No video

"አል-አሙዲ የኔ ሚዜ ነበር"፡ ጀግና መፍጠር ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube

  Рет қаралды 226,946

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
#comedianeshetu
#motivational
#jegnamefter
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 571
@TheoatStudio
@TheoatStudio 3 жыл бұрын
This man has found the secret to happiness. The code of living a harmonious life. Donkey tube good job, hopefully this video will inspire thousands of Ethiopians who just live without awareness.
@idihome5716
@idihome5716 3 жыл бұрын
Indeed! I know him well. I agree
@hadiyasied3536
@hadiyasied3536 3 жыл бұрын
ወይ እንግሊዝኛ ምናለ በአማርኛ ነው ያወሩት በአማርኛ ቢፃፍ
@TheoatStudio
@TheoatStudio 3 жыл бұрын
@@hadiyasied3536 wondim libel woyes ëhit, ba englizigna mesthafu kelele ena feten silemil neaw. Hasabun sileteredahew/shiw, Yezin video hasab le wogen bä makafel timihirt yehone zend tebaber/ri. Melkam gizey.
@tilahung3043
@tilahung3043 3 жыл бұрын
Indeed 👍
@hayatadem4392
@hayatadem4392 3 жыл бұрын
Betam. Adnakih. Neg. Sewu. Hakegn. Kohone. Holum. Sewu. Ywedhal😍😍
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 жыл бұрын
እሼ ጀግና መፍጠር ፕሮግራምህ ላይ ማዘርህን ኢተርቢው አድርግቻው እስኪ የእሼ እናት መስማት የምትፈልጉ በላይ ግለፁ የእሼ ወዳጃች
@amti6281
@amti6281 3 жыл бұрын
ባለፈው አቅርባችዋል በጣም ድስየሚል ነብር
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 жыл бұрын
አሁን በድጋሜ ይጋበዙልን እሼ እድት ኮትኩተው እዳሳደጉት ይገሩንለኛም ለልጆቻችን ጥሩ እውቀት ያስተምሩን
@amti6281
@amti6281 3 жыл бұрын
@@user-dx9de1ss7w ትክክል አሪፍ ግን እግዛአብሔር ሲባርክ ነው
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን በጣም ጠካራ እናት ናችው ታርካችውን ብንስማ ደስ ይለኛል
@eduameduam8884
@eduameduam8884 3 жыл бұрын
Le Mother jegnanet Ashe Ersu mels nw Interview Aysflgm. Enatochin be midaya lay Masxat Ende ene Alwedim.
@user-ch3px3gp1o
@user-ch3px3gp1o 3 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዋናው መተንፈስ ነው! ጋሽ ታሜ እናመሰግናለን
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ያገኘሁት "ተመስገን ተመስገን ተመስገን"!
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
እውነት ነው ምስጋና አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር አመስጋኝ ያድርገን ጋሽ ታሜ። እሸቱ ተባረክ ትልቅ ሰው ነው ያቀረብክልን
@addisabeba7918
@addisabeba7918 3 жыл бұрын
አሼ በጣም ጎበዝ ነህ ያቀረብከው ሰው አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው
@HambisaA
@HambisaA 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልዕክት ከትልቅ የእግዚአብሔር ሰው,ፈጣሪ ይባርክህ!
@rabe3cyll185
@rabe3cyll185 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወሳኝ መልዕክት ነው አባታችን ያስተላለፉት በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን በርታልን እሼ🙏🙏🙏
@bheembheem3111
@bheembheem3111 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን ብዙ ጊዜ በግሌም አጋጥሞኛል እንደዚህ ያሉ ሰዎች ሲበዛ የዋህና ባላቸው ነገር አመስጋኝ ልብ ያላቸው ደጎች ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!🙏🙏🙏❤❤👍👏
@shamssaudi8384
@shamssaudi8384 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ አባት ነበሩ ያቀረብክልን አመሰግናለሁ እሼ አንተ ባትኖር ማር የሆነ ትምህርት እናጣ ነበር አመሰግናለሁ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 жыл бұрын
አዎ እዉነት ነዉ
@user-ei6lx4oj7n
@user-ei6lx4oj7n 3 жыл бұрын
እውነት ብለዋል ጋሽ ታሜ በልጆች ላያ ምስጋና እንዲለምድ ማድረግ ጥሩ ነው መተንፈስም እኮ እግዚአብሔር ጥበብፀጋ ነው ተመስገን
@bini_labs
@bini_labs 3 жыл бұрын
"ሰውን ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም።" ነቢዩ ሙሃመድ(ሰዐወ)
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
ሀቅ
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 жыл бұрын
ሰለላህ አለይህ ወሰለም
@melkaroba1176
@melkaroba1176 3 жыл бұрын
SAW
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
S a w
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 3 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@amkelehawaz
@amkelehawaz 3 жыл бұрын
የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት በጣም የሚያስተምር ቃል እሼ በርታ እናመሰግናለን
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 3 жыл бұрын
የሰው አገር ስደት መከራን የመሰለ ድንቅ አስተማሪ የለም እኔንም አፍርሶ ነው የሰራኝ ዋናው መተንፈስ ነው
@zaharaali2599
@zaharaali2599 Жыл бұрын
አልከሰመም አለ ታሪክ ስሪ ነው ለኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው።
@atseday
@atseday 3 жыл бұрын
ጋሽ ታምራት ይባርኩ ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት ትልቅ ትምህርት አስተማሩኝ እሼ አመሰግናለሁ ስላቀረብካቸው አስተማሪ ቃለ ምልልስ ነው
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 3 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ። ማንነታችንን ስለፈተሽከውና ስላስገነዘብከን እ/ር ይስጥህ ።
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
እሸቱ ሰላም ላነንተ ይሁን ትልቅ ሰው ተባረክ የፕሮግራምህ አድናቂህ ነኝ👃
@Greennature2667
@Greennature2667 3 жыл бұрын
እሼ ተመችቶኛል ከታሜ ጋር አሪፍ ቆይታ ነው ትምህርት ነው የእኛ ነገር እኮ የእውነት ይገርማል እንኳን የሰው ውለታን ቤተ እምነት ሄደን ተንበርክከን የለመነውን አምላክን እንኳን ስንመለስ ወዳውኑ እንረሰዋለን ።
@hirutmodenese9606
@hirutmodenese9606 3 жыл бұрын
በትክክል አላሙዲ እውነተኛ ኢትዪጵያዊ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!
@tenanisro9218
@tenanisro9218 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏ዋናው መተንፈስ ነው እናመሰግናለን ጋሽ ታሜ እሼም ተባረክ🙏🙏🙏
@pastorsamigashaw7895
@pastorsamigashaw7895 3 жыл бұрын
He is talented He is mature He is fany He is respect full He is Consular that's why I said amazing Parson please give him more time bro
@bezamar9450
@bezamar9450 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ እድሜና ጠና ይስጥህ ጥሩ ትምህርት በእውነት ለሱ ያብቃኝ
@ETBeMore
@ETBeMore 3 жыл бұрын
Living a life of Gratitude! What a graceful man full of wisdom
@jakejhons5138
@jakejhons5138 3 жыл бұрын
I really understand this man. When ever I go to Ethiopia I stay at all the fancy resorts and eat at the top restaurant. But what stays with me and gives me the most happiness is giving money to poor people.
@chegermedia
@chegermedia 3 жыл бұрын
Please give me money ፈረንጂ I 'm poor.
@mulukenamogne772
@mulukenamogne772 3 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ያላቸው የህይወት ተሞክሮ የትኛውም የትምህርት ተቋም ውስጥ ገብተህ አታገኘውም you are blessed ጋሽ ታሜ keep it eshetu .
@danieldemissie8172
@danieldemissie8172 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሰዉ ናቸው። I wish አጠገባቸው ቁጭ ብዬ ሙሉቀን የሚያወሩትን ሳዳምጥ ብውል ከመደሰት አልፎ ትልቅ እውቀት ነበር የማገኝው። thank you Eshie.
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 3 жыл бұрын
አላሙዲን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ።ለአባይ ግድብ 1.5 ቢሊዮን የሰጠ ጀግና ።የኢትዮጵያ ህዝብ ከሀዲ ነው ።አሁን ስለሱ ሚያነሳ የለም ።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 жыл бұрын
Alamudi,ye weiani keni egie neew,money laundry,Gold diger/Business shere in evry corner in ethio/-S.A ye tasereum $$$ bili bemachiberber neew, astewel ok
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ሳህህህህ
@eyosiyase5
@eyosiyase5 3 жыл бұрын
እኔ ካንገቴ ቀልበስ ወገቤን ሰበር አድርጌ አመስግኛለሁ አንተ ያገኘኋውን ለመላው ያለም ህዝብ ይሁንልን አሸቱ ከመጀመሪያ የቤተሰብ ጨዋታ ስታቀርብ ጀምሮ ስለ አገራችን ስትናገር አሜን እንዳልኩ አለሁ የወጣት ብስል ሰው አክባሪ ቀና በጣም ነው የምንወድክ ልጆቼ በሚችላት አማርኛ ቤተሰብ ቤተሰብ አንድ ላይ ይሉና ይሳሳቃሉ ላቀረብክልን እንግዳ ክብር ይስጥልን❤
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
እውነት ነው ለምንድነው ማናመሰግነው ፡የኛ ሰው ማመስገን ይፈራል ፡በተለይ ለችግርህ የደረሰልህን ሰው አይደለም ማመስገን እንዴትስ ትረሳለክ ፡እና በዉነት አባታችን ያሉት ሁሉ እውነት ነው ፡ሼ ፡አላሙድንም በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ፡ለሀገርም ፡ለህዝብም ፡ታላቅ ባለውለታ ናቸው ፡ሁሌም አመስጋኝ እንሁን ፡፡በልጅነቴ አንድ የረዳችኝ ፈረንጅ ነበረች ፡ሁሌም አረሳትም ነበር ትምርትቤት ያስገባችኝን ፡እና ፡ከ 20 አመት ቦሀላ ፈልጊያት ፈረንሳይ ድረስ ሄጄ አመስግኛታለሁ ፡እጅግ ልብ የሚነካ ግዜ አሳልፈን ተለያየን ፡ማመስገን ትልቅ የልብ እርካታ ይሰጣል ፡እረጅም እድሜ እመኛለሁ አባቴ ፡እሼም ኑርልን ፡
@Yetenbi114
@Yetenbi114 3 жыл бұрын
Am 34 years old and I wanna live like him ... not worrying about anything except appreciating what I have
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 3 жыл бұрын
If you have enough money to live why not
@aboneshdebebe7086
@aboneshdebebe7086 3 жыл бұрын
አመስጋኝ ነኝ ብዬ አስብ ነበር ግን በዚህ ደረጃ አይደለሁም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት አመሰግናለሁ
@selamteke1007
@selamteke1007 3 жыл бұрын
እውይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጦት በትክክል አምላክን ማመሰገን ምን ያህል ሰላምን እንደሚሰጥ እኔም ሰለማደርገው ደሰ ነው የሚለው እባኮ ለአገራችን ህዝብ አሰተምሩልን አሼ በጣም አመሰግናለው የልቤን የሚናገሩ ሰው ሰላመጣህልን
@alifawwaz7005
@alifawwaz7005 3 жыл бұрын
ወይኔ ትልቅሰዎች ሲያራ ሁሉ መሰማት እንዴት ደስ ይላል ወሬያቸዉ ደስ ይላል
@jamelayasin210
@jamelayasin210 3 жыл бұрын
እድህ እውነትን የሚናገር የሚመሰክር ያብዛልን እርሰወንም እድሜይስጠወት
@user-gz4mj5ld9l
@user-gz4mj5ld9l 3 жыл бұрын
በጣም ሊመሰገን ይገባዋን የድሀ አባት ነበር እድሜና ጤና ይስጠዉ
@saratowfik9611
@saratowfik9611 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ለመጀመርያ ግዜ ኣሊዓሙዲ ኣልክ። ኣላሙዲን
@hebstedamde4992
@hebstedamde4992 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጠወት ጥሩ ውይይት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከምስጋና በላይ ምን አለ እድሜ አለም ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ታድለው
@Iselassiei782
@Iselassiei782 3 жыл бұрын
Gash Tame is an enlightened soul!!! Thank you!!! Blessings!!! 💚💛❤
@user-kg4xc8zp3r
@user-kg4xc8zp3r 3 жыл бұрын
እውነት ነው መንፍሳዊ እይታህን ያብዛልህ ተባረክ
@aatybh9546
@aatybh9546 3 жыл бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን የተለያየ ሰዎች የኖሮ የሰራ ተመክሮ አሰደሳች ነው
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 2 жыл бұрын
A man put you to the top and man will throw you underneath. Keep being human and humble.
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ አካፈልኩን አባት እድሜ ኮሌጅ ነው ። ብዙ ስንኖር ብዙ እንማራለን አዳዶቻችን ደሞ እሊናችን ከጥሩ፣ ❤❤ ተመስገንዋናው መተንፈስ ነው❤ ተሼ ትልቅ ሰው ቁምነገረኛ ነህ ተሰምተው የማያውቁ እንግዶችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤ ከሙገሳ ፣ ከምስጋና እንርቃለን አንግባባም ። ትልቅ ሰው ትልቅ ነው ከነሱ ብዙ እንማር እባካችሁ።💚💛❤
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 3 жыл бұрын
ልክ እንደማን አልቦ ቤተሰቦች ጆሲ ምን አደረገልን ቤት ብቻ ነው ያሰጠን እኛ አንዲህ ነን ትናንትን እንረሳለን
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 3 жыл бұрын
@@nejatali7088 ያሳዝናል
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
Betaaaaam yigermal
@hikma5590
@hikma5590 3 жыл бұрын
እሸቱ እንኳን ደህና መጣህ የፍፁምን ኢንተርቪው ጨርስልን እየጠበቅን ነው በተረፈ እናመሠግናለን
@nuna_enanbib
@nuna_enanbib 3 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን። ኑና አብረን እናንብብ። በጣም አመሰግናለሁ።
@amaamm3096
@amaamm3096 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና አብዛቱ ይስጥልን በውነቱ በአንድ ቃላት ብዛ ለውጥ ነው ያግኛሁት ሸ እንውድሀልን
@eliyasmillion9079
@eliyasmillion9079 3 жыл бұрын
አሼ በጣም ተመችተውኛል መከበር ያለባቸው ለኔ ትልቅ ሰዌናና ናቸው ኑሩልኝ እድሜ ይስጥልኝ
@Yared542
@Yared542 3 жыл бұрын
This guy is genius and his speech is very deep and smart God bless you my brother 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Me-di2dn
@Me-di2dn 3 жыл бұрын
Amazing man. Eshetu, I have never enjoyed your channel like this before. This guest is Really polite and knowledgeable . Honored
@abiyayalew4981
@abiyayalew4981 3 жыл бұрын
Living for the happiness and wellbeing of others who are underprivileged instead of dancing with who got the power and money!! He is an inspirational great man !! Thank you Donkey Tube for inviting great people with great personalities for paradigm change of our people!!!
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ መንፈስ ቅዱስ የቀረበወት ደግ ሰው መሆንወት ያስታውቃል እድሜና ጤና ይስጥወት አሸም የልጅ አዋቂ ነህ ሲቀጥል አላሙዲን ባገኘው አጋጣሚ ይረዳል አባዝራው ኣባ በትነው ነው ግን አመድ አፋሽ ነው በቅርብ እንኳን ለኮሮና ለምናምን ተብሎ መቶሀያ ሚሊየን ሰጥቷል ማንም ነጭ ቢሊየነር ብር ዝምብሎ አይበትንም መርዳት ካለበት ለሆነ እርዳታ ድርጅት ወጭ አድርጎ ይረዳል ግን ካለፕሮግራም አይረዱም
@fafita.9873
@fafita.9873 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጥሩ ሰው
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 3 жыл бұрын
What a great Advice ,he is really a man of intelligence,this will bring change in life style of human beings.great job donkey tube
@mekedsgizachew2628
@mekedsgizachew2628 3 жыл бұрын
Wow what a wonderful interview, this guy, he already found himself.
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 жыл бұрын
Very graceful and honest man.
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሼ በርታልን ምርጥ ነህ
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
እሼ ይህየምታደርገው ቃለ መጠይቅ ከድሜ ከሚበልጥህ እና አብዛኛው ባሕል የሚያከብሩ ሰዎች ስለሚከተሉህ እነኚህ የማይመጥኑህ ቃላቶች ባትጠቀም ለምሣሌ ላሽ ይቅርታ አድናቂህ ነኝ ጥሩ ሠርተህ ማየት ስለምፈልግ ነው።
@ethiopiafirst2281
@ethiopiafirst2281 3 жыл бұрын
WOW WOW WOW I get big lessons for the rest of my life thank you GASH TAME and ESHETU
@mohamedlovetube350
@mohamedlovetube350 3 жыл бұрын
የምር በጣም ደሥ የሚል ሀሳብ ያላቸው አባት እድሜናጤና ይስጠወት ግን በተለያዩሜዳወች እጋበዟቸው ይህን በጥላቻ የተመረዘህዝብ ትንሽ አጀት አርጥብ ምክር ቢሰጥልን ጡሩነው ባይነኝ በዚነገር የምትስማሙ በላይክ ለሚዳወች እድደርስ እናድር
@sabrihassenhussen5719
@sabrihassenhussen5719 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ ይህ ንግግሮት የእስልምና አስተምሮት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በርቱ ሰውን ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም እውነት በርቱ
@user-cm4ij8xl2v
@user-cm4ij8xl2v 3 жыл бұрын
እንደመልካችን ፀባያችንም አስቸጋሪ ህዝብ ነን ምቀኝነት የሚቀድመን ቅናት የሚያጠቃን ሌላ ሸረኝነት ክፋት ነው በዚህ ሁሉ ዝንጉርጉርነት ደግሞ የዋህና ለሰው አዛኝም ቀድሞ ደራሽ ነን ከመንግሰቱ ሀይለማርያም አመራር በሃላ የመጣ በሸታ ነው ብዬ ነው የምገምተው ከመንግሰቱ በፊት የነበረ ትውልድ ይህን አይጨምርም ምርጥ ትውልድ የነበረ ነው
@bogechala6820
@bogechala6820 3 жыл бұрын
አላ ሙዲን የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ናቸው መቼም የኛ ነገር ሰው ዞር ሲል መርሳት የተለመደ ነው
@blackstone07
@blackstone07 3 жыл бұрын
አይዞህ ይመለሳል። ሲመለስ የረሱትና አዳዲስ ቀፋዮች ብሩን ለመብላት ማጎብደድ ይጀምራሉ።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 3 жыл бұрын
@@blackstone07 yeserkw $$$$$$$ ryal new
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 3 жыл бұрын
አልዋሽም አልወደውም አንድ ብር አልረዳም ድሬደዋ በጎርፍ ስትጥለ
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 3 жыл бұрын
Miskin Alamudin he lost his right hand (Melese Zenawi) too
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 3 жыл бұрын
አላሙዲ ኢትዮጵያን ካደሙ ከዘረፉ ወንጀል ልባሳቸው ከሆኑት ባንዳዎች አንዱ ነው
@user-ch3px3gp1o
@user-ch3px3gp1o 3 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን ትምህርት ሰጭ ነው!
@cookiese6013
@cookiese6013 3 жыл бұрын
TRUE GOD BLESS Him more 🥰💯‼️Thank you for sharing 📣❤☝🏾🙏🏾🤲🏾
@gere704
@gere704 3 жыл бұрын
GOD BLES ETHIOPIA we have a lot of people with knowledge he is a good philosopher.
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋናው? የውስጥ ሰላም ነው:: ትክክል::ጥሩ መልእክት ነው:: እሼንም አመሰግናለሁ🙏🏾
@Doner___
@Doner___ 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት እጅግ ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ትልቅ ሰው ጠፍቶ ባለበት ዘመን ትልቅ ሆነው ትንሽነኝ ብለው ዝቅ ማለትን የሚያስተምሩ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት
@user-yo7do3qj4i
@user-yo7do3qj4i 3 жыл бұрын
ጋሸ ታምራት በጣም ትልቅ ታሪክ ያላቸው ያለተዘመረላቸው ሰው ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና
@abeymusse1910
@abeymusse1910 3 жыл бұрын
Enamesegenalen Gash Tame, Edmae yestlne 🙏🏽
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
እሼ እናመስግናለን ስለነዝህ አባት እውነት ነው በሀገራችን የሚስማው በጣም የሚያሳዝንነው መተንፈስ አኣቻሉም ከኖሩበት ቀያቸው እገርህ አደለም እየተባሉ ከቤታቸው እየተሰደዱ ነውእየታረዱ ነው እንደዚህ ያለዘመኑስጥ ገብተናል እውነታው ይሄ ነው ማመስገን ጥሩ ነው እውነታው ይሄነው : :
@berketfanta3748
@berketfanta3748 3 жыл бұрын
ሠላም እሼ እኔ ያረቧ ታዛዥ ነኝ አድነቂሕ ነኝ ከቤተሠብ ጨዋታ የበለጠ ዶኪቲዬብ ላይ የምታቀርባቸው ሥራዋችሕ ላይ ጠክር አመሠግናለው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ ተባረክልን🙏🏾እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@feventessema4057
@feventessema4057 3 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ደስ ይላል፣ ከጋሽ ታሜ ጋር ስንጨዋወት ምን አሰብኩ መሠለህ የትምህርት ቤት ዳሬክተር ሆነው ጡረታ የወጡ እራሳቸው መፅሐፍ በላቸው፣ የወመዘክር ላይብረሪያን፣በተለይ የመንነን፣የዘርፈሸዋል(ረጅም ዘመን ስላስቆጠሩ)ከህይወት ልምዳቸው ብዙ መማር ይቻላል፣፣ ጋሽ ታሜን አመስግንልን፣አንተም ግሩፕም በርቱ፣በርቱ።።።።።
@shemelesgetachew2387
@shemelesgetachew2387 3 жыл бұрын
Wow !❤️🙏
@Me-di2dn
@Me-di2dn 3 жыл бұрын
Lucky him. He has free mind
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው ነህ እንግዶችህም ጡሩዎች ናቸው
@robeltekeste1057
@robeltekeste1057 3 жыл бұрын
I just loved gash tame...he is very talented and well known guy.
@solianacool3791
@solianacool3791 3 жыл бұрын
What a great and inspiring person ❤
@azebharsch9711
@azebharsch9711 3 жыл бұрын
Great interview With a Wisdom MAN it's Perfect 👌
@07makeda
@07makeda 3 жыл бұрын
We shouldn’t forget the past but use it to shape our future in a better way. Thank you sir for your positivity definitely we all should learn from you.
@hawitube1151
@hawitube1151 3 жыл бұрын
ዋው ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት በጣም የሚደንቅ የሚገርም ሰው ነው
@sisaykasu2430
@sisaykasu2430 3 жыл бұрын
What a great man is this? His thinking is out of the box.
@gashaw8972
@gashaw8972 3 жыл бұрын
ዋናው መተንፈስ ነው ፓፓፓፓ ምርጥ ነው እሸቱ እደግ ተመንደግ ጎበዝ ነህ በርታ
@user-wr6lv6kk2n
@user-wr6lv6kk2n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእውነት መልካም ትምህርት ነው እድሜ ና ጤናው ይስጥልን አባታችን እሼ ጀግናየ በርታ🌹🌹🌹🌹
@muluasmare2322
@muluasmare2322 3 жыл бұрын
እሼየ በእውነት በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው እንደዚህ እውነትን የሚናገር ያብዛልን እሼየ በጣም ደስ የምትል ልጅ በርታልን❤❤
@shabashaba1359
@shabashaba1359 3 жыл бұрын
Tnx Gash Tame Tnx Esha much Respect !!!
@user-ch3px3gp1o
@user-ch3px3gp1o 3 жыл бұрын
ትክክል እራስን መውደድና ማክበር ያዋጣል!! ደስተኛ ህይዎት ለመኖር ይቅርታና ምስጋና መለማማድ ያስፈልጋል! God bless you brother, Long Live!!
@mekbetelahun5288
@mekbetelahun5288 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ብዙ ተምሬአለሁ አሹዬ በርታ ተመስገን።
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 3 жыл бұрын
" ብፁዕ ዘይሌቡ ላዕለ ነዳይ ወምስኪን ፣ እም ዕለት እኪት ያድኅኖ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር የዐቅቦ ወየሐይዎ ወያበፅዖ ዲበ ምድር ።" መ ዳ ፵ -:- ፩ - ፫ ትርጉም:- " ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው እግዚአብሔር ከክፉ ቀን ያድነዋል ፣ እግዚአብሔር ይጠብቀዋል ሕያውም ያደርገዋል ።" መ ዳ 40 -:- 1 - 3 እሸቱ ወንዝ ነው እሸቱ ነው ጉድ፣ በደራሽ ማዕበል በእርዳታ መንገድ ፣ እንዲኽ እያሳሳቀ ሰውን የሚወስድ ።
@alemtsehaygebremariam9128
@alemtsehaygebremariam9128 3 жыл бұрын
This is a learning experience. Thank you so much
@medinmadi4768
@medinmadi4768 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ይባርኮት ሌላ የምሎውት የለይም አንድው አንዴት አንድማገ ኝችው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lalksj4134
@lalksj4134 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
@mehrettesfamikael6494
@mehrettesfamikael6494 3 жыл бұрын
እሽዬ ትልቅ ሰው በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ። ማለቴ ብዙ የምሰራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
@jamelayasin210
@jamelayasin210 3 жыл бұрын
መቸም የእኛ ህዝብ ምቀኝነትጂ ማመስገን አናቅም ሸህ ሁሴን አላሙዲን አላህ ያብሳልህ እድሜና ጤናህንም ይስጥህ
@nuna_enanbib
@nuna_enanbib 3 жыл бұрын
እውነት ነው። ውድ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን። ኑና አብረን እናንብብ። በጣም አመሰግናለሁ።
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
እናቱ እውነት ነው በዛው ልክ የኢትዮጲያን ወርቅ አልማዝ ጥርግ አርጎ በልቷል ለዚ ነው ታስሮ ይቀረው ግን ይሁና ተመሰግን
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 3 жыл бұрын
የማመስገን ን ትርጉም በጣም አውቀውታል እግዚአብሄር ይመስገን እናመሰግናለን የታሰሩትን ያስፈታልን ለሀገራችን መልካሙን እግዚአብሄር ያድርግልን
@honeyhe4713
@honeyhe4713 3 жыл бұрын
በጣም እዉነት ነዉ መመስገን ይገባዋል ተረሳ
@liveaddis
@liveaddis 3 жыл бұрын
ጋሽ ታሜ ትልቅ ሰው ዋናው መተንፈስ ነው !!!ፈጣሪ መተንፈሻችንን ይጠብቅ።
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Egiziyabhir edime Tena yisitilin ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@hanamamo205
@hanamamo205 3 жыл бұрын
ዋውዋውዋውዋውዋውጋሽታሜ በእውነት ተባርከዋል አመስግነው ተሻግረዋል እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ እሸ አመሰግናለሁ እኝህን የመሰሉ ማርአባት ሚዜ ብለህ ርህስ ሰጠህ አስመልጠኸኝ ነበር እድሜ ለሚስቴ ሰማሁት ለአባታችንና ለመሀመድ አሊ አላሙዲንም አድሜና ጤና ይስጥልኝ እንወዳችሀለን Tankes
@mesimesi2950
@mesimesi2950 3 жыл бұрын
Big respect God bless you 🙏long life
@Meazi16
@Meazi16 3 жыл бұрын
I really admire your topics, comedies, etc... Keep up the good work. Being grateful for everything we have 🙏🏽
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3 МЛН