እንደዚህም አይደል። ልብ ይሰብራል። የዚህችን አንድ ፍሬ ብላቴና ያህል የማናስብ ፤ ኃላፊነት የማንሸከም በጣም ብዙ የዕድሜ ታላላቆቿ አለን። በተለይ ወጣቶችማ ከህይወት ያነሱ ያልታደሉ ህጻናት ናቸው። እጅግ ያማል። 😢😢😢
@Teshome-nq2ms
@Teshome-nq2ms Жыл бұрын
በጣም 😴😴😴😴😴
@sihammohammed8532
@sihammohammed8532 Жыл бұрын
በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
በጣም😢😢😭ያማል
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይስጣቹ ለሁላቹም🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ወይዘሮ ሌሊሰ ነው እግዝአብሄር የላከላቸው😢 ልጆችሽን እግዝአብሄር ይባርክልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እድሜ ይስጥሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 Жыл бұрын
Tebarkey
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ያሳድጋችሁ
@sheemtube3000
@sheemtube3000 Жыл бұрын
❤ebsዎች እናንተን ለማመስገን ቃላት አይበቁኝም በግሌ ብቻ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ አድርጓችሁ ወገናችሁን እንድትረዱና የአይምሮ ሰላምን እመኝላችሆለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
EBS አዲስ ፍዕራፍ ፕሮግራም አቅራቢዎች ስራቹህ ደስ ይላል እቺ ህፃን ከልመና እንድትወጣና እንድትማር ጥረት ብታደርጉ ጥሩ ነው። ጉዳዩ ከንቲባዋ እንድታውቀው ብታደርጉና የቀበሌ ቤት እንኳን እንዲያገኙ ብታደርጉ በጣም ጥሩ ነበር። ህፃንዋ እራስዋ እርቦዐት ምግብ አግኝታ ብቻዬ አልበላም ወንድሜ አለ ማለትዋ ልቤን ነው የነካው የኔ እህት በዚ በጨቅላ እድሜሽ ለወንድምሽ መጨነቅሽ ምን እንደምልሽ አላውቅም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔን እህቴ
@abelabebe1491
@abelabebe1491 Жыл бұрын
ወገኖቼ ወንድም እህቶች እኛው ነን የገደልናችሁ..ጦርነቱንም በለው በለው እያልን!!😭😭😭እንዲህ የተንገላቱ በጦርነት በረሃብ ስንቶች መንገድ ላይ ወደቁ...አመመኝ..አመመኝ...ምን ይባላል ??😭😭😭 EBS እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኃጥአታችን እንዴት ፍሬ እንዳፈራ አሳያችሁን...
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
❤❤
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
በጣም ምያሳዝን ታርክ ነው ሉላዬ ደግሞ የኔ ስፍስፍ አንጀቶአ ተላወሰ
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
የእኔ እንባ ይፈስስልሺ የእኔ ቆንጆ አሏህ በጠበብ ያሳደጋችሁ በአላህ ተባብርን እናሳደጋችው ኢቢኤስ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@misrakwondimu7359
@misrakwondimu7359 Жыл бұрын
በጣም የምታሳዝን ህፃን ናት😢እመቤቴ ማርያም መልካሙን ሁሉ ታድርግላት
@shegayetadesse6980
@shegayetadesse6980 Жыл бұрын
😢😢😢egzehebhir ystachhu ebs 👍🙏😢😭
@elsaasweet2904
@elsaasweet2904 Жыл бұрын
EB's egzaber yibarkachuu bahunat ezaber inazin lijoch yixabiqachu yasadigachu😢
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 Жыл бұрын
ልክ ፀባይሽ አዛኝነትሽ የኔ ሸበላ ከትልቅ ደረጃ ድረሽልን
@merkebetube1342
@merkebetube1342 Жыл бұрын
ወገኔ ሆይ ይህንን እያየን እባካችሁ ባለን እናመስግን😢😢😢😢😢😢😢
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 Жыл бұрын
ወይኔ ማርያምን እራሴ አመኝ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዋጋችሁ እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ይክፈላችሁ የብዙ ሰው እንባ አባሾች ነችሁ❤❤❤❤በሀገራችን እንደሷ አይነት ህይወት የጨለመበት ስንት አለ ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢
@haniqormo5368
@haniqormo5368 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c Жыл бұрын
ያገናኝሻት የኔ ድርባባ እግዚአብሔር ይስጥሺ😘
@alemituergena2249
@alemituergena2249 Жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይበርካችሁ
@diribdirib6571
@diribdirib6571 Жыл бұрын
እውነት ልቤ ነው ይትስብርው እግዚአብሔር እናትን እና አባትነ ክልጅ አይልያ😢😢😢😢😢💔💔💔
@mihretwoldeyohannes-mercy4965
@mihretwoldeyohannes-mercy4965 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ኢትዮጵያን አስባት 😢❤
@user-xi1pu8mc5w
@user-xi1pu8mc5w Жыл бұрын
እንደዚህ አሳዛኝ ቪዲዮ አላየሁም ኡፍ የኔ እንባ ይፈሰስ የኔ ውድ ኡፍ ድህነት ክፉ ሰው
@dontblameme596
@dontblameme596 Жыл бұрын
I have not words to explain my feelings I cry too much god bless them 😢
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
ሉላዮ በጣም ርህሩህ ናት በልጆችሽ ተደሰቺ
@mestawetayalew
@mestawetayalew Жыл бұрын
ይህን ባየ ስአት እንደኔ እባውን መቋጣጠር ያቃተው ማነው 😭😭😭💔💔💔
@nigathailu6484
@nigathailu6484 Жыл бұрын
EBS betam arife sira new eyeserachihu yalachihut beyebetu bizu nuro emiasekayachew alu sirachihu des yilal
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
በየአካባቢያችን በየጎረቤታችን በጣም በችግር የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን እናስጠጋ እንደግፍ እንኳን ለሀገሩ የተሰዋ ወንድማችን ልጆችና ሌላም ቢሆን ለምንድነው ይከን ያክል ልመና እስኪወጡ እስኪሰደዱ ዝም የምንለው እውነት አሁን በሚኖሩበት ጎረቤት ምግብ የለም ቤት የለም አረ ተው ያለንን እናካፍል እንራራ አይይይ ይቺ አለም እደ ዛሬ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም 😢😢😢😢😢
@hassenreem5467
@hassenreem5467 Жыл бұрын
ያሳዝናል ልብ ያደማል ጠካራ ያባቷ ልጂ ebs ተባረኩ ግን ዘላቂ ድጋፍ እድደረግላት አካውት ቢከፈትላት ብዙ የሚደግፋት ይኖራል ebs ebs ebs❤
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 Жыл бұрын
አይ አንቺ እማማ ኢትዮጵያ የዋለልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚባለው ይሄ ነው! አንቺ ህፃን ህይወት ከርታታዋ ሆይ ! ከአይኔ እንባ ማንባቱ ብቻ ሳይሆን ልቤንም አደማሽው!😢😢😢😢 ኢ ቢ ኤስ አቅራቢዎች የህፃናቱ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን !
@hackapp6605
@hackapp6605 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል እነሱን ስላሰባችሁ እግዚአብሔር የስባችሁ በጣም ጥሩ የበጎ ስራ እየሰራችሁ ነው ተመልሳችሁ ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳሉ ተመልሳችሁ አረጋግጡ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ወይዘሮ ሌልሴ ብላታ አላህ ኽይር ስራሽን ይቀበልሽ ጀዛሽ አላህ ኸይር ወደዚህ ቦታ ማምጣትሽ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው❤
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል 😢😢 እህ በ እንባ ጀመርኩት በእምባ ጨረስኩት ያ አላህ ምስኪን እህት ወንድሞቻችንን እገዝልን 😢😢😢 የኔ አንጀት ይታጠፉልሸ ህይወት የኔ እቦቀቅላ 😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤❤🎉
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አስበን ይቅር ብለን ስለ እነዚህ ህፃናቶች ስትል ኦህህህህ 😭💞
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
እባካችሁ ሁለቱንም ከልጆቼ ለይቼ ላላይ በፈጣሪ ፊት እምላለሁ ልጄ ከአሜሪካ ተቆራጭ ያረግላቸዋል እኔ እናት ሆኜ እንዳይከፋቸው ገንዘብ ልኬ አስተምራቸዋለሁ ከፈለጉ ናዝሬት ወይም ክፍሌ ሃገር መኖር ይችላሉ ቀለብም ከቤት ስለሆነ ፈጣሪ ይመስገን ምንም አይቸገሩም እሷን እያየሁ ማልቀስ ለኔ ትረጉም የለውም የተሰበረው ልብቻው እንዲጠገን እፈልጋለሁ ይህን ስል ነገ አድገው በጉልበት እንዲያገለግሉኝ ፈልጌ ሳይሆን ልጆቹን ጥሩ ነገር ላይ እንዱደርሱ በማሰብ ነው
@negerhuluyoutube6730
@negerhuluyoutube6730 Жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራው።ግሩም ነው ።እግዚአብሔር አምላክ ነገሮችን ያስተካክልላችሁ።አቤት እግዚኦ ነው
@ErmiasAdamu-cw1wh
@ErmiasAdamu-cw1wh Жыл бұрын
ሉላዬ እውነት ልብን የሚያም ስሜት ነው የተሰማኝ አንድ ሀገሩን ወገኑን ብሎ የተሰዋ ወታደር ልጅ በዚሁኔታ ስትሰቃይ ማየት ህመሙ ከባድ ነው እግዚያቢሄር ይስጣቹ ከዚህም በላይ መልካም ነገር እንደሚያገኙ እርግጣኛ ነኝ
@asipykhan-or4jl
@asipykhan-or4jl Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ህፃናት በልተው ለማደር ለልመና የሜወጤበት ሀገር ይዘን በብህር በሀይማኖት እንባላለን እናፍርሳለን እናፈናቅላለን ህውየ ውዴ ልጀ እግዚአብሔር ለምስክርነት ያቆምሻል
@hiwotadamu
@hiwotadamu Жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@bityayanaw8902
@bityayanaw8902 Жыл бұрын
😭🙌
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ትክክል
@abelteame1221
@abelteame1221 Жыл бұрын
Thanks EBS TV❤
@fanataye7334
@fanataye7334 Жыл бұрын
Ebs ena lelsiy tebarku
@Rabia-fx8fd
@Rabia-fx8fd Жыл бұрын
ያኣላህ እነዚህን ልጆች ትልቅ ድረጃ አድርሣቸው
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ሆይ እባክሕን በቃበለን ግፍ እና ምክር ከሀገራችን አስውግድልን!!!
@elsabetwubshet5599
@elsabetwubshet5599 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና የአክስት ተብዬዋ ነገር ምንም አልጣመኝም፤ ልጆቹ ህፃናት መሳደጊያ ቢገቡ የተሸለ እንክብካቤ ያገኛሉ፡፡ ፈጣሪ ይርዳቸው😭😭😭😭😭😭
@menutube7647
@menutube7647 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ወንድሜን እንዳይርብብኝ የኔ እናት 😭😭😭😭😭 በስማም አምላኬ ሆይ እባክህን አንተው ታደጋቼው 🤲🤲🤲🤲🤲ወይኔ 😭😭😭😭
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 164 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
አፈቅርሀለሁ አለችው ሙቢ ደስ አለው❤❤
21:15
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
ስለ ልጄ ለምጠይቁኝ የመጨረሻ መልስ😥
10:55
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 3,1 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 7 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 27 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00