ዶ/ር አብይ ከፈረንሳይ ያዘዙት ተ-ዋጊ ጀ-ት አለምን እያነጋገረ ነዉ | Feta Daily News Now!

  Рет қаралды 47,903

Feta Daily

Feta Daily

4 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ዶ/ር አብይ ከፈረንሳይ ያዘዙት ተ-ዋጊ ጀ-ት አለምን እያነጋገረ ነዉ | Feta Daily News Now!

Пікірлер: 50
@barnimb-7519
@barnimb-7519 4 жыл бұрын
ልክ ነው ሌላም ያስፈልገናል በደንብ መሰብሰብ አለብን
@fetikebede4805
@fetikebede4805 4 жыл бұрын
ብልፅግናው ቀርቶብን አገራችን ህዝባችን ስላም በሆኑ ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ እለች አሉ
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው አንበሳ ቀስ ብሎ ወደፈለገው አላማ መድረስ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ዶር አብይ በርታ እግዛብሄር ካንተጋር ነው እንወድሀለን
@user-wc4km7cp4q
@user-wc4km7cp4q 4 жыл бұрын
ለሀገራችንሰላምያውርድልን
@ameneyobmahi6662
@ameneyobmahi6662 4 жыл бұрын
It's is great job do it my p/m minster 💪💪💪💪💪💪💚💛❤✊✊
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Dr abey he needs more than weapon to protect our country what else ? We have to show Egypt our 💪 muscles. Good job Dr abey. Maria from 🇺🇸
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
❤❤
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው የሚለውን ዘፈን ለአብይ ጋብዙልን
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 4 жыл бұрын
እዲህእኮ ነው ሀገራችን እርስ በርስ ይብላላና የውጭ ባላጋራ ከመጣ ግን አዲእንሆናል አብቹ ግብፀን ማስጠቀቂያ አስቦ ይሆናል እኛ ኢትዮጵያኖች የሀገራችን ጥላቶች ስንሆን የውጭ ጥላት ግን እንፋለማን ምን ነበር የሀገሪቱ ህዝብ ባዲ ተስማምቶ ሀገራችንን ሰላም ብንፈጥር
@konju283
@konju283 4 жыл бұрын
አብይ ትክክል ነው ማጠየቅም አለበት
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 жыл бұрын
እገዛ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@765er9
@765er9 4 жыл бұрын
የተራቡ ሠርተው ይብሉ።
@zxzxvzvz5752
@zxzxvzvz5752 4 жыл бұрын
ሚሳይሎቹ፣የትደርሱ፣የፍርሳዮቹ፣አሁንያስፍልጉናል፣በፍጥነት
@xhdhh5144
@xhdhh5144 4 жыл бұрын
ለፈጣን መረጃቺሁ እናመሠግናል
@eulseumedanitnew6
@eulseumedanitnew6 4 жыл бұрын
Fetari kezi ulu yetebeken kemwagate yeunet agera ayezosh achi ykrstiyane aker nesh menem aynkashem ema fetari ydengele mareyame leji kanechi gare new agera 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹agera lezelalem tenure ayzosh agera ema
@jloveyenabchaj775
@jloveyenabchaj775 4 жыл бұрын
አብይን አትሳደቡ ዘረኛ ሁላ እሱ መሳራ ቢገዛ ለግሉ ሳይሆን ላገሩ መጠበቄ ነው እናተን መጠበቄ ነው ዶቆሮ ሁላ
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 4 жыл бұрын
ዶ/ር አቢይ በርታ እንወድሀለን
@zenabhuses556
@zenabhuses556 4 жыл бұрын
አላህይጠብቅህአብቹ ውድድድነውየማርግህ እነሠይጣንከምድርእልምይበሎ
@eulseumedanitnew6
@eulseumedanitnew6 4 жыл бұрын
Feta merja ena msegen alen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹agera lzelalem tenur menem haykate teltochwa mkofrute gudgadi erhsacheu yegbalo e/r ageracheneni yetebeki amen
@vbnn5769
@vbnn5769 4 жыл бұрын
አወንያስፈልገዋልአብቹ
@mommom1417
@mommom1417 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ውስጤ ጀቶችም ሚሳይሎችም ያስፈልጉናል ምክኒያቱም ግብፅ ንቃናለች አቅማችን ማሳየት አለብነ
@zxzxvzvz5752
@zxzxvzvz5752 4 жыл бұрын
መሳሪያውግድነውታስገባያስፍልገናል።
@solomonzeleke8134
@solomonzeleke8134 4 жыл бұрын
kefelege missil ygza tigray gn hager hunalech by by ethiopia derg eko ke africa betor masaria andegna nebere
@solomonzeleke8134
@solomonzeleke8134 4 жыл бұрын
bokbaka neftegna
@ebrahemkoo2692
@ebrahemkoo2692 4 жыл бұрын
ብልጽግና የምን ብልጽግና ነው ማንን ወክሎ ነው እሱ ን ነው ወይስ ኢትዮጵያን ብልጽግና ብቻ ምንድነው
@ethiopia6733
@ethiopia6733 4 жыл бұрын
Beltsgna lekerona le Orom arsoadr new Ebro
@user-yf5qf7ec4k
@user-yf5qf7ec4k 4 жыл бұрын
እኔ ለምን ዝም ብሎ አይቀመጥም ህዝብ እየገደለ ምን አይነት መሪ ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ያሳጥርው የ86 ስው ደም አብይ
@whinnyeth182
@whinnyeth182 4 жыл бұрын
www batam arif naw
@zenabhuses556
@zenabhuses556 4 жыл бұрын
የኔቆጆእንኳንአሸነፍሽ
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Pourquoi IL veut acheter.
@hiyabmareyhiyabmarey3548
@hiyabmareyhiyabmarey3548 4 жыл бұрын
Manim minim beyawera 😜 Abiyachen go wede sira😜
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
ኢብፓ ብፓ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
ውይ አብቹየ ንጉሳችን ቢፀልዮ ጥሩ ነው ጀት ሊገዛ ነው ሰውየው አደገኛ ነው
@barechyabarya6356
@barechyabarya6356 4 жыл бұрын
Tdya hagre bgjra letbke nwe??? Hagre nach yawem yawech yaeeste talate yamolate
@tgb1923
@tgb1923 4 жыл бұрын
Leba simun new yekeyr tegibaru yaw new wuy d/r Edih bilual Ye Ethiopian hizib selechew
@eyoabaddisu9526
@eyoabaddisu9526 4 жыл бұрын
denkoro chenkelat
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 4 жыл бұрын
የምግዜም የአብይ አድናቂ
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
I'm with you
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 4 жыл бұрын
ሰው ተርቦ እሱ መሳሪያ ይገዛል?
@user-qm4lu8zv8f
@user-qm4lu8zv8f 4 жыл бұрын
ለማን ይሆን ጀቶች
@MeskiMB
@MeskiMB 4 жыл бұрын
Lenftengch😂😂😁😁
@finiancunninghamjournalist
@finiancunninghamjournalist 4 жыл бұрын
Rasu leyafenedabet yehonala
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
No way what he's mistake baby
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
anyway God saved he it I hope!!!!!
@finiancunninghamjournalist
@finiancunninghamjournalist 4 жыл бұрын
@@rosebirhan949 what do you mean? I don't understand your English. Atherwise right it in Amharic.
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
Menunew yalegebahe my brother anyway # it's nothing
@ffjujgvhy616
@ffjujgvhy616 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН