ዶ/ር አቢይ ብሔራዊ ጥቅምን በማስጠበቅ ከፍተኛ ጥረት ላደረጉ ሚዲያ ተቋማት ሽልማት ሲያበርክቱ ለኡስታዝ ጀማል በሽር KingsofAbay ከፍተኛ ምስጋና አቀረቡ

  Рет қаралды 4,782

Ethio Pulse Media

Ethio Pulse Media

28 күн бұрын

Пікірлер: 27
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 26 күн бұрын
ኡስታዝ ጀማል የሀገር ኵራት !
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 26 күн бұрын
ኡዝታዝ ጀማል🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🌹🌹🌹💘🌷🌷
@Black-2024
@Black-2024 26 күн бұрын
▫️▪️በምንወደው ውዱ መሪያችን በክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድ ንግግር ምስጋናና recognition ስላገኘህ እንኳን ደስ አለህ #ኡስታዝ_ጀማል ጀግናችን❗ ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 26 күн бұрын
ኡስታዝ ጀማል ይገባሃል እውነተኛ ኢትዮዽያዊ
@edendak5588
@edendak5588 26 күн бұрын
Egzabher yebarkih wedu Dr Abiyeye.
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 26 күн бұрын
አብያችን አምሰግናለሁ በጣም በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ 🌹🌹🌹❤️
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ !!!
@user-pc1hk8we6b
@user-pc1hk8we6b 26 күн бұрын
ሲያንስሕ፡ነው፡ይገባሐል፣ጠቅላይ፡ሚኒስትሩ፡ራሱ፡ጥረትሕን፡ስለመሰከረልሕና፡እውቅና፡በማግኘትሕ፡እንክዋን፡ደስ፡አለሕ።
@user-yt5tc2wu4w
@user-yt5tc2wu4w 21 күн бұрын
አላህ አገራችን ሰላምያድርግልን አሚን በሉ እኛም ስደተኞች ላገራችን ያብቃን
@beldatufa82
@beldatufa82 26 күн бұрын
You deserve the appreciation of Prime Minister. Thank you our brother Jamal ❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 25 күн бұрын
መብሩክ መብሩክ ብለናል እንኳን ደስ አለህ ይገባሃል ይገባሃል ወንድማችን የኢትዮጵያ ልጅ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 25 күн бұрын
ኡስታዝ ጀማል የኢትዮጵያ ዉድ ❤
@user-yt5tc2wu4w
@user-yt5tc2wu4w 21 күн бұрын
ማሻአላ ኡስታዛችን አህለው ሰህለን ወመርኸበን እኳን በሰላም መጣቹ አጉራችን ስላስጎበኛቹን እናመሱግናለን👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌹🌹
@sarabekela9419
@sarabekela9419 25 күн бұрын
Well deserved! Wed ye Ethiopiacheen ye quret qen lij God bless you more aboudntly Amen 🙏
@helesse1965
@helesse1965 26 күн бұрын
በርታ የአባይ ጠበቃ ኡስታዝ ❤
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 26 күн бұрын
ኡስተአዝ ጀማል ደስ ይበልህ አንድ ጀግና ነህ የተባረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር በአንተ አለመገኘት በዝግጅቱና በአዘጋጆቹ ደስ እንዳልተሰኙ ይታወቃል በመሆኑም በእለቱ ከቀረቡት ሁሉ ክብርና ምስጋና ያንተ በመሆኑ ደስ ብሎናል ደስ ይበልህ። በቀጣይ በክቡር ጠ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ትእዛዝ ወደፈት በህዳሴ ግድብ አካባቢ አንድ ነገር በስምህ እንዲቀመጥ የሚል ሀሣብ እናቀርባለን ሁለተኛም ሀገሪቱ በርካታ የዩቲዩብ ጠላቶች ያላት ሲሆን በዚህ ግድብ ሣቢያ አለም ሲረባረብብን እንኳ ሀገሪቱን ከማጠልሸት ወደኋላ ባላሉበት ጊዜ ብቻህን የተጋፈጥክ የተዋጋህ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንሆ በሀዳሴውም በቀጣይ እድገትም ታሪክ ሲዘክርህ የሚኖር በመሆኑ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ያሰሯት ሼራተንጋ ያለችን ስም ያልወጣላት መንገድ ባንተ ስም ቢያሰይሙ እጅግ ደስ ይለናል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@ashagrebezabih6568
@ashagrebezabih6568 26 күн бұрын
ይገባሀል። እንኳን ደስ አለህ።
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 26 күн бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 26 күн бұрын
You deserve a great admiration and respect. Ethiopia owes you equally as Abitchu expressed his heart felt appreciation and respect. Thanks Oustaz 👍
@daniel4799
@daniel4799 26 күн бұрын
Great job, Brother Ustaz Jemal, king of Abaye our best media!!
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 26 күн бұрын
ወያኔ አፍኖ ሲገድል ድምጽ አልነበራቸውም።የአገርን ሰላም ለማስጠበቅ ዋጋ እየከፈለ ያለውን መከላከያን ይተቻሉ።የከበረውንና የተዋረደውን ለይቶ አለማወቅ ወንጀል ባይሆንም አለማወቅ ሊባል ይችላል።
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 26 күн бұрын
Wonidimeee yimachiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 26 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ ነክ በርታ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@atogondar2640
@atogondar2640 26 күн бұрын
Bravo
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 26 күн бұрын
ኡስታዝ ጀማል በአቋምህ ጸንተህ የቆምክ እውነተኛ ኢትዮዽያዊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጠቅላይ ሚንስትራችን አብይ አህመድ ከልብ ስለእውነት ሀገራቸውን የሚወዱ ሰዎችን እንዲህ በባትሪ ፈልጎ ነው የሚያወጣው
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 26 күн бұрын
RBV
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 15 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 15 МЛН