DJ Jop V.#22 - Best of Elias melka ኤሊያስ መልካ Music nonstop Mix (teddy afro,gosaye, etc)

  Рет қаралды 1,810,788

DJ JOP Ethiopia

DJ JOP Ethiopia

4 жыл бұрын

ሙዚቃዎቹን ወደዷቸው? Buy me a coffee ☕️ here -
🏦 CBE -- 1000236801261
📲 Tele Birr - 09 11 53 43 99
የኤሊያስ መልካ ያቀናበራቸው ምርጥ ሙዚቃዎች ስብስብ
Mixed by DJ Jop Ethiopia
DJ Jop is a Multi-talented Club DJ, Wedding DJ, Mashup Artist and one of the Ethiopian Pioneer Video DJ (VJ)
For DJ Booking : 0911534399
Download The Audio from Telegram here -- t.me/DjJop
• DJ Jop Ethiopia #41 (ከ...
New Nonstop mixxx
ሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ ኤልያስ መልካ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው፡፡ ሙዚቃ የጀመረው በለጋ ዕድሜው ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው፡፡
ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ቼሎ፣ ፒያኖና ክራር የተማረ ሲሆን፣ በመዲና፣ አፍሮ ሳውንድ፣ ዜማ ላስታስና ሌሎችም ባንዶች ከሠራ በኋላ፣ በራሱ ስቱዲዮ (በገና ስቱዲዮ) ወደ መሥራት ተሸጋገረ፡፡
ከአንጋፋዎቹ ድምፃውያን መሐሙድ አህመድ፣ ዓለማየሁ እሸቴና አስቴር አወቀ አንስቶ በበርካታ ሙዚቀኞች አልበም ተወዳጅነትን አትርፏል፡፡
በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ስመ ጥር ከሆኑ ሙዚቀኞች አንዱ ኤልያስ፣ ከሠራቸው አልበሞች የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፣ እዮብ መኮንን፣ ዘሪቱ ከበደ፣ ሚካያ በኃይሉ፣ ሚካኤል በላይነህ፣ አብነት አጎናፍርና ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ይጠቀሳሉ፡፡ በተጨማሪ የጌቴ አንለይ፣ ቤሪ፣ ዳን አድማሱና ዘለቀ ገሠሠ አልበሞችም ይገኙበታል፡፡
እሱ፣ ኃይሌ ሩትስ፣ ዮሐንስ በቀለ (ጆኒ ራጋ) እና ሌሎች ባለሙያዎች በጥምረት በሚሠሩበት አውታር መልቲሚዲያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር አዲስ የሙዚቃ ገበያ መገበያያ ሥርዓት አስተዋወቋል ፡፡ ይህ በኮፒ ራይት መብት ጥሰት ሳቢያ የተመሰቃቀለውን ሙዚቃ ይለውጣል የሚል ተስፋም ተጥሎበታል፡፡
ኤልያስ መልካ እንደ ብዙ ሰው ነው
.
1 ጊታሪስት (ሊድ)
2 ቤዚስት
3 ፒያኒስት
4 ድራመር
5 ሳክስፎኒስት
6 ኮንዳክተር
7 ገጣሚ (የረቀቀ)
8 ዜማ ደራሲ
9 አቀናባሪ
10 ፕሮድዩሰር ይሄን ሁሉ መሆን ለአንድ ሰው ከባድ ነው ።
#ኤለያስ_መልካ ነፍስህን በገነት ያኑራት. ላበረከትክልን ስራዎች እናመሰግናለን
#DJ_Jop_Mix

Пікірлер: 528
@senaitabiy
@senaitabiy 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ባየውት ቁጥር ነው ማለቅሰው 💔 ሳይሞት ማንገስ ነበረብን ለስራው መመስገን ነበረበት እንደሻማ ቀለጠ የኔ ቆንጆ ውበቱ እስኪጠፋ 😭 ነብስህን በገነት ያኑራት ሁሌም አንረሳህም ❤
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
የኤልያስ ሞት ዛሬም2013 ያልወጣለት ማነው ሁሌም ስራወችህን ሰሠማ ፌቴ በእንባ ይታጠባል ነፍስ ይማር።
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzfaq.info/get/bejne/rMdng6uFuJfXfI0.html
@omerethiopia6145
@omerethiopia6145 4 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ሁሌም ወደ ሞት ነዉ:ግን የማይሞት ስራ ሰርቶ መሞት ሞትን ማሸነፍ ነዉ:#ኤልያስ ልጅነታችንን አሳምረክልናል ሁሌም በልባችን ነህ!!
@freselamtamrate9671
@freselamtamrate9671 4 жыл бұрын
RESTE AND PICE OF GOD
@abebatsegayeabebatsegaye3202
@abebatsegayeabebatsegaye3202 4 жыл бұрын
YameGarm sawe nekhi anet uelam anedeganekhi nabseqan be Genat yanurelan😥
@ejetasarah1275
@ejetasarah1275 4 жыл бұрын
atisasat zefen serto yaleniseha memot new yemot mot
@brukfikadu2263
@brukfikadu2263 4 жыл бұрын
omar 👍👍👏👏👏
@saeedmagellan4838
@saeedmagellan4838 4 жыл бұрын
ውሸታም
@tilahunteshome7687
@tilahunteshome7687 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ስለሌሎች ማበብ አራሱን ያከሰመ ፤ ለዚህ ስግብግብ አለም እና ራስ ወዳድ ትዉልድ ያልተገባ ድንቅ ሰዉ ፻
@habeshatube7170
@habeshatube7170 2 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ሙዚቀኛ አይደለም ወይም የሙዚቃ አቀናባሪ አይደለም....ራሱ ሙዚቃ ነው💚💛❤️መቼም የማይተካ
@thelordismylight...9296
@thelordismylight...9296 2 жыл бұрын
I missed him! it's jut hard to believe he is gone. "Gone but never forgotten!"🕊🕊🕊
@bisratelias2540
@bisratelias2540 Жыл бұрын
@@thelordismylight...9296 olooo
@mekidemekide1674
@mekidemekide1674 Жыл бұрын
@@thelordismylight...9296 ፧
@mamushagemechu803
@mamushagemechu803 Жыл бұрын
@@bisratelias2540 t to mg
@asse118
@asse118 6 ай бұрын
@lopesohadiso
@lopesohadiso 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያን ዱሮም የአገር ባላዉለታ ሰዉ ታሞ ታቻግሮ አንጣይቅም ከሞቴ ቦኃላ ነዉ የምቆጨን ይህ ወርቅ የመሰለ ልጂ አፋር መሰሎ ምን ሆንክ ያለዉ የለም በሕይወት እያል ሕይት ታርክ ብዛከር ጥሩ ነበር ምንም ብታወሩ እሱ አሁን አይሰማም ወዴ ፊጣር ሄደዋል ነፋሳ ይመር
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 4 жыл бұрын
የሆዴ መጨነቅ ፍቅሬ መች ገባት ትስቃለች እሷ ልጅነት ይዟት😭😭😭😭😭ኤልያስ ስራዎችህ ከመቃብር በላይ ይኖራሉ 😭😭🙏
@saeedmagellan4838
@saeedmagellan4838 4 жыл бұрын
ውሸታም
@wendayehudemissietekalign4241
@wendayehudemissietekalign4241 4 жыл бұрын
ይሄን ሁላ ወርቅ ስራ ሰርቶ ማለፍ የማይታመን ጀግንነት ነው። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለውለታ ነህ ኤልያስ 🙏
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 2 жыл бұрын
ይገርማል የማዉቃቸው ምርጥ ሙዚቃዎች ሁሉ የኤልያስ ናቸው ነፍሱን በገነት ያኑረው
@amanhabesha4359
@amanhabesha4359 Жыл бұрын
Enem yhe new yehonebgn endale yemwedachew musicawoch ye elias srawoch nachew
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 4 ай бұрын
Wuy motowal inde wude 😢😢nebsu yemar
@habtube9142
@habtube9142 2 жыл бұрын
ኤላ የማውቃቸው ስራዎችህ ሁሉ አሁን ከሚሠሩት ሙዚቃዎች 100% የተሻሉ ናቸው ብትኖርና ብታግዘኝ ብዬ እመኝ ነበር ግን ፈጣሪ በጊዜው ነብስህን ወስዷል ፈጣሪ ከደጋጎቹ ከመልካሞቹ ወንድም እህቶቼ ተርታ ያስቀምጥህ
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 4 жыл бұрын
ለነዚህ ካሃድያን ዘፋኞች ብለህ እንደ ሸማ ቀለጥቅ ያንተ ስራዎች ሁሌ ህያው ናቸው Rip Legend
@amensisaabebe9331
@amensisaabebe9331 2 жыл бұрын
ጀግና ይችላል
@netsanetyirgalem8650
@netsanetyirgalem8650 4 жыл бұрын
ልጅነቴን የሚያሰታውሱ ዘፈኖች።ኤልዬ መለየትህን መቀበል ከበደኝ በስጋ የተወልድከኝ ያህል ይሄው ሳምንት ሙሉ አለቅሳለሁ ምርጥ ሰው❤❤❤
@57honeyso
@57honeyso 4 жыл бұрын
Hi Netsanet me too I feel he’s like my brother!!😢😢EGZABHR nefsun yasarflt be gent
@saeedmagellan4838
@saeedmagellan4838 4 жыл бұрын
ውሸታም
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
እዉነት ነው 💘💔😢😢😢😢😢
@asfititube
@asfititube 4 жыл бұрын
Wooooow kebad new
@hananedin8935
@hananedin8935 4 жыл бұрын
@@saeedmagellan4838 ለምን ትዋሻለች ውሸታም ሰው ሁሉም እንደ እራሱ ውሸታም ይመስለዋል አንቺ (ተ) ውሸታም ከሆንሽ(ክ)ሁሉም ውሸታም አይደለም ሌባ እናት ልጇን አታምንም ማለት እንደ አነቺ (ተ) ያለ ነው
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 жыл бұрын
ኤልያስ ነብስህን በገነት ያኑራት. ዲጄው wow
@gezawwordefa5467
@gezawwordefa5467 4 жыл бұрын
ኤሊ የድንግል ልጅ ጌታ መድኃኒዓለም ነብስህን በገነት ያኑራት!!!
@wendayehudemissietekalign4241
@wendayehudemissietekalign4241 4 жыл бұрын
ኧረ ጴንጤ ነው
@makiyafish2714
@makiyafish2714 3 жыл бұрын
@@wendayehudemissietekalign4241 Ena pente yedngl lij aydelem ende aydelem yesu yamlak enat eko nat
@abrhamgetachaw4400
@abrhamgetachaw4400 Жыл бұрын
Gene zafage mangstasmayate aywarsme
@mohamedabdi9902
@mohamedabdi9902 Жыл бұрын
Ayew3ldem ayeweldem
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
​@@wendayehudemissietekalign4241 ጴንጤ ቢሆንስ የሚያመልከዉ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስን አይደለ እንዴ ሆሆ የማርያም ስም ሲጠራ ይነዝራቹሀል
@sulee486
@sulee486 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ....ዘንድሮስ ተቃጠልኩ ። ኤልያስዬ የኔ ጌታ ምነው ባላወኩህ ወይም ምነው አንተ ኖረህ እኔ ባንተ ፈንታ ህመምህን ታምሜ ሞትህን ብሞትልህ ።መታመምህን ሣልሠማ ሳላውቅ ማለፍህን ስሠማ ተንገበገብኩ ,ተቃጠልኩ ። የኔ ጌታ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት ሌላማ ምን እላለው .......💔😥😥😥😥😥😥
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 5 ай бұрын
ለእነ ሙላቱ አስጣቄ ማሽቃበጥ የሙዚቃ አዋቂዎች ይመስለናል: ግን ለእኔ እንደ ኤልያስ እና አበጋዝ ሾታ የመሰለን የሙዚቃ አቀናባሪ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አላየሁም❤❤❤❤❤
@birukhussen3102
@birukhussen3102 3 ай бұрын
ሙላቱ አስታጥቄ የመንደር ሙዚቀኛ ሳይሆን ኢንተርናሽናል ሙዚቀኛ ነው ። በ ዓለም ትልቅ በሚባል የሙዚቃ ትምህርት ቤት የተማረ በአለም ከታወቁ ሙዚቀኞች ጋር ሙዚቃን የሰራ ሰው ነው ። ሙዚቃ ስሜት እስከሆነ ድረስ ኤሊያስን ማድነቅ መብትህ ነው ነገር ግን ኤሊያስን ለማድነቅ ከፍታ ላይ የደረሰውን ሙላቱን ለማጣጣል መሞከር ስሜታዊ ሰው ያስብልሃል። ለማንኛውም አስተያየት ከመስጠትህ በፊት የ ጃዝ ኢንስትሩመንታል ስራዎቹን ብቻ ሳይሆን ከነ ጥላሁን ገሰሰ ፣ ማህሙድ አህመድ ከቴዲ ታደሰ ፣ ነፃነት መለሰ .......ስራዎችን ፈልገህ አድምጥ ። ከዛ ትልቅ ሰው ትሆናለህ በአስተውሎት መናገር ትጀምራለህ
@user-ou7mg9ll4x
@user-ou7mg9ll4x 4 жыл бұрын
ኤልያሥየ ሞት በሁላችንም ዘድየማይቀር ነው ሁላችንም ወዳተ ነን ሥራወችህ ግን ህያዉ ሁኖ ለዘላለም ይኖራል ነፉሥህን ባፀደ ገነት ያኑራት
@gelilamekbib7327
@gelilamekbib7327 Жыл бұрын
ኤልያስ የሚገርም ነው ሰው ለካ የዚህን ያህል አቅም አለው የሚያስብል ነው እግዚአብሔር ነብስህን ከመልካሞቹ ጎን ያርገው
@beletemamo6360
@beletemamo6360 4 жыл бұрын
ሙዚቃን በልዩ ሁኔታ እንድወድ ያስገደደኝ ፡የልጅነት ድንቅ ዘመነኔን በሰራቻው ድነቅ ሙዚቃዎች ያሳመረልኝ ዘግይቶ አልገባኝም። ሙዚቃዎችን ጠንቅቄ አውቃቸዋለሁ ቢቱ ሲጀምር ገና የኤልያስ ድንቅ አእምሮና የጣቶቹ አሻራዎች እንዳሉበት ጠንቅቄ አውቃቸዋለሁ። ዘመኑ አጭር ቢሆኑም መስራት ከአለበት በላይ የሰራ ድንቅ ሀገሬ ካጣቻቸው ድንቅ ሰዎች በመጀመሪያው ተርታ የሚሰለፍ የዘመኔ ህይወት አጣፋጭ ሰው ነው ።
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 3 жыл бұрын
ልጅነቴን የማስታውሰው በሱ ሙዚቃወችነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 жыл бұрын
ኤሉዬ ናፈቅከኝ እኮ😭😭😭😢😢😢
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
ኤልያስየ የኔጌታ እኔ አፈር ልሁንለክ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mayaliya200
@mayaliya200 4 жыл бұрын
ayzoh.
@shadafaris6051
@shadafaris6051 4 жыл бұрын
ህም ምን ጉድ ነው አፈር ልሁንልክ ባትለውም መሆንክ የማይቀር ነው አፈርም ነክ ሲቀጥል የኔ ጌታ ነው ያልከው እሱ ነው እንዴ የፈጠርክ ህም የሚባለው ነብስ ይማር ነው በዚህ ንግግርክ ፈጣሪክን አታስቀይም
@fertemashenaki1543
@fertemashenaki1543 3 жыл бұрын
Ufffff R.I.P
@doshidandon7676
@doshidandon7676 2 жыл бұрын
እኔም አፈር ብልት ልበለት በቃ እውነት ከልብ ነው
@Ali-jk1lj
@Ali-jk1lj 2 жыл бұрын
😥😥😥😭😭😭
@tigistweldeyesus8859
@tigistweldeyesus8859 3 жыл бұрын
ነብስን በአፀደገነት ያኑርልን !!!አምላክ አይሳሳትም ሁሌም በምክንያት ነዉ የሚያደርገዉ
@wondesisay3710
@wondesisay3710 4 жыл бұрын
ነብስን ክርስቶስ በአፀደ ገነት ያኑራት የምን ጊዜውም ምርጥ ጥበበኛ ጥሪ ሲደርሰን ነገ እኛም ወደ አንተ ነን...
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ኤላዬ ብዙ ገራሚ ሥራ አለሕ ግን እውነት ለመናገር ሥለአተ ሠምቼም አላቅም ሑሉም አዲሥ የመጣውን አደማጭ ሖኗል የኔ አበሳ የምንወድሕ የምናከብረሕ ብዙ ነበረን ምን ያደርጋል አተ የለሕም ዛሬ 😥😥ኤላዬ ❤❤ነብስ ይማር ሌላ ምን እንበል
@Mesi89
@Mesi89 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ በደናው ጊዜ አሁንማ የእንብላው ጊዜ ነው እንጂ ለሙዚቃ የሚጨነቅ ያለም አይመስለኝም አማርም አላማርም ገንዘባቸውን ለማግኘት ነው የሚቸኩሉት መልካም ስው በዚች ምድር አይቆየም ነብስ ይማር
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነወ
@user-op1pz1ym8i
@user-op1pz1ym8i 4 жыл бұрын
የኤልዬ የብዙ አርቲስቶች ሞት ሠምቼያለሁ ግን እንደሱ አንጀቴን የበላኝ የለም
@nebuwan8681
@nebuwan8681 4 жыл бұрын
Awo yesuna ye tamerat ye anjet aywetam minim leresachew alchalkum💔💔
@abdunasirseid2679
@abdunasirseid2679 4 жыл бұрын
Betam ejig betam
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
@@nebuwan8681 aw huletum lib ysebralu 😭😭💔💔💔
@abelhailu123
@abelhailu123 4 жыл бұрын
ባለ ትልቅ ተሰጥኦ ባለቤት ስትሆን ለብዙዎች ወደፊት መምጣት ምክንያት ትሆናለህ። አንተ ልክ በቅርንጫፎች እንደተከለለ ግንድ ነበርክ ነብስ ይማር ኤሊያስ መልካ።🙏🙏🙏
@melakudegene9581
@melakudegene9581 3 жыл бұрын
ሰው ከንቱ ሁሉ ነገር እንደነበር አይቀር ገና ወደሙዚቃው አለም ሲመጣ መልኩ ይህ ነበር Nothing for ever RIP We miss him for ever
@ayichewdagnew1970
@ayichewdagnew1970 4 жыл бұрын
በእውነት ኤሊያስ አንተን ማጣት ያማል ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኖርልን ዘንድ ምኞቴ ነው::
@abuwelide121
@abuwelide121 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑር እንኳን መሞት ማርጀትም አለ
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 4 жыл бұрын
Elias Melka, the Ethiopian Quincy Jones. You singlehandedly created the soundtrack to our childhood memories. The greatest of all times! You produced hundreds of hits.Your songs made us cry, laugh, dance and love one another. Your musical contribution will never be forgotten. Mekelle loves you. Rest In Peace legend!
@hsjsjieoeoe2328
@hsjsjieoeoe2328 4 жыл бұрын
ነፋስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ልኡል እግዛብሔር
@friyeamen9579
@friyeamen9579 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና ደስ ደስ የሚሉ ስራዎች😢 እግዛብሄር ነፍስህን በገነት ያኑራት🙏🏾
@MimiMimi-tr1lx
@MimiMimi-tr1lx 4 жыл бұрын
አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ተብሎ ቲዲ ሲገን አተ አለፍክ ነብስህን ይእማረው
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 жыл бұрын
አይ ኤላ ሁሌም ባየሁ ቁጥር አጀቴ ይቃጠላል 😭😭
@yennygebre9216
@yennygebre9216 4 жыл бұрын
ኤልያስ ያንተ ሞት አንጀቴን በላው በጣም ያንገበግባል😭የዘመኑ ሙዚቃኮ እየተወደደ የሚደመጠው ባንተ ነው,ወይኔ ወንድሜ ነብስህ በገነት ትኑር ምን ማድረግ ይቻላል😭
@user-co7lo5di5r
@user-co7lo5di5r 2 ай бұрын
😭😭😭 we are remember you fore ever 😭😭😭
@user-hr1qm1ct6j
@user-hr1qm1ct6j 4 жыл бұрын
ልጂነቴን አስታወስከኝ ኤሉ ምርጥ ሰው ነፍስህን ይማር አተ ትለያለህ የኔ አንደኛ ነህ
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 жыл бұрын
ወይ ሞት ባአጭር አስቀርህ ኢልዬ እኔ ልከራተት ተስቀይተህ ማቅቀህ ወይ የኛ ነገር እኔስ አጀቴን በላው ምንም ማርግ አይቻልም ሁላችንም ሃጅ ነን አመመኝ የኢልያስ ሞት
@sunhailu6094
@sunhailu6094 4 жыл бұрын
Same here...
@menenkitchen
@menenkitchen 4 жыл бұрын
Zebiba Hassen me too 😢
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ የሙዝቃ ንጉሥ ነው ኤልዬ ሁሌም እንወድሃለን ❤️❤️❤️ ነፍስ በአፀደ ገነት ትራፍ
@rahelsatwetwu280
@rahelsatwetwu280 2 жыл бұрын
መልከ መልካም ኤልያስ ለሙዚቃ የሆነላትን ያህል ለእሱ አልሆነችለትም ዋጋውን ነጥቃ ለሌላ ሰጣለች ነብስህ ሰላም ትረፋ ኤሉየ ምንም ማድረግ አልቻልንም ዛሬም ቁጭት ውስጥ ነን ባሰብንህ ቁጥር እናዝናለን 10/07/2014
@yoseflij1522
@yoseflij1522 2 жыл бұрын
20M for the next year!!!
@Dani-xb6gv
@Dani-xb6gv 4 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ስ ሰማ ትዝ የሚለኝ ከሀገሬ ወጥቼ በሰው ሀገር በትዝታ ሳዳምጥ I like this music thanks 🙏 elias
@ermiaserifo9948
@ermiaserifo9948 2 жыл бұрын
Me to
@agajeyalwemulualem7962
@agajeyalwemulualem7962 3 жыл бұрын
Wow ኤልያስ ሙዜቃ እንደ አዳምጥ ያረከኘ።
@azaellove2098
@azaellove2098 4 жыл бұрын
ማይተካ ስው አጣን😭 ነብስክን መዳንያለም ይማር🙏
@merrymesfin8647
@merrymesfin8647 4 жыл бұрын
ኤላዬ የምር ሞትክን መቀበል ከበደኝ በጣም አዝኛለሁ የማይረሱ ሞርጥ ሙዚቃዎችን ሰርተህልን ስላለፍክ ሁሌም እናመሰግንሀለን አንተን የሚተካ መቼም አይኖርም RIP dear we love u so much u will be missed Elaye
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 4 жыл бұрын
ኤላ ተተኪ የለውም
@abebebelay3109
@abebebelay3109 4 жыл бұрын
ሞትን የሚያክል እዳ የሰው ልጂ ተሸክሞ በዘር ሲባላ ይገርማል ኤሊያስ የመሰለ የጥበብ ገበሬ የፈጠረች ሀገር ጂዋርን ስታሳይን
@uyoi2478
@uyoi2478 4 жыл бұрын
Ewnate naw
@menenkitchen
@menenkitchen 4 жыл бұрын
Abebe Belay Tikekel Ababal new hulunim Egzere yayewal 😢
@israeltesfaye767
@israeltesfaye767 4 жыл бұрын
well said
@udaniel6909
@udaniel6909 4 жыл бұрын
gimatam debtera
@beshaagetachow2321
@beshaagetachow2321 3 жыл бұрын
Kun
@user-xv8jt7hj2c
@user-xv8jt7hj2c 29 күн бұрын
❤❤❤ እኔ የምወዳቸው ሙዚቃዎች በሙሉ የኤልያስ ናቸው❤❤❤
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 4 жыл бұрын
ኤላዬ ያንተ ሞት እያደር ነው ውስጥን ሚያሳምመው😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔ሞት እኮ ለማንም አይቀርም ግን ማመን ከበደኝ 😢😢😢😢😢😢😢ነብስክን ይማር 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢💔😢💔😢💔😢
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 3 жыл бұрын
አሁንም እወድሃለሁ የእኔ ጀግና
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzfaq.info/get/bejne/rMdng6uFuJfXfI0.html
@geni8592
@geni8592 2 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ነብሱን በገነት ያኑራት ለ ቤተሰቦቹም መጽናናቱን ይስጣቻው, my heart breaks, RIP my brother!
@mohamedabdi9902
@mohamedabdi9902 Жыл бұрын
I'm still litisnig to his 🎶
@yofa2853
@yofa2853 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@daldalamanaa6205
@daldalamanaa6205 4 жыл бұрын
father of modern Ethiopian music
@tinaetenish4552
@tinaetenish4552 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ የተለያዩ የፍቅር ሙዚቃ ሰራ ግን እንዴት ግን አላፈቀረም የፍቅር ህይወት አልኖረዉም እንዴት .....???
@abenezershiferaw5971
@abenezershiferaw5971 3 ай бұрын
ነበረው ከአንድም ሁለት የመጀመርያ ፍቅረኛው አዲስ አለም ትባላለች ባልሳሳት ከ 1989 - 1993/94 አካባቢ ፣ ሁለተኛዋ ደሞ ዮዲት ትባላለች ከ 1995 - 1997/98
@efuyegela5221
@efuyegela5221 3 жыл бұрын
እጅግ ጎበዝ ሰው ነበርክ ። አንተን ማጣት ይከብዳል ። ነብስ ይማር !
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzfaq.info/get/bejne/rMdng6uFuJfXfI0.html
@mulatuyilma9040
@mulatuyilma9040 4 жыл бұрын
ኤልያስ በትውልድ ውሰጥ የራሱን አሻራ አኑሮልን አልፏል ።ከእድሜው በላይ የኖረ....ነብስህን በገነት ያኑርልን።!!
@tibleeyob6141
@tibleeyob6141 4 жыл бұрын
#ኤሊያስ አምላክ ነብስህን በገነት ያኑራት 🙏😢💔 መቼም ከልብ የማይጠፉ ምርጥ ስራዎችህ ሁሌም ህያዉ ናቸው ❤
@fikadudesta1096
@fikadudesta1096 4 жыл бұрын
ነብስክን በገነት እ/ር ያኑረው በስራዎችክ መቼም አትረሳም ምክንያቱም ሙዚቃ አዳማጭ ስላለ
@nahomyitbarek5433
@nahomyitbarek5433 4 жыл бұрын
የ 19 ዘጠናዎቹን ልጆች እንደዚህ ጥርት ባለ ሙዚቃ ስላስደሰትከን ሁሌም አንረሳህም
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@yaredhailu2512
@yaredhailu2512 4 жыл бұрын
ሞቱን ማመን ቢቸግረኝም ሁሉን በውስጡ ይዞ እስከወዳኛው መሰናበቱ ምን ያክል የመንፈስ ጥንካሬ እንደነበረው ይገርመኛል።
@bezaabebe8364
@bezaabebe8364 3 жыл бұрын
ምርጥ ስው ነፍስህን በገነት ያኑራት
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzfaq.info/get/bejne/rMdng6uFuJfXfI0.html
@gedamuhanamariam8179
@gedamuhanamariam8179 2 жыл бұрын
ሁሌም በልባችን ነህ:: ስራህ ህያው ነው አንተን መተካት ግን ህልም ሆኖ ለዘላለም ይኖራል:: የምትወደውና የምታመልከው አምላክ ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን ዐሜን::
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 4 жыл бұрын
I miss you Eliyas melka and Mikaya Bahailu....Endlesss love u guys
@alexbeyligm7265
@alexbeyligm7265 4 жыл бұрын
Elu የሙዚቃ ንጉሠ .......ለሙዚቃ የተፈጥረ ጅግና
@MillaAli-sm4wg
@MillaAli-sm4wg 4 ай бұрын
1de bicha yetefetere kezi bohala zelalem yemaynor egna edilegnoch honen yayenew kibir le fetari yidres ❤
@agaretube2103
@agaretube2103 14 күн бұрын
❤❤❤❤ ኤላየ አተ ን ማጣት ከባድ ነዉ ተለየሀንጅጅ ሁሌም በስራዎችን ትታወሳለህህ
@mekdestiruneh3872
@mekdestiruneh3872 4 жыл бұрын
ኤልያስ ነፍስህን እግዚአብሔር በገነት ያስቀምጠው ልጅ እንኳን ቢኖርህ ሞት ላይቀር
@davemenjor8256
@davemenjor8256 2 ай бұрын
አይ ኤልያስ ምርጥ ዘፈኖች ለካ እንዳለ ያንተ ስራ ናቸዉ አምላክ ነብስህን በገነት ያኑራት አሜንንንንን❤
@christiantube2195
@christiantube2195 4 жыл бұрын
And thank you dj for collecting this beautiful song
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 жыл бұрын
Eluye my hero legend I miss you bro❤️❤️😭😭
@aklilproduction7871
@aklilproduction7871 4 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ነብስህን በገነት ያኑረው ❤❤❤
@miskaraeth2368
@miskaraeth2368 3 жыл бұрын
2
@babi8176
@babi8176 3 жыл бұрын
Q
@eyuelamare509
@eyuelamare509 2 жыл бұрын
GRATE WORK
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Elyas nebskn fetari be atsede genet yanurew🙏🙏🙏
@MeryMery-fb1tr
@MeryMery-fb1tr 4 жыл бұрын
አንጀቴን እደበላው ሞት ለማንም አይቀርም ሁላችንም ውደዛ ነን ያንተ ግን ሆድ ይበላል
@amkytube5242
@amkytube5242 7 ай бұрын
የቴድ አፍሮ ሙዚቃ ይመስለኝ ነበር። ሙዚቃውን ሳላውቀው መሞቱን ስሰማ ማነው ብየ በስሙ ስፈልግ አገኘሁት። ያሳዝናል።
@ephigreat4107
@ephigreat4107 14 күн бұрын
በጣም የሚገርሙ ዘፈኖች በተለይ ስትናፍቅና ስትጨነቅ
@fekadutegegn9062
@fekadutegegn9062 2 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ የሙዚቃ አቀናባሪ RIP
@tigistassefa6620
@tigistassefa6620 4 жыл бұрын
👍👌ነብስህን በገነት ያኑር ኤላ😢😢😢😢😢
@ziadmarega7847
@ziadmarega7847 2 жыл бұрын
ሁሉም በፈጣሪ ሆነ በእድሜዬ ስለነበርክ ደስ ይለኛል ኤሊያስ ለኢትዮጲያ ሙዚቃ ሰንደቅ ነህ በሁላችንም ልብ ወደን የምትኖር ነህ
@asmamawyaza
@asmamawyaza 2 жыл бұрын
waw
@mahlettamene1144
@mahlettamene1144 4 жыл бұрын
R.i.p yang to past away God will open up to you beautiful heavenly Father in heaven.
@samson9986
@samson9986 Жыл бұрын
I can't not say much but I know JESUS loves you
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 4 жыл бұрын
ላንተ ቃል የለኝም ለራስህ እንደ ሸማ ቀለጥቅ ለሌሎች ብርሃን ስትል እወድሃለሁ፨ ዘሪቱ ፥ቴዲ ፥ጎሳዬ ፥አብነት ሚኪኤለ በላይነህ ሁላችሁም ካሃዲ ናችሁ ኤላ ሲታመም አጠገቡ አልነበራችሁም ለናንተ ሲል መስዋዕት ሆነ ።
@saeedmagellan4838
@saeedmagellan4838 4 жыл бұрын
ውሸታም
@jemalmohammed6769
@jemalmohammed6769 4 жыл бұрын
@@saeedmagellan4838 አንተ ደደብ ሰገጤ ለነዛ ካሃዲዎች ጥብቅና መቆምህ ነው ግማታም
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 жыл бұрын
አይ ብዙለፍተክ ለዚቻአገር 😭😭😭😭😭🙏🙏
@isaacdagnachew3881
@isaacdagnachew3881 Жыл бұрын
Eluye its been three years since u left us !!!
@helenhelen2785
@helenhelen2785 4 жыл бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑራት አይ ሞት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mayaliya200
@mayaliya200 4 жыл бұрын
why Ethiopia's best die so early ? May God Rest His Soul in Peace..
@simontekali2738
@simontekali2738 Жыл бұрын
ኤልያስ ስለ ኣንተ ስኣስብ ኣንድ ነግር ኣልህ ሁሌም ምገርመኝ "የሰው ልጅ ኣንደኛ ጠላቱ ድንቁርናው ና!" ኣንተ እደ ሰው ተወልደህ ያደግክበት ኣስተሳሰብ ከ ፕሮተስታንት እንኳን ቢሆን ለሁሉም ተደራሽ ሚሆን ጥበብ ነው እንድ ሌጋሲ ኣሸራህን ይኣሳረፍክልን ናመሰግንህ ኣለን:: ኣንድ ነገር ደግሞ እዛው የማይ ጨረስ ኣለም ቢሆን ከሁሎም ቅዱሳን ጻድቃን ከነ መላእክት ለክብር እግዚኣብሔር እንደምትዘምር ጥርጥር የለኝም!!!!
@edengasheye8012
@edengasheye8012 4 жыл бұрын
😢😢😢😢 አዝኛለሁ ፈጣሪ ነፍስህን ይማር
@dagemawibirhane7117
@dagemawibirhane7117 4 жыл бұрын
I will never believe he left us . He is always with us , we can't afford to lose him , I'm so scared for future generations what kind of music they will get i am a lucky person in this world to be in his generation.
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 4 жыл бұрын
ኤልያስ ፡መልካ፡ነፍስህን፡ይማረዉ፡we never forget you
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 6 ай бұрын
ውይይይ አቤት ትዝታ አቤት ምን ያለ ምርጥ ዘፈን ነው
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 4 жыл бұрын
#EliasMelka,You will always in the heart of all Ethiopian
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 4 жыл бұрын
thanks dj
@hapiness5065
@hapiness5065 4 жыл бұрын
Eliasye yene geta wendeme enen ayzoh! Kirstos medhanialem yamarih! Sew endih yewededeh esu demo begenet kesu gar yanurih!! Ayzoh yene geta
@laminar1486
@laminar1486 2 жыл бұрын
ኤልያስ አንተ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ ባለውለታ ነህ ግን የኢ/ያ ህዝብ በሂወት እያለህ የሚገባህን ክብር አልሰጥህም ፈጣሪ ነብስህን በአፀገነት ያኑራት።
@ethiolovers369
@ethiolovers369 5 ай бұрын
ኤሉዬ ጀግናችን ነህ አንረሳህም ።
@wubatube1644
@wubatube1644 3 жыл бұрын
ኤሉየ ቃል አጣሁልህ
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzfaq.info/get/bejne/rMdng6uFuJfXfI0.html
@hopewithgod5023
@hopewithgod5023 Жыл бұрын
Elias is perfection 🥰 💞
@thetruthsite9840
@thetruthsite9840 2 жыл бұрын
tnxs DJ JOP......ELIAS MELKA IS A LEGEND FOREVER
@hailehabtamu2138
@hailehabtamu2138 2 жыл бұрын
The goal isn’t to live forever, the goal is to create something that will.
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzfaq.info/get/bejne/rMdng6uFuJfXfI0.html
@bruketim8436
@bruketim8436 4 жыл бұрын
you will always be in our hearts and memories Elu😭😭
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 23 МЛН
Tewodros Tadesse’s Slow Songs
1:23:46
Dave Getachew
Рет қаралды 632 М.
Alemayehu Hirpo Collection Non Stop አለማየሁ ሂርጶ የዘጠናዎቹ
33:56
tami tima tube ታሚ ትዩብ
Рет қаралды 1,2 МЛН
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 68 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 142 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 594 М.
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 60 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 2,3 МЛН