"ዲየመቁ ከዲየሴ..."

  Рет қаралды 2,703,357

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
We will reach 10 Million subscribers this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
/ donkeytubeeshetu2
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
"ዲየመቁ ከዲየሴ..." @comedianeshetu #kids #amazing #ethiopia #dinklejoch #show
#ComedianEshetu
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 800
@abelmillion4341
@abelmillion4341 Жыл бұрын
Todays kids are fast and brilliant. Proud of them and they need a better future. @comedianeshetu thank you for your effort and wish you best. see you soon
@hanamamo7102
@hanamamo7102 Жыл бұрын
Uuygyyyyy😊jui😮😅😮😮😮😮😅😅😅iiiiiiioooooooppppllldlpolllccsdkur😮😮😮😮😮😮y😮😮uu😮😅😅😊😊
@bright4105
@bright4105 Жыл бұрын
2:31, 3:40 ውይ እሼ ሳቅህን በልኩ አድርገው። ያ ብልህ ልጅ እኮ የደሃ ሳቅ ተለማመድ ብሎህ ነበር። እረሳው እንዴ እሼ!
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
8:47 ይቺ ልጅ እውነቷን ነው። በጣም አስተዋይ ልጅ ነች። የዶንኪ ቱዩብ በማስታወቂያ እየተጥለቀለቀ መጥቷል። ልጆቹንም የማስታወቂያ መስሪያ አታድርጓቸው።
@sra7085
@sra7085 Жыл бұрын
Eshetu you are making too many advertisements. Even the child told you, you make the show shorter and you make the advertisement longer. We are tired of listening all these advertisements.
@meriasgele6845
@meriasgele6845 Жыл бұрын
@@hanamamo7102 pppo
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 Жыл бұрын
እስቲ የዛሬዋን ልጅ የምወዳት እዴኔ 👍👍 😘😘😘😘😘😘ስዎዳት ❤❤
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
እኔ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@mrssa1405 ማር እስቲ ሰብስክራይብ ግጩኘ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት
@sabrinamehdi5521
@sabrinamehdi5521 Жыл бұрын
Lje adlcm arogit wetalce🤣
@seadayimam9073
@seadayimam9073 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Жыл бұрын
ልጄ ምን ትፈልጊያለሽ ስላት ልላክልሽ ስላት ነይና እሸቱ ጋር ውሰጂኝ አለች ምኞቷን እንዳሳካ እስቲ መልካም ልቦች ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳካልሽ እህቴ
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሠላም ያስገባሽ ልጅሽንም ወስደሽ እምታቀርቢ ያርግሽ እማ አይዛሽ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ኢሻአላህ ሁቢ
@radicheru2236
@radicheru2236 Жыл бұрын
ኢነሻአላህ ያሳካልሽ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ሊላ ሰው ቢወስድልሽ አይቻልም እቅከምትሂጅ ድርስ አላህ ያሳካልሽቅ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Жыл бұрын
ሰብሪናየ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ የሰብሪና እናት በእህትነት ትንሽ መልእክት አለኝ ልጆችሽን በድናቸው ይበልጥ እድጠነክሩ አርጊ የቀረቺው ፍቲሀን ነው አቋረጠችው ትርጉሙም ትክክል አይደለም በርግጥ ትርጉሙን ህፃን ስለሆነች ገና ናት በዚህ እውቀቷ እስላማውይ እውቀት እንድኖራት ያቺ ብርታት ያስፈልጋታል አቺም አለባበስሽን አስተካክሊ ፍሽን ኢስላማውይ አለባበስ አንድ ላይ አይሄዱም ፋሽን መልበስሽን ትተሽ በትክክል ልበሺ አንገትሽ ይታያ በጥቅሉ ሂጃብ አይደለም ልጅሽም አቺን ነው እምትከተለው ስለዚህ አስቢበት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ እህቴ
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 Жыл бұрын
የምትገርም ልጂናት የእናት ፍቅር በዉስጧ ያላት አላህ ያሳድግሽ
@user-ps5712
@user-ps5712 Жыл бұрын
እሹቱ መለሰ የሚወደው በ ላይክ❤❤👍👍👍
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 Жыл бұрын
😍😍
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@tigistgirma5666 ማር እስቲ ሰብስክራይብ ግጩኘ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@tigistgirma5666 ውዶቼ ደምሩኝ
@fitryhyjgrfju7853
@fitryhyjgrfju7853 Жыл бұрын
ጭባው የሚወድ እስኪ👍
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@yeametela8418
@yeametela8418 Жыл бұрын
ሰብረና አላ እውቀትን የጨምሠልሽ ማሻአላህ እናቲቱግን የዲን ትምረትም አስተምረያት በዝህ ብረሁ በሆነው አእምሮዋ አላህ በተውሂድ መንገድ የሳድግሽ
@werkneshnasir3246
@werkneshnasir3246 Жыл бұрын
እናትዬም እኮ ከአለባብሥዋ ጀምሮ ምን ዲን አልጠበቀችም ሂጃብ እንኳን ብታደርግ ጥሩ
@lidyabedru5579
@lidyabedru5579 Жыл бұрын
@@werkneshnasir3246 ምን አረገች ሙሉ ተሸፍናለች
@werkneshnasir3246
@werkneshnasir3246 Жыл бұрын
@@lidyabedru5579 ሙሉ መሸፈን ማለት እንደዚህ አደለም
@lidyabedru5579
@lidyabedru5579 Жыл бұрын
@@werkneshnasir3246 ምንዋም አይታይም ጆሮዋ አንገትዋም ምንዋም:: ልብሷም ሰፊ ነው
@werkneshnasir3246
@werkneshnasir3246 Жыл бұрын
@@lidyabedru5579 በደንብ እይዉ የጆሮ ጌጥ ይታያል አንገትዋ ይታያል ከዚህ በላይ ምን እንድታይ ፈለግሽ
@tub371
@tub371 Жыл бұрын
ከፊልሙ ይልቅ ቁርአኑን አስተምርዋት ይችን ቀልጣፋ ልጅ ሀይማኖትዋን አስተምርዋት
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
ትክክል በእውነት
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k Жыл бұрын
ትክክል
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 Жыл бұрын
Tekikil Walhe Duneya xafe nat😭
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@queenofafar230
@queenofafar230 Жыл бұрын
@@sdetegnawahewan ሽቀላ መሆኑ ነው???
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
ሶቢሪና ቆንጆ እግዚያብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ጩቢቲ 👍👍👍
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@fikirtesiyoum7578
@fikirtesiyoum7578 Жыл бұрын
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fikirtesiyoum7578 ውዶቼ ደምሩኝ
@nebyudaniel5481
@nebyudaniel5481 Жыл бұрын
Amazing
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Жыл бұрын
እሸ መሌን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
@user-zv1bv1er8v
@user-zv1bv1er8v Жыл бұрын
ማሻአላህ
@romantola5947
@romantola5947 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@luluhabtu6808 ደምሩኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Жыл бұрын
@@sebletube7412 በቅንነት እንደማመር
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 Жыл бұрын
ደሰ የምትል ልጅ ማሻ አላህ ቁረአን ግን በደንብ አሰተምሯት በደንብም አልቀራችዉም ተፋሲሩን ማለቴ ትረጉምም ሰህተት ነዉ የተናገረችዉ ቤተሰቦቻ ከአሁኑ አሰተምሯት ለቀጣይ አሰተካክላ እደምትቀራ ተሰፋ አደረጋለዉ እንሻ አላህ
@genet7274
@genet7274 Жыл бұрын
ትልቅ ሁነው ምንም የማያቁ አሉ ልጅ ናት ትማራለች
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 Жыл бұрын
@@genet7274 እሸ ግን ከእሷ ታናሾችም በጣም እሚዉቁ አሉማሻ አላህ አላህ ያሳዉቀን ሁላችንንም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hulegebmedia3212 ውዶቼ ደምሩኝ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ልጅም እናታም ልጁም ማሻአላህ ቆንጅዬ ናቸው አላህ ያሳድጋችሁ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
እኔ ግን የተረደውት ስለዲኖ አለማስተማሯ እና ዘጠነኛውን ሺ እንድታውቅ ማድረጓን እና እናቷም ከሂጃብ ይልቅ ፋሽን አለባበስ መልበሷን ነው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ለምኑ ይሆንማሻአላህየምትይው እናቲቱስ አለባበስዋ እስልናንይወክላል ሲቀጥል ልጂን በዲንኮትኩቶ እደማሳደግ ልጂትዋም መቃራ ናት
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@abduahmed5477
@abduahmed5477 Жыл бұрын
@@user-dq1pl4wt8p ምናልባት እሷም ሂጃብ አታቅ ይሆናል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
@@abduahmed5477 አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ለእናቷ ያላት ፍቅር ልዩ ነው ተባረኪ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ 🙏🙏❤️❤️❤️
@zed9732
@zed9732 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እዉነት ነዉ እናቶች የቀይ ጥቁር የሖንነዉ ለልጆቻችን ሥንል ነዉ☝️
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ቁራኣን ብታቀሯት ወላጆቺ አሪፍ ነው በልጅነት ነው ለመሀፈዝ ቀላሉ
@WELCOMES-1560
@WELCOMES-1560 Жыл бұрын
በትክክል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@WELCOMES-1560 ደምሩኝ
@hftube618
@hftube618 Жыл бұрын
🎁🎁🎁🎁🎁🎁 ይህን መልእክት የሶብሪና እናት ብታስቢበት ጥሩ ነው ልጆችሽ ማሻ አላህ ደስ ይላሉ ግን ትልቋ ልጅሽ ሌሎች ወሬዎችን እንደዚህ እያቀላጠፈች ለፊልም አክተር የዚህን ያህል ፍቅር አላት እና እህቴ ልጅሽ የቁርኣን ፍቅር የረሱል ፍቅር እንዲኖራት አድርጊያት ፋቲሃን በዚህ እድሜዋ አለመቅራት ከባድ ነው በዲነል ኢስላም ኮትኩተሽ አሳድጊያት ወንዱንም ልጅሽን እባክሽ እህቴ አላህ ፊት እንዳያስጠይቁሽ።አድርሱልኝ
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z Жыл бұрын
ዘና ያለችና አስቂኝ የሆነች ቅመም🌸🌹💐
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ጩቢቲን አለመውደድ አይቻልም ደስታዋ ቃላት አጥራታል የኔ ማር ቅመም የሆንሽ ልጅ ጩቢቲ ተናፍቃችሃል ዘጠነኛው ሺ ኑልን
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
@@sabamohammed1314 ማር እስቲ እንደማመር ሰብስክራይብ ግጩኘ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sabamohammed1314 ውዶቼ ደምሩኝ
@user-qh8lm7dr5q
@user-qh8lm7dr5q Жыл бұрын
ወይኔ ይችልጅ ሁሌ ስለእናት እንዳወራች ማሻ አላህ
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@hayetjemal
@hayetjemal Жыл бұрын
​@@sdetegnawahewanተዘቅዘቂ ግማታም ቁራአን በችአፍ አዬጠራም ቆሻሻ የፈለግሽውን መከተል ትችያለሽ ነገርግን ሀይማኖትን ማቋሸሽ አስፈላጊ አደለም ደነዝ
@seadawalle6656
@seadawalle6656 Жыл бұрын
@@sdetegnawahewan beka beamaregna algebash ale sratu altameshm tkkl aydelm alsh a. tkkl bigebash atkefrim neber. Quran teamr yeyaze ya Allah Kal new. Islmna kegodolo yetseda haymanot new.higum lehulum neger bealemachn lalu chgroch mefthem esu bcha new.mejemeriya eski bedenb qurann anbbi.
@Fafi51296
@Fafi51296 Жыл бұрын
Masha allah tebare erehehman allah yasadgesh ሠበሪና ወላጆቿ በዲን ትምህር አግዟት አእምሮዋ ቢዚ ሣይሆን
@alemmamuye2979
@alemmamuye2979 Жыл бұрын
ወይኔ እዚህ ፕሮግራም የሚቀርቡ ልጆች እንዴት ጣፋጭ ናቸው በጌታ ስንት ሀዘኔን ነው የሚያስረሱኝ እድግ በይ የኔ ፍቅር
@neimatesema4966
@neimatesema4966 Жыл бұрын
Really feta miaregegn channel nee
@medi9725
@medi9725 Жыл бұрын
በጣም ውድ ❤️❤️❤️❤️🥰
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@medi9725 ውዶቼ ደምሩኝ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
የኔ እናት ሰው ሰው በመሆኑ እንደወደድሽ እግዛብሄር ያሳድግሽ ይህ ያለኩበት ምክንያት በአሁን ሰአት በሀይማኖት በዘር ተከፈፍለን በየቀኑ ማልቀስ ሆነ ስራችን ለዛ ነው
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu Be Allah❤❤🙏🙏
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ ለወላጆቹዋ ክብር ይገባቸዋል
@binyamtefera1219
@binyamtefera1219 Жыл бұрын
እኔ እኮ የምከታተልኸ ስለምታዝናናኝ ብቻ ሳይኾን ለሕጻናት ያለኸ ክብር የስነ ልቦና ትሪትመንትኸ እጅጉን ደስ ያሰኛል አኹንም ከነስራ ባልደረባሕ ከፍ በሉልኝ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
በቃ እኔ ከህፃኖች እማራለሁ ታላላቆቻችን መችም አላስተማሩንም የኔ ጣፋጭ ሰብሪናዬ እድግ በይልኝ
@mekdesyedingllij5008
@mekdesyedingllij5008 Жыл бұрын
Ewnet new😍
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mekdesyedingllij5008 ደምሩኝ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
You ar Right 👍
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
@@sdetegnawahewan እህህህህ ታሪክሽ አንጄት ይበላል እስኪ ሰብስክራይብ አድርጓት ቱ እንዴው ምን ይሻላችኋል እስልምናን ለማንቋሸሽ የሚትጥሩት ጥረት መቸም አይሳካላችሁም እስኪ ከእስልምና ያዴናገረሽን የቁረአን አንቀፅ ጠቁሚኝ
@zenebechtulu2167
@zenebechtulu2167 Жыл бұрын
ውይ ይች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለእናት ክብር ይግባት እውነት ሺ ዓመት ይኑሩልን
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም የምወዳት ልጅ ናት ድንግል ማርያም ትጠብቃት ታሳድጋት ቤተሰባን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ወይኔ ጬባው አላህ ያክብርህ ጀግና ነህ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
እኔስ ዲና መልካሙ ነች ሁሌ የምናፍቀኛ የኔማር
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@ninarisi1129
@ninarisi1129 Жыл бұрын
enem wwelahi
@abuditube8660
@abuditube8660 Жыл бұрын
ትንሽ ሆነው ትልቅ የሆኑ ነፍሶች አሉ መዝናናት ብቻ ሳይሆን ያለንበትን የአስተሳሰብ ከፍታና ዝቅታ የምንመዝንባቸው ድንቅ ልጆችም አሉ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለመልካም ነገርም ያብቃሽ ዶንኪ ቲዩብ እናመሰግናለን ለምትሰሩት መልካም ስራ 10 ሚሊዬን ሳይሆን 50,80,100 ሚሊዬን ትደርሳላችሁ 🙏።
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ🥰
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
ሶብሪና ጣፋጭና አስተዋይ እግዚሐብሔር ያሳድግሽ
@user-hg2hd9uj3c
@user-hg2hd9uj3c Жыл бұрын
እህቶች ከስደት መልስ ቅመም የሆኑ ልቾችን ፈጣሪ ይስጠን
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
@@wedetwedet705 አሜን አሜን አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@wedetwedet705 ውዶቼ ደምሩኝ
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
አሚን
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ 😘😘ልጅ የሌላችሁ መልካም ሷሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Жыл бұрын
አሜን
@vipvp4386
@vipvp4386 Жыл бұрын
አሚንን
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 Жыл бұрын
አሚን
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi Жыл бұрын
ልጅቱ ሙልቅቅ ያለች ሌላ ነገር ላይ ፍጣን ነች ዲኗ ላይ ግን ወላጆቿ ምንም እዳልሰሩባት አስመሰከረች ትርጉሙን ቅርቶ ፋቲሀን እንኳን አስተካክላ አልቀራችም ዲናዬ 😘😍🌹ማር በስንት ጣእሟ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sssss-ow7zi ውዶቼ ደምሩኝ
@shewaneshwale9783
@shewaneshwale9783 Жыл бұрын
ሚሊዮን ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤
@bayushbayush320
@bayushbayush320 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ስታምሪ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ናቸው እሸቱዬ የሚጋብዛቸው እሸቱዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
ሰብሪናዬ እድግ በይልኝ እናትሽም እድሜና ጤና ይስጣት እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ ያሰብሽበት ደረጃ ድረሽ💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘
@Jerusalem-21
@Jerusalem-21 Жыл бұрын
እውይ ሶብሪና ቅልጥፍ ያለች ልጅ❤❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ሁሌም ኑርልኝ🙏🙏🙏
@sra7085
@sra7085 Жыл бұрын
Eshetu you are making too many advertisements. Even the child told you, you make the show shorter and you make the advertisement longer. We are tired of listening all these advertisements.
@hlenigetachew8618
@hlenigetachew8618 Жыл бұрын
ሶብረኛ የኔ ቆንጆ ስታምሬ በዛ ላይ አስተሳስብሽ በጣም ድስ ይላል ያሳድግሽ ትልቅ ድርጃ ያድርስሽ 🙏😘❤️
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ ደግማ በመቅረቧ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያሳድግሽ ማማዬ 🙏🥰🥰🥰
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 Жыл бұрын
ጣፋጭ የሆነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ 🥰🙏🌹❤️
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
ውይይይይ እድግ በሉ ልጅነትኮ ደስ ሲል ልበ ንፁሃን ናቸው ልጆች።
@yaaman7930
@yaaman7930 Жыл бұрын
እሼ ወይኔ እች ልጅ በጣም ደስስስስ ትላሌች!!!! አምላክ ለእናቷ ያሳድግላት እንደት እንደምትጣፍጥ እኮ!!!!! እሼ አምላክ ካነንተ ጋር ይሁን።
@hayatethiotube7007
@hayatethiotube7007 Жыл бұрын
አሸ በጣም ጠንካራ ና ቅን ሰዉ ነህ የልጅቱ አክት የተመቸዉ በላይክአሳዩኝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ🥰
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ጩባው አለም ሰገድ ታሪኩ ባባን በጣም ነው የምወዳቸው ባባዬ አመለጠን አምላኬ እናንተን ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤♥♥♥
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ስወዳት❤❤ እንዲ ነው ልጅ በሰራአት ማሳደግ🙏❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እውነት ነው ስወዳት መጀመሪያ ስትቀርብ አፈዘዘችኝ ። እናቷም ስታምር ።
@marymeadme
@marymeadme Жыл бұрын
እናት ክፉ አይካት እናት አይክፋት እናት ሽ አመት ያኑራት
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Жыл бұрын
የኔ ውድ ለናትሽ ክብር ያለሽ በዚሁ ቀጥይ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@3Dtube19
@3Dtube19 Жыл бұрын
'ደ' ማ ደንባችን ነው 😂😂😂 ደሴ የፍቅር ሀገር 🥰🥰🥰
@abebewondim7684
@abebewondim7684 Жыл бұрын
ጩባው ይችን ልች አንድ ካራክተር ምረጥና አሰራት በጣምምምም ድንቅ ልጅ ነች አቤት የአማርኛ አጠቃቀም
@sabelasabela508
@sabelasabela508 Жыл бұрын
የእሼ አድናቂዎች እስኪ ይያቹ👍💐💐
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
ጩባው እናመሰግናለን ክበርልን❤️🙏🏽
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
8:47 ይቺ ልጅ እውነቷን ነው። በጣም አስተዋይ ልጅ ነች። የዶንኪ ቱዩብ በማስታወቂያ እየተጥለቀለቀ መጥቷል። ልጆቹንም የማስታወቂያ መስሪያ አታድርጓቸው።
@user-lb3ui6ni8o
@user-lb3ui6ni8o 3 ай бұрын
ማሻአላ አላህ ይሳድግሽ
@toutoube3156
@toutoube3156 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አላህ ያሳድግሽ
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት እጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ለኛም አስተዋይ ልጅ ይስጠን ልክ እንዴ እሷ አሜን 🙏
@seni680
@seni680 Жыл бұрын
ልጅ እንደልጅነቱ ሲኦን ደስ ላል ትንቪ እንደ ትልቅ የቀበጡ ወጣቶች ሲኦኑ በጣም ያስጠላል
@fufutube8144
@fufutube8144 Жыл бұрын
እናታቸው ታድላ ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው ያረቢ💋💋💋💋
@hawatube4864
@hawatube4864 Жыл бұрын
የኔ ማር ድጋሚ መጣች እሼ እናመሰግናለን ይችን ጣፍጭ ልጂ ድጋሜ ስላቀረብክልን
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Жыл бұрын
ማሻላህ ሶብሪና አላህ ያሳድግሽ ለዚህ ለመድረስ ከአላህ በታች ላሳደጉሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ትንሽ ነገር ልበል እሱም እናትየዋ ቁርአናቸዉ ላይ ትኩረት አድርጊ አሁን ላይ ተሳስታለች አልሀምዱን ና ተከታተይ በዚህ ቅልጥፍና ፍጥነት አያያዝ ብዙ ትደርሳለችና አደራ
@amenasaeed495
@amenasaeed495 Жыл бұрын
ትክክል አለፍቹው
@ummusalaam5872
@ummusalaam5872 Жыл бұрын
Sah
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 Жыл бұрын
ትክክል ሰህተት ነዉ ተፋሲር የተናገረችዉ
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 Жыл бұрын
@@hulegebmedia3212 ተፍሲሩን ብቻ ሳይሆን በስትክክልም አልቀራች ዘላ ነው መጨረሻው ላይ የደረሰችው ምናልባትም ደንግጣም ሊሆን ይችላል
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 Жыл бұрын
@@s.as.a.a5797 አቀራሩም ተሳሰታለች የትረጉሙ ባሰ እንጁ
@simegngirma3128
@simegngirma3128 Жыл бұрын
የእኔ እናት እድግ በይ ። ዘመንሽ ይባረክ።🙏🙏🙏🙏
@hanaromanytube2180
@hanaromanytube2180 Жыл бұрын
ምነኛ ጣፋጭ ልጅ እንደሆነች መግለጽ አቃተኝ አስተያይ እና ለናቶ አሳብ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንዳው ምን ልበል በጣም ነው የወደድኮት እግዝአብሔር ልጀንም እንደዝህ አስተዋይ እንድትሆንልኝ ተመኘው ስለ እናቶ ስታወራ አስለቀሰችኝ እረ ቃል ማጣት እንዳው ብቻ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከዝህ በላይ ስበብ እና ሞገሱን ያድልሽ ውደ 💓💓💓💓💓💝💝💝💝💝👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@selamethio6856
@selamethio6856 Жыл бұрын
አሸቱ በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነህ በ ልጆች ፕሮግራም ማንም አይስተካክልህም፣ አንድ ምክር ቢጤ፣ ከልጆች አፍ የማይጠበቅ ነገር ሲኖር cut ብታደርገው፣ ጥሩ ነው በሺ የሚቆጠሩ ህጻናት የከታተሉታል፣ እና አንዳንድ ወጣ ያሉ አባባሎችን፣ መቁረጥ ይሻላል። ልጅትዋ ወንድምዋን ለመግልጽ የተጠቀምችበት ቃል በጣም ከባድ ነው፣ ከልጅ አይደለም ከአዋቂ መሰማት የሌለበት ነው። ብተረፈ በርታ እግዜር ይባርክህ።
@alemgeda
@alemgeda Жыл бұрын
እውነት ነው ትክክለኛ ምክር ነው
@hereiam9898
@hereiam9898 Жыл бұрын
I totally agree with your statement
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@alemgeda ውዶቼ ደምሩኝ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
እሼ የእኔ መልካም ሰው ሁሌም ኑርልኝ ወይኔ ሶብሪና የእኔ ጣፋጭ እድግ በይ
@farawtube
@farawtube Жыл бұрын
Faraw tube 10k yfelgal gebageba belu ewedachuhalew 🙏🙏❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ጩቢት እግዚአብሔር ያክብርህ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ 🥰
@musehuluf2526
@musehuluf2526 Жыл бұрын
ኣንቺ ጣፋጭ ልጄ እግዛኣብሄር ያሳድግሽ🙏 ጩቡቱ😍
@user-sr7gv9ub7t
@user-sr7gv9ub7t Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ያረብ እናት ለዘላለም ትኑር👂💝💝💝💝💘💘
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Жыл бұрын
ቃልት የለኝም እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርሰሽ🙏🙏 የኔ ልዬ 🥰🥰❤️
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያየዋት ደስ ስትል 😘😘 እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment Жыл бұрын
🌹🌹ዛሬኮ የእናታችን ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን ነዉኮ ❤❤❤የአድዬ አናት በያላችሁብተ ሰላማችሁን ትጠብቅላችሁ ❤❤አሜን❤❤❤
@NetsanetKidane-tt3mv
@NetsanetKidane-tt3mv 2 ай бұрын
o ጣ
@Man-mu4ob
@Man-mu4ob Жыл бұрын
ከዚች ህፃን አንደበት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የሚል ጣፋጭ ቃል እየወጣ አዋቂ ነን የተማርን ነን የሚሉት ሀገር ለማፍረስ ይሯሯጣሉ ይኸው ነው ! እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ !!
@user-iw2ye7yw7h
@user-iw2ye7yw7h Жыл бұрын
ሰላም ለሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹 ለዘለዓለም ትኑር
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ቁርአኑን አልቀራችውም ተፍሲሩንም አላወቀችውም ግን ኢንሸአላህ ወደፊት ታውቃለች ልጅቷ ፈጣን ናት አላህ ያሳድጋት ለናቷ ያላት ፍቅር ማሻአላህ እሸየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጩባው አክብረህ ስለመጣህ አላህ ያክብርህ ታዳሚዎቹም ሞራል ስለምሰጧቸው ልትመሰገኑ ይገባችሁዋል
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
ደስ ትላለች ግን 🤔 አንዳንዴ ልጅ ልጅ ሲሆን ደስ ይላል አንዳንድ ቃላቶቿንእንድታስተካክል ንገሯት
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Жыл бұрын
በእውነቱ ልጆች እኛን ጥሎ ሄዷል እማማ ኢትዮጵያ ወደ ፍት በጣም ብዙ መልካም ዜጎች ይፈጠራሉ ።።ሳቅና መልካም ትምህርት ከልጆች መማር በጣም ያስደስታል ።።እውነተኛ አፍቃሪ ናቸው ❤❤
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Жыл бұрын
@@friyeamen9579 እሱስ ልክ ነው🙄
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@friyeamen9579 ደምሩኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@rozaalain8036 ውዶቼ ደምሩኝ
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j Жыл бұрын
*_ጣፋጨሰ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ሊያሳድግሽ እሼ ምርጥ ሰው♥♥_*
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ. ልዩ ቤተሰብ የሰው ፍቅር ያላት እናትሽ ደጋግማ ትውለድ🙏🥰
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
የኔማር የኔ ብሰል ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሸ ሁሌም ሰለእናት እምትናገሪዉ ነገር በጣምገራሚ ነው እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ❤❤❤❤ያርብ አሚን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእሼ መሌ አድናቂዎች
@mesiiyoutube1970
@mesiiyoutube1970 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ⛪️⛪️❤⛪️
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
@@mesiiyoutube1970 amen amen amen 🙏🙏🙏
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 Жыл бұрын
ደመቁ ነኝ መገን ወሎ ላይክ አርጉኝ እስ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
ደመቁ ዩቲዩብ የለሽም እንዴ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-pv8ws9je1z ደምሩኝ
@mehrthassn686
@mehrthassn686 Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩አሜን 3 ፈጣሪ ከሺ አመት በላይ በጤና ይኑሩልን
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
I just love her😘😘
@kedusi5503
@kedusi5503 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እረ መታደል ነው እንደዳንቺ ልጅ መወለድ መታደል ነው
@TrueMekdesTesfa
@TrueMekdesTesfa Жыл бұрын
@Donkey Tube ተባረክ እሽዬ! አቦ ብርክርክ በል! አንተንም ከመልካሟ ባለቤትህ ጋር አምላክ በመልካም ፍሬ ይባርካችሁ የእኔ የዋህ! የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ግድ የሚልህ! እዳንተ አይነቱን ያብዛልን እማማ ኢትዮጵያችን! እውነትም "እሸቱ" አቦ ሁሌም እሸት ያርግህ! ሀብታምሆንክ ታወኩ ብለህ ማትወጣጠር! በርታልኝ እሼዬ! አስተዋይ ልጅ ነህ!አሁንም የብዙዎች እንባ አባሽ ያርግህ! Much LOVE ❤
@birhantamie554
@birhantamie554 Жыл бұрын
ቅመምየሆነች ልጅጅጅጅ❤❤❤❤❤
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ የኢትዮጵያ ተስፋወች እናንተ ናቹህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜንንን
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን
@marymeadme
@marymeadme Жыл бұрын
የአሸ መሌ አድናቂዎች አንደኛነኝ በላይክ አበሽብሹኝ
@adiamhadish2863
@adiamhadish2863 Жыл бұрын
She Mike me cray 🌹🌹🌹 God bless u❤🙏❤❤
@mercycoffee7337
@mercycoffee7337 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዘብሔርን ያሳድግሽ❤❤🥰🥰
@sumaiahhussain9097
@sumaiahhussain9097 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣድግሺ በዚሁ ፀባይሺ ሥለናት ሥታወሪ ታሥለቅሻለሺ አላህ ያሣድግሺ እናቶች ሺ አመት ይኑሩ
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Жыл бұрын
ማር የሆነች ልጅ እድግ በይ 🥰🥰🥰
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
ማሸአላህ አላህያሳድግሸ የኔውድ ትለያለሸ በድንም አበርቻት ውድእናቷ
@meazateklegirgis6316
@meazateklegirgis6316 Жыл бұрын
Wow the next Ethiopian outstanding Artist and role model of millions kids
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
በድጋሚ ስረቀረብሽ ደስ ብሎኛል
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa Жыл бұрын
ደመቁዬ የምር ድንቅ ልጅ ነሽ
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
8:47 ይቺ ልጅ እውነቷን ነው። በጣም አስተዋይ ልጅ ነች። የዶንኪ ቱዩብ በማስታወቂያ እየተጥለቀለቀ መጥቷል። ልጆቹንም የማስታወቂያ መስሪያ አታድርጓቸው።
@bezawitsisay8619
@bezawitsisay8619 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ለናቷ ያላት ክብር እድግ ወበይ
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 81 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 31 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 34 МЛН
17 May 2024
6:09
Eshetu Kebde
Рет қаралды 91 М.
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
#улыбнись #прикол #ржака #юмор
0:30
Валентин Макаров # MakaroviLaif #
Рет қаралды 3,5 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 2 МЛН
#улыбнись #прикол #ржака #юмор
0:30
Валентин Макаров # MakaroviLaif #
Рет қаралды 3,5 МЛН
Әділ Чабанды қалай ұтты? І АСАУ І 7 серия
32:16
Neden hareket etmiyor #comedy
0:20
Begüm Behlice
Рет қаралды 9 МЛН
Удачливая дочь сделала из отца миллионера 😳 #фильм #сериал
0:59
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 12 МЛН