ወንጌላዊው ዳዊት ጉድ ይዞ መጣ5 July 2023

  Рет қаралды 108,126

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

11 ай бұрын

Пікірлер: 412
@user-lx1wc8ng9e
@user-lx1wc8ng9e 9 ай бұрын
ዳዬትዬ 1000000 አመት ኑርልን ለ ኢትዮጵያ ታሥፈልጋታለህ እውኘተኛ ሰው በጠፋበት ዘመን
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 11 ай бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ እባክህ ይሄንን ቪዲዮ ደግመህ እንደተመልካች እየዉ ለወንበዴዎች መቆም የፈለክ ነዉ የመሰልከዉ እባክህ ተረጋጋ
@messia8257
@messia8257 11 ай бұрын
ሶፊ እውነት አንተ ወንጌልን ታውቃለህ ሌብነትን ማጭበርበርን ወንጄልን አታጋልጥ ዝም በል ትላለህ አቤት ፈጣሪ አትፈራም ለየለህ በጣም
@helenabera4398
@helenabera4398 11 ай бұрын
ያዲሳባ ልጅ ፀዴ ነው ዴቭ ተባረክ
@dawitbirhanu4457
@dawitbirhanu4457 11 ай бұрын
ሶፍ በጣም ልጅ ነህ!! ለምን በልጆች ፕሮግራም ላይ አትመጣም!! አጠያየቅ 👀
@blenhailu9862
@blenhailu9862 11 ай бұрын
Ewnet nw
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 11 ай бұрын
It’s real
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 11 ай бұрын
Kmkkkkkkkk
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 11 ай бұрын
በመክብብ ምዕራፍ 5 ቁጥር 2 ላይ " እግዚአብሔር በሰማይ አንተም በምድር ነህና በአፍህ አትፍጠን፥ በእግዚአብሔርም ፊት ቃልን ይናገር ዘንድ ልብህ አይቸኵል፤ ስለዚህም ቃልህ ጥቂት ትሁን። የሚል ቃል አለ:: ብዙ ጊዜ ዳዊት ቃለ ምልልሶችህን ስሰማ አንደኛ የመታበይ ሁለተኛ የመፍጠን ሶስተኛ ሰዎችን የመኮነን ነገር አይብሃለሁ ለዚህም ነው ይሄንን ቃል ወዳንተ ያመጣሁት:: ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ነው የሚለው ቃሉ እንጂ በመታበይ ይናገር አይልም::: ሲጀመር አንተ እኮ ሃስተኛ ነብያት ተብዬዎቹን በመቃወም ብቻ አልነበረም የምትታወቀውi ለምሳሌ እኔና አንተ ጩፋ በቀድሞ ወታደሮች ያስደበደበው መንግስቱ የተባለውን ወንድም ህዝብ ፊት በደሉን እንዲናገር በእኔ ፌስቡክ ላይቭ ካቀረብነው በሗላ በስንተኛው ጊዜ በሃሰተኛው ሱራፌል ጉባዔ ተገኝተህ ከፊት ቆመህ ስትጨፍር ቪዲዮ ላይ ታይተሃል:: እንግዲህ ታዲያ እነዚህ ሰዎች ሃሰተኛ መሆናቸውን እስካመንክበት ድረስ ምንጊዜ ከስህተታቸው ታረሙና ነው በነሱ ጉባዔ ለመገኘት የበቃኸው? ይሄ መልዕክት ምን ለማስተላለፍ ነበር? ለማንኛውም በአፍህ አትፍጠን በየሚዲያውም አንድ ዓይነት ቃለመጠይቅ አትደጋግም:::
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 11 ай бұрын
Thank Dave for standing for the truth and the Gospl. Also think about false teaching of prosperity gosple.
@natasparks
@natasparks 11 ай бұрын
በጣም ነው ማከብርህ ወንድሜ እ/ር ካንተ ጋር ነው! ከልጅነት የርሆቦት አርቶችን እከታተል ነበር አሁን ላለሁበት ትልቅ ሚና አላችሁ ግን አንድ የምመክርህ ነገር ከነዚህ ፈርሀ እግዜር ከሌላቸው ሰዎች ጋር ፊዚካሊ አትላተም እንደ እርግቧ ብልህ አለ አደል ፋራም አደለንማ!ለገንዘባቸው ምንም ስለሚያረጉ PLEASE TAKE CARE OK.RESPECT
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa 11 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሰው የሚባል ፍጡር ሲሆን ከዛም በላይ ደሞ የጴንጤ ፓስትሮች ናቸው አሜን ነው የሚለው ፓስተር አሆ አሜን ነው ከሚለው ምስኪን ከእንሥሳ የማይሻል የክፍለ ዘመኑ የመጨረሻው ከብት አማኝ በሚዘርፉት ገንዘብ ይህን እምስ እያረሱ እየበዱ እየጠጡ ፈታ ዘና የሚሉት የዘመናችን ዘመናዊ ፓስተሮችን አደንቃለው በነዚ የእምስ ገበሬ ፓስተሮች ከነዩ ጩፉ ከማን ጩሮ ከዳንሳ በረከትና ቡራኬ በቁላቸው አማካኝነት ይድረሰንና ሀሳቤን ላጠናቅ
@esaiyasmamo3226
@esaiyasmamo3226 11 ай бұрын
ይህ ኢንተርቪው ጋዜጠኛው ወይንም ጠያቂው የፋና,የዋልታ ወይንም የኢቲቪ ይመስላል እንደ እግዝያብሔር ሠው ጠይቀው ?
@user-ry9vr9cl5k
@user-ry9vr9cl5k 11 ай бұрын
ኧረ እነሱ ስርዓት አላቸው
@GetuTesfaye-kb1ks
@GetuTesfaye-kb1ks 11 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ዳዊት ከፓስተሩ በላይ በቅርበት አውቀዋለው ከጠመጥይቁ ይልቅ እጅግ በጣም መልካም ሰው አክባሪ ላመነበት ነገር እስከሞት የሚሔድ የማይዋሽ ሐቀኛ ሌላም ቃላት ቢኖር የሆነ ሰው ነው የእውነቴን ነው ኪሱ ባዶ እስኪሆን ሰው ቸገረኝ ካለ ደግሞ በቃ ሰው ነው
@Zeena-cb6wy
@Zeena-cb6wy 11 ай бұрын
​@@GetuTesfaye-kb1ksጌታይባርክሕ
@abelseifu6019
@abelseifu6019 11 ай бұрын
እና የመንግስት ነው እያልክ ነው እከካም ምናባህ ታረጋለህ ትድያ እዚ ሶፊ አሪፍ ነው ቀጥል ያራዳ ልጅ አባቴ ❤️👍👍👍
@mehinbhata2546
@mehinbhata2546 11 ай бұрын
​@@GetuTesfaye-kb1ks😊😊😊😊😊😊q
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 11 ай бұрын
ዪቲዩብ ላይ እየጫኑ "ከ 18 ዓመት በታች የሆኑ እንዳያዩት የተከለከለ ነው" ማለት እጅግ በጣም አስቂኝ ነው😆🤣🤣
@kedestdawit5369
@kedestdawit5369 11 ай бұрын
ቀልብ ለመሳብ ነው
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 11 ай бұрын
😂
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 11 ай бұрын
@@kedestdawit5369 ይሄንንማ ዓለማውያንም ያደርጉታል እኛ ከነሱ በምን እንለይ?
@ashebirasaminew1117
@ashebirasaminew1117 10 ай бұрын
ዳዊት ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ❤
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 11 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይቅር በሉኝ ለአስታየቴ ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ለሰው ቀለ መጠያቅ ስያደርግ አያዳምጥም ለሰው ክብር የለሁም ስነምግባር ይጎለዋል እንዴ ሰው ክብር ነዉ አክብሮት መቶዋል መከበር አለባቸው
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 10 ай бұрын
ወንገላዊ ዳዊት በትክክል ነው የተናገርከው ጥሩ ነገር ነው የተናገርከው ተባረክ እኛ የወንገል አማኞች በአብ በወል በመልፈስ ቅድስ እናምናለን
@meazabirhane
@meazabirhane 11 ай бұрын
ሶፎነያስ ሰርአት የኑረህ ምን አይንት አጠያየቅ ንው ውይ ካልቻልክ አርፈህ ተቀመጥ.
@sam846
@sam846 11 ай бұрын
ስርአት ባለው መንገድ ይሄን ታላቅ ጨዋ ሰው ጠይቀው እንጂ ዱርያዊ አካሄድ ተከትለህ አቃለህ አትጠይቀው
@user-we3bq8ro6d
@user-we3bq8ro6d 4 ай бұрын
Leka indih ayinet Jegna ,Gobez mitik yelelew ale ! Igziabher yibarkih.........!!!!!!!!
@gghhhbbnnn1223
@gghhhbbnnn1223 11 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ሶፊ የተባለው ምን እያደረግህ እንደሆነ አልገባኝ?? ብትችል ወንጌላዊውን ተባብረህ ሰዎች ተሰናክለው ከእግዚአብሔር ቤት ተሰናክለው እንዳይጠፉ ማድረግ ነው ወይስ ወንጌላዊውያን ማዋከብ እና ማስፈራራት ነው የተያያዝከው? ሰውን ባትፈሩ ነገሮችን ሁሉ በግዜ ወደ ብርሀን የሚያወጣውን ፍሩ! ምንድነው ተስማማ የምትለው, አርፈህ ተቀመጥ የምትለው ምንድነው? አንተ ራስህ የተላክ ነህ እንዴ? ወንጌላዊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ, ጌታ ዋጋህን በሰማይም በምድርም ይክፈልክ🙏
@selamawit1111
@selamawit1111 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ ብሩክ ነህ በእውነት በዚህ ጄኔሬሽን እንዳንተ አይነት ሰው ማግኘት በጣም ያስደንቃል ለሀገሩ ለወገን ግድ የሚለው ሰው መቼም እግዚአብሔር የባረከው ነው ዘርህ ይባረክ
@yihewsahlemariam
@yihewsahlemariam 11 ай бұрын
GOD bless you and your family. Be Smart !!
@hailuwyohannes7142
@hailuwyohannes7142 11 ай бұрын
ዳዊት እባክህ ወደ ቀደመችሁ እናት እምነትህ ና ኪዳነ ምህረት ስታከብር ልጅ እያለው አውቅአለው ፔንጤ የውሸት እምነት ነው በርዳታ የመጣ ና ወደ ቤትህ ቅዱስ አማኑኤል እባክህ
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 11 ай бұрын
ቆይ ሶፊ ቅምሃል እንዴ 🤔 ምነው እንደ እግዛብሔር ቃል አውራ እንጂ 👈
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 10 ай бұрын
ወንድሜ ትክክል ነህ ለህዝቡ አስተማሪና የሚያንፅ ነገር ቢቀርብ ጥሩ ነው እና በሚቀርቡት ለሌሎች ማሰናከያ የሚሆን ነገር ባይቀርብ ጥሩ ነው
@solomonberhane9001
@solomonberhane9001 10 ай бұрын
ሶፊ ተረጋግተህ ጠይቅ ቃላት ምረጥ ስሜታዊ አትሁን እንግዳውን የጠራኸው አድማጭ እንዲማርበት ከሆነ ከአንተ ይልቅ እንግዳውን እንዲናገር እድል ስጥ ! ተረጋግተህ ጠይቅ ልታስፈራራቸው የጠራሀቸው አትምሰል ! ትህትናን ተላበስ
@amarechdufera721
@amarechdufera721 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@meronniggussie7020
@meronniggussie7020 11 ай бұрын
ዳዊት ትክክለኛ ሃሳብ ነው ሶፊነው ያበዛቸው እያመጣ እየለቀቀብን ተቸገርን❤❤❤❤❤
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 10 ай бұрын
ስለማታውቀው ሰው አትናገር መጀመሪያ ስለ ሰውዬው እወቅ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 11 ай бұрын
ፓሰተር ዴብ የተወደድክ አገልጋይ ተባረክ❤
@daameealemayehu9386
@daameealemayehu9386 11 ай бұрын
Tebareku 💕 liyu interview igzabier abzito yibarki wendime 🙏
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 11 ай бұрын
ምን አይነት ጨምላቃ ጋዜጠኛ ነዉ በናታችሁ ለምንድን ነዉ የሚተወዉ ተወዉ ይላል እንዴ አንበሳ ልጅ ነዉ አይፈራም ያጋልጣል በቃ
@user-hf1wz1ss9f
@user-hf1wz1ss9f 11 ай бұрын
ዉይ ሶፊ ባላወቀ ጨዋታ አያምርብህም እንደ በለአእምሮ ጥያቄህን አቅርብ በጣም በጣም የተከበረ ሠው ነው አብሮህ ያለው አጠያየቅህ ብይህን የወሠደብህ ህፃን አስመሰለህ
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 11 ай бұрын
Pastor sofanias zim beleh kezi hulu tata arfeh tiekemt malet min malet newu!! Sewu be getta sikeld zim belu ?? Ere minu dedeb neh
@tsehaysisay-oi9uu
@tsehaysisay-oi9uu 11 ай бұрын
እውነት እውነት ነች
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 11 ай бұрын
Ayi pastor sofanias " kalun enkuan atawulikm achiberebari"😅😅😂😂😂😂
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 11 ай бұрын
የሚገርመው ነገር ሶፎንያስ ሁልጊዜ ሰው ስትጠይቅ እንደ ጫት ቃሚ ምን ያወዛውዝሃል ሳትወዛወዝ መጠየቅ አትችልም እንዴ? ለሚዲያ የማይመች መጥፎ ልማድ ነው
@tarikuabebe2349
@tarikuabebe2349 11 ай бұрын
Who is this Pastor Sofeniyas? Is he really journalist?
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 5 ай бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ ሶፊ እባክህን ንግግራችሁ በጨው የተቀመመ ይሁን ይላል ቃሉ እና ሰዎችንየምያንፅ ቢሆን ጡሩ ነው ሰዎችን የምያሠናክል አይሁን እባከችሁን የጌታ ቃል አውሩ የሣተውን ሔዳችሁ ገስፁ በምድያ ላይ ሕዝቡን አታውኩት ቤተክርስቲያንን የሠራችሁ እየመሠላችሁ ስታፈርሡ እንዳትገኙ ተጠንቀቁ እግዝአብሔር ስለ ቤቱ ስለ ሕዝቡ ይዋጋል
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 11 ай бұрын
እንዴት ተቀለደ ቀልዱ በመስቀል የተከፈለዉን እናተ ጽድቅ ላይ መኖር ሲያቅታቹህ አመቻምቹ ጌታ እየሱስ የቅድስና እራስን የመግዛት ሴጣን ድል ያረገዉን ሀይል በቅድስና የምንኖርበትን የጸጋዉን ሀይል ቀለዳችሁበት እኔ እማዝነው ለትዉልድ እኛስ የገባን መቼም ከናተጋር አንግባባም እኔ ትዉልዱን እንዲህ እለዋለሁ ተቀደስ እግዚያብሄርን ቅዱስ ነው እና ተቀደስ በሀሰተኞች እየተመራህ አትጥፋ በጣም ያስታሉ ተጠቀቁ
@tigisttaye4087
@tigisttaye4087 11 ай бұрын
Deva Tebarek
@user-sm6id1cj4b
@user-sm6id1cj4b 11 ай бұрын
ዴቭ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው ቸሚያቀርቡቸው ሰዎች ብዙ ሀሰተኞች ናቸው አይቃወማቸውም ሀሳባቸውን እንደተቀበለ ነው የሚታየው ወይ የእሱን ገንዘብ ተቀብሏል
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 11 ай бұрын
Good program
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 11 ай бұрын
Dawit. . Sofanais. Geta about. Yibarkichuu tabarkuu tabarki kibir lgeta yuni
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዳዊት ለፅድቅ ( ለእውነት) ስለቆምክ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ❤
@showethio7583
@showethio7583 10 ай бұрын
ትክክል ነህ አማኝ ማለት ህግ የማያውቅ አይደለም ለሴት ተከራከር እናመሰግናለን።
@tigistmolla649
@tigistmolla649 11 ай бұрын
ማንንም ተማምኖ አይደለም ድራም ጀግና ነው ልጅ ነትን ሰለማታቅ ነው
@manyiefantaye3367
@manyiefantaye3367 11 ай бұрын
ተውተው እሱ እንድናውቃቸው አደረገ እንጂ ሶፌ አሪፍ ነው ማቅረብ ለሕብረተስብ ማንቂያነው ያደረገው መለይት ይእኝ ፋንታ ነው
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 11 ай бұрын
ወይ ዳዊት ምነው እንደዚህ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ ያንተን ጉድ ማን ያዉራልህ አንተ እኮ ወሬ እየለቃቀምክ እራስህ እንዳየህ አድርገህ የምታወራ ሰዉ ነህ
@nunushtaklo2182
@nunushtaklo2182 11 ай бұрын
ደፍር ሠው ደሰ ዬለኞል ግን ዳዊት በጌታ ዬሁንብክ አተ እራሰክን አዬ በመጀወረያ ምከንያቱም ጌተ የሱሰ ሐጢያ የሌለበት በድንጋዬ የውገራት አለ አነተ ግን አለመጥን ፈረድክ ከዚ ነገር ውጣ ጌታ የሱሰ ሊመጣ ነወ
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 11 ай бұрын
ዎንገላዊ ዳዊት በቃ ማመቻመች አያዉቅም አይሆንለትም ደስታው በሰዎች ላይ ፍትህ ሲሰፍን ማየት ነው!
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 11 ай бұрын
"አፍ ስራ ሲያጣ ወዳጁን ያማል" የሚባል አስተማሪ የሆነ አገራዊ ተረት አለ:: እናማ... ኤልያስ መልካ ንስሃ ገብቶ ነው ወደ ጌታ የሄደው:: እናንተ ግን እዚህ ተቀምጣችሁ ወደ አባቱ ስለሄደው ስለ ኤልያስ ስትፈተፍቱ ንስሃ ሳትገቡ ዛሬ ጌታ ሊመጣ ይችላል ወይ እናንተ ድንገት ልትሄዱ ትችላላችሁ ስለዚህም ስለሄደው ሰው ተውትና ዕለት ዕለት የራሳችሁን መንገድ አዘጋጁ:: ኤልያስ ዱሮም በውስጡ ወደ ንስሃ የሚመልስ የክርስቶስ ዘር ስለነበረበት ተመልሷል ደግሜ እላለሁ ራሳችሁ ቶሎ ንስሃ ግቡ:::
@user-xs3bs1tc8t
@user-xs3bs1tc8t 11 ай бұрын
በለው!!!ወይ ዘንድሮ።ጎበዝ ወንጌልና ወንጀል ተምታታብንሳ እንዴት ነው ነገሩ?ሃይ የሚል ይጥፋ?አባቶች ወዴት አሉ?መካሪ ጠፋሳ?ኧረ ተዉ ሰከን በሉ?!
@tinsaetesfaye3716
@tinsaetesfaye3716 11 ай бұрын
Bemeseretu sofi mastawekiya eyesera new biye alamnim endewem endene hulum agelgay tenama new bilo beyecherchu zew leminilew tilik mankiya sera sertwal
@nehemiah6931
@nehemiah6931 11 ай бұрын
አይይይ ሶፎንያስ እንደ ጋዜጠኛ ጠይቀው ተንኮለኛ አትሁን :: ተስማምተህ ለምን አትኖርም ብሎ የጠየቀህ ክፉ ሊያናግርህ ነው:: ዴቭ ተባረክ you are blessed brother Dave
@la-saner1159
@la-saner1159 11 ай бұрын
Thank you so much my dear brother Dawit…… Sofi isn’t a Christian… for him it’s all about money
@negakassa1296
@negakassa1296 11 ай бұрын
ሶፎንያ ተረጋጋ ትክክል ማስታወቅያ ነው ምትሰራው
@metitadesse8409
@metitadesse8409 11 ай бұрын
አይይይይይ ሶፊ ብዙ ይቀርሃል አልበሰልክም.... ዳዊት አንተ ራሱ ጭንቅላቱ ካልበሰለ ሰው ጋር ኢንተርቪው ማድረግህ ተገቢ አልነበርም
@SenaitMasresha
@SenaitMasresha 11 ай бұрын
ወንድም ዳዊት ተባረክ! የቤተ ክርስቲያን ነገር አሳሳቢና ሁሉም ምእመን ሊታገለው የሚገባው ነው። ሶፊ ትንሽ አክቲንጉን ቀነሰው ። እንደ ዳዊት አይነት አገልጋዮች ማቅረብህ ያንፃል። ስለሌላው እንደመረጃ አንዴ ብቻ ከነገርከን ይበቃል። አንዳንዴ ነገር ስትደጋግም ከ"ደግምት" ታስበልጠዋለክ እኮ! It's just boring .
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 11 ай бұрын
ሶፋናይ ብሰል ሆድ የትም አያደርስም የምጠይቀውን አታቅም ።
@AshenafiMichael-mg9xr
@AshenafiMichael-mg9xr 11 ай бұрын
Dava ተባረክ
@emushtare2081
@emushtare2081 11 ай бұрын
በርግጥ ጥሩ ነገር አለው ቃለ መጠይቁ ግን የሶፎኒያስ ጥያቄ አልተረዳሁትም ለምን አተወዉም ስትል አልገባኝም የሰዋች ለቅሶ ዝም ብሎ ማየት አለበት ነው ወይስ አልተረዳሁክም......................
@Natispy
@Natispy 11 ай бұрын
በጣም ነው የጠቃይውን መንፈስ አውንም እየበጠበጠኝ ያለው ድረሱልኝ ካየወ ፃፍልኝ እባክህ ታስፈልከኛለ
@haileabaraya564
@haileabaraya564 11 ай бұрын
በምን ጉዳይ መሞገት እንዳለብህ እራሱ አታቅም አይደል ልጅነት አለብ በጣም ጠያቂው
@terefamareto1146
@terefamareto1146 11 ай бұрын
Anite wodimachin tebarekilign enazihin labochin esika minatare arifow makemati yelam yihagnewm tayekim kewsiti mikafelilati nageri kela yitareli ahuni gini eg/r hizibani likeki yelaw betilanitu farionin new zera be ene INA be anite zemani gini enazihin lebochini new lezam ene INA anite yemasesalut nachew yetesatani serategnochi
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 10 ай бұрын
ኤልያስ ካንተ በተሻለ ወንጌልን የስበከ በኑሮውም ጌታን የገለጥ ልጅ ነው ሙዝቃ መጫውቱ ነው የተየክ ላንተ እውነት ነው ውድ አባቱ ነው የሄደው ኤልያስ እኮ ደም መቀበል እንኳን ሀጣያት ነው ብሎ ስሪጀሪ ብደረግ ማደን እንደምችል እያወቀ አልቀበልም ብሎ የሄደ ልጅ ነው ሶፊ አንተ የሱን ያህል ጌታን ብትገልጥ በምን እድልህ
@yoakob-777
@yoakob-777 11 ай бұрын
ይህ ሶፊ የምባል ሰው እግዚአብሔር ይገስጠው 😭 የምያንጽ የወንጌል አገልግሎት ትቶ , መሰናከያ ሆነ ,
@abaygetnet9360
@abaygetnet9360 11 ай бұрын
አሜን ይገስጠው
@emebat9947
@emebat9947 11 ай бұрын
Yea swe betikike ewnte new myawekwe like endie paster bine❤❤❤
@bellaethio4426
@bellaethio4426 10 ай бұрын
Anbesaye Dawit , letechegerut , letebedelut tebeqa
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 10 ай бұрын
ከደረሱብህ ትደርሳለህ ማለት ነው? ከነኩህ ትነካለህ ማለት ነው😭😭😭
@bertukanandemariam6740
@bertukanandemariam6740 11 ай бұрын
Endat new yemiteyekewe interview endat endemiteyeke temare betam new yemeterebeshewe
@arditube5698
@arditube5698 11 ай бұрын
ሶፎኒያስ ግን ዮኒ ማኛ ነገር ነህ አቆም የለህም👎👎👎👎👎👎👎
@user-hf3ej9ld6o
@user-hf3ej9ld6o 11 ай бұрын
ሶፊ የምትበላው ሰው የጋዜጠኝነት ሰነምግባር መጀመሪያ ተማር
@user-nb6xp2wm2j
@user-nb6xp2wm2j 8 ай бұрын
ፓ/ር ሶፊ ፣ ማንም backslider የእግዚአብሔር ጸጋ በዝቶለት ከመሞቱ በፊት ንስሐ ከገባ የዘላለም ሕይወትን ያገኛል ።
@yeromaguadie195
@yeromaguadie195 10 ай бұрын
የቃል እዉቀት ይቀርለል ዳዊት የእግዚአብሔር ቃል አትበላም አትጸልይም ታስታዉቃለህ በአነጋገርህ
@meronkebede2709
@meronkebede2709 9 ай бұрын
Egizabher Amilak hulunim eygelete nw Ebakachu wed kidst tewahido eminent eminent temelesu
@seed1252
@seed1252 11 ай бұрын
ለምንዱን ነው ዝምበል አርፈህ ተቀመጥ የምትለዉ ,ይናገር የሚሰማ ጃሮ ያለው ይሰማል። እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሕ ወንጌላዊ ዳዊት እንዳታቆም በዚህ ምዱር እስካለህ። 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@adeyabebe6677
@adeyabebe6677 11 ай бұрын
አንድዴ ለማነው የምታግዘው ጥያቄህ ብስል አይደለም ወይ journalism ተማር
@bonnyzed
@bonnyzed 11 ай бұрын
እነዚህ ናቸው የክርስቶስን ወንጌል የሚሰብኩት ? ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!!
@tsehayterefe5406
@tsehayterefe5406 11 ай бұрын
ሶፊ ከሎቦች ጋራ ነው ተስማማ የምትለው?
@yeromaguadie195
@yeromaguadie195 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ወይስ ወንጀላዊ? እርምጃዉ በቴኳንዶ ነዉ?
@melakumulugeta
@melakumulugeta 11 ай бұрын
pastor sofi ante man nek? ke achberbarioch wegen nek endie? SITKAWEM ENDEZIA TIMESLALEK, please stand with truth and support evangelist Dawit to save these innocent christian.please, please
@redruanmohamed5266
@redruanmohamed5266 10 ай бұрын
WENE PASTR TEBYE LEBS NEW ENDE
@asratbekele3867
@asratbekele3867 10 ай бұрын
ሶፊ----------ወንጌላዊው 100%ልክ እኮ ነው፣ወንጌል መፅሐፍ ቅዱስ መያዚ ብቻ አይደለም፤ ማደግህ በነገር ሁሉ እንድገለጥ ይህን አስብ፣ይህን አዘውትር የሚለውን ቃል አታውቅም እንደ?ለጢሞቴዎስ የተነገረ ቃል! እውነት ሁሌም እውነት ነው፣መቼም ውሽት ልሆን አይችልም፣ምክንያቱም።❤❤😂
@tgtigu1516
@tgtigu1516 11 ай бұрын
ሶፈንያስ ግን ግልፅ ውይይት ማድርግህ ጥሩ ሆኖ ሳለ. አመላለስህ እና ጥያቄ አጠያየቅህ ድርቅ ያለ ንግግር ነው😮 ደግሞ እሱ የሚናገርው ነገር እውነት ነው አሁን እኮ የጌታ ቤት የማንም መደንፊያ ሁንዋል እመነኝ ዋጋ ይከፍላሉ😮 ደግሞ ሶፊ የሚጠጣ ነገር አቅርብ እንጂ ጉሮሮአችው ደርቀ😂
@queensheba2506
@queensheba2506 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሕ የኔ ወንድሞ 🙏🏾❤️ የኢትጵያ አምላክ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 11 ай бұрын
ብራቭኦ ዳዊት እንደዚህ አይነቶችን ማጋለጥ ጥሩ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ እንደነዚህ አይነቶችን በስብከት ዎይም እግዚአብሔር በሰጣት ስጦታ ጉዳቸዉን እያዎጣች ያለች እህት ነብይት ሰላም እጅግ ደስ ትላለች ማንንም አትፈራም ታጋልጣለች ንስሐ እንድገቡም ትመክራለች ትገስፃለችም ታላቅ ስራ እየሰራች ነው ያለው ጌታ ይርዳት ደግሞም እግዚአብሔር ከለላ እያደረገላት ነው አንተም በእውነት ተነስተህ በምታደርገው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ዎደፊት!
@kodakend4146
@kodakend4146 11 ай бұрын
sofoniyas jil becha satehon kefafi sew leba yewnbede beareya fetari yeferedbeh
@abrhamteshale3630
@abrhamteshale3630 11 ай бұрын
The interviewer is so amzing He is threatning the guest? What was his goal ? Or who did he think he is? A gangster or a religious person ? As a gangster he is too weak to be a gangster As a religious person he is full with knowledges of this world like hate and money staff and empty of holly sprit.
@emebat9947
@emebat9947 11 ай бұрын
Ena melwe sofiy ke laboch tesmama😢😢😢?
@ashemanall
@ashemanall 11 ай бұрын
የሰዉ ቁጣ ........ያዕ 1:20። ፓስተር😅😅😅😅። “የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።” - ያዕቆብ 1፥20
@leddisplay8293
@leddisplay8293 11 ай бұрын
Gobezina asteway new dawit
@DiboB.-oz2bq
@DiboB.-oz2bq 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ሶፊ ግን እባክህ አጠያየቅህን አስተካክል
@ephremmoria7865
@ephremmoria7865 11 ай бұрын
dawit tekekle nawe yemaweraw betame aschgary leje neber
@kodakend4146
@kodakend4146 11 ай бұрын
emenegn sofoniyas bekirbu tewaredaleh tewdkaleh
@user-ou1zd1se8i
@user-ou1zd1se8i 11 ай бұрын
እባከችሁ ንቁ የስላሲ መንፈስ ይሂነወ አይናችሁን ጊታ ኢየሱስ ይክፈትላችሁ
@brhinfirst5218
@brhinfirst5218 11 ай бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ ግን እንደኣጭበርባሪ እያስፈራራ ሚጠይቐ ለምንድነው።ኡነት ለሚናገሩ ምያስፈራራው ኢጁ ንጹ ኣይደለም መሰለኝ።
@yh426
@yh426 11 ай бұрын
Hi
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
ሶፊያ ለጠያቂነት ለአቅመ ሂዋን አልደረሰም ይቸኩላል ጠይቆ አያስጨርስም
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ይመችሽ ahahaha
@user-fb3ci4jc6e
@user-fb3ci4jc6e 11 ай бұрын
😀😀😀😀🏇🏼🏇🏽🏇🏼
@yetbarek63
@yetbarek63 11 ай бұрын
ስንት እስቱዲዮ ነው ያለህ? ሶፎኒያስ።
@almazkemal5895
@almazkemal5895 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለፓስተር ፃድቁ አስመሳይ ልኑር ባይ አይደሉም በእውነት ፓስተር ፃድቁ ጌታን ይፈራሉ
@kalkidanfekadu6765
@kalkidanfekadu6765 11 ай бұрын
እኔ ግን የገረመኝ ነገር ለምን አርፍ ህ ከጥያት ጋር ተስማምተህ እትኖርም ትላለህ ? እንደ በጣም ታሳዝናለህ። እየሱስ ክርስቶስ የሞተው ከሰጣን ሥራ ጋር ስላልተባበረ ነው እንቴ ግን በደንብ። እድርጌህ መጽሐ ፍ ቅዱሱን አንብብ ንስሐም ግባ ብር እያድንምና
@Jeremylol13
@Jeremylol13 11 ай бұрын
እርሱ ብቸ. ነው እንዴ ብቻውን የምሄደው ሰው ሁሉ ብቻውን አይደለም እንዴ ምሄደው
@Forcast700
@Forcast700 9 ай бұрын
ያዝልን ጌታ ይርዳህ
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 34 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
1:54:37
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 98 М.
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 232 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News
44:08
♦173ኛ Live ፦ እንወያይ እንመካከር (0927 58 0758 )Telegram &mobile
3:15:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
ያለወንድ ነው እናቴ የወለደቺኝ 22 September 2023
1:15:17
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 143 М.
Мы никогда не были так напуганы!
0:15
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
0:55
兔子警官
Рет қаралды 10 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
0:55
兔子警官
Рет қаралды 10 МЛН